ሰውዬው ጭንቅላት ላይ የበቀለው ጉድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 мар 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 96

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 4 месяца назад +57

    እንኳን በሰላም መጣህ አቤላ ውድ የኦርቶዶክስ አምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ፆሙን የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ የሀጢአት መደምሰሻ የመንግስተ ሰማያት መውረሻ ያድርግልን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝቦቿ ሰላም ለቤተክርስቲያን ለሀይማኖት አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ያድልልን በፀሎት እንተሳሰብ እህት ወንድሞቸ 🤲🤲❤❤❤❤

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 4 месяца назад +4

    ኦ በጣም አሬፍ ታዲያ ጤፋችንን ባናታችን ተገላገልን ያልሔድንበት መንገድ ❤

  • @jsvshjdhdiys969
    @jsvshjdhdiys969 4 месяца назад +7

    እብድ በለው መቸም በየ ቀኑ አይመረት እሩዝ እንደት ለሩዝ ወጭ የማያወጣሁ እሩብ ኪሎ ቢሆን ነው

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay7094 4 месяца назад +5

    ታዋቂ መሆን ፈልጎ እንጂ ይሄ መጃጃል ነዉ

  • @beakalyitbarek9454
    @beakalyitbarek9454 4 месяца назад +3

    Abel you are best RUclipsr ever I love you keep it up

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 4 месяца назад +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤልዬ የወይኗ ልጅ በየጊዜው የማይታመን ነገር ድንቃ ድንቅ ኘሮግራሞችን በማቅረብህ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን፡፡ አማኑኤል አባቴ ስንቱን ፈጠርክ፡፡

  • @user-wn1gs1ek3p
    @user-wn1gs1ek3p 4 месяца назад +2

    info pro max አቤላ 👍ከጃጃ

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 4 месяца назад +5

    ጤፍ ማብቀል ቢቻል...👍

  • @jsjsjejej2121
    @jsjsjejej2121 4 месяца назад +3

    ከላፍዲ ምን አይነት ምርት አምርቶነው የሚመገበው አን እፍኝኮን አያመረትም አተራሱ. ዝብለህነው የተሻለነገረ አሳየን

  • @user-hn4zq2ey7i
    @user-hn4zq2ey7i 4 месяца назад +3

    አቤሎ እንኳን አደረሰህ መልካም ጾም ❤❤❤❤

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 4 месяца назад +5

    ግን አንድ ኩሎ ይሆናል

  • @PerceptionChangetube
    @PerceptionChangetube 4 месяца назад +2

    ከመገረም ዉጭ ምን ይባላል: አንደሁልግዜው ጥሩ አቀራረብ ነዉ

  • @Steven.24
    @Steven.24 4 месяца назад +2

    welcome abela 🙌

  • @Mitiku34
    @Mitiku34 4 месяца назад +4

    ለማስገረም ለመገረም አስገራሚ ለማስባል ብቻ የሚደረግ

  • @user-mc5ti9rb5t
    @user-mc5ti9rb5t 4 месяца назад

    አቤል የመተማጠው ጉዲ ዬለም በርታ

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 4 месяца назад

    አልሃምዱሊላህ አላህ ምድረ ሰፊየ አድርጎልናል

  • @user-ok9su9py9b
    @user-ok9su9py9b 4 месяца назад +2

    አቤል እንዴት እንመን ይህ ነገር በጣም ከባድ ነው !!

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 4 месяца назад

      በጣም ለማመን ይከብዳል ህንዶች ሲጀመር በጣኦት ሰለሚያመልኩ እግዝዪ የሚያሰብል ነገር ነው ባገራቸው ላይ የሚታየው አቤል እናመሰግናለን በርት

  • @TofikeahemedeTofikeaheme-yg8hm
    @TofikeahemedeTofikeaheme-yg8hm 4 месяца назад

    አቤሎ ፈጣሪ ታምሩንነዉ እያሳየን ነዉ ከገባን ከአፈር መገኘታችን እያስተማረን ነዉ

  • @user-vd2hm2ok1l
    @user-vd2hm2ok1l 4 месяца назад +2

    ጭንቅላቱ ስንት ካሬ ሜትርነው😮😮😅ቤትስ አልሰራበትም😢😢😢😢😢

  • @user-yy9tm3hm5c
    @user-yy9tm3hm5c 4 месяца назад +2

    Abele wademachin selm.naw ikane adershi malkami zomi

  • @fuadeabdu2715
    @fuadeabdu2715 4 месяца назад +2

    አሁን ከዚህ ጭንቅላት ምንያህል ኪሎ ቢያፈራ ነው እራሱን መመገብ ይችላል ተብሎ እንዲህ መበጥረቅ እንዴ ከዚህ ጭንቅላት በየቀኑ ነው የሚያመርተው በጣም አጋነንከው

  • @RUKIAAHMED-cl2xd
    @RUKIAAHMED-cl2xd 4 месяца назад +2

    ሱበሀን አላህ

  • @ETechMedia1
    @ETechMedia1 4 месяца назад +8

    የአቤላ አድናቂወች እስኪ 10K ላይክ

  • @muhamedyenus7669
    @muhamedyenus7669 4 месяца назад +1

    አይ አቤል የማታመጣው የለም እ በአለም ላይ ያለውን ባንተ ነው የምናገኘው

  • @sunamawitua
    @sunamawitua 4 месяца назад +1

    ገላገለው ለመግዛት አይየቸገርም ሁሉ በእጁ በደጁ ሆነለት

  • @maham93.
    @maham93. 4 месяца назад

    ጎበዝ😂😂😂

  • @AlbertSkywave
    @AlbertSkywave 4 месяца назад +1

    this is script, documented based on hillarious vids from unknown source man....whatever abela gin big respect

  • @islamicrecitations207
    @islamicrecitations207 4 месяца назад

    This is very funny and unheard Abel is this tru??

  • @user-pv8ny8uu1z
    @user-pv8ny8uu1z 4 месяца назад +1

    አቦ እነዚህ ህንዶች ደሞ የቤት ጣጣቸው ብዙ ነው

  • @abhitubeandmediagreathistory
    @abhitubeandmediagreathistory 4 месяца назад

    abela bzu yalteweralet tarik alage endewem la podcast salbaka alkerem silkhen endet lagegawe

  • @sollymimi8503
    @sollymimi8503 4 месяца назад

    እኛ ላይ ደሞ ብሄርተኝነት በቅሏል

  • @user-nr8gy2iw2t
    @user-nr8gy2iw2t 4 месяца назад

    Yemn gud meta hcnklat lay mabkl men yahl semret new
    Enamesgnalen Abel

  • @fatekedir8707
    @fatekedir8707 4 месяца назад +1

    Hooo 😂

  • @user-uv5co1gp4t
    @user-uv5co1gp4t 4 месяца назад

    Gud bel gonder

  • @SparkMedia12
    @SparkMedia12 4 месяца назад

    አቤል

  • @adebaadeba3967
    @adebaadeba3967 4 месяца назад

    የሚገርም ነዉ😮😮

  • @LidoAseko
    @LidoAseko 4 месяца назад +1

    የስው ገላ አፈር አይደል ለዛ ይሆናል ፣

  • @user-jl5kj5cj6o
    @user-jl5kj5cj6o 4 месяца назад

    ሚገርም ሀሳብ በቃ ሰሊጥ መትከል ነወ😂😂😂

  • @user-yw1bc8gz7w
    @user-yw1bc8gz7w 4 месяца назад

    👌👌👌

  • @equarbeyra5501
    @equarbeyra5501 3 месяца назад

    ante sewuye gin mitaqerbew sew lemasamen bileh wushet ataqrb ebakh

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 3 месяца назад

    በኢየሱሰም ይህ ከለይ የተድጥ ሳይሆን

  • @Maserte3213
    @Maserte3213 4 месяца назад +1

    🙆‍♀️

  • @AsemedMurad
    @AsemedMurad 4 месяца назад

    ዋው

  • @MekdesMolla-qd9nb
    @MekdesMolla-qd9nb 4 месяца назад

    ሰላም

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g 4 месяца назад

    ወይ ጉድ

  • @TofikMuzamil-rf1li
    @TofikMuzamil-rf1li 4 месяца назад +1

    Abel eski sile VINTO Siraln

  • @tsehaytsedu4744
    @tsehaytsedu4744 4 месяца назад +1

    አይገርምም ምክንያቱም የጣኦታቸዉ ሊቀመንበር ስለሆኑ

  • @martazewde1658
    @martazewde1658 4 месяца назад

    አቤላ ህንዶች እኮ የሴጣን ቁራጭ ሳይሆኑ ሴጣን አራሱ ናቸው ሌላ ሰው ቢሞክር እንኳን እሩዝ ጤፍ አይበቅልም

  • @islamicrecitations207
    @islamicrecitations207 4 месяца назад

    What about doctor??

  • @PICKYTUBE-1
    @PICKYTUBE-1 4 месяца назад +1

    secound

  • @musegamerff6963
    @musegamerff6963 4 месяца назад

    😮😮😮😮😮

  • @user-tp7gk9uq1s
    @user-tp7gk9uq1s 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @hawudpictures3902
    @hawudpictures3902 4 месяца назад

    ወቸ ጉድ!!!

  • @user-xc1jz5jb4u
    @user-xc1jz5jb4u 4 месяца назад

    Me garmnew 🤔❤❤

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 4 месяца назад

    ወይ ጌታዬ በራሱ ላይ እሩዝ

  • @akaletedla5940
    @akaletedla5940 4 месяца назад

    👉😧 ምን አለበት ይቻላል❗ ጭቅራቱ😮 ላይ አፈር ደፍድፎ የፈለገውን ብዙ ሥር የሌላቸውን ተከሎችን ማብቀል ይቻላል❗
    ለዚህም ነው ዙሪያውን ጠምጥሞ የያዘው❗😃😜😏👳👽👀👈👈

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 4 месяца назад +1

    በለው

  • @awelarebo6693
    @awelarebo6693 4 месяца назад

    የዶላር ዛፍ የለም

  • @jemalmohamed-wj8is
    @jemalmohamed-wj8is 4 месяца назад

    sax

  • @andualemzeleke
    @andualemzeleke 4 месяца назад

    ❤❤❤

  • @user-pm6xb5qj2d
    @user-pm6xb5qj2d 4 месяца назад +1

    እንዴት

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 4 месяца назад

    Wshet new

  • @desu.egelawi
    @desu.egelawi 4 месяца назад

    ኣቤላ ናፍቀሀኛል❤❤

  • @user-kb3vd1ei6s
    @user-kb3vd1ei6s 4 месяца назад

    ምንያሂሊ ክሎ ይሆናሊ

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 4 месяца назад +3

    አንተራስህ ምታመጣው ጉድ

    • @semharyitbarek85
      @semharyitbarek85 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @MohammedHussen8ol4e
      @MohammedHussen8ol4e 4 месяца назад +4

      እንደሩዝ የምውድዉ ምገባ የልም ግን 😂😂😂 መመገብ ላቆም ነው

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq 4 месяца назад

      @@MohammedHussen8ol4e በጣምአስጠሉይእኔንምሁሉምጭቅላትላይየበቀለመሰለይ ግንየሳይንቲስቶችመላምትነው በርግጠኝነት

  • @hanacell5845
    @hanacell5845 4 месяца назад

    ምን ያህል ኪሎ ይሆናል 1ኪሎ ይሆናል ምንም እዉነት አይመስልም

  • @Madam-zp7jf
    @Madam-zp7jf 4 месяца назад

    😂😂😂

  • @Mulebeli
    @Mulebeli 4 месяца назад +1

    First 💪💪

  • @user-px5hu6rk8z
    @user-px5hu6rk8z 4 месяца назад

    ሰውንታጃጅላህ. እሩዝካፈላ. በሇላ. ከራሡላአድርጓ. ነወ

  • @AregashiAbirham
    @AregashiAbirham 3 месяца назад

    🤣🤣🤣

  • @Hayalsewkassahun3330
    @Hayalsewkassahun3330 4 месяца назад

    ጉድ ሳይሰማ ጾም አይገባም አሉ

  • @KidistGeremew-fg8on
    @KidistGeremew-fg8on 4 месяца назад +1

    ይሄንን ቫዝሊንና አሸዋ ለሚበላው ነብይ አድርሱለት እጣ ፋንታውን ይመልከት 😂😂😂

  • @AseAke
    @AseAke 4 месяца назад

    ጤፍ ብያበል ችግራችን ተቃለለ

  • @abdellayeshane989
    @abdellayeshane989 4 месяца назад

    ምነው የወይኗ ልጅ ? በፊትእኮ ስለ ፊሊስጤማውያን 7 እውነታ ስትናገር ወደንህ ነበር ፤ዛሬ ለምን ሙስሊሞችን ና የኦር . ክርስቲያኖችን ነጣጥለህ እንኳን ለ አቢይ ጾም አደረ ሳችሁ አልክ ?

    • @MedinaGachaw
      @MedinaGachaw 4 месяца назад

      የታወቀ እኮ ነው አስመሳዬች ናቸው

  • @user-vx8np5zy3i
    @user-vx8np5zy3i 4 месяца назад

    ቀዳዳ ነህበጣም

  • @user-mc5ti9rb5t
    @user-mc5ti9rb5t 4 месяца назад

    ❤❤❤