Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አንቂያችን በጣም እንወድሃለን እኛ እኮ የሚጠቅመንን አናውቅም እንጂ ከአንተ በላይ subscrib የሚናደርገው አስተማሪ አይኖርም ነበር አላህ ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኛሁልህ
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
Exactly! ደግሞ የሚገርመው ጥሬ እቃውን በርካሸ ዋጋ ከአፍሪካ ገዝተው ወይም እርስ በእርስ አጋጭተው ንብረቱን ዘርፈው ይወስዳሉ! ከምንም በላይ የሚያሳዝነኝ ግን ብላክ አሜሪካዎች የዘር ሀረጋቸው አባቶቻቸው በባሪያ ንግድ የመጡባቸውን የአፍሪካ ሀገራት አስታውሰው አያውቁም! በአሜሪካ በርካታ ጥቁር አሜካዊ ሚሊየነሮች እና ቢሊየነሮች አሉ ነገር ግን ገንዘባቸው ቀርቶ ለአፍሪካውያን የቴክኖሎጂ ሽግግር እንኳን ስልጠና ሰጥተው አያውቁም ራፐሮቹ አብደው የሚያገኙትን ከፍተኛ ገንዘብ በመቶ ሚሊየን የሚቆጠር ችግረኛ አፍሪካዊ ባለበት በተራ ብልጭልጭ መሰል ነገሮች ነገር ሲበትኑት ሲታይ ያሳዝናል! 😢😢 በዚህ (አፍሪካ አሜሪካውያን) ጉዳይ ፕሮግራም ስራበት!
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እስከዛሬ የት ነበርኩ ሳላውቅህ ቆጨኝ አሁን ግን ለማውቃቸሁ ሁሉ ሼር አድርጌአልሁ::
እንደተለመደው ወርቅ ሀሳብ ወርቅ ከሆነው ልጃችን!! guys ቪድዮው ላይክ እናርግለት ኮመንት እንጻፍ ቪድዮዎቹ ብዙ ሰው ጋር ይድረሱ 🎉
ትክክል ነሕ ለነሱ ሐብት ማካበቻ ነው ጥቅሩ ሕዝብ አይምሯችንን የተቆጣጠሩት ጥቁሩ ወገኑን ማብላት ትቶ የነሱን ጎተት ይገዛል የተራበ ሕዝብ እያለው በ ሸቀጣ ሸቀጥ ይፎካከራል የጭንቅላት ውድቀት ማለት ነው.
በትክክል🙏👍🙏
ጎበዝ !- ይግባን ! ይግባን ! ይግባን !!! በጣም አመሰግናለሁ ""ቃል የለኝም ""የውስጤን ነው ምትናገረው !!!
well educated person
Thank you so much bro its surviveing African people life
ጎበዝ በርታልን!
ትልቅ ትምሕርት እየሰጠሕ ነው ልቤ ራስ
ሀላፊነት የሚሠማው ዜጋ ማለት እንዲህ አይነቱ ነው።❤
First like first viewer
🎉 Legend!
ስለ ሞተር ወይም ማሽን እና ማሽን እሚሰራ ማሽን የሆነ ነገር በለን እነ ኮርያ እነ ጃፓን ህንድ ፓኪስታን ወዘተ ቴክኖሎጂ ሲራሮጡ እኛ ካሁን ቦሃላ ምን ቢደረግ ነው ጥሩ እሚመስልህ ? ቲክቶክ ላይ ፅፌ ያው ግነ ኣስተያየት ብዙ ስለሆነ ይመስለኛል
የማሽንም ሆነ የቴክኖሎጂ አሰራርና ዲዛይን ለኛ እንዳይተላለፍ ሚስጥራዊ በማድረግ ወደ ሀገራችን ስለሚገድቡት፡ እውቀቱንና ቴክኒኩን ልክ እንደ ቻይና በውዴታም ይሁን በማስገደድ እንዲያሳውቁን ማድረግ ይኖርብናል። ማሽኖችን ከነሱ ብናመጣም፡ መለዋወጫውንና ሲሰበር መተኪያው ስለሚወደድብን፡ ለሀገር እድገት አስተማማኝ አይደለም👍🙏 ይቅርታ ብዙ መልዕክት ስለሆነ የሚላክልኝ፡ ብዙውን ሳላየው ያልፈኛል👍👍👍
በጣም ትክክል እኔም ይገርመኛል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤. You re great
ተባሰክ ወንድሜ ልጆቼን ሳስተምር እንዲ የሚባለሸ አያውቁም አሁን ዩኒቨርሲቲ ገብተውም እንዲ አይነት አይደሉም ለዛውም እዛው ውጭ እያሉ
ልጆቻችንን እኛ ነን ማስተማር ያለብን🙏👍
እኔም ሁልጊዜ የማልቀበለው ነገር የየትኛውም ብራንድ ስም የተፃፈበት ነገር መያዝ ወይም መልበስ ሳይከፈለን የነሱን ማስታወቂያ መስራት ነው ለብራንዱ ከፍተኛ ዋጋ ከፍለን የነሱን ስም ለጥፈውብን ??????
በርታ ሚገርም ምክር ነው ሚንሰማ።ከሆነ
Tnx
Waw❤❤❤❤
በጣም ትክክል
👍👍👍
You too smart let them judge you who cares.
ተባረክ
እኔ ግን የምትላቸውን ነገሮች በጣም ነው የምቀበልህ ግን ብራንድ ያለው ጫማ ስገዛ ለምቾት ነው የማደርገው በተዘዋዋሪ ጥሩ ስትከፍል የተሻለ ምቾት አለው።
Well said
ወላሂ ይመችህ ወንድማችን በዚህ ሰዓት እየሆነ ያለውን ነገር ነው ምትነግረን
You are right
❤❤😢
ይመቻቸው እግዚአብሔር የሰጠውን ጭንቅላት በግዜ ተጣቅመዋል ነጮች። እኛ እትዮጵያዊን በሀይማኖት ተረት እና እርስበርስ በመገዳደል ተተብትበን ቁጭ ብለናል😢
I like u
ይሔን ቤተክርስቲያን ማስተማር አለበት
እሺ ምን እንልበስ?ምን እንግዛ?
ማንኛውንም ነገር አቅማችን የፈቀደውን። ከአቅም በላይ ብራንድ ላይ መንጠልጠሉ ነው የማይበጀው 👍
የተለያየ ቦታ ስትሆድ አያስገቡህም ከበር ይመልሶሀል ያለፈው ሳምን ከጋድኞቸ ወጥተን አንዱ ጋደኛችኝ አባረሩት ባላወቅኩት ነገር የት አለ ስል የለም ሁለተኛ ጋደኛየ ሽንት ቤት ሄደ ጋርዱ መጥቶ ተከተለኝ አለኝ ከተቀመጥኩበት ለሰዎቹ ኮንፈርትብ አልተሰማቸው ሙቸት መሄድ አለብህ አለኝ ላሳጥረው ጥቁር ስለ ሆንኩ ነው ብየ ኢትዮጵያውያ ምናምን ብየ በጣም በቡዙ ተከራከርኩ ከረጅም ክርክር 30 ፓውንድ የመጠጥ አስመልሼ በንዴት ተባረርኩ ሰው ወዶ አይደለም እኩል ለመሆን እምደረገው ሩጫ ነው ብር ብኔርህም ብዙ ቦታዎች መግባት እትችልም
ለህይወታችን አስፈላጊ ለሆነ ቦታማ ብራችን ይጨነቅ። የኔ አባባል፡ ለህይወት አስፈላጊ ሳይሆን፡ ሀብታም ለመምሰል ስንል የምናባክነውን ነው👍 I hope ተግባብተናል
ወንድሜ ይህንን የምከተሉ ሀብታምም ሆነ ደሀ ጥቁሮች ትልቅ የአይምሮ ችግር አላቸው።
እኛ ሰው ንቃ 10 ሰአት መጋዘን ዉስጥ ስቆም ተዉላለህ ብርህን ብራንድ እያልክ ታስረክባለህ ላብህን መያዝ ስቻል ያኔ ብራንድ ነህ
Yenem hasab temesasay new ,leza biy beteseb american mamitat mitelaw ,hulem west hasbine betam terditawal ,good job keep gone
አንተን ስሰማ ትልቅ ያአስተሳሰብ ክፍተት እንዳለብን የምረዳው
በጣም አመሰግናለሁ ለምታዳምጡኝ ሁሉ 🙏🙏
አንዳንዴ ዝነጣማ አርፊ ነው ብሮ😅
አንቂያችን በጣም እንወድሃለን እኛ እኮ የሚጠቅመንን አናውቅም እንጂ ከአንተ በላይ subscrib የሚናደርገው አስተማሪ አይኖርም ነበር አላህ ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኛሁልህ
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
Exactly! ደግሞ የሚገርመው ጥሬ እቃውን በርካሸ ዋጋ ከአፍሪካ ገዝተው ወይም እርስ በእርስ አጋጭተው ንብረቱን ዘርፈው ይወስዳሉ!
ከምንም በላይ የሚያሳዝነኝ ግን ብላክ አሜሪካዎች የዘር ሀረጋቸው አባቶቻቸው በባሪያ ንግድ የመጡባቸውን የአፍሪካ ሀገራት አስታውሰው አያውቁም! በአሜሪካ በርካታ ጥቁር አሜካዊ ሚሊየነሮች እና ቢሊየነሮች አሉ ነገር ግን ገንዘባቸው ቀርቶ ለአፍሪካውያን የቴክኖሎጂ ሽግግር እንኳን ስልጠና ሰጥተው አያውቁም ራፐሮቹ አብደው የሚያገኙትን ከፍተኛ ገንዘብ በመቶ ሚሊየን የሚቆጠር ችግረኛ አፍሪካዊ ባለበት በተራ ብልጭልጭ መሰል ነገሮች ነገር ሲበትኑት ሲታይ ያሳዝናል! 😢😢 በዚህ (አፍሪካ አሜሪካውያን) ጉዳይ ፕሮግራም ስራበት!
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እስከዛሬ የት ነበርኩ ሳላውቅህ ቆጨኝ አሁን ግን ለማውቃቸሁ ሁሉ ሼር አድርጌአልሁ::
እንደተለመደው ወርቅ ሀሳብ ወርቅ ከሆነው ልጃችን!! guys ቪድዮው ላይክ እናርግለት ኮመንት እንጻፍ ቪድዮዎቹ ብዙ ሰው ጋር ይድረሱ 🎉
ትክክል ነሕ ለነሱ ሐብት ማካበቻ ነው ጥቅሩ ሕዝብ አይምሯችንን የተቆጣጠሩት ጥቁሩ ወገኑን ማብላት ትቶ የነሱን ጎተት ይገዛል የተራበ ሕዝብ እያለው በ ሸቀጣ ሸቀጥ ይፎካከራል የጭንቅላት ውድቀት ማለት ነው.
በትክክል🙏👍🙏
ጎበዝ !- ይግባን ! ይግባን ! ይግባን !!! በጣም አመሰግናለሁ ""ቃል የለኝም ""
የውስጤን ነው ምትናገረው !!!