ሰበር መረጃ-''እስክንድር ወደአሜሪካ ተወሰነ''|ፋኖ በአየር ሊመጣ ነው ዲያስፖራው|Ethiopian News 17 December ,2024 | seber zana

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 янв 2025

Комментарии •

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 13 дней назад

    ድል ለጀግነዉ ተፈራ ማሞ ድል ለጀግነዉ ፋኖ

  • @AlemneshDemeke-z8e
    @AlemneshDemeke-z8e 15 дней назад +2

    ድልልልልልልልልል ለህዝብ፡ልጅ፡ለጀግናው፡የአማራ፡ፋኖኖኖኖኖኖኖ !!! ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 13 дней назад

    የጦሩ ሊቅ ጀኔራል ተፈራ የእስራኤል አምለክ ጤናህ ይስጥህ ብርታልን የኛ ጀግና

  • @askalabasaznew5163
    @askalabasaznew5163 15 дней назад +2

    እውነት ከሆነ ተመሥገን ፈጣሪዬ

    • @assefajudah8559
      @assefajudah8559 15 дней назад +1

      Tarrarrawochu Lefanowochu !!! No worry !!! Unity the source of Strengths and Victory !!!

  • @belayabbagartew3254
    @belayabbagartew3254 16 дней назад +5

    ቢዛሞ ወለጋ ፋኖ እዝ በጣም ደስ ይላል መልካም እድል።
    በረራ እዝ መቼ ነው የሚቋቋመው?
    አርሴ ሽርካ ፋኖ በቶሎ ያስፈልጋል
    የናዝሬት እዝ ያስፈልጋል
    ደብረዘይት እዝ ያስፈልጋል
    ቢዛሞ እዝ በጣም ተጠንቀቁ እስክንድር ነጋን ድርሽ እንዳታድርጉት። በማትረባ ብር ትግላቹሁ ይጠልፈዋል። እንደ ሸዋ ጎንድር ወሎ ብትንትን ነው የሚያድርጋችሁ።

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 15 дней назад +2

    The poll. Ethiopians are saying, "They Fight, We Can Shout ". Ethiopia Today !!! Unity the Early sign of Victory!!!

  • @yedgebregziabher6835
    @yedgebregziabher6835 15 дней назад +2

    ፋኖ 4ኪሎ እሁኑኑኑ ❤

    • @ethiopian_news16
      @ethiopian_news16 15 дней назад

      ruclips.net/video/2XZkG2XXAss/видео.htmlsi=Z6LMEvfzG95GAtcA

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px 15 дней назад

    እስክንድር ነጋ ትክክለኛ አይደለም ከፍተኛ ችግር አለበት ስለዚህ ይውጣ

  • @veracity8968
    @veracity8968 15 дней назад

    ቶሎ ወደ ትግሪ ሚስቱ ላኩት ምንምአልጠቀመንም !!! ድል ለፈኖ !!!!

  • @atlabachewmoges1920
    @atlabachewmoges1920 15 дней назад +3

    በሜዳ ላይ ያሉ ታገዮች ጀግኖቻችን ናቸው። ይሄ እቤቱ ተዘፍቆ አተላውን የሚተፉ የብልፅግና ቅጥረኞች አማራ አትሞኝ አትስማ !!!

  • @FuYug-vo9jl
    @FuYug-vo9jl 15 дней назад +2

    💪💪💪💪💪💪🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱👍👍👍👍💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤

  • @sisayaddisie
    @sisayaddisie 15 дней назад

    BETAM TIRU HASAB NEW YIWUTA !!!

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 15 дней назад +4

    ይህ ሰውየሚሰራውን,አያወቅምና,ቸሩ ይቅር
    ይበለው..ጎርባቾቭ አነዴ ታላቁን ሶቪየትን
    አኮላሽቶ.....የነበረውን ያስታውሰናል,,,,
    ምዕራቡ አሸነፍን አሉ፠ ይህየከሀጅው
    ስንኩል ተግባር ነበር፨

  • @ermwor8524
    @ermwor8524 15 дней назад

    አቢይ ፡ ስለ ፡ ድልድል ፡ ሓሳብ ፡ ከማቅረቡ ፡ በፊት ፡ የወንበር ፤ አስከባሪዮቹንን(መከላከያን) ፤ ትጥቅ ፡ ማስፈታት ፡ ያለበት ፡ መሰለኝ ። ያንንም ፡ አድርጎ ፡ የሚያምነው ፡ ቢገኝ ።

  • @MarshetTake
    @MarshetTake 14 дней назад

    Eskendir has due conviction for his purpose but strategically poor decisions he passed during the last year so it is better to nominate him as foreign affairs or fund riser. I pay the ff consideration.
    1. He is good in international languages
    2. He is not trained to lead military operation
    3. He can't struggle with rural rash environments
    4. I can't deny his struggles against the Abiys regime as a peace singer.

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט 14 дней назад

    እኒህ የህትለር አቢይ አህመድ ለፋርድ ይቅረቡ

  • @hailulema5055
    @hailulema5055 15 дней назад

    አሠልቺ የዜና ርእሥ ነው፡

  • @AsmareTaddese
    @AsmareTaddese 15 дней назад +1

    ሁልጊዜ ዜናህ ይህ ነው?

  • @Getachew-u7f
    @Getachew-u7f 15 дней назад

    Eskender can work outside in America , but in Amhara region specially in Semen Shewa he became obstacle.Eskender Must go out from region , because he is not military guy , he borne and grown up Addis Ababa , so he can not lead Fano like general Zemene kase or others Fano leader . So Fano can not be united as far as needs to use as a leader Eskender .Eskender is journalist or politician or activist .Let Eskender go to America to live with his wife and kids and he can work as a leader of Fano ,

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 16 дней назад +3

    ምን ለማለት ፈልገህ ነው እስክንድር ስልጣኑን ይሰጣል ወይ ስትል? የትኛውን ስልጣን ነው የምታወራው? ራሱን በራሱ የሾመውንና በገንዘብ ሃይል ያጭበረበረውን ከሆነ ነፍሶበታል::

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 16 дней назад

    ስንት ርዕስ ነው አስደምጣችሁዋለሁ የምትለን ?

  • @ethiopian_news16
    @ethiopian_news16 15 дней назад

    በዛሬው ቀን ህዝቡ በግዳጅ ሰላማዊ ሰልፍ ዉጣ ተብሏል። መረጃዉን ገብታችሁ ሸር አድርጉት ቤተሰቦች

    • @assefajudah8559
      @assefajudah8559 15 дней назад +1

      This has been like a tradition of fooling self and forcing local citizens !!!

  • @Lemmalemessa
    @Lemmalemessa 16 дней назад

  • @marthajembere4547
    @marthajembere4547 16 дней назад +1

    ይሄን ሚድያ ማመን አይቻልም! እስክንድር ፋኖ አይደለም! አለቀ! እስክንድር ጸረ አማራ ነው! ይህን እውነታ ይህ ሚዲያ ካላመነ ጸረ አማራ ነው!