ታገብኛለሸ❤

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • #habesha #duet #natty #love #ebs

Комментарии • 870

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 2 месяца назад +418

    ማነው ሄሉሻን የሚወድ እደኔ

  • @ዚዙወሎየዋ-ቘ5ዀ
    @ዚዙወሎየዋ-ቘ5ዀ 2 месяца назад +212

    በራሷ ላይ ያላት መተማመን እኮ 100%🎉

    • @አይሻኮከብ
      @አይሻኮከብ 2 месяца назад +5

      እኔ እራሱ እዴት እደማደቃት

    • @khalilcell8560
      @khalilcell8560 2 месяца назад +2

      እብናት ዳራቅ ናት

    • @hanihani4932
      @hanihani4932 2 месяца назад +1

      ቀላል ወላሞዎችኮ ኮንፊደንት ጥግ ነው

    • @eteneshworikcho8190
      @eteneshworikcho8190 2 месяца назад

      ​@@hanihani4932አይሽ ይዉለቅ ሄሉ እኮ አማራ ነት ደቡብ ዎላይታ ዉስጥ ይኖረሉ እንጅ

    • @Shalom4101-y1s
      @Shalom4101-y1s 2 месяца назад

      ሀኒ እንዴት ነሽ?
      ሄለን እዚህ የተገኘችው እራሷን እንጂ ማህበረስብን ወክላ አይደለም። ተይ ተይ ወደ ማህበረሰብ አትሂጂ!! አሁን ሰው ትንሽ ሰበብ ነው የሚፈለገው ለመጣላት!! ጦርነት አትክፈች። የስማቸው መጠሪያ ደግሞ አንቺ እንደ ጠራሽው አይደለም!! የሚጠሩበት ስም ሌላ ነው። የጥላቻን ዘር አትዝሪ። ሰላምን ማምጣት ባንችል እንኳን ቢያንስ፣ ቢያንስ የፀብ ምንጭ አንሁን። ሁሌም ኮሜንትሽን አያለሁ ለሄሉ ሁሌም መጥፎ ነገር ስትፅፊ ነው የማይሽ!! አንድ ቀን መልካም ነገር ስትናገሪ አይቼሽ አላውቅም። ሁሌም የጥላቻ ቃላትን ብቻ የምታወጭው። በርግጠኝነት ምንም አድርጋሽ አይደለም ሄለን ጥሩ ልጅ ናት ስራዋን ብቻ ነው እየሰራች ያለችው። መፅሐፍ ቅዱስ ምን ይላል መሰለሽ፦
      አፍ የሚናገረው ከልብ ወይም አዕምሮ ሞልቶ የተረፈውን ይላል። እና እህቴ ልምከርሽ ይሄን ልብሽ ውስጥ ያለውን ጥላቻ አውጥተሽ ጣይው ስለማይጠቅምሽ። ጥላቻ ትርፉ ሰላምን ማጣትንና ህመም ነው የሚያመጣው። አዕምሮ ደግሞ የመገቡትን ነው የሚሆነው። አሁንም ልምከርሽ ካልተቀየምሽኝ፦ ቅናት እና ምቀኝነት አጥንትን ያነቅዛል ይላል መፅሐፍ ቅዱስ። እንደዚያ እንዲሆን ደግሞ የምትፈቅጂ አይመስለኝም ከእኔ ጨምሮ። በተረፈ
      ደህና ሁኝልኝ የኔ ውድ እህት!!!

  • @RomandestaHaylu
    @RomandestaHaylu 2 месяца назад +18

    እንዲህ ስትስቁና ስትዝናኑ እኛም ተመልካቾች ደስ የሚል ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @helu-endalk
    @helu-endalk 2 месяца назад +320

    ማናው እንደኔ ተጋብተው ማየት የሚፈለግ

    • @heywotsiyoum5016
      @heywotsiyoum5016 2 месяца назад +2

      Eneye❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 2 месяца назад +3

      ነበር፡ሠውየው፡ገና፡ማገዶ፡ይጨርሳን፡

    • @ሂቡ
      @ሂቡ 2 месяца назад +1

      @@saadasadada505በጣም በደንብ መፍተን ይፍልጋል ስራው አይደል

    • @faskiafasika
      @faskiafasika 2 месяца назад +1

  • @debubfiker
    @debubfiker 2 месяца назад +379

    ተጋቡ የምትሉ እስኪ በላክ አሳዩኝ🎉🎉🎉

  • @AlemGmareyam
    @AlemGmareyam 2 месяца назад +34

    እዉነት ቢሆን በጣም ደስ ያለን ነበር ❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 2 месяца назад

      ወጥጨትሔሉ ሤትምሠይግንሠልባጅ እሡይበልጥሻ ግንሀቂቃአችእኮ ምንሺአያምር የሖሺ ማማሣያነሺ ነገረአትብሊ እሕልብይ እናወፈረ በይ እኮ

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 2 месяца назад

      እጭቁጥበዘልቀጭ የለበሠቸውደም ጨረሦሠላባጅ አረገሺ ቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱ😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 2 месяца назад

      ​@@naimaahmed3300አይባልም።በጣምታምራለች።ሰውባያምርምኳ አታምርምአይባልም።

  • @zinashtadese1184
    @zinashtadese1184 2 месяца назад +23

    እውነት ቢሆን ደስ ይላል ሁለታችሁም ምርጦች ናቹ ❤❤❤

  • @TamenechsigaSiga
    @TamenechsigaSiga 2 месяца назад +40

    አይይ እንግዲህ ደስ አይልም ዎይም የምር አድርጉት እንጂ እንደዝ አት በሻሽቁ ደስ አይልም ኢኛንም አትጋጉን የእውነት አድርጉት ና አሳርፉን እንጂ ድግሞ ስዎዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Maroha-wy5mz
      @Maroha-wy5mz 2 месяца назад

      @@TamenechsigaSiga እውነት ነው

  • @BeltechBogale
    @BeltechBogale 2 месяца назад +45

    የሳቄ ምንጭ ሄሉሻ ❤❤❤❤

    • @AluChanal
      @AluChanal 2 месяца назад

      ደምሪኝ ውዴ❤

  • @HabtamTibebu
    @HabtamTibebu 2 месяца назад +29

    ተጋቢ ደስ ይላላል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ZainabZainu-q1w
    @ZainabZainu-q1w 2 месяца назад +16

    እኔ ግን እንዲ ስትሆኖ ነው ስታምሩ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SmilingAstrolabe-sv5db
    @SmilingAstrolabe-sv5db 2 месяца назад +28

    እረ የእውነት ተጋብ❤❤❤

    • @AluChanal
      @AluChanal 2 месяца назад

      ደምሪኝ ውዴ❤

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 2 месяца назад +13

    በእውነት ተጋቡ ታምራላችሁ😘😘😘👍👍👍

  • @MERIMAlthough
    @MERIMAlthough 2 месяца назад +4

    ስወዳትኮ የኔ ዉድ በራስ መተማመንሽን በጣም ነዉ የምወድልሽ ኮፊደስ100 ነሽ እ❤❤❤❤❤❤

  • @ghenetbeyene8846
    @ghenetbeyene8846 2 месяца назад +1

    አረ አንድልክ ጎበዝ ነው ደስ ትላላቹ ❤🎉❤🎉

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 2 месяца назад +7

    ኤሉሻ ቆንጆ😍 ቀሚሷ ደግሞ እንዴት እንደምታምርብሽ ግን ከመስቀያው ነው😘

  • @AglisBaktoro
    @AglisBaktoro 2 месяца назад +1

    እረ ቢገባ በጣም በጣም ነው ደስ የሚለኝ ማርያምን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉💯👌🏿

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 2 месяца назад +22

    ሄሉዬ ፈታ ነዉኮ የምታረጊን ጨዋታቹ ደስ ስትሉ እዳልኬ ይመቻቹ

  • @የሰካል
    @የሰካል 2 месяца назад +65

    ተጋብታቹ ለመያት የብቀን አሚን በሉ

    • @Maroha-wy5mz
      @Maroha-wy5mz 2 месяца назад

      @@የሰካል
      አሜን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 2 месяца назад +18

    የኔ ሱሶዎች ድምቅ እኮ ነው የምትሉት❤❤

  • @AminaAmina34-jf5zm
    @AminaAmina34-jf5zm 2 месяца назад +1

    አረ እንደልክዬ አሁንስ ፒረከቹ በዝ አረ ታጋቡ ደስ ይለል❤❤❤❤

  • @ገብሬሏyoutube
    @ገብሬሏyoutube 2 месяца назад +24

    የእኛም ምኞት ነው እግዚአብሔር ባደረገው የእኛም ምኞት ነው❤❤

  • @damakechghaly2621
    @damakechghaly2621 2 месяца назад +16

    ሄሉ አምሮብሻል❤❤❤❤❤

  • @kasech1152
    @kasech1152 2 месяца назад +20

    አረ ያገር ያለ 😁ሳያችሁ ብቻ ስቃለው 😍በፍቅር ኑሩ

  • @BdbbBehhh
    @BdbbBehhh 2 месяца назад +25

    ስጠብቅ፡ነው፡ያዋልኩት፡የኔጨረቃወች፡ስታምሩ❤❤❤❤

    • @AluChanal
      @AluChanal 2 месяца назад

      ደምሪኝ ውዴ❤

  • @ساراحبشي
    @ساراحبشي 2 месяца назад +2

    የኔ ሱሶዎች ድምቅ እኮ ነው የምትሉት ውድድድድ🎉🎉🎉🎉

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 2 месяца назад +7

    ሁለታችሁም በጣም ነው የምታምሩት የሄሉየ የእኔ ቀጫጫ ሆነሽ እስማርት ነገር እንዳልክ ተጋቡ የመዳም ቅመሞች ድምፃችሁ ይሰማል❤❤

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 2 месяца назад +25

    ሄሉዬ አጭር ቀሚስ አትልበሽ በተረፈ ታምራላችሁ❤❤ተጋቡ💪😁

  • @MadinaMohamed-wm8ou
    @MadinaMohamed-wm8ou 2 месяца назад +14

    የኔ ቀበጥ 200 አሰገቦት😊ሰወደሸ ወላ

  • @ገነትየሸዋመብረቅ
    @ገነትየሸዋመብረቅ 2 месяца назад +11

    ተጋብ ውለድ ሣሙ❤❤🎉🎉

  • @toyba3774
    @toyba3774 2 месяца назад +11

    እሰይ የኔወድም ብድር መላሽ ልጅ ሽ ይወለድ ❤❤❤❤❤ ደስታችሁይብዛ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 месяца назад +72

    የሴት ልጅ ውበቷ ኮፊደሷ ይመችሽ ሔልዬ❤❤❤❤❤❤

  • @TigistTemteme
    @TigistTemteme 2 месяца назад +2

    ይህ ዳር ዳር ደስ ይላል አንድ ቀን የእውነት እንጠብቃለን እስከዛው ግን በመቻቻል ኑሩ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 месяца назад +10

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 2 месяца назад +40

    አጭር ልብስ አልወድም የምትሉ ላይክ

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 2 месяца назад

      እኔ በእድሜዬ አጭር ልብስ እና ሱሪ የሚለብስ አልወድም

  • @mikeasse5200
    @mikeasse5200 2 месяца назад +4

    For real those two humans ❤they can be real actors, i love them 😂😂😂 I love and liked ur nice team work ❤😂😂😂😂

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 2 месяца назад +1

    ስታምሩሩ እንድ ስትሆኑ ነው የሚያምርባችሁ

  • @ClassicPhone-t8x
    @ClassicPhone-t8x Месяц назад +1

    የእዳልክ ንግስት ሄሉየ ❤

  • @muluwelday4144
    @muluwelday4144 2 месяца назад +3

    እዉነትቢሆን ደሰይላል ሁለታኝሁም ሞርጦች ናቹ❤❤❤❤❤❤

  • @RhdbbSifsh
    @RhdbbSifsh 2 месяца назад +37

    እንዳልክዬ ሂሉ በጣም የዋህ ልጅ ናት አተም እደዛው ጥንዶች ብትሆኑ ደስ ትላላቹው❤❤

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 2 месяца назад +6

    እውነቱ አሳውቁን እረ ሆዳችን ቆረጠን ተጋቡ ❤❤

  • @elsabetahita5783
    @elsabetahita5783 2 месяца назад +47

    እኔ ማርያምን የእውነት ሆኖ ተጋብታችሁ ለማየት ያቃብን እላለሁ የሁሉም ሀሳብ ይመስለኛል እኛም
    ደስ ይበለን እስቲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zmzm-w7e
    @Zmzm-w7e 2 месяца назад +25

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ስወዳችሁ ኡፍፍፍፍ ኑ ቶሎቶሎ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 месяца назад +8

    ስታምሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @lomiasmare5438
    @lomiasmare5438 2 месяца назад +6

    ሄሉየ እንዳልከን በጣም ጥሩሰው ነው እና ነገሮችን በተግባረ እያሰተማረሸ ነው እና አንች ደግሞ እረጋ ብለሸ ተረጀው ለሜወዱት ሰው መሰዋትነት ያሰፈልጋል ጥሩ የወንድ ጎደኛ ደግሞ ፈጣሪን የሚፈራ ወንድም ነው እና ሄሉ ፈቅረ እድለኛነሸ ❤

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 2 месяца назад +1

      በትክክል ለሔሉ ሁሌም የምመኘዉ ደሰታ ትግሰት ለነገሮች ቶሎ መናደድ እንድትተዉ ሁሌም እመኛለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @hfhnvb4881
    @hfhnvb4881 2 месяца назад +6

    😂😂😂😂 ሚዜ ተከራይቻለሁ አላልክም አረ እንዳልክ የምር ግን ደስ ትላላችሁ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SenaitSemayat-jd9ut
    @SenaitSemayat-jd9ut 2 месяца назад +100

    ማነው ግን ጥንድ እዲሆኑ የሚፈልግ አሳዬ በላይክ🎉😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Maroha-wy5mz
    @Maroha-wy5mz 2 месяца назад +8

    ደሰ የሚል ነገር አላችሁ በቃ ተገቡ እዳልክ ሄሉ የሳቅህ ምንጭ ናት ተከባከባት ጠበቅ ነው እ ሺ❤❤❤

    • @AluChanal
      @AluChanal 2 месяца назад +1

      ደምሪኝ ውዴ❤

    • @heywet
      @heywet 2 месяца назад +1

      Eswam Endalken mesmat alebat menem teyake yelewem

    • @Maroha-wy5mz
      @Maroha-wy5mz 2 месяца назад

      @@AluChanal እሺ ማማየ🥰

    • @Maroha-wy5mz
      @Maroha-wy5mz 2 месяца назад

      @@AluChanal
      እሺ ማማየ🥰

    • @heywet
      @heywet 2 месяца назад

      Sewoch prank adergew belew yemesetush tewena kale, akume👉! Helen be wise! Mamezazen alebesh + ende kenu huneta betadergew yeshalal please??? Tekeberesh keteteraashbet yebeltal yanche prank???? OMG!

  • @HanaTesfaye-lm5dd
    @HanaTesfaye-lm5dd 2 месяца назад +2

    Betame zena tadergalch dese setlu mize bekeray yedebrale❤❤❤❤❤❤❤❤ tegabu❤❤❤❤❤

  • @BhelHee
    @BhelHee 2 месяца назад +29

    ሄሉቫ ናእንዳልክ ተጋብቶ የጥሌ ጭፈራ ማየት የናፈቀው እንደኔ ማነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahmetahmed2587
    @rahmetahmed2587 2 месяца назад +29

    ውስጣችሁ ፍቅር ይታየኛል ሁለታችሁም ውስጥህ

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 2 месяца назад +27

    እዳልክ ሄሉ የዋህ ልጅ ናት እዳታስከፋት🎉🎉🎉

  • @MaryamHassan-hl9cj
    @MaryamHassan-hl9cj 2 месяца назад +9

    ጌታን ሄሉና እንዳልክ የውነት ሆኖ ተጋብተው ለማየት ያብቃኝ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 месяца назад +10

    💍💍🌺🌺 በተግባር አሳዩን

  • @FasikaGes
    @FasikaGes 2 месяца назад +3

    ተጋብታችሁ ለማየት ያብቃን ❤❤❤❤❤

  • @TegituGmicheal
    @TegituGmicheal 2 месяца назад +6

    እንዳልክ! የአንተ ስራ እራሱ ለእኔ ዝብርቅርቅ ነው የሚልብኝ!
    ለማንኛውም በጣም ነው የምወዳችሁ!
    ብትጋቡልንማ እኛም እርፍ ነበር የምንለው!.❤❤
    ❤❤❤❤❤❤

  • @genetgenet5929
    @genetgenet5929 2 месяца назад +1

    ታጋቡ ዳስ ይላል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SalamSalam-u4c
    @SalamSalam-u4c 2 месяца назад

    የቀሚስሽ ነገር😂😂😂 ረጅም ቢሆን ሲያምር ፈጣሪ ያጣምራቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @halima7993
    @halima7993 2 месяца назад +2

    ሂሉሻ የኔ ቆጆ ብራስሺ ስትኮሪ ደስ ትይኛለሺ ❤❤❤❤❤

  • @ገነትየማርያምልጂ
    @ገነትየማርያምልጂ 2 месяца назад +3

    ደሞ የእዉነት ብትጋቡም ኪኪኪ ሳምት የምትቆዬ አይመስለኝም ሄሉ በጣም ችኩል ትመስለኛለች ሴት ልጂ ረጋ ስትል ነዉ ቆጆዉ በጣም ትግስት ያለዉ ስዉ ይስጥሽ ሄሉሻ

  • @Atala-wn4os
    @Atala-wn4os 2 месяца назад +7

    እንዳልኬ ሄሉሻ ውስጧ እንደምነጭ እኋ የጸዳ ምርጥ ልጂ ነች እና ብትጋቡ ታተርፋለህ እንጂ አታጎልም

  • @genifkr-w1y
    @genifkr-w1y 2 месяца назад +2

    ተጋቡልንና ደስ ይበለን💖💖💖💖💖💖

  • @tigiyegate4936
    @tigiyegate4936 2 месяца назад +6

    I love this story i always watch this❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @FhdfhFhsset
      @FhdfhFhsset 2 месяца назад

      🎉🎉🎉❤❤ good 👍👍👍

  • @almszfhiux
    @almszfhiux 2 месяца назад +1

    ተታመሩ🎉🎉የምር💐💐😛🌷❤💐💐🎉🎉🎉🎉

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 2 месяца назад +3

    የኔ ምርኪን ትልቅ ደረጃ ድረሽ❤

  • @sabagola8675
    @sabagola8675 2 месяца назад +2

    Efffffff asadagi yebedelat zelzala efffffff 😊😮😮😮😮😮😮😮

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 2 месяца назад +12

    ሄልዬ❤❤❤❤እንዳልክ❤❤❤❤

  • @בתיהאלמייהו
    @בתיהאלמייהו 2 месяца назад +2

    ዋው ዋው ሄሉሻ❤👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤

  • @RollaMolla-e2j
    @RollaMolla-e2j 2 месяца назад +5

    ❤❤❤❤❤🎉🎉ስታምሩ 🥰🥰🥰

  • @Zahrah-zz5fz
    @Zahrah-zz5fz 2 месяца назад +19

    ሄሉ እነ እደልኪ እደኔ የምወደቹ እሲኪ
    በለኪ አሰዩኚ👍የኔ ወዶቺ❤

  • @AskaleAskale-he2kl
    @AskaleAskale-he2kl 2 месяца назад +4

    ሄሉዬ እኮ የምታደርጌው ነገር ሁሉ ደስ የሚል ነው የኔ ቀበጥ ቻለው እንዳልክዬ ተቃጠል ምንም ማድርግ አይቻልም😅😅😅😅🎉🎉🎉❤❤❤

  • @MonaMona-wj7nc
    @MonaMona-wj7nc 2 месяца назад +11

    Egzhber Amelke fekerachun yazaleqalachu ❤❤❤❤

    • @fatymashamin278
      @fatymashamin278 2 месяца назад

      😂😂😂 አረ ድራማ ነው

  • @Sahibi-py6ng
    @Sahibi-py6ng 2 месяца назад +3

    እደልክየ፣ልቤን በሣቅ አፈረሣቹህ ሔሉየ የኔጣፋጭ ሁሌም ሣቁልኝ ማኩረፍ ክልክልነዉ ማሣቅነ የሚምርባቹህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mayadesalegn-k5n
    @Mayadesalegn-k5n 2 месяца назад +9

    ኧረ ተጋቡልን እና አስደስቱን 😊😊😊❤❤❤

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 2 месяца назад +2

    Hallo Heluye konjo and Endak my bro amrobachual betam i swear bertu always kegonachou nene we love you guys god bless you both❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጀኔደይሚቱዩብ
    @ጀኔደይሚቱዩብ 2 месяца назад +10

    ብትጋቡ ደስ ይለናል እምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @OiOl-f7j
    @OiOl-f7j 20 дней назад

    እረሄሉ የኔማር ❤❤❤❤❤❤እዳልኬ አይለያችሁ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @titifantu2162
    @titifantu2162 2 месяца назад +1

    Helu ena Endu ye ewunet tegabulun 🎉❤

  • @MitikeMitike-fk6qn
    @MitikeMitike-fk6qn 2 месяца назад +7

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ያምሪ ተምሪለች 😂😂😂😂 ❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 2 месяца назад +8

    ብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወድ እንዳሌእ ተመቸከኝ❤❤❤❤❤❤

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 2 месяца назад +16

    ሄሉዬ ድፍረቷ በጣም ነው ሚገርመኝ ይመችሽ 😂😂😂

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 2 месяца назад +24

    ሡባሃነ አላህ
    አልሃምዱሊላህ
    ላኢላሃ ኢለላህ
    አላሁ አክበር

    • @mahaboobadam5611
      @mahaboobadam5611 2 месяца назад

      ❤❤❤

    • @Newphone-c7r
      @Newphone-c7r 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FerihwotErimyas
    @FerihwotErimyas 2 месяца назад +6

    ስውድችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 2 месяца назад +12

    አረ ተጋቡነእና እንረፊበት ልባችንን አንጠለጠላቹ በቃ ተጋቡ ታምራቹ ይመቻቹ❤❤❤❤

  • @FatumaHassen-ix3fl
    @FatumaHassen-ix3fl 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤ዋው ስታምሩ

  • @vipmb6020
    @vipmb6020 2 месяца назад +2

    ተጋቡ ደስስ ይበለን❤❤❤

  • @EdenAdemasu-u3d
    @EdenAdemasu-u3d 2 месяца назад +2

    ተጋቡ ❤❤❤❤🎉🎉ተጋቡ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ🎉🎉

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 2 месяца назад +4

    እኔ በእናተ ፕራክ ብቻ ነው ፍክት ብየ እማየው የእናተ የ2 እብዶች ብቻ። እዳልክ ብዙ ተቀያየማቹ አትቆዩ ጨዋታ አደል ስለዚህ ይቅርታ ተባብሎ ወደሚቀጥለው ማለፍ ነው ደስ ነው እምትሉት 👍👍👍

  • @djdjkriri4o367
    @djdjkriri4o367 2 месяца назад +3

    ስለም. ❤❤❤❤❤❤

  • @Zebeder
    @Zebeder 2 месяца назад +1

    የመቸከተመረ❤❤❤❤

  • @yambelayalew6970
    @yambelayalew6970 2 месяца назад +2

    የውሀ የወነች ልጅ❤❤

  • @waaa4954
    @waaa4954 2 месяца назад +8

    ሄልሻ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 2 месяца назад +26

    እዳልክ ሄሉ.የዋህ ልጅ ነት እዳታሰክፋት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SamiraTaka
    @SamiraTaka 2 месяца назад +11

    የኔ ስስት አሉዬ 😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hadiyakonjo9325
    @hadiyakonjo9325 2 месяца назад +57

    ሄሉዪ የኔ የዋህ ስታምሩ ተጋብታችሁ የማይበትቀን ናፈቀኝ

    • @AluChanal
      @AluChanal 2 месяца назад +1

      ደምሪኝ ውዴ❤

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    እንዳልክዬ ከድሮ ጀምሮ የምትሰራውን እከታተላለሁ እምወድህ እማከብርህ ስርአት ያለህ መልካም ሰው ነህ ስትስቅ እስቃለሁ ስትጨነቅ እልወድም

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 2 месяца назад +17

    ማንዉ እደኔ በጉጉት የሚጠበቃቸዉ ሄሉእንዳልከን ትከባከቢዉ❤❤❤❤❤😂😂

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 16 дней назад

    ማነው ይሔ ልጅ ምኑም ያልጣመው ልጁ ሙድ እየያዘባት youtube እየሰራባት ነው እንደ እሙ

  • @mebratdesta4770
    @mebratdesta4770 2 месяца назад +26

    በእኔ በኩል በእዉነት ቢጋቡ ደስ ይለኝ ነበር ግን እሱ በድንገት እንዳትስመዉ እንኳን በጣም ነዉ ሚፈራዉ 100% ፍቅረኛ አለዉ እሷ ግን ጊዜዋን ለምን እንደምትጨዋትበት አይገባኝም በኃላ እነደሚቆጨዉ አልጠራጠርም እሷ ለሱ ትበዛበትአለች እንጅ በምንም ታምር አታንሰዉም ሄሉ በፍቅር ሚወዱሽ ልጆች አሉ ላስተዋዉቅሽ?

    • @Wubalem-k4v
      @Wubalem-k4v 2 месяца назад

      Leba hula kkkkkk😂😂😂😂😂😂

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal 2 месяца назад +1

      በፍፁም! ምንም ነገር የለውም!
      ደግሞም በጣም ነው የሚወዳት!

    • @Kelem-di2ff
      @Kelem-di2ff 2 месяца назад +3

      እረ ዝምብላችሁ ያልሆነ ሃሳብ አታምጡ ቢኖረው አብሮ እንደዚ ይሆናል ? በጣም ይወዳታል አውጥቶ መናገር ስላልፈለገ ብቻ ነው።

    • @nigistihabteslasiea
      @nigistihabteslasiea 2 месяца назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @yamheran4023
      @yamheran4023 2 месяца назад

      በውነት እኔም አይገቡኝም እሷ ትወደዋለች?

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 2 месяца назад +3

    ሄሉ አች ስታረጊ ቀላል ነው እዳልክ ሲሆን ከባድ ነው አይደል እደዛ ጨጓራውን ልጠሽ 😅😅😅😅😅❤❤❤❤