Girum Tereka - ሚስኪኑ ውሻ - ክርምባቡሊ፤ ስለፍቅር - በግሩም ተበጀ Girum Tebeje

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024

Комментарии • 18

  • @JohnAbera-b2f
    @JohnAbera-b2f 22 дня назад +1

    ውድ በጣም ደስ ትለኛለህ

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Месяц назад +3

    ዛሬ ግሩም ጠፋ እያልኩ ነበር እናመሰግናለን ❤❤ ተለባብሶ መቻል የሚባል ምርጥ ውሻ ነበረን አባቴ ካልመጣ ማንም አይፈታውም ግቢያችን ሰው ዝር አይልም ነበር

  • @baroqueinethiopia-zebenay1868
    @baroqueinethiopia-zebenay1868 Месяц назад +2

    You are amazing Girum. I am addicted to your ትረካ. Keep it up

  • @nesrebedru4372
    @nesrebedru4372 Месяц назад +2

    ግሩሜ አቶ አላዘር እና ውሻቸው ከንቡጠር የሚለውን ታሪክ ተርክልን እባክህ የሚገኝ ከሆነ።
    እጅግ በጣም አከብርሀለው!ታላቅ ስራ የምትሰራ ትልቅ ሰው ነህ በእውነት።

  • @yosefjosi9359
    @yosefjosi9359 Месяц назад +3

    Lante bhulum mobyl ena taplet like ena share yigbhal waww

  • @SeriouslyMom-e8c
    @SeriouslyMom-e8c Месяц назад +2

    In the Memory of "Nebiye Makonen"💐
    Buchi

  • @mekdesteklu2383
    @mekdesteklu2383 Месяц назад

    ግሩሜ ግሩም ትረካ ነው በጣም እናመስግናለን 🙏🙏

  • @addisubest5725
    @addisubest5725 Месяц назад

    ውሻ ታማኝ እንስሳ❤❤

  • @abitarow
    @abitarow Месяц назад

    I love pets,Dear Nebey & you😊

  • @Ajaibtube
    @Ajaibtube Месяц назад +1

    ዋርዴ እና ቡሌ ስለተባሉ ሁለት ፈረሶች የሚተርክ ከዚህ በፊት ሬዲዮ ላይ ያቀረብከው ፕሮግራም ከቻልክ ብታቀርብልን❤❤❤.

    • @grmbyn1
      @grmbyn1 Месяц назад

      ዋርዴ እና ቡሌ ፈረሶች ሳይሆኑ አህዮች ነበሩ። ፀሃፊው ሀዲስ አለማየሁ። ተረት ተረት የመሠረት ከሚለው መፅሀፍ ውስጥ።

    • @Ajaibtube
      @Ajaibtube Месяц назад

      @@grmbyn1
      👍👍👍 እውነትህን ነው . smartphone አልነበረኝም (ዳንጎቴ በሚባለው ስልክ ነበር ያደመጥኩህ ) አመሠግናለሁ በርታ አላህ ኢትዮጵያን ይባርክ !!

  • @henixox9439
    @henixox9439 Месяц назад +2

    ግሩሜ አረ ጠፋህብን

  • @AbuSako-i7q
    @AbuSako-i7q Месяц назад +1

    በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው

  • @gezahegnwoldemichael5805
    @gezahegnwoldemichael5805 Месяц назад +2

    ግሩም ሆድ የሚበላ ታሪክ ስትተርክ ትመቸኛለህ ድምፅና ቅላፄህ

  • @rahulluhar2869
    @rahulluhar2869 Месяц назад

    ግሩሜ ጠፋህብን እኮ ?

  • @EebbaDirriba
    @EebbaDirriba Месяц назад

    Are grume xefa demmo ebakhn temari negn sile telallaq scientistoch tarik siralin eskahunun cerishalewu

  • @AbeniYeenatu
    @AbeniYeenatu Месяц назад

    ❤❤❤