አልጌማት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • አልጌማት
    ግብአቶች
    • 250 ግራም ዱቄት
    • 5ግራም እርሾ
    • ½ ኩባያ ስኳር
    • 1ሎሚ
    • 1የቡና ሰኒ ኮርን ለታርች
    • 1የሻ ማንኪያ ቤኪንግ ፓወደር
    • እንጨት ቀረፋ
    • 4የሾርባ ማንኪያ የዱቄት ወተት

Комментарии • 14

  • @suzannategegne6555
    @suzannategegne6555 4 месяца назад +5

    በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 4 месяца назад +3

    አሁን የምስራው እናመሰግናለን ሼፍ

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 4 месяца назад +1

    Thank u for shearing👌👌👌

  • @sabaheavenly1067
    @sabaheavenly1067 4 месяца назад +1

    Looks great

  • @saedanora9202
    @saedanora9202 4 месяца назад +1

    ሌገማት ወይም ዘላብያ ይባላል ይሀ ግን በጭራሽ እሱን አይመስልም ሌገማት ክብና ለስለስ ያለ ነዉ

  • @mekdes5976
    @mekdes5976 4 месяца назад +2

    ድምፅ ያስተጋባል ይዋጣል ጥርት አይልም

  • @MadenaUae-lw9wy
    @MadenaUae-lw9wy 4 месяца назад +1

    ለገዬማት
    ዉሀ
    እርሾ
    ትንሽ ሱካር
    ዘይት
    ጫዉ
    ዱቄት ትንሽ ቫኒላ
    ነሻ
    ትንሽ ከስተር ከለሩን ወርቃማ ይሰጠናል
    በነዚህ ግብአት ሞክረዉ ሽራዉ መቀዝቀዝ አለበት ካተ ባላቅም

  • @promise_2023
    @promise_2023 Месяц назад

    ለጌማት ነው በአረብኛ

  • @KoloSofiya
    @KoloSofiya 4 месяца назад +1

    አረ ይሂ ሌጊማት አይደለም ባንማርም እደሜ ለአረብ አገር ሶሻል ሚዲይ ላይ ብር ለማግኝት ብቻ አረ እኛ ቨዲዩ ላይ መወጣት የማይፈልጉ በጣም ጉበዙቸ አሎ መመርያውን ከሌሎቸ እይ ሌጊማት ከሰው ሰተት ከብረት ዝገት

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 4 месяца назад

      ወሬ ብቻ ወጥተው ይስሩ ወሬ ከማቤዛት ሰው እደማበረታታት ቄጥ ማውጣት እናበረታታ ከምንተች እንዴት ነው እኛ አበሻዎች የምንረዳዳው የምናበረታታውን እናስቀድም😮😮 😮

  • @meronalemayehu7747
    @meronalemayehu7747 4 месяца назад +3

    ይሄን አልጌማት ብለህ እንዳትጠራዉ ሌላ ቪዲዮ ሰርች አርገህ ተመልከት

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 4 месяца назад

      ቄጠኛ ቱልቱላ

    • @zewidakassay4036
      @zewidakassay4036 4 месяца назад

      Very very Rong just bezns

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 4 месяца назад

      @@zewidakassay4036 እረ ስርአት አድርጉ የሚያውቀውን አካፍሎናል. በቃ አመስግናቹ ውጡ ወሬ ከማብዛት አይ ነጮች እኮ በልጠውን የሔዱት ስንሳሳት እዪረሙን ይህው ሼፎች አድርገውናል እኛ ደግሞ አንሰራ አናሰራ አበሾች አቃሻሾች🤔🙄 በቅጡ እንካን መፃፍ አትችዪ ከስምሽ ጀምሮ just business ቱልቱላ