Ethiopia | Ethiopian News አነጋጋሪ አሳዛ*ኝ መረጃ ተሰማ II ዶር አብይ ጎንደር አዘው ያልተፈፀመ II ባይደን በዝረራ ተሸነፉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 июн 2024
  • Ethiopia | Ethiopian News አነጋጋሪ አሳዛ*ኝ መረጃ ተሰማ II ዶIር አብይ በጎንደር ያዘዙት አልተፈፀመም II ባይደን በዝረራ ተሸነፉ
    Welcome to the official Addis Media RUclips channel.
    Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
    ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
    Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 30

  • @zewduwondiyerad2683
    @zewduwondiyerad2683 3 дня назад +6

    ዞኖች ማለት አትችልበትም. እንዴት ማረም አትችልም. አማርኛ እኮ ብዙ resourceful ነው. ልትማርበት የምትችልበት ብዙ መንገድ አለ

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 3 дня назад +2

    እርቅ እና ሰላም ለወንድማማች ኢትዮዽያውያን ✅✅🙏🙏🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @mesfincherinet8206
    @mesfincherinet8206 2 дня назад

    አደራ ሳታረጋግጥ አታሳስተን።

  • @agegnheuatena3920
    @agegnheuatena3920 2 дня назад

    ውነት ነው ምንም ከ ጦርነቱ ጋር አይገናኙም የ ውሀ ችግር ድሮም የነበረ ነው ግንእንደዚህ ከ ፉቶ ግን አያውቅም። እረ በፈጠራችሁ አንድ መፍትሔ ፈልጉልን 😢😢😢😢

  • @kalhone320
    @kalhone320 2 дня назад

    ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያለበጀት ያለክትትል ትእዛዝ ቢሰጡ፣ ትእዛዝ ሰጡ ይባላል? ሕዝብን ለማታለልና ለፕሮፖጋንዳ የተሰጠ ትዕዛዝ ይመስላል። የጎንደር ከተማ ችግር በብዙ ሤራ የተተበተበና መፍትሄ ሰጭ መሪ ያላገኘ ነው።

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 3 дня назад

    The Electoral Board must have full evidence about the required document that should be fulfilled by political parties sides, before making announcement to the public denouncing their deeds.

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 дня назад

    Tigest sebeza
    Yasnikhal ‼️‼️

  • @tmk719
    @tmk719 2 дня назад

    የጎንደር ባለስልጣን ሆዳም ናቸው:: ይሄው ስንት ዘመን ሆነ ግድቡን ሳይጨርሱ:: ስንት ወንዝ እያለን ግን ምን ያረጋል ወይ አይሰሩት ወይ ሌላ ምፍትሄ አያመጡ:: መንገድም እደዚሁ:: ባይጀምሩት ጥሩ ነበር:: መሬቱን ቆፍረው መሄጃ ታጣ::

  • @hannaethiopia4321
    @hannaethiopia4321 2 дня назад

    አይ BBC እነሱን ማን ያምናል

  • @saved1580
    @saved1580 2 дня назад

    2ኛ ዮሐንስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹-² በእኛ ስለሚኖርና ከእኛ ጋር ለዘላለም ስለሚሆን እውነት፥ እኔ ሽማግሌው በእውነት ለምወዳቸውና እኔ ብቻ ሳልሆን እውነትን የሚያውቁ ሁሉ ደግሞ ለሚወዱአቸው ለተመረጠች እመቤትና ለልጆችዋ፤
    ³ ከእግዚአብሔር አብና ከአብ ልጅ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ምሕረት ሰላምም በእውነትና በፍቅር ከእኛ ጋር ይሆናሉ።
    ⁴ ትእዛዝን ከአብ እንደ ተቀበልን ከልጆችሽ በእውነት የሚሄዱ አንዳንዶችን ስለ አገኘኋቸው እጅግ ደስ ብሎኛል።
    ⁵ አሁንም፥ እመቤት ሆይ፥ እርስ በርሳችን እንድንዋደድ እለምንሻለሁ፤ ይህች ከመጀመሪያ በእኛ ዘንድ የነበረች ትእዛዝ ናት እንጂ አዲስ ትእዛዝን እንደምጽፍልሽ አይደለም።
    ⁶ እንደ ትእዛዛቱም እንሄድ ዘንድ ይህ ፍቅር ነው፤ ከመጀመሪያ እንደ ሰማችሁ፥ በእርስዋ ትሄዱ ዘንድ ትእዛዙ ይህች ናት።
    ⁷ ብዙ አሳቾች ወደ ዓለም ገብተዋልና እነርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የማያምኑ ናቸው፤ ይህ አሳቹና የክርስቶስ ተቃዋሚው ነው።

  • @AsresAbebe
    @AsresAbebe 3 дня назад +2

    BBC የወሬ ምንጫችሁ መሆኑ ያሣዝናል ። ከእንግሊዝ ምን ይጠበቃል? ለኬንያም አልበጀም ።

    • @RahaelYhdego
      @RahaelYhdego 3 дня назад

      ኢትዮጵያም ልክ እንደ ኬኒያ አሽከር የምራቢያዊያን ነች የኢትዮጵያ ውድቀት አይቀርም

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 2 дня назад

      ⁠​⁠@@RahaelYhdegoBemene Kkkkkk Ethiopia BRICS Memeber Neche Wedeqetachu Yenanete Yehun

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 2 дня назад

      @@RahaelYhdegoLemen Atefatunem Western Country Eyenore Ageru Yale Western Country Money Menore Yalechalech Agere Sele Ethiopia Siyawera Yasaferal Ethiopia Berasewa Yemetanorew Enji Dollar Zegawa Eyawaxa Yemetanorew Agere Adelechem

    • @user-oy7is5ur3j
      @user-oy7is5ur3j 2 дня назад

      ​@@RahaelYhdegotada.manabas.tasareyalas.aze.yadabtara.laj

  • @AsresAbebe
    @AsresAbebe 3 дня назад

    ፋኖ ተብየዎቹ ምነው አንድ መሆን አ ቃታች ው ። እውነት ያሸንፏል

  • @seait840
    @seait840 2 дня назад +1

    የአማራ ሕዝብ በወያኔ ጦርነት ጊዜ ተዘረፈ ተደፈረ ደኅዬ ከዚያ ሳያገግም ደግሞ የገዛ ልጁ ፋኖ ጉያው ቁጭ ብሎ እያሰቃየው ነው
    ፋኖ እውነት ለአማራ ሕዝብ ሲል ከሆነ ጫካ የገባው የአማራን ሰፊ ህዝብን ስቃይ ለምን ይፈልጋል

  • @teen158
    @teen158 2 дня назад

    Addis media የBBC አፈቀላጤ ሆና የአየር ላይ ሽብር ታጧጡፋለች።

  • @gezahegndessalegn2353
    @gezahegndessalegn2353 3 дня назад

    Bisaka neber yemigermew! 3Shi amet guteta!

  • @seait840
    @seait840 2 дня назад

    ፋኖ መስርያ ሲይዝ ጀግና 😂 ሲሸነፍ የሲቪል ልብስ ለብሶ ሲቪል ተገደለ😂

  • @hussenmeribo
    @hussenmeribo 3 дня назад +1

    ለሠላም የተዘረጋዉን እጅ በካልቾ የረገጠዉ ፋኖ ሲያንሰዉ ነዉ።

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 дня назад

    be wuhatim lefejachew yehon‼️
    Gifu molto Genflo fesese
    Getahoy ebakih Temeles⁉️‼️😭😭😭😭😡

  • @MandelaRedi-rq7bf
    @MandelaRedi-rq7bf 3 дня назад +1

    ንፁሀን ማለት ምን ማለት ነው ወንጀል ፈፅመው እራሳቸውና ልብሳቸው ስለቀየሩ ንፁሀን ናቸው ማለት ነው

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 2 дня назад

    ቢቢሲን አምነህ የምታሥተላልፈው አንተም የፕሮፓጋንዳ ነፊ ሆነሀል

  • @user-nf3gr9ki7t
    @user-nf3gr9ki7t 3 дня назад +1

    ድል ለፋኖ

  • @MaMarbager
    @MaMarbager 2 дня назад

    የአማራ ታጣቂዎች ሲገድሉ ድልና ልክ ነው ፣ ሲሞቱ ግን ወንጀል ነው። በጦርነት ውስጥ እስካለህ ድረስ የሚሆነው ሁሉ ልክ ነው።