"አታልቅሽ ተስፋ አለ፤" ፤ ፓስተር አዜብ ገ/ኪሮስ ከወንጌላዊት አበበች አለሙ ጋር፤
HTML-код
- Опубликовано: 2 фев 2025
- ከእህቶች ለእህቶች ሳምንታዊ ፕሮግራም
ውድ የኤልሻዳይ ቴሌቪዥን ቤተሰቦች በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ የምንለቃቸውን ቪዲዮዎች እንድትከታተሉና አዳዲስ ቪዲዮዎችን ስንለቅ እንዲደርሳችሁ SUBSCRIBE የሚለውን በመንካት ቤተሰብ በመሆን አብረውን እንዲቆሙ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
Subscribe: / @elshaddai_television_...
Facebook : / elshaddaitelevisionnet...
Telegram : t.me/Elshaddai...
#ElshaddaiTelevisionNetwork #ethiopia
ኣሜን ውድ እህቶቼ። እግዝኣብሄር ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይባርካችሁ። ለበረከት ሁኑልን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ዘመናችሁን አብዝቶ ይባርክ ይቀድስ ዉድ እህቶቼ ወንጌላዊ አበበችና ፓስተር አዜብ ።እኛን ባጽናናችሁበት መንፈስ ቅዱስ በእጥፍ ያጽናናችሁ።ስለ እናንተ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን።❤❤❤
አሜን!አሜንአሜን!ስለመጠልን ድንቅ ቃል፣ክብር ሁሉ ለእግዝአብሔር ይሁን!የተወደዳችሁ እህቶቻቾን ተባረኩ!ለምልሙ!🙌🙌🙏🙏❤❤🎉🎉
አሜን ጌታ ይባርካችሁ። መጽናናት ለቃታት እናት በጓዷዋ የምታናባ በእዉነቱ የሚያሳርፍ መልዕከት ነዉ። ልጄ ስለ ጌታ መሰማት ከተወ ጊዜ ጀምሮ ልጄን እንድመልሱልኝ ብዙ ወገኖችን ደቦ ለመንኩ አልሆን ስል በጌታ ፍትበለቀሶ በእንባ ሳንጓረጉር ጌታ የሚያሳርፍ መልዕክት ዘሬ በእነቶች በኩል ተስፋዬን አለመለመ። የሚተየዉ ነገር አይወርሰኝም ብዬ ተሰፈዬ ይለመልማል ።ተባረኩ
“ለፍጻሜሽም ተስፋ አለ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ ልጆችሽም ወደ ዳርቻቸው ይመለሳሉ።”
- ኤርምያስ 31፥17 አሜን።
አሜን አሜን አሜን ለኔ ፀልዪልኝ ፀሎት ጌታ እንዲሰጠኝ ❤ተባረኩ❤❤❤
እህቶቼ ጌታ ብርክርክ ያርጋችሁ በ😮ማለዳ ነፍሴን አረሰረሳችኋት ጌታ ይባርካችሁ ❤
አሜን። ተባረኩ። ሻሎም ፀጋ ይብዛላችሁ። ፓስተር አዲስ አንቺንም ወንጌላዊ አረጋሽንም ጌታ ይባርካችሁ።
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ የጌታ እየሱስ ብሩካን ❤️❤️🙏🙏🙌🙌
ኤልሻዳይ ቴሌቪዥን አዘግጅና አቅራቢዎች ሁሉ እንዲሁም በዚህ የተጠቀማች እንኳን አደረሳችሁ።
ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርከው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የእህቴ ቤት ያወከ ሁልንትናውን ተቃጥሎ እያለቀሰና እየተዋረደ ስፍራውን ገባ በየሱስ ስም፡ በቅዱስ እሳቱ ለዘላለምም ተቃጠለ!!
AMEN AMEN A🙏🙏JESUS CHRISTUS GOYTA EYU TBAREKU ❤❤
እግዚአብሒር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ነፍሳችንን በቃሉ እንዲሁም በፀሎት አረሰረሳችሁን ተባረኩ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤100% እውነትና እዋናዊ ኣስፈላቂ ቅኑ መልእክት። ተስፋየ ታደሰ!!!! ብሩካን ቅቡዎች ናቹ በእውነት❤❤❤ ድንቅ!❤❤❤ ደጋግሜ ሰማሁትና፡ በማልፍበት ሁሉ ተስፋየን ከፍ እንዲል ኣበረታታኝ❤❤❤።
ልዩ ጸጋን፡ ልዩ ሞገስ ወፍራም ያልታየና ያልተሰማ ተኣምራታዊ መለኮታዊ መገለጥ ይሁንላቹ፡ ይሁንላቹ, ይሁንላቹ በክርስቶስ የሱስ ህያው ስም።
❤ አሜን አሜን
Amen hallelujah I do have hope in Jesus name amen 🙏🙏🙏
May the Lord bless Pastor Azeb and wengelawit Abebech for this service. This was truely a word for me from the Lord and that God has answered my prayers. I have received it by faith through your prayers. May the Lord Jesus bless you tremendously.
አሜን አሜን ተሰፋ አለኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሙሉ ጤናን ረዥም ዕድሜ ይሁንላቹ ውዶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
ወደ ጌታ አንድመለስ በሶሻል ሚድያ የተመረከ አእምሮ በጌታ እንድማረክ እንድንጸልይኝ ።በልጆቼ ልቤ እግዘብሔር እንድየሳርፈኝ ጸልዩልኝ።
❤ሃለሉያህ❤
ኣሜንንንንን
Tebareku be bezu
Amen
amen amen
የሱስ ክርስቶስ ሞትና ሲኦል የሻረ፡ ኣዋጁን ገመጠለው፡ ሻረው, በሮቹ ሁሉን ዘጋው። የሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ነው።
ራስን እስከ መርሳት የሚያደርስ ንዴት ያስቸግራታልና ለልጄ ጸልዩልኝ
ለቀቀ፡ ተነሳ፡ ኣከተመ፡ ሰላም ሆነ፡ ተዳሰሰች፡ተመለሰላት፡ የፍራቻ መንፈስ ተመታ ተነቀለ፡ ተቃጠል በስፍራው በከባድ ተቀጣ፡ ለዘላለምም ኣይወጣም ኣይሰካለትም በክርስቶስ የሱስ ህያው ስም።
Amen Amen!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen amen 🙌🙌
Amen
Amen! Amen!