EMS ከቤቶች ፈረሳ ጀርባ ያሉ ሐቆች ከአቶ ታደሰ መላኩ ጋር የተደረገ ቆይታ June 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.c...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected

Комментарии • 49

  • @hanawerku
    @hanawerku 3 месяца назад +5

    ድል ለአማራ ፋኖአስቸኳይ መልዕክት!
    አሸባሪው የብልፅግና መንግስት በአየር ሃይል መምሪያ በተለይም የድሮን ኦፕሬተሮችን ሙሉ በሙሉ በኦሮሞ ወታደሮች ብቻ ማደራጀቱን በዛሬው ዕለት ያጠናቅቃል።
    ለዚህም ሴራው ይረዳው ዘንድ ከ3 ወራት በፊት ለመኮንንነት ስልጠና ወደ ሁርሶ ከላካቸው ባለ ሌላ ማዕረግተኞች (ባማ) የድሮን ኦፕሬተሮችና የአየርሃይል ባልደረቦች መካከል የኦሮሞ ጎሳ አባላት የድሮን ኦፕሬተሮችን ብቻ ለይቶ ስልጠናውን አቋርጠው ወደ ደብረ ዘይት መልሷቸዋል።
    ከዛሬ ሀሙስ ጀምሮ ተከታታይ የድሮን ድብ*ደባዎችን በአማራ ህዝብ ላይ ለመፈፀም ዝግጅቱንም አጠናቋል።
    መላው የአማራ ህዝብና ፋኖ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንድታደርጉ የአየር ሃይል ምንጮቻችን ያሳስባሉ።
    ጉዳዩ ወደለየለት ዘረኝነት መቀየሩን የአማራና የሌሎች ብሔረሰቦች የሰራዊት አባላት ተገንዝበው ከወዲሁ ከዚህ ዘረኛ ስርዐት ራሳቸውን ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ እንዲለዩ እና ከህዝብ ጎን እንዲሰለፉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
    ድል ለሕዝባችን!

    • @silish1900
      @silish1900 3 месяца назад

      Thanks for your
      eye witnessed report.ግሩም ምሁር ነህ እናመሰግንሃለን

    • @silish1900
      @silish1900 3 месяца назад

      ድል ለአማራ ፋኖ

    • @woinemulugeta815
      @woinemulugeta815 3 месяца назад

      እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚያብሄር ነው

  • @eke1914
    @eke1914 3 месяца назад +4

    Please God help our nationa

  • @theuniverse5205
    @theuniverse5205 3 месяца назад +3

    the so called PHD student sees corridor in its litteral dictionary meaning..sorry for those listen to you if there is anyone...

  • @KedusGebrel-io5fq
    @KedusGebrel-io5fq 2 месяца назад

    የሚፈርሰው መንደሩን በሙሉ አ ነው አዋሬ ና ካሕን ሰፈርን ተመልከቱ

  • @yayatube6774
    @yayatube6774 3 месяца назад +2

    ለተቃውሞ ብቻ መፈጠር ምን አይነት አፈጣጠር ነው

  • @yaredyo
    @yaredyo 3 месяца назад

    ፈሳ-ል ቀስ እያልክ ዞምቢ እየመሰልክ ነው 😂

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 3 месяца назад +1

    Those property owners from living in their homes for free and earning income from renting out. Today they’re paying 30-40,000 birr rent because they can’t find even a shade from so called compensation . The level of sorrow from the feeling of lose and not feeling protected as citizens. It’s absolutely a devastating life experience. Everyone from foreigners to Ethiopian tourists tell you a high police and military presence in Addis Abeba.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 месяца назад

    This satan saying something and doing in practice the complete opposite. This is his character all the way

  • @barkotmuluken581
    @barkotmuluken581 3 месяца назад

    Kagndwgar maygng Eres nw lemn lemanw

  • @tbretua6715
    @tbretua6715 3 месяца назад +2

    Truly observation

  • @Swungne
    @Swungne 3 месяца назад +3

    ድል ለተገፋው የኢቲዬጲያ ህዝብ ሽንፈት ለፀረ ዜጋ ለፀረ ታሬክ ለፀረ ሀገር አውሬ አመራሮች

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh 3 месяца назад

    Dellll le amahar fanooooo

  • @AmergaBiredagn
    @AmergaBiredagn 3 месяца назад +1

    በጣም በጣም ያሳዝናል

  • @የአማራዋፋኖ
    @የአማራዋፋኖ 3 месяца назад +5

    ድል ለአማራ ፋኖ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @yayatube6774
    @yayatube6774 3 месяца назад

    በቃ እንግዲህ መንግስት ጋር ችግር አለብኝ ይሄን ብየ ተናግሬ ስለዚህ አገር አልገባም እና ጥገኝነት ስጡኝ ለማለት ነው

  • @DM-xn5dt
    @DM-xn5dt 3 месяца назад +2

    የ4 ኪሎ ፈራሾች እራሳቸውን ያጠፉ እና ለባሰ ችግር ታጋልጠዋል አሉ ፤ ይህም እንዲሁ ነው

  • @mowsy5298
    @mowsy5298 3 месяца назад

    👎🏿

  • @kidanehailemariam8928
    @kidanehailemariam8928 3 месяца назад

    ቅንቅኖች እባካችሁ ቅን ሁን ። እኛ አዲስ አበቤዎች ተስማምቶናል ።አንተ ቆሻሻህን የምታራግፍባችው ሴተኛ አዳሪዎች ፈቃደኛ የሆኑት በኮሪደር ልማቱ እየተሳተፉ ነው።

    • @thaile9751
      @thaile9751 3 месяца назад

      ኮሪደር ማለት ምን ማለት ነው?

  • @RobelMeles-ol5hl
    @RobelMeles-ol5hl 3 месяца назад

    ትልቁ ጥፋቱ ከትውልድ ቦታ አፈናቅሎ በምትኩ ራቅ ያለ ቦታ መውሰዱ ሳይሆን እንደ ልማት ተነሺ ሰዎችን ማልማት አለመቻሉ ነው

    • @hahu3160
      @hahu3160 3 месяца назад +1

      ይህ የሚያሳየው 'የልማት ተነሽ' የተባለው ውሸት ነው። የሚያደርጉበት ምክንያት ለህዝብ ሳይሆነ የቦተአ ሽምያ ሽያጭ ነው። በጨረታ ይሸጣል መንግስት በዛ ገንዘብ ያገኛል። አማረም የተባለው ቦታ ቦታውን የሚኖርበት ሀብታሙ ነው። ደሀው ሄዶ በፋፋቴ ተጫውቶ ማታ መብራት እና ውሀ ወደሌለው ቤቱ ይገባል።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 месяца назад

    Thank you so much Jegnachin Fasil with your guest. Gid bless you both.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 месяца назад

    Thank you so much both for this great interview God bless you both

  • @Abay.getayawkal
    @Abay.getayawkal 3 месяца назад +1

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍

  • @hanawerku
    @hanawerku 3 месяца назад

    ኢርማስ ባዳ ህህህህ አተ ቀን አለው ለአማራ ህዝብ

  • @RobelMeles-ol5hl
    @RobelMeles-ol5hl 3 месяца назад

    Bayhone yehe hasabachu teru new

  • @yasirmisganaw6833
    @yasirmisganaw6833 3 месяца назад

    ምን የተለየ ነገር አቅርባችሁ ርእሱ እና የሰውየው ንግግር የተለያየ ነው እንደተረዳሁት ፈረሳው ፍትሀዊ መሆኑ ነው

    • @kirstanmore1709
      @kirstanmore1709 3 месяца назад

      የተፈናቀሉት የቀናቸው ።?

    • @hahu3160
      @hahu3160 3 месяца назад +1

      ያው አረዳድም እንደሰሚው እውቀት ይለያል እኮ

    • @thaile9751
      @thaile9751 3 месяца назад

      @@hahu3160እውነት ነው ለመረዳት እውቀት ያስፈልግል::

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 месяца назад

    Welcome Jegnachin

  • @rahelmogess1515
    @rahelmogess1515 3 месяца назад

    Thank you so much!

  • @eke1914
    @eke1914 3 месяца назад

    God is great for our nationa

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 месяца назад

    Welcome brother

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 3 месяца назад +1

    What no body understood is that the asphalt width is so narrow and no solution for the conjunction or jam of traffic

  • @endaleb1865
    @endaleb1865 3 месяца назад

    😂