The contrast is literally night and day . Thank you Doctor Pr minister ⭐️Abiy Ahmed for your Leadership. and also thank you , madam Mayor of Addis Ababa .We good Ethiopians are are appreciated and grateful to you .👏✌️☮️ One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister Abiy Ahmed Only. Yes for green Legacy, Bravo Ethiopia ⭐️🇪🇹☝️
The contrast is literally night and day . Thank you Doctor Pr minister ⭐️Abiy Ahmed for your Leadership. and also thank you , madam Mayor of Addis Ababa .We good Ethiopians are are appreciated and grateful to you .👏✌️☮️
One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister Abiy Ahmed Only.
Yes for green Legacy, Bravo Ethiopia ⭐️🇪🇹☝️
ታድያ ይህንን ነው ከመቃብር ያልተሻለ ኑሮ ታሪካዊ ከተማ ፈረሰ ብላችሁ አቧራ ስታስነሱ የነበረ!!! ፅንፈኞች የሆናችሁ ሁሉ
ጊዜ በፍጥነት እየገሰገሰ ነው ሳመሽባችሁ ልብ ግዙ!!!
Subxanallah
እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን ያስባት መተባበር መረዳዳት ክእርስ በእርስ ጦርነት መራቅ ሌት ተቀን ተግተን መስራት ይጠይቃል ወገኔ አሁን ኢትዮጵያ ከአለም መቶ አመት ርቃለች ይህ ሊያስቆጨን ይገባል!!!
እውነት ማየትና ማመን ነው ።
ያለምንም ደም ኢትዬጵያ ትቅደም እንከኗም ይውደም! የትንሳኤው አሻራ ይህንንኑ አረጋግጧል።
እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን ያስባት መተባበር መረዳዳት ክእርስ በእርስ ጦርነት መራቅ ሌት ተቀን ተግተን መስራት ይጠበቃል!
አሻራህን ማሳየት ማለት እንደዚህ ነው። የአዲስ አበባን የውሀ ችግር ብትቀርፍ መሬት ውስጥ የተቀበረ ቧንቧ እንጂ እንዲህ ለአይን ጎልቶ የሚታይ ነገር አታገኝም። አሻራህን ስታስቀምጥ አሻራህ የሚታይ መሆኑን አረጋግጥ።
Sewen hulu eneweded yeselam sew enehun! Selam lesew lej hulu yehun!!!!!!
❤❤❤blessed 🙏🙏🙏
What kind of people criticize change from what was to what is. Do they have a human heart?
ክብር ( ለገበሬወቻችን) ( ሀገርም * ይሁን ህዝብ* መንግስታት * የሚከበሩ ገበሬወች በተግባር ሲከበሩ ብቻ ነው *
አረሶ አደርን የናቀ ከፈጣሪው ጋ ይጣላል እራሱም የተናቀ ይሆናል ::
በረችልን ::
የግል ይዞታ ከመሀል ከተማ 2000ካሬ እየነጠቁ ከተማ ጥግ ላይ ያለማ ሰፈር 200 ካሬ ላይ መወርወር ፍትሀዊ ነው?አሁንም ከመቼውም በላይ ችግር ነው።በሙስና፣በዘረፋ፣በጠለፋ የበላይ አገሮች ውስጥ አንዱዋ ሆነች።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለቦታም መጎብኝነት ጊዜ አለው
Ginbe kelem kemekebat wechi men serash mami
ህግ የበላይነት ይቅደም የሰው ልጅ ሣይሳቀቅ ሃገርና መንግስት እንዳለው ህዝብ በሰላም ወጥቶ በሰላም ይግባ መቶ ሰው አስደስቶ ሚሊዬን ህዝብ ማዛዘን ደግ አይደለም
በመቶ ሺ ወርቅ ብታነጥፉ ህዝቡ አይገባዉም ምክንያቱም በየደቂቃው የሰው ልጅ እይሞተና ከዛ የተረፈው በእንባ ሃገራቶን እያጠበው ስለሆነ ጦርነነት ይቁም ሞት በእኛ ይብቃ በሰላም ተቀንቀሳቅሶ ይኑር
Beatm lek belehal sew beselan weto yegeba! Anersa sew yezerawen yachedal , bemelkamenet enegelet.
ሰላምን ማን ጠላ ፋኖና ሸኔ ናቸው እኮ ሰላም የነሱን
🥩🐅
ከተረኛ ወደተረኛ😂