Ameen, Maranata Geta hoy tolo na! Ante yetbarek ye Geta agelgay hoy, ayidelem amlalak yene yalut sew erasu zim sil min yahil yichenqal? Geta zim silih demo minigna ychelimbinal. Ennam bante alfo yetenagere amlak yibarek, timihirtih yaregagal, yaneqal, endinastewil yiredal. Ewnet bante misikirinet new Geta Iyesusin menafeqe yechemerebign, Timirtih ena mikirih yanitsal. Tebarek!
This is a wonderful preaching. The preachings of these days are made to make you fall in love with money, health, fame, marrage.... over Christ. I believe our connection with God should only be love which we recieved from him. But, anything which comes between us and him in this love path will seek worship and wants to be god. But God is not god. We want and love God. Our tribulations are mostly intended to test our love connection with God. Let us renew our relation and love Jesus again and again. Maranata! Jesus don't be late!
Sorry. But. You. Are. A bite funny for me you said TB. JESHWA was. Your friend was he suffering in his life us a cristian??? And you admired this evil money minded person us a cristian have qustion on you????
አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና አባት ገዚኢ ጌታ ይባርኩት በብዙ
Brother Gezae God bless you.
ጌታ ሲናገር ውላጅ እንደሌላችሁ ልጆች አልተዋችሁም ስለናንተ የማስባትን ሃሳብ አውቃለው ያለ ጌታ የታመነ ነው ። በነገር ሁሉ ጌታን እንድንጠብቅ ፀጋውን ያብዛልን
ኢየሱስ ይመጣል ኢየሱስ ይመጣል ኢየሱስ ይመጣል አሜን
ጎይታ ይባርካ ገዛኢ ሐወይ:ስብከትካ ክሰምዕ ከሎኩ ናይ ጌታ ምምጻአ ይናፍቀኒ ማራናታ ጎይታይ ሆይ ቀልጥፍካ ናዐ ❤️🙏
Wonderful message my dear Blessd Brother Jesus is coming soon 🙏 ⛪⛪🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏
አሜን ወንድም ገዛኢ፣ ጌታ ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣል። በአንተ ላይ ስላስቀመጠው የማጽናናት መንፈስ አምላኬ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
አሜንንንን
ኢየሱስ ይመጣል
ኢየሱስ ይመጣል
ኢየሱስ ይመጣል
ማራናታ ጌታኢየሱስዬ ቶሎና🙏
ኢግዛብህስርብይመስገን ወንፊማችን ይህይውት ብርሃን መንገድ መረያቭን ስላምህ ይቢዛልን
አሜን አሜን ማራናታ እየሱስ ሆይ ተሎ ና!!
የአባቴ ብሩክ ሰላም ይብዛልህ 🥰ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ።
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ሁል ጊዜ መልአክ አጠገቤ አለ ብለህ ባለፈው ስትመሰክር ሰለሰማሁ እድለኛ ነህ ብየ ደስይለኛል
ይህንን ርዕስ ትዝ ይለኛ ያኔ ድሮ የፃፍከዉ በጃካርታ የነበረዉ የወታደሩ ታሪክ
የድሮ የምስክርነት መፅሄቶች እስከዛ ሬ በዉስጤ መልሼ መተረክ እስከምችል ድረስ ተቀርፀዋል መፅሄቶቹ በ እጄ ኣሁን የለም ነገር ግን እያንዳንዱ ዉስጤ ኣለ ገዝዬ ተባረክ ጌታ በ ኣየር ሲመጣ ለመቀበል ያብቃን
Ameen, Maranata Geta hoy tolo na! Ante yetbarek ye Geta agelgay hoy, ayidelem amlalak yene yalut sew erasu zim sil min yahil yichenqal? Geta zim silih demo minigna ychelimbinal. Ennam bante alfo yetenagere amlak yibarek, timihirtih yaregagal, yaneqal, endinastewil yiredal. Ewnet bante misikirinet new Geta Iyesusin menafeqe yechemerebign, Timirtih ena mikirih yanitsal. Tebarek!
አሜን ማራናታ
እውነት ነው ንሮ ከጌታ ከእየሱስ ጋር መልካም ነው እሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ ቶሎ ና ብሩክ ያባቴ የንጉስ እንባሳደር ዘመንህ ይባረክ እግዚእ ብሄር በቃሉ ይናገራል ታማኝ ነውና
ውድ ወንድሜ ገዛኢ ሰላም ለኣንተና ለቤተሰብህ ይሁን! ያቀረብከው መልእክት በጣም ጥሩ ነው ፀጋ ይብዛልህ: ያለፈውንም ፆም ፀሎት ተካፋይ ነበርኩ ክብሩ ለጌታ ይሁን:: የዛሬው መልዕክት ላይ የምሰጠው ኣስተያዬት ኣለኝ በቅን ልብ ሆነህ ኣዳምጠኝ:; እንደኔና እንደመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ለክርስትና ትልቁ ውበት ጌታ የከፈለልን ሕይወት ነው ብዬ የማምን ሰው ነኝ: እንዲሁም ደግሞ በልዩ ልዩ ዓይነትም ፈተና እንደምናልፍም ባምንም ይህ ሁሉ መከራ ግን ለተቀበልኩት ክርስትና ውበት ነው ለማለት ይከብደኛል እንዲሁም የተቀበልኩትን ፀጋ ያሳንስብኛል ብዬ እፈራለሁ:: ብዙ ኣማኞችን በኣካባቢዬ ኣይቻለሁ ከረዳቸው ፀጋ ይልቅ በሕይወታቸው ውስጥ በሚያልፈው መከራ ይመካሉ ይመፃደቃሉ ከዚህም የተነሳ ብዙዎች ላይ ሲገበዙ በዚች ዕድሜዬ እያየሁ ነው:: በመሆኑም ለክርስትናዬ ውበቱ የኢየሱሴ መስዋዕትነት እንጅ ከክርስቶስ ሊነጥለኝ የሚመጣው የትኛውም ዓይነት መከራ ኣይደለም:: ስለዚህ የትምህርትህን ርዕስ ቀዬር ብታደርገው በትህትና ይሻላል እላለሁ:: ፀጋ ይብዛልህ ወድሃለሁ::
ማራናታ ጌታ እየሱስ ናዓ!!!!!!!
ሰላምክ ይብዛ ፖስተር እየሱስ ይመጣል እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነው የምንወደው
ማራናታ ጌታ ሆይ ና ገላግለን ከዚህ ጨለማ አለም እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክ ወንድሜ ብዙን ግዜ ስትናገር ልቤ የነካል በመንፈስ ቅዱስ ምርት ነው የምትናገረው
Amen Amen Amen Amen
Geta yibarek Tebarek Tebarek ❤️
እግዚአብሔር ይባርክህ የጌታ ሰው
እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው።
ኢየሱስ ያሳለፈውን ሁሉ በፀጋው እናልፋለን ምክኒያቱም በቃሉ ላይ ተናግሮአልና በሚያስተላልፈት መልዕክት ብዙ ጥንካሬን እና ምክርን አገኛለው ጌታ ኢየሱስ ይባርኩት አባት ገዚአ መፀሐፊን ጌታ ረድቶኝ አንብቢያለው በጣም ደስ የሚል ነው።
አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት 😇🙏💗
አሜንን ጌታ ሆይ ቶሎ ና ተባረክ
የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ አገልግሎትህ ሁሉ ይባረክ ለምልም በምንም አትያዝ በኢየሱስ ስም
Bless you
አሜን የእግዚአብሔር ሰው በምታስተላልፈው የእግዚአብሔር ቃል በጣም እየተባረኩኝ ነው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
Amennnnn Amennnnn
This is a wonderful preaching. The preachings of these days are made to make you fall in love with money, health, fame, marrage.... over Christ. I believe our connection with God should only be love which we recieved from him. But, anything which comes between us and him in this love path will seek worship and wants to be god. But God is not god. We want and love God. Our tribulations are mostly intended to test our love connection with God. Let us renew our relation and love Jesus again and again. Maranata! Jesus don't be late!
God bless you
@@tamartasema8315 You too!
Well said and well-received
@@solomonalemu2492 Thanks Brother!
GOD bless you
ጌታ ይባረክ ክብር ለርሱ ይሁን
Amen amen amen ! Halilujhaa powerful message, በረከት ነህ ::
ኢየሱስ ይመጣል ! ኢየሱስ ይመጣል ! ኢየሱስ ይመጣል !!!
Amennnnnn Amennnn haleluya,maranata,geta hoy tolo na tebarek betifu gezahi abate
ኣመንንን ኣመንንንን ውንዲም ኣለምዩ በሱ ፈቃድ በፍቅሩ። ይሚገለጥ መጸሃፍ ያርገን በተፋ ኢንጠብቃለን ኣመምንን
አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና!!! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ወንድም ገዛኢ ።
ገታዩ ና ኣምላክን ግርታ ይዱስ ይብስረክ ኣወንዲማችን ስላምህ ይብዛልን ትምህርትህን ቢስማው ቢሰማው ሊጠግብርው ኣልቻልኩኝም ኣው ገታ ይሱስ ናፍቆኛል ኢርቦኛል በሱ ይጺድቅቭሥራ ያስቲፈኝ ዘንድ ጽሎት ኣትግልኝ ገትስ ሆይ ኣንተ ይማገለግሊበት ይዚፊቅ ሥራ መኺሊተ ምንድነው ኢያልኩኝ ነው ይሚየይቀው ኢነ ይሚፈልገው የገትስ ቃሉ በውስዝትት ያግሲሲልኝ ኣ ኣይምሮዩን ያስፋልኝ ስይነን ያብራልኝ በቃ ውሎዩቫፋተ ሃሳብ ጉዘዩ ኣስተኛኝተ ክየሱስ ጋር ይሁንልኝ መንፈስን ብሱ መንፈስ ኪብር ይቀባኝ ውበቱ ንበነ ላይ ይትስይ በዱ ውበት ብጹዊች ኢንዲመጢ ያርግልኝ ለንደበተ መጣፈጥን ጨው ማጣፈጫ ያትግልኝ ክሱ ተለይቸ ኢንደኒርኩኝ ኣሁን ከሱ ጋትሊኑር ኢነ ከሱ ጋር ባልኖርም ኢዱ ግን ኣንቪ ለቀቅሺኝ ኢንጂ ኢነ ኣልለቀኩሺም ብሎ ልርዝች ቀን ስላበቃ ኩብር ለሱ ይሁን ኪብሩን ጠውሊሎ ይውስዲ ኣመን
እግዚአብሔር አምላክ አብቶ ይባርህ የእግዚአብሔር ሰው የሚጸናበት ቃል
Amlak hiwetka , agelglotka and tdarka ybark Gazei hawey. Haylka klu gize ythads.
ጌታ ይባርኮት እውነት ነው በየትኛውም ነገር ውስጥ ብናልፍ ብቻ ጌታ ከኛ ጋር ይሁን እንጂ የማይታሉፍ የለም
Amen Maranata
Thanks man of God for sharing true gospel.
Yemakebrh wendme tebarek
Abzto ybarkh Kezih bebelete geta ychemrbh
Amen 🙏 🙏 🙏 blessd zimenh yibarek
ጌታን ጠብቆ ያፈረ የለምና እንፀናለን እንቆማለን ጌታን ያለመናወጥ ያለመነሳት እንጠብቃለን ጌታ እግዚአብሄር ይጎበኘናል ያከብረናል እርሱ የታመነ ነውና“በዚያም ቀን ሐማ ደስ ብሎት በልቡም ተደስቶ ወጣ፤ ነገር ግን መርዶክዮስ በንጉሡ በር ያለ መነሣትና ያለ መናወጥ ተቀምጦ ባየ ጊዜ ሐማ በመርዶክዮስ ላይ እጅግ ተቈጣ።”
- አስቴር 5፥9አስቴር 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ በዚያም ሌሊት እንቅልፍ ከንጉሡ ሸሸ፤ የዘመኑንም ታሪክ መጽሐፍ ያመጡ ዘንድ አዘዘ፥ በንጉሡም ፊት ተነበበ።
…
³ ንጉሡም፦ ስለዚህ ነገር ለመርዶክዮስ ምን ክብርና በጎነት ተደረገለት? አለ። ንጉሡንም የሚያገለግሉ ብላቴኖች፦ ምንም አልተደረገለትም አሉት።
…
¹⁰ ንጉሡም ሐማን፦ ፍጠን፥ እንደ ተናገርኸውም ልብሱንና ፈረሱን ውሰድ፤ በንጉሡም በር ለሚቀመጠው አይሁዳዊ ለመርዶክዮስ እንዲሁ አድርግለት፤ ከተናገርኸውም ሁሉ ምንም አይቅር አለው።
Gezai hawey kab klu zfetwo natka agelglot exampel gerka sle teredana. Kmu qetslo btaemi eu bqelil zrdana zelo bless you more my brother.
this attractive massage is for me today I am in a very hard situation. I believe lord never leave me in this hardship forever. Thanks for sharing
GETA abzto Yibarikh. Yegziabher sew.
Amennnnn
100% True 🙌🙌
Maranata Yesus 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Amen Amen Amen!
ገዜ መጽሐፍን ከየት አገኛለሁ አበባ ነኝ ከሃዋሳ 👏👏
Amennnne tikkl Timrt ❤️
Ameen!!! rabii afura ayanaa isaa nuuf haabayatuu.... baye fayadaman jiraa .. ayanii waqayoo kana callaa siif haa bayatuu!!!!!!!!
God bless you abandandly pasterye you made my day
Amen 🙏 Amen 🙏 maranta maranta maranta maranta maranta Jesus is coming soon 🙏 very soon 🙏 💐💐💐💐💐💐💐🙏💕
God blessed you man of God
Amen
ኣመን ማራናታ ኣመን መምጣቱን ደስ ይለናል ግን ኢኛን ደካሞቹን ተዘጋጂተን ይምጣ ስላም ነህ ገዛኢ ሃውና ኢኛም ስላም ነን ኣንተም ስላምህ ኢንዲበዛ ኢንፈልጋለን ገዛኢ ሃውና በየሥ ስም ጽሎትቫርግልኝ ገታ ናፍቆኛክ አቦኛል ጠምቲኛልና ገታ የሱን የመንፈስቫዱስ ጽጋ ያብላኝ ያጠጣኝ ያላብስኝ ኢስክ ዛረ ድረስ ስይጣንብብርንኮሉ ኢንደተጠቅመብኝባሁን ገታ ይጠቀምብኝ ይኪበርብኝኒሱ ይሚከብርቢበት መንግድብያስገባኝ ይቲኛውን ሊሁን ኢያልኩኝ ኢጨነቃለህ ኢናም ገታ በመንገዱ ያስገባኝ ገዛኢ ሃውይ ውጣትነት ኢዳ ኢንደሆነ ኢናውቃለን ኢናምብስይጣንበፈለገው ንገር ኢንደሚተር ሲያሽከረኩረን የስራነውንብሃጢኣት ክፍቭሥራ ሁሉ ይቅርብይበለን ኢንደ ሥራችን በደላችንብሳይሆን ኢንደህረቱ ያስበን ገዛኢ ሃውና ለገታ ሲትምበረክክ ብዝሊት ኣስበኝ በቃ ገታ ድንቅ ንገር ስራ ብዩ ሊመስኪርለት
Egziabher abzto yibarkih!
Wow amazing grace 👏 🙌 😍
Thank you Jesus.
Jesus don't be late.
Jesus is coming soon 🙌 🙏
God bless you more brother 🙏 🙌
Jesus my father help you please coming 💕🙏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
Amen Eyesus tolo na. Wendemachen tebarek enewedehalen.
Waaaaaaaaaaaaw praise God amazing and powerful message,,,,amennnnnn,,, haleluyaaaaaa thanks a lot,,,bless you more and more ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏
Geta abzto yebarekhe ! Ene malfebeten Geta enge sew yemayeredag seat ketemerthe bezw metsenanat agejw .tank u
You ar Bless.
Temesgn temesgn temesgn.
This massage is for me.
God is great
I thank God for your amazing grace 🙏 🙌
Geta keri zemenhen abzto yibarkew.
Amen amen
Thank you very much for your Amiazing teaching brother Gezai yohannes may God bleas you ,glory to be our God in Jesuse name
Oooo lord 😭😭😭🙏🙏🙏😭😭😭🙏🙏🙏👂👂👂👀👀👀🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen!!!!! God bless you more & more my desr brother!!!
Thank you so much brother g💕🙏🏻💕🙏🏻
እግዚአብሔር ሆይ ከወደድከን ከታላቅ ፍቅርህ የተነሳ አንድያ ልጅህን ሰጠኸን፡፡ ልጅህ ስለኛ ተሰቃይቷል ሞቷል ደግሞም ሞትን አሸንፎ ተነስቷል፡፡ ሞታችን በህይወት ተቀይሯል ፡፡ ምድራዊውን ሳይሆን ሰማያዊውን አግኝተናል፡፡ ስለዚህ በምናልፍበት ሁሉ ብናልፍ እርሱ ለኛ ከከፈለው ዋጋ ጋር ሲነጻጸር ምንም ነው፡፡ ሁሉን የሚችለው እርሱ ሁሉን ያስችለናልና እናመሰግንሃለን፡፡ ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና፡፡
በመከራ ውስጥ ሳልፍ የእውነት ለእግዚአብሔር ነው ወይስ ራሴ ባመጣሁት ነው መከራ የምከፍለው ብዬ አስባለው 🤔
Geta ebrkoti
መፅሀፍህን እንዴት ማግኘት እንችላለን???
Bole Tk Bulding Song Shop
Stadium Mkc Song Shop
Getu Commercial Building 2nd Floor
Or You Can Call Me +251939483577
WENDIM GEZISH IYESUS KIRISTOS GETA ABZITO YIBARKIH . GETA HIYIWETIHIN ENDE NISIR YADISILIHI. DINQI MELIHIKT NEWU.
Hina batilal tibalalech.
Ebakh tseliyilgn ene menfesawi wigya alebign meseley mesom kegeta gar mehon efeligalew gin tigil wist negn
ኢየሱስ እየመጣ ነው
L
Sorry. But. You. Are. A bite funny for me you said TB. JESHWA was. Your friend was he suffering in his life us a cristian??? And you admired this evil money minded person us a cristian have qustion on you????
Amen amen 🙏 🙌
Amen