Dr Yonas i had respect for you but i learn how you are cheap certified 'intellectual' who speak to appease his Boss Dr Abiy not for the profit of Ethiopia & Ethiopian ....i challenge you go & debate & win Jawar on BBC with your fact than gossiping Jawar here...
He is a genius, capable guy....Media asado yagegnewal...he is not a layman.The Media sniffs, Media needs Jawar much more than Jawar needs the media....Your comment is hateful and LAME
This guy mean jowar even dengerus to amhara ,he is talking about oromo region to do good not athores ,this guy seem like some against abiy some way he is working or supporet abiy ,this guy is nothing ,there is not defferens between abiy and juwar both shut
እግዚአብሔር ጃዋርን በርሱ ምክንያት ስለፈሰሰው ደም፥ ተዘቅዝቆ ስለተሰቀለው ልጅ ስቃይ ይጠይቀዋል!!!
በአናትህ ተዘቅዘቅ እሱ እጁ ንፁህ ነው።
ሚሊሊክ የጨፈጨፈውስ? ፋኖ ያረደውስ?😅😅
@ermiasabdisa7396 ያ ሚሊሊክማ 😊 ጉድ ሰርቶናል
እናገኘዋለን
ጨካኞች አይፀፀቱም መቼም ተፀፅተው አያውቁም! ካልተፀፀተ ወደፊት ያንኑ ይደግመዋል::
አሁን ስላለፈው ሳይሆን አሁን ባለው ሀቅ ላይ እንቁም ጀዋር is right
ተከብቤአለሁ በሚልም ሆነ በተለያየ ግዜና ቦታ የዘረኝነት ቅስቀሳ በማድረግ መንጋዎቹን ጠርቶ በድንጋይም በዱላም አስቀጥቅጦ ያስገደላቸውን ንጹሐንን አስመልክቶ በጸጸት ታጅቦ ይቅርታ መጠየቅ አለበት ።ትላንትና ተሳስቼ ነበር ዛሬ ግን ከዘረኝነትና ከጥላቻ ወጥቼ ወደ ቀልቤ ተመልሻለሁ ማለት ትልቅነት በመሆኑ ይቅርታ በመጠየቅ ሕዝብንም ሐገርንም ለመካስ መነሳት መልካም ነው።
በፕሮፓጋንዳ አትነዱ ጃዋር ከዚህ ላይ ምንም የሰራው ስህተት የለም።ግደሉ አላለም።ጨፍጭፋ አላለም።መንግስት ሊገለው ሲሞክር የተፈጠረበትን ነገር በግልፅ ለህዝብ አሳወቀ።ከዛ በኋላ ሰላሙን የመጠበቅ ስራ የመንግስት እንጂ የጃዋር አይደለም።ሲጀመርም ጃዋርን በመክበብ ለመግደል ሙከራ ያደረገው ከዛም ፀጥታን የማስጠበቅ ኋላፊነት ያለበት መንግስት ነው ሙሉ በሙሉ ተጠያቂ መሆን ያለበት።
@@Ethiopia19974 ኢትዬጵያ ውስጥ ስለብሄር ያላወራ ብሄርተኛ ያልሆነ ፖለቲከኛ አለ እንዴ? ነው ጃዋርን ብቻ በብሄርተኞነት የምትከሱት ኦረሞ ወይም ሙስሊም ስለሆነ ይሆን??? ይኸ ድንቁርና የትም እንደማያደርስ ብርዱት ጥሩ ነው!
ፖለቲካ ነው አሱም እንደ አብይ ሸውዶን አብይን አብረን እንፈንቅል ብሎ በግርግር ስልጣን ቢይዝ የበለጠ ጭፍጨፋ ሊያካሂድና ሀይማኖታዊ መንግስት በማቋቋም አሮጊቷ ኢትዮጵያ እንዳለው በኦሮምኛ ተራውን ጠባቂ ነው አለቀ !!!
@@abditube3227
ጁሃር መሃመድ ቂጡን ግሪስ የተቀባ አህያ ነው።
ያው ጌይ ነው ማለት ነው።
😂😂😂
@@abditube3227
እረ ትንሽ እፈር!
ሙስሊም ስለሆነ የምትለው የምን ማስተባበያ ነው?
ቢባልም እኮ በጅዋር ክርስቲያን ጠልነቱና ከሰራው ክፉ ስራ የማይባል ሰው ሆነና ነው?
ወይንስ አንተ ስለረሳኸው ሌላውም የረሳው መስሎህ ነው?
ጅዋር እኮ ፍፁምና ቀጥተኛ የሆነ በሀይማኖቱ ምክንያት ሰውን ያስጨፈጨፈና ቤተ-እምነቶችን እንዲቃጠሉ ያደረገ የሴይጣና ታላቅ ወንድም ነው!
"ኦሮሞ ስለሆነ ነው" ያልከው አላመመኝም! ምክንያቱም ጀዋር ኦሮሞዎችንም አስጨፍጭፏልና!
"ሙስሊም ስለሆነ ነወ" ያልከው ግን በጣም በጣም ምንም ያለማወቅህን ያሳያል!
አብዛኛውንና ያልተናነሰውን ቦታ የያዘው ሙስሊም ሆኖ እያለ ልክ ግፍ እንደደረሰበት አድርጎ ያውም ትላንት አውሬ በነበረው ጅዋር ጨዋውን ሙስሊም መጥራት ያሳፍራል!
ጅዋር ሙስሊምን አይወክልም!
ፀረ ኢትዮጵያ ነውና!!
ጀዋር ተከበብኩ አለ ።የሰዉ ሕይወት አለፈ፣ ግን ጨፍጭፉ ብሏል ወይ?እሱ ሻሻመኔ በሄደበት ወቅት የሰዉ ሕይወት አለፈ ። ዘቅዝቃችሁ ስቀሉ አለ ወይ ? ጁሀር አለም አላለም የዜጎችን ደሄንነት መጠበቅ የነበረበት ማን ነበር?
Dr Yonas i had respect for you but i learn how you are cheap certified 'intellectual' who speak to appease his Boss Dr Abiy not for the profit of Ethiopia & Ethiopian ....i challenge you go & debate & win Jawar on BBC with your fact than gossiping Jawar here...
ዘር ይውጣልህ ❤
It is true. I agree with you.
Jawar is hallucinating.
ዶር ዮናስ የፍልስፍና ምሁር በመሆኑ ከዚሀ ፅሁፉ ውስጥ አንዲት ነገር ብቻ በዙሪያ ጥምጥም ለማሳየት ሞክሯል፡፡ የጃዋርን ቃለምልልስ ለመተቸት ብዙ ተፋልሶዎች አሉበት ብሎ የተፋልሶ አይነቶች ምን ምን እንደሆኑ ትምህርት ለመስጠት የሞከረውን ያህል ለእያንዳንዳቸው ቢያንስ አንድ ምሳሌ ቢሰጥ ይገባው ነበር፡፡ በደፈናው ጊዜ የለኝም ብሎ አለፈው፡፡ ይህን ያህል በጊዜ እጥረት የተወጠረ ሰው መሆኑን ለመንገር ከሞከረ ይህንንስ ለመፃፍ ምን አስቸኮለው? ቀስ ብሎ ብዙ ተፋልሶዎችን አይቻለሁ እንዳለው ለምን ጊዜ ሰጥቶ አይተነትነውም፡፡ አርፎ ከተቀመጠበት የተነሳ ሰው ለምን ጊዜ የለኝም ይላል? ለዚህስ ቁራጭ አስተያየት ችኮላው ምን አመጣው? ይገርማል፡፡ ወይ አርፎ መቀመጥ ወይ በሚጠበቅበት ልክ መፃፍ፡፡ ዞሮዞሮ ግን የዶር ዮናስ ፅሁፍ አላማ ምንድንው ከተባለ የጃዋርን ቃለመጠይቅ ስህተቶች ለማረም ወይም ለመተቸት ሳይሆን በብልፅግና ውስጥ ካሉና ጃዋር ብልፅግናዎች ኢግኖራንትና አሮጋንት ናቸው ብሎ በአጠቃላይ ከፈረጀው ውስጥ እኔ የለሁበትም እኔ በብብልፅግና ሰዎች መካከል ምክንያታዊ ከሆ.ኑት አንዱ ነኝ እባክህን እኔን አሮጋንትና ኢግኖራንት አትበለኝ የሚል አቤቱታ ብቻ ነው የታየኝ፡፡ እንጂ መርዛማ በተባለው የጃዋር ንግግር ላይ እንኳ መርዙ የትኛው እንደሆነ አውጥቶ ባለማሳየቱ ይልቁን ዮናስን የቆጨው ብልፅግናዎች ጨካኞችና መሀይማን ናቸው የተባለው ንግግር ነው፡፡ ይገርማል ዶር ዮናስ ፅሁፉን በትርኪ ምርኪ ወይም በፍልስፍና ሌክቸሩ ጊዜ የሚጠቀምባቸውን ኮተቶች እዚህ ያለአጀንዳው ከሚያቀርብ በዋነኛው የጃዋር መርዛማ ነግግር ላይ ቢያተኩርና ቢያስረዳ በእርግጥ ምሁርነቱን ባሳየ ነበር፡፡ ጃዋር መርዛማ ንግግርና መርዛማ ተግባር በመፈፀም ኮከብ ሰው መሆኑ ቢያነስ በዲያስፖራ ህይወቱና ብልፅግናን ተከትሎ ለውጥ ተብሎ በመጣው ነውጥ ውስጥ ባፉት 15 አመታት በአደባባይ የተናገራቸውና ያደረጋቸው ነገሮች ገና ትኩስና በሰማይም በምድርም የሚጮሁ የደም ጅረቶች ገና አልደረቁም፡፡ ዶር ዮናስ ግን ብልፅግናዎች ለምን ጨካኝና መሀይማን ተባሉ የሚለው እንደከነከነውና ራሱን ከዚህ ነፃ ለማውጣት የለኝም ካለው ጊዜ ወስዶ በኮተቶች ሊያስረዳን ሞከረ እንጂ ራሱ ያነሳውን አንዱን ብቻ የጃዋር መርዛማ ንግግርን ከመጥቀስ ውጭ ማብራራት አልቻለም፡፡ እንግዲህ ይህቺ ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ነው እንደሚባለው እነዚህ በብልፅግናም በኢትዮጲያ ህዝብም የተተፉ ሰዎች ድምፅ ማሰማትና ለህዝብ የሚያስቡ መሆናቸውን ማስመሰል እየጀመሩ ያለው የመጪው ምርጫ አሟሟቂ ለመሆን ያሰቡ ይመስለኛል፡፡ ይልቁን ዶር ዮኖስ የኢትዮጲያ ጥፋት የብዙ ብሄሮችና ሀይማኖቶች ሀገር መሆኗ እንጂ የጨካኞችና የመሀይማን አስተዳደር ለሰላሟ ማጣት ምክንያት አለመሆኑን ለማስረዳት የሚታገል ይመስላል፡፡ በቀጣይ ጊዜያት ከተኙበት የሚነሱና እከሌና እከሌ እንዲህ አሉ እንዲባልላቸው ትኩረትን የሚሹ ብዙ አስመሳዮቸን እንጠብቃለን፡፡የመጃጃልና የማጃጃል አዙሪቱ መቼ ይሆን የሚበቃው፡፡
ዬናስ እሚባል ሠው ምንድነው እዢጎረጎረው ፈልስፍና እደተማረ እደሚያቅ ነበር በሬዲዮን ሲደሠኩር ነበር ሐሁን ፖለቲከኛ ኧረ ተምረሕ ኪስአትሁን።
ያንተ አይነት አድርባ ሙሁር ነኝ ባይ ነው ላለፉት 100 አመታት እቺን ሀገር የጓዷት በታሪኳ ገጠሟት የማያውቀውን ወርደት ገጥሟታል ይቺ ሀገር እሩቅ አደለም ለህግ የምቀርቡበት ቀን አንተና ያ ቡችላ መሪህ
🚩ጨፍጫፊው አብይ አህመድ ስር ያለ የጴንጤ መንጋ ጃዋርን ፈራው ምነው🤣
ዶር ዮናስ እንኳን ደህና መጣህ፡፡ አመጣጥህ ግን የቅንነት አይመስልም፡፡ የጃዋር መርዛማ ንግግር ብለህ ድንገት ከእንቅልፍህ የባነንከው ከዚህ በፊትም ሆነ በየእለቱ ከዚህ የባሰ የኬሚካል መርዝ የመሰለ ቀጥተኛ መርዛማ ንግግር ቦታና ብሄርን እየመረጡ ትልልቆቹ የብልፅግና ሰዎች ሳይቀሩ ሲናገሩ የት ነበርክ? ወይስ ያገለሉህን ሰዎች ለመቅረብ እጅ መንሻ መሆኑ ነው? የጃዋር መርዛማ ንግግር ዛሬ የተጀመረ አይደለም ከዚህ የባሱ ነገሮችን እየተናገረ የሜንጫን ቅስቀሳ አድርጎ ሲያበቃ ተከበብኩ ባለ ሰአት የሜንጫ ሲሳይ የሆኑ ኢትዮጲያውያን በርካታ ናቸው Ethiopia out from Oromya በሚለው ታዋቂ ቅስቀሳው እርሱ ሁለት መንግስት አለ በዚህ ሀገር ባለበት የጥጋብ አመት ስንቶች ኢትዮጲያውያን ከኦሮሚያ ውጡ ተብለው እንደታረዱ ድፍን ሀገር የሚያውቀው ነው፡፡ የጃዋር መርዛማነት እንዳለ ሆኖ ግን የእርሱን የሚያስንቁ መርዞችን በየእለቱ እየሰማን የጃዋርማ ምን አላት በሚባበት ጊዜ ዶር ዮናስ ብቅ ማለትህ አላማው ግልፅ አይደለም፡፡ ካነሳኸው አይቀር እውን ሚዛናዊ የፍልስፍናና የሀይማኖት ሰው ከሆንክ ሁሉንም አንሳና ሚዛናዊነትህን አሳይ፡፡ ጃዋር ኢትዮጲያ እያለም እኮ በመርዛማ ንግግሮቹ የተቸኸው አይመስለኝም፡፡ ወይስ ከውጭ ለሚመጣ መርዝ ነው አስተያያት የምትሰጠው? በነገራችን ላይ ጃዋር ስለብልፅግናዎች Arrogant and Ignorant ‘ናቸው ብሎ የተናገረው የዛሬ 16 አመት አካባቢ አንድ የህወሀት መስራች ካፈነገጠ በሁዋላ ለነመለስ ዜናዊና ለህወሀቶች የተናገረው መሆኑን እናስታውሳለን፡፡ ኢትዮጲያ መቼ ይሆን ከእንደዚህ አይነቶች እንዲሁም ከቅርብ አጃቢዎቻቸውና አልሳካ ሲላቸው ወጥተው ከሚተቹ ሰዎች የምትፀዳው?
ጅዋር በውነት ኢትዮጵያን ያስባል ወይ ይጠቅማል በጭራች እንዳታምኑት በጥቅምና በስልጣን ተቃርነህ እስርቤት የከረምክ ስው ነው እርፈህ ተቀመጥ ማታለልህና ማወናበድህን ትተህ ልቀቅ ኢትዮጵያን ተዋት ውጣ ውጣ ውጣ😂
ጀዋር በቃል መናገሩ ሊየስፈርጅ ይችላል ግን እዉነት ነዉ፡፡ ዮናስ ግን በሁሉም ተወዳጅ ለመሆን መጣር ይታይብሃል፡፡ ጀዋር እንዲህ ባይል ለኔም ደስ ይለኛል ግን ሀቅ ነዉና መካድም ......ታሪካችን ስለ ሆነ እየመረረንም ቢሆን….፡፡
ጁሃር መሃመድ ቂጡን ግሪስ የተቀባ አህያ ነው።
ያው ጌይ ነው ማለት ነው።
😂😂😂
@@milionephrem489 ይኸን የሚያውቀው እንዳንተ አይነት ቆሻሻ ብቻ ነው።
እች ጀዋርን ለማጠልሸት ያቀረባችሁት ሀሳብ ጀዋርን በትክክል እንዳልተረዳችሁት ማሳያ ነው
አማራ ነኝ ጀዋር ይመቸኛን ኢትዮጵያ ከብልግና ከተርፈች ጀዋር የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ይሆናል
ዩናሰ አወቅሸ አወቅሸ ሲላት ዖንክ ኮ ምን ማለት ነው ?
ዶር ዮናስ ጀዋርን ለመተቸት ብቃቱም እውቀቱም የለውም
ዮናስ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተጋባዥ እንግዳ ሆነህ በአካል አይቸዋለሁ ወጠት ምሁር ስለመሆንህ አልጠራጠርም ጎበዝ ወጣት ነህ በግሌ ጀዋር ልክ ነው አይደለም ብየ መከራከር አልፈልግም ስራ ለሰሪዉ ግን እናንስ ማለቴ ብልጽግናስ ትክክል ነው ብለህ ታስባለህ?
እንደው ጨርሶ ከመቃወም ሀሳብን ተረዱ ከአብይ አህመድ በላይ የኢትዮጵያ ጠንቅ የለም
አብይ ይገደላል ወይም ወደ ከርቼሌ ይወርዳል አይቀርለትም የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ
ዮናስ ዘውዴ ከጀሀር ም እኮ ፍርፋሬ አይታጣም።
የጀዋርን ንግግር እንደቁምነገር ቆጥሮና ቦታ ሰጥተው የሚያወሩ ሰዎች ና ሚዲያዎች ያሳዝኑኛል ፣ቦታ ባይሠጠው ሁለተኛ ወደ ሚዲያዎች ድርሽ አይልሞ።
He is a genius, capable guy....Media asado yagegnewal...he is not a layman.The Media sniffs, Media needs Jawar much more than Jawar needs the media....Your comment is hateful and LAME
Lemene. Yetenagerewe ewnte newe. Ewente ledebeke ayecheleme. Bemederer mechote tebelo yesente sewe deme Yefesesewe? Lehodue ke memote lela wende masebe true newe.
ጀዋር አንበሳ
የፓለቲካ ሞሲሳ
ጂንየስ ጎበዝ
ጀዋር እንዲህ አለ ብለው እልል የሚሉ ሰዎች ይገርሙኛል የንጹሀን ደም በእጁ ያለ ሲመቸው ለማንም የማይተኛ አረመኔ አስመሳይ ነው
በምን እውቀት ነው ጀዋርን የሚተች ።።ኩባያ። አፊት ፣፣
አንተ የቤተመንግስት ውሻ የነበርክ ዮናስ ሆይ ዝም ብለህ ተቀመጥ:: ስርአቱ ውስጡ በነበረህ ጉዞ ምንም የማለት አቅምህን ቀርጥፈህ በልተሀል ፣ እንደ ነብዩ ወሰርፀ
እረ ጀዋር ፊቱ ላይ የሚታየው የሞት መልክ ነው
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤የአርሲ የባለ የአዲስ አበባ እልቂት የሐረር እጅ ያለበት ቢሆንም ግን አሁን የሰጠው አስተያየት ተመችቶኛል።ሁሉም እውነታ አለው።
በአናትህ ተዘቅዘቅ አናትህ ይፍረስ።
Ye manem hodam cadre afe alegn beleh taweraleh kedada
አይ ካድሬ 😅😅😅
ጁሐር እስተዳደጉ የማፊያ ነው ህዝብ ያላወቁው የመን የኢትዮጵያን ስደተኞች ኩላሊት ከወያ ጋር ተባብሮ አውጥቶ በመሽጥ ነው የከበረው አላህ ይፍረደዋል ይኼ አረመኔ ጨካኝ ወደ ስልጣን ከመጣ ሰነዱ ስላለ ይዋረዳታል?
ክክክ ያነም ያውራ ያም አማራ ጠላትና ወዳጁን ያውቃል የብልፅግና ውታፎችም ተቀደዱ ግን ውሸት ለአማራው በአማረኛ ብልግና ነው ጃል ሰኒ ጋር በራሳችሁ ቋንቋ ተወያዩ የአማራውን ለአማራው ተውት ግን መቀደድ አይሰለቻችሁም?
ጀዋር ከበቡሽ ተከበብኩ ጠወልዋሌና ወንጀለኛ ነዉ ከእሥረቤትም መዉጣት አልነበረበትም
@@endalekumsa ባይገርምህ ጃዋር ቀጣዩ ጠቅላይ ሚንስተር ይሆናል።ያኔ ራስህን ታጠፋለህ።
ጅሎ!@@abditube3227
@@abditube3227
😂😂😂😂
ጁሃር መሃመድ ቂጡን ግሪስ የተቀባ አህያ ነው።
ያው ጌይ ነው ማለት ነው።
😂😂😂
የምታመልከው፣ስራአት ከወያኔ የበለጠ በዘር የሚነግድ መንግሰት አይደል አይደል አሁን ሀገር በጦርነትየሚያምሰው ቆሻሻ ያንተ መማር ከሂሊና ለመሸጥ አልጠበቀህም ሆዳም
በመከላከያና በፋኖ መካከል በሚደረገው ጦርነት የሚደርሰውን ማንኛውንም ሞትና ችግር ፣ኦሮሞ ነው የገደለኝ ብሎ አማራው የተሳሳተ እምነት እንድይዝ የምያደርግ፣ በዚህም በሁለቱ ትልልቅ እና የአገርቱ ምሰሶ በሆኑ ብሄሮች ጥላቻ የምፈጥር አደገኛ መርዝ።
ዮናስ እንወድሀለን ምነው ጠፋህብን ና ል ን ‼️ አወን ጨካኞች አይፀፀትም ድሮስ ከአረመኔ ጥላቻ ጠማቂዎች ምን ይጠበቃል ⁉️⁉️⁉️
ድረሱልኝ ተከብቤአለሁ{ ጃዋር } ሠላም ነው መቼውንም ጭር ሲል አትወድም ።
ዮናስም ሆነ ጃዋር የነጬ አለም መናጆ ናቸው የተማሩት ፍልስፍና እና ቦለቲካ ስለሆነ ፈሪሀ እግዚአብሔር በዞረበት አልዞሩም ፍላጎታቸው ነው ግን እኛን ስሙነ በፍልስፍና ተመሩ ባይሉነ
He is confused for good.
አማራ ያሸንፋል ኢትዮጵያ ትፈርሳለች❗️
ሰዎች ፖለቲካ የገባችሁ አልመሰለኝም ጁዋር ፖለቲከኛ ሁኖ አያውቅም። ኬንያ ያለ አገር ወዳድ ቢከበው ተምበጭብጮ ይሞት ነበር።
@@emaleyjored7043 አሁን ጃዋር በንዳንተ አይነት ስሙን እንኳን አስተካክሎ መፃፍ በማይችል መሀይም አፍ ስሙ የሚነሳ ነው? አይ ሚዲያ ሁሉንም እኩል አደረገው አይደል!
አማረ አንድ ክልል ነዉ እትዮጵያ ከ50 በለይ ክልሎች አሉአት ስለዚ ስለ እትዮጵያ ሁሉም ይነሰል❤
መርዝ የጁሀር ንግግር ሳይሆን እራሱ የብልፅግና ውታፍ ነቃዩ ዮናስ ነው፣ አህያ
ሰውዬ ዮናስን የመንቀፍ የመተቸት እውቀት ሞራል አለህን።
@AbrahamAlazar ድንጋይ ራስ ስለኔስ ምን ታውቃለህ ጥራዝ ነጠቅ
Ahiya batilewu like laregih neberi...Ahiya yotazebegni like ladirgih ?
Antenma ehew aweknih eko @@GetawAgedew
ጁሃር መሃመድ ቂጡን ግሪስ የተቀባ አህያ ነው።
ያው ጌይ ነው ማለት ነው።
😂😂😂
የቻይናላችሁ ስም አልተመቸኝም ባልጠፋ ስም ቀለም ምን አመጣው?
2:53 ደግሞም ባንተ ላይ ብቻ የደረሰ ብቻ😂
Personal ትችት ፣ና complex new
I have no words to say about your….
Yonas letigeay tifat never betemengist yegebahew?
ብልግና እያለ ሰላም የለም።
የተማሪ ፈተናውን በየቢሮው በተሰገሰጉ አማሮች ላይ ገዝቶ ነው ሲገዛም ለአማራ ተማሪዎች የወጣውን ነው ባይሆን እናንተ ለዘመናት ፈተና እያስወጣችሁ ስሰሩ የነበረውን የናንተን ገመና ስላወጣህ ነው የምትቃወም ። በዚህ ሰዓት የአማራን ellite የትግል ዘዴ ያልነቃበት ብሔር የለም !! ጓዴ ህዝብ ከናንተ በላይ politics ተረድቷል በጥሩ ቃላት አሸብርቀህ ፅፈህ ህዝብን ለማሳመን አትሞክር። ይህ ዝግጅት ምን ያህል ደደብ :እንደሆንክ ወጠምሻ ሰካራም የመተት ውጤት እንደሆንክ ፁሑፍህ ግልፅ አድርጎ ያሳያል
የማፍረስ ተልእኮና አገር የመበታተን አጀንዳ የተቀበሉ ሚዲያዎች ካልሆኑ ሃገር የሚበትኑ ዜጋን የሚያባሉ ወጣት የሚመገቡና ደሙን የሚጠጡ እነ ጁሀርን የሚያቀርብ ሚዲያ እራሱ ተባባሪ በመሆኑ መጠየቅ ይገባቸዋል
ሰላም ይሻላል
የማነህ ሆዳም ቅጥረኛ
በጣም ይገርማል🤔
ዮናስ እበቱ
የንፁሐን ደም ገና ያሳድድሐል፡፡፡፡፡
Up side down!! He didn't do that
የትግል መሳራያ የነበረን ነገር ለወቀሳ ማንሳት በራሱ ኢሞራል ነው
ጀዋር መላእክት አይደለም ይሳሳታል ዋናው መታረም ነው
እናንተ ግን ጀዋር ተከበብኩ አለ ብላችሁ ስላልሞተላችሁ ቁጭታችሁን በዝህ አጋጣሚ ማንሳት ምን ያህል ሰውየውን እንደምትፈሩ ማሳያ ይሆነናል
Shashemene zekezeko yaseqel manewu!
Ante neha indi lemawurati ! tera yehonki...
Ante neha indi lemawurati ! tera yehonki...
Ewunet newu Ye Amhara hizeb eyekefele yalewu waga kelal aydelem wusha bebelabet yechohat yonas zewudi pastor bison yeteshale newu political ayakem
lik new ekheeeeeeeey botolica.....i am too cool for botolics i fear i may get froooooooooozen..wegene
ጀዋር ለዚህ አይነት ቆሻሻ መልስ አይሰጥም
ከጀዋር የበለጠ ቆሻሻ እና ግማታም ይኖር ይሆን?😮
በፍፁም!
ተረቱም እኮ ጂዋርና ሰ*ራ እያደር ይገማ ነው የሚባለው 🤣🤦🏾♀️💥
Ye Abiy cadrewoch keznachihuwal
መንግሰት የጨፈጨፈዉ አይበልጥም
ጁሃር መሃመድ ቂጡን ግሪስ የተቀባ አህያ ነው።
ያው ጌይ ነው ማለት ነው።
😂😂😂
ጁሀር ትክክል ነው ጀግና ነው የማነው ዮናስ ዋልካፋ በለው
Oromo lela poletica yetemare yelewum Juare yekeneya zega yehunena ezawu yemeret ye Ethiopia heg ayefekedem yareb deqala selhone
Yetenare Mahayem dagem siltan indisetih new,
ይህ በፍፁም የ ዮናስ ፅሁፍ አይደለም ::
ኧረ Please ዮናስ ዶክተር አይደለም ።መቸም አይሆንም
Ayiwashim netsu nw tenekute Ina amaran mulece nw menaderge W
Yonas Ye Zorebet sw nw❗️
አልፀፀትም😂😂😂😂 ደግሞ የአሁኑን ንግግሩን የምትደግፉ ጅሎች አማራ የራሱን የቤት ስራ መስራት ነው ያለበት አማራ ንቃ ማንንም እያንጠለጠልክ አራጆችህን ወደስልጣን ማምጣት ይብቃህ
ጉድጏድ ያግባህ
ዮናስ ምን ዳርዳሩን ትዞራለህ? ይሄ ሁሉ ዳርዳርታ ሁላችንንም በአንድ ወፍጮ "እብሪተኞች እና ደደቦች በማለትህ ፋላሲ ውስጥ ገብተሃል።" ቢያንስ እኔ እንደሌሎቹ ደደብ አይደለሁም ለማለት ይመስላል። ማለት የምትፈልገውን በቀጥታ አትለውም? እሱ እኮ ማለት የፈለገውን በቀጥታ ብሎታል። ከምሳሌዎችህ በላይ እኮ ይሄን ይሄን ያልከው ውሸት ይሄን ይሄን ያልከው ደግሞ ስህተት ነው ለምን አትልም?!
Jawarin lemenager endegena mefeter alebh
እናንተን ምን አገባችሁ ሰው ይሳሳታል ደግሞም ከስህተቱ ይመለሳል አዲስ ነገር አይደለም ስለዚህ እናንተን አይመለከታችሁምና አርፋችሁ ተቀመጡ
ኣንት ዱቄት ለመን ትድበቅህ ታውራለህ
እንድ ጅዋር ፋትህ ግልጥህ ትናገር
ድሙ መርዝ መርጭት ኣልክው 😂
መርዙ ማ የ ኣንቲ ነገጊር ነው ለሚ ያሰትዋል ሰው
ዬናስ ለጥቅሙ ነው የሚከራከረው ለሕዝብ አይደለም የአንተ ንግግር ነው መረዝ
Weregnoch !!!!!
Teshee
አልገባኝም እንዳልከን እኔም አልገባኝም!
Harree leeba
Jewar is Kilrea
Yemiredagn yelemena kne ateraki ale mezemuregnawe deve eyesuse anet bicha melikam nek hagerene asebat eyalen wede miredane enechue
አማራ + ኦሮሞ + ትግራይ= ወንድማማቾች ነን ከእንግዲህ በብልፅግና አንሸወድም ፈረኦን ብልፅግና በቃህ የኢትዮጵያ ሕዝብ ወንድማማቾች ነን አንጋደልም አንጠላላም አንዋጋም ብልፅግና ከኢትዮጵያ ሕዝብ ልብ ወጥተሃል ብልፅግና ዘመንህ አልቋል በክብር ልቀቅ ንስሐ ግቡ።ድል ለፋኖ ድል ፍትሕ ለኢትዮጵያ ሕዝብ።
ኢትዮጵያ=ሶስቱ ብሔራት ብቻ?ኧረ አስበን እንናገር።
Ethiopia eko 86 bher nhereseboch nachew yalwat neger Gen awo yenezih 3 bheroch nachew Ethiopian mirebshwat ye siltsan timegnoch 😂
አድርባይ ወስላታ!!!!
Yonas achebchabiw. Minu new suhtetu. Tigrayn lematfat diros manen tetekemu? Jawar Lik new. Menajo hula. Kante ye filsifna yetwso kalatoch which is impractical kemabzat nech nechuan menageru Jawar sihtet yelewum. 10% 20% altelanachewm eylu zemedoch-h sikebatru yet neberk?
Kelm ewnetm kelm bertu mangawm sew hasab alge sil edi astengedu❤ enm 1 melket nberge le ato keneya edt lelakew edt edmtadersulge melsu enant ga new
አቶ ዮናስ
ጃዋርን ከመተቸትዎ በፊት እስኪ ሥለርሰዎ ፀፀት ይንገሩን።
**Seems you are contempletiñg readmission,
አዳሜ እርስ በርስህ ተባላ ዝም ብለህ
This guy mean jowar even dengerus to amhara ,he is talking about oromo region to do good not athores ,this guy seem like some against abiy some way he is working or supporet abiy ,this guy is nothing ,there is not defferens between abiy and juwar both shut
ጃዋር የሚታመን ባይሆንም ገዳዪ መንግስት ኦሮሞ ውስጥ ተወሽቆ አማራን ለመምታት እየሞከረ ነው ያለው የማይካድ ሃቅ ነዉ::
ዮኒ😂😂😂
Stakatr alneberk ahun man yresalhal
መቼም የጀዋር ነገር ለአማራ ፖለትከኞች አይመችም። ጀዋር የአማራ ፖለቲካ በኢትዮጵያ ላይ የነበረውን የበላይነት ኣባዜ ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ እንክትክቱን ያወጣ ግለሰብ ነው። በዚህ የተነሳ የአማራ ፖለቲከኞች ምንግዜም ቢሆን አያርፉለትም።
Nigigrih Ye Daniel kibret kanana leza alew?
Bereta
የና ይርጭ😂
Tish
ወፍ ዘራሽ ፈላስፋው ዮናስ ማንንስ ለመተቸት ምን ሞራል አለህ?
የልምድ ዶር፣ዮናስ ዘውዴ።ተከበብኩ ብሎ ህይወቱን ማዳኑ ይቆጫቸኋል።እንድ ሃጫሉ ዝም ብሎ ለምን አልሞተም ነው?
ሃጫሉን ያስገደለው ጁሃር መሐመድ ነው።
በቅርቡ ኬንያ ላይ ይደመሰሳል።