ወይዘሪት ወይዘሮ | እማማ ዝናሽ @emama zinash

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • #emama_zinash #zeki_tube #ethiopian_comedy

Комментарии • 89

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Год назад +24

    ዘክዬ, አንተን የወለደች ማህጸን ብሩክ ናት አንተም 🙏🏿❤❤
    የኔ ምርጥ ወንድም! ትልቅ አክብሮት ላንተ
    በርከትህ ይድረብን

  • @endutube
    @endutube Год назад +26

    ወቶ ከመቅረት ከድንገተኛ ሞት ፈጣሪ ይጠብቀን ሰላም ለሀገራችን...እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Год назад +9

    እማማዬ 🥰🥰🥰🥰የኔ ጠንቃቃ ጨዋታ አዋቂ እድሜ ከጤና ገር🙏ደሞ ፀጉራቸውን ማሳጅ በስማም የግላቸው 😂😂

  • @mantegboshmybob1578
    @mantegboshmybob1578 Год назад +12

    እማማ ዝናሽ አላህ ጤናና እድሜ ይስጦት አገር ቤት ስመጣ ማየት ከምፈልጋቸው ሰዎች እማማ ዝናሽን ነው ዘኪዬ ጤናና እድሜ ይስጥህ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Год назад +8

    የኔ እናት እንደት እንደ ናፍቁን ዘኪ እግዚአብሔር በልጂህ ተደስት ወልደህ ሳም

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ Год назад +5

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት እናታችን አንተም ተባረክ ተገኘ ወቅር

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 Год назад +4

    የእኛ እናት እማማዬ ዝናሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ኑርልን እናቴችን እኛ በእርሶ እንደሰታለን በሰው አገር ሆነን ስናዬት እንዴት ደስ እንደሜን ዘኪ ተባረክ ግን ሰመጣ እማማን ዝናሽን ታሳየኛለህ እሺ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Год назад +3

    የኔ እናት አሳቢ ለጀማነሽ አሰቡላት ተቆሮቋሪዋ የኔ እናት።፣ ዘኪ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @Getupstandup-rj4zt
    @Getupstandup-rj4zt Год назад +1

    እማማ ዝናሽ ጤና እና ረጅም እድሜ ይስጥልን።
    ዘኪ ደሞ ያሰብከው ይሳካልህ
    እማማ ዝናሽ ስለ ምንናፍቃት ተሎ ተሎ ኣምጣልን።

  • @zemzemhussein7208
    @zemzemhussein7208 Год назад +3

    Emama Zinashe I love you❤️❤️

  • @zenebeh
    @zenebeh Год назад +3

    እማማዝናሽዬ ፈጣር እድሜናጤና ያድልልኝ

  • @merkitube5839
    @merkitube5839 Год назад +20

    ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
    አሜን

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 Год назад +4

    Egezaber idemayashun yarizim imama zenash 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Год назад +2

    እማማዝናሽዬ ደህናነወት ዘካርያስ አግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @selamselamselamawit6994
    @selamselamselamawit6994 Год назад +2

    በጠዋቱ መቶ ያደርቀኛል አሉ ወይ እማማ ዝናሽ

  • @selambogale6833
    @selambogale6833 Год назад +2

    እማማ ዝናሽዬ 😘 በፐሮግራም ነው የሚሄድት 😂 አቤት አቤት ከጠሉኮ😂

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 Год назад +1

    እማማ ዝናሽዬ ከነ ልጆት ሁሌም ደስተኛ ሁነው ሺአመት ኑሩልን በጣም ውድድ ነው ማረጋችሁ

  • @tube9874
    @tube9874 Год назад

    ብቻቸውን ባያድሩ የሆነች አጋዥ ሴት ቢቀጠርላቸው ጥሩ ነው ዘኪ የምንተጋገዝበት ሁኔታ ይመቻች እና ሰው ያስፈልጋቸዋል እድሜአቸው ትልቅ ስለሆኑ መቼ ምን እንደሚያጋጥማቸው አይታወቅም ብቻቸውን አይደሩ

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 Год назад +2

    እረ እማማዝናሽየ እኒ እህል ፈጅ ያሉት ያየቴን ፈጅቸው ይሆናል በልቸ የ ጠጊብኩ ሥለማይመስላት እጅ አገረጎን አልፈጀንም ነፊቆት እየፈጀኝ ነው ❤️

  • @ajmandubai2290
    @ajmandubai2290 Год назад +1

    እናቴ ውዴ እድሜንከጤናይስጥልንእናቴ

  • @sabamengesha6463
    @sabamengesha6463 Год назад +3

    God bless blessings family 🙏🙏🙏

  • @tube9874
    @tube9874 Год назад

    መስማት ለማይችሉትም ስላስተረጎምክ ደስ ይላል የሚመሰገን ነው እማማ ግን ጨዋታ ጨምረዋል

  • @ibsaaHararge
    @ibsaaHararge Год назад +4

    እማማ ዝናሽየ ፒስ ኑት✌

  • @meye1988
    @meye1988 Год назад +2

    እማማማ ዝናሽ ይመንኩሱ እና እማሆይ እንበላቸው ,

  • @ኪያ115
    @ኪያ115 Год назад

    ዘኪዬ ፈጣሪ ጎዶሎህን ይሙላልህ ያለህን ይጠብቅልህ የጠፋብህን ይፈልግልህ

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 Год назад +4

    የዛሬው የተለየ ነው ጉራጌኛም አለበት አሸቃሩ 😂😂 አይ እማማ ዝናሸ😂

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ

    ወይ እማማ ዝናሽ🤣🤣🤣

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 Год назад

    እማማ ዝናሽዬ ድሮ ጥሩ ስራ ሰርተዋል ይሀው መሰከረላቸው እንዲህ እያሸሞነሞነ የሚጦራቸው ልጅ ሰጣቸው ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ነው በተቻለን መጠን ጥሩ እንሁን እግዚአብሔር በሰራህው ልክ ይከፍልሃል 🥰😍🥰💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏

  • @Mimi.779
    @Mimi.779 Год назад

    ደስ ስትሎ እኮ።

  • @mulunasar8076
    @mulunasar8076 Год назад

    አይ እማማ ዝናሽ ጤና አለም አሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት Год назад

    😘😘😘😍😍😍😍በአካል የማናውቅህ የቻለ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ በጎነት ለራስ ነው በምድር የሰራነው በጎ ስራ በሰማይ እጥፍ ድርብ ሆኖ ይከፈለናልና በርታ

  • @ኢትዮጵያዊትነኝ
    @ኢትዮጵያዊትነኝ Год назад

    አይ እናት ልጅ ደስስስ ስትሉሉ

  • @عايشهاثيوبيا-ز2ذ
    @عايشهاثيوبيا-ز2ذ Год назад +1

    እማማ ዝናሽ እና ዘኪ ስወዳችሁ

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Год назад

    እደምን ሰነበታቹ እመማ ዝናሽ ደናኖት ስታዝናኑ በደብ ትፋባቸው እሳቸው ቀይ ስለሆኑ ይበላሉ!

  • @sumaya5680
    @sumaya5680 Год назад +1

    እማማ ዝናሽየ አሁንስ እየደከመሁ ነው ይመስለኛል

  • @rahelabebe7026
    @rahelabebe7026 Год назад

    ጠፍተዋል እማማ ደግሞ የግድግዳ ቀለም መቼ ተቀባ እማማ አንቺ አሉ ተቀያይመው ቀሩ አስታርቃቸው እና ያዝናኑን ጠቆሩ ልበል እማማ ዝናሽ ፌታቸው

  • @אמלגושמה
    @אמלגושמה Год назад

    Yechale Geta Yebarekeh!!!!
    Enkwan Yeras Yalhonwn Sew Shent Kerto
    Yeras Yehonewen Sew
    Enkwan Yemyagez Yelem
    Tebarek

  • @የደብተራልጅነኝ
    @የደብተራልጅነኝ Год назад

    መቶ ኪሎ አላሉም እማማ ዝናሽ 😍😍😁😁😁

  • @aterera1047
    @aterera1047 Год назад +1

    ስካር ያለዉ ነገር አትሰጣቸዉ ፡ እሱ ይሆናል ያስረጃቸዉ ያወፈራቸዉ። ሰኳር ከወደዱ ሰኳር ድንች ይብሉ

  • @adamia3883
    @adamia3883 Год назад +1

    Egzabher yebarkhe wandem ♥️🙏

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal Год назад

      ፎቶየን በመንካት ቤተሰብ እንሁን

  • @weiniteikest343
    @weiniteikest343 Год назад

    እኔ ሞትኩኝ ገደሉኝ ❤️ እማማ ዝናሽይ ።። ለካስ አባባሎች ንግግሮች በጊዚው ነው ለካሳ ።እማማ ዝናሽይ ያሉትን ብል ድርይ ባለጌ ነበር የምባለው።።።።።። እግዚአብሔር ይጨምሩለት እማማ ዝናሽይ። ❤️❤️❤️

  • @senaittamagnu8346
    @senaittamagnu8346 Год назад

    Zeki tebarek.

  • @gelilaalebachew
    @gelilaalebachew Год назад +1

    Siwodihu eko endene ayat tsebaye kechin newot Yenem ayat hule yeliji liji befitm ehil feji bhalam ager feji til neber.

  • @aynublen514
    @aynublen514 Год назад +3

    እናቴ እማማዬ

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 Год назад +1

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal Год назад

      ውዴ ቤተሰብ እንሁን ፎቶየን በመጫን

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 Год назад +2

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣siwedot imama zinash rejim ideme kaxena ga

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ኢዮአታም
    @ኢዮአታም Год назад +2

    *እማማ ዝናሽዬ መጡ*

  • @zannaszannas660
    @zannaszannas660 Год назад +1

    😀😀😀😍😄😍😍

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 Год назад +1

    😂😂😂

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 Год назад +1

    😍😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @sebletube7412
    @sebletube7412 Год назад +1

    ወጎኖቸ እርጉዝ ነኝ ደምሩኝ አምሮኝ ነዉ

  • @neesan7114
    @neesan7114 Год назад +1

    ክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @astertadese2229
    @astertadese2229 Год назад

    Edme Yestot Emama Zenashye Meznagachen

  • @senaittamagnu8346
    @senaittamagnu8346 Год назад

    jemiye jemiye..

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 Год назад +2

    Emamezenshya

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Год назад

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 Год назад +1

    🎁❤️❤️

  • @yohanesberaki2716
    @yohanesberaki2716 Год назад

    Zeki atabesachachew pls

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 Год назад

    😍😍😍😍😍

  • @kirucake5798
    @kirucake5798 Год назад

    ለዚህ የምልክት ቋንቋ???😂😂😂😂😂😂😂

  • @zebenaynati2891
    @zebenaynati2891 Год назад

    እኔም ከበረከቱ ይድረሰኝ አድራሻቸውን ላክልኝ

  • @hanatigist2293
    @hanatigist2293 Год назад

    Yean mar zenuy

  • @selambelet6837
    @selambelet6837 Год назад

    kkkkkkkkkkk

  • @saraamine6538
    @saraamine6538 Год назад +1

    ይህ ንቀት ነዉ ወይዘሪት???

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 Год назад

    😂😂❤❤

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Год назад

    Thank you for the sign language inclusivity for all. Yechal may God be with your mum, is there a contact number for him?

  • @tube9874
    @tube9874 Год назад

    አንቺንአሉ የሚለውን ነገር ተውላቸው በዚህ ምክኒያት ባንተ ላይ እምነት አጥተዋል የእውነት ነው የሚናደዱብህ ጠልተውሃል ከዛ በኋላ

  • @ermiastassew8300
    @ermiastassew8300 Год назад

    Please atabesachachew?!

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB Год назад

    ሰላም ነው አገኘወርቅ አና እናቱ ከይቅርታ ጋራ 👉 ማሰታወቂያው በሌሌው ሰልችቶን በአንተም መጣ ግን ግዴታ ነው ? ካልሆነ ግነ ዘኪ ሳአታችንን ኘው የሚወሰድቡን እናንተን መሰማት ነው የምንፈልገው።ጤናህን ይሰጥህ በምንም የማይገኘውን።

  • @mountainmedia8861
    @mountainmedia8861 Год назад

    background color change to yellow color

  • @azebsil7381
    @azebsil7381 Год назад

    Gift real estate atgzu...yegna be 8 ametum alisetunim....betu siyalik...yalekutin betoch karta asiyizew kemegst yibederubetal. Leboch nachew. Be 2 amet yalikal bilew birachinin beltew...8 amet honew 😡😡😡😡

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 Год назад

    እማማ ዝናሽ ሽን ቅቤ ቅብት የየማረጋቸው ቀን ስመኘው

  • @aynalemgeletu46
    @aynalemgeletu46 Год назад

    Ethiopia hedo nabert yaeraga Sawe yataragama nawe hege yalalabte.

  • @bilishphonefix8497
    @bilishphonefix8497 Год назад

    የልጅ ልጅ እህል ፈጅ በሇላም ጅብ አስፈጅ

  • @selamselamselamawit6994
    @selamselamselamawit6994 Год назад +1

    በጠዋቱ መቶ ያደርቀኛል አሉ ወይ እማማ ዝናሽ

    • @yeshihabte3514
      @yeshihabte3514 Год назад

      እማማ ዝናሽ አቤት ስወድሆት ባይሆት ጥሩ ነበር

  • @hanankiflu809
    @hanankiflu809 Месяц назад

    ❤❤❤❤