Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ነው ከላይ የመጣ ያንተ ያስታውቃል ተባረክልን እግዚአብሔር ሆይ ይህን ቅባት በኢየሱስ ስም ከክፉ ሁሉ ጠብቅ። እግዚአብሔር ያፍራህ ያብዛህ አሁንም።
አማኒ ደበሎ ሙዚቀኛው በጣም ጎበዝ ሙዚቀኛ እና የፀሎት ሰው ነው በሱ አለመገረም በጣም ከባድ ነው ዘመን ብርክ ይበል❤❤❤
ተባረክ ጌታ ይባርክህ
አንተ ብላቴና ንፃ በነፃ ዘምርለት ተቀኝለት ሳትከለከል ይብዛልህ ይጨምርልህ በርታ ልጄ እኔና ቤተስቤ እንወድሀለን ለምን ብትል ጌታችንን ያንተና የእኛን ወዳጅ ክፍ ከፍ ስለምታደርገው ነው ተባረክ ተባረክ
Good bless you tebarek bbiz Kuwait Amen Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏💞💞💞💞
Amen Amen tikikil
አሜንንንንንን በትክክል❤
ታዳ ምክሩን በውስጥ ብታረጉልትስ
Ameeeeeeeeeeeeen tebarekii
ፍቅርህ በማጣትም ሆነ በማግኘት በከፍታም ሆነ በዝቅታ የጌታ ፍቅር እስከመጨረሻ ይላቅብህ አሁን ብዙዎች ከገቡበት ክብር ከሌለው አገልግሎት ንጉሡ በደሙ ይሸፍንህ ልጄ ጌታ በረዳኝ መጠን እፀልህልአለሁ
ይትቤ እግዚኣብሄር ባንተ ቅባት ብዙ ባርኮኛል፡ እና በብዙ እጥፍ ቅባት እና ክብር ተገለጥ።በቅርብ ግዜ ኣብሮ በትግርኛ ምዝሙር እንሰራለን።
በደሙ ተሸፈን አንተ ሳትሆን ጌታ ይቅደም በህይውትህ❤❤❤❤ መዝሙርችህ ይባርኩኛል ሰምቼ አልጠግባቸውም ባንተ ስለተገለጠው የመዝሙር ፀጋ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግናለው
የህይወቴ ምስክርነት ተባረክ"ማን እረዳሽ ማን አገዘሽ ላሉኝ አፌ ማይደብቀው ውስጤ ማይሸሽገው አሁን ለመቆሜ ምክንያቴ የሆነው እየሱስ ብቻ ነው!!!"
የዚህን ዝማሬ ውበት የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቹ የሚገርም ቅንብር እና የሚገርም ብቃትም ጭምር ነው እና ኪቦርድ መቺውን ጌታ ዘመንህን ይባርክልህ ማለት እወዳለሁ ተባረኩ ለምልሙ 😇😇🥰
Amani debelo betam thut sw geta be ewnet bante srawn eyesera nw ena ytbem bertaln ooo eyesus smh ybarek
ፀሎትህን ሰሰማ እንባዬ መፍሰስ ጀመረ: ስትዘምር የጌታ መገኘት አለ: ተባረክ !!ጌታ ሆይ ፍቅርህ ልዩ ነው❤❤❤
ብሩክ ነህ ፀጋው ይብዛልህ ለምልም እውነተኛ ወዳጅ እየሱስ ❤️❤️❤️
😡😡
መራመድ የቻልኩት ባንተ ነው : አሜን ❤
እውነት እግዚአብሔር ለእኔ የልብ ወዳጅ ነው በሁሉም ነገር ላይ ደርሶልኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤God bless you Yitbarek Tamiru!!!!!!!!
Yetbark tabarkilen❤
መንፈስ ቂዱስ ሃል አለው ❤በነገራቺን እግዚአብሔር መልካም ነው ጌታ ስም ይባረክ ❤❤❤❤❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥 አምላክ ሆይ ተመስገን ❤️🔥❤️🔥👂👈🤚👂💥💥💥
በፍቅር ፍቅር አየው ወዳጄ እየሱስ ነውብዬ እጠራዋለው ደርሶልኝ ስላየው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
አንተ ብላቴና የረዳህ ይባረክ በላይህ የስቀመጠው ቅባት በጩኽትና በፍቅሩ ወደ መንግስቱ የስባልና ለዚህ ለመረጠህ ጌታ ክብር ይሁንለት አንተንም ጨምሮ ጨምሮ አብዝቶ የክብሩ መገለጫ አድርጎ ይባርክህ ተባረክ ብርክ በልልን
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ደስ ብሎኝ ደጋግሜ ነው የሰማውት።እግዚያብሔር ይባርክህ
ብዙዎች ጥላው ሲሄዱ ያልሄዳዉ ወዳጅ የሆነው ኢየሱስ ብቻ ነው ።ተባረክ ይቴ
አዲስ ዝማሬ በአፌ ጨመረ አሜን
እረተባረክ እግዜአቤሄር ይባርክህ መዝሙርህ ሁሉ ትንቢትናቸዉ ጸጋዉን ያብዛልህ
በፍቅርህ ፍቅር አየሁፀጋወ ይጨመርልከ ዘመንክ ይለምልም. ኢየሱስ ክብር ይሁለትትትትትት
😮,A😂
ጸጋ ያብዛል ዎንድሜ ❤❤❤❤🤲🏻🤲🏻🙏🏽🙏🏽እንደገና እሳት ይጨመር ቀጥል ❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🤲🏻❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥💞💞👍👍🥰🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼💯💯💯💯💯
አሜንንንን አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንአሜንንንንንንን አሜንንንንንንንማን እንደ ጌታችን እውነት ነው ደርሶ ለቆመ ደጅ እኔ ምስክር ነኝ አይጥለም እጅ ደርሶልኝ አየው በፍቅር ፍቅር አዬው ከምወዳችሁ ዘማሪዬን መካከል ከተሰጡን ከስጡታዎቹ አንዱ ነህና ዘመን ይባረክ አትገድብ ወዳጅ በመንፈሱ ተሰወር ዘማረ ይትብ ፓፕዬ ዘማሪ ካስሺ በጣም ነው ምውድህ ኑርልን እንድናታ አይነቶችን ጌታ በፀጋው ያብዛልን ለትውልድ በርከት ናችውና ዘመን ዘላለማችሁ የተድላ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ በመንፍሱ ይሰውራችሁ ❤❤❤
የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ይታወቃል። ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አባቴ እየሱስ እወድሃለሁ 😢😢♥️🙏🙏🙏 ይትብዬ ዘመን ይባረክ
ተባረክ ዘመንህ በቤቱ በክብር ይለቅ አይወሰድብህ❤
እግዚአብሔር ለእኔ የልብ ወዳጅ ነው በሁሉም ነገር ላይ ደርሶልኛል
ልብን ርስርስ ሚያርግ ዝማሬ ነው ፀጋው ይብዛልህ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን 🙏✝️🙏
ኮሜንትሽ ታይፕ ኢረር አለው አርሚ
@@getutolla4312 eshi amesegenalehu
አሜንንንንንን እግዚአብሔረ ይባረክዉ እኔ ተባረክያለሁ የአቤቴ ብረቱ ፀጋ ያብዛሊክ ተባረክ😭😭😭😭🎺🎺🎺🎺🎻🎻ዎዳጀ እዉነትኛ ዎዳጀ እየሱሰ ነዉ💞🙏💞
አሜን ኢየሱስ እውነተኛ ወዳጅ
ስምህን ያስታውቓል ይተባርክ ተባረክልኝ
የሚገርም ሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋች ነው በጣም ተባረክ
እውነት በስነ ምግባሩም ቢሆን የተመሰገነ ብሩክ የእ/ር ልጅ ነው ጌታ ዘመኑን ይባርከው
❤❤❤❤❤❤አሜን ማን አንደእግዚአብሄር አባቴ ጌታዬ ሁሌም ከጎኔ የሆንክ ብርታቴ ጥንካርዬ ነህ
ወዳጄ ×3 እውነተኛ ወዳጄ ኢየሱስ ነው ብዬ እጠራዋለሁ ደርሶልኝ ስላየው ይትብዬ ተባረክ
ደርሰህልኛል አየሁ በፍቅርህ ፍቅር አየሁ❤ ተባረክ ይትቤ ብሩክ ሰው
" መቆም የቻልኩት በአንተ ነው" እውነት ነው!!! ውዴ ኢየሱስ ❤ወንድሜ : ብርክ በል 🙏
Ene ortodcs neg gin yihen mezmur betam newu miwedewu Ewnet man redan eyesus eyesus 😢😢😢yene geta ante batredagn mn yiwtegn nebr 😢😢😢
አባታችን ኢየሱስ ለዘላለም ይመስገን !...ይትቤ የምትዘምርለት ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ይጠብቅ! ተባርኬበታለሁ
You are number 1 . Let your enemies fall under your feet. JESUS LOVE YOU.
በኢየሱስ ስም ከክፉ ሁሉ ጠብቅ
ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ በፊቱ እየዘመርክለት ዘመንህ ይለቅ በጣም እንወድሀለን
የኔ ጌታ ስለምህረትህ አመሰግንሀለው!!😭😭😭🙏🙏🙏🙏
Amani and Yitbe God bless you Guys
ተባረክ ይትቤ
Heart tauching worship godbless you again. Yitbe Jesusis love
ይትቤእግዛብሔርአምላክአብዝቶአብዝቶአብዝቶይባርክወጣትነትንጉልበትንለጌታማገለገልመታደልነው።የአለምቅራቅቦአያገኝበጌታበኢየሱስደምተሸፈን።አሜንአሜንአሜንበብዙተባረክተባረክተባረክ💖💖🤲🤲🙌🙌❤️❤️🙏🙏🙏
ወደጄ ኢየሱስ ወደጄ ነዉ አሜን ተባረክ ወንድሜ
Wow praise God እግዚኣቢሄር ዘመንህ ሁሉ ይባርክ እንዴት ያለ ኣምልኮ!!
ይትብዬ uganda መጥተህ ባንተ ተባርከናል አሁንም ጌታ ጨምሮ ይባርክህ
ተባርክ
አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰💟💟
ተባረክ የ ፓስተር ልጅ
አሜን አሜን ታባረክ ዛማንክ ይባራክ saga ይጫማር አትጋዳብ ቦሮክናክ 😍😍😍😍😍😭😭😭😍😍😍😍
አሜን በእውነት ጌታ ሆይ በፍቅርህ ነው ፍቅር ያየሁት አሜን ፡
ጌታ ይባርክ
ጌታ ዘመንህ ይባርክ ❤😙
ዝማሬ ይፍለቅል🥰
Ameen ameen ameen!Situ na gargaaree ..isatu na gargaare!!Abban koo si haa ebbisuu!" HARKI KEE NAMA HIN GATU!"
ተባርክበዝማሬህተባርከናልእግዚሃብሄርከዚህየበለጠእጥፍይጨምርልህ
እውነታነ ዎድገ ኢየሱስ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️እውድሃለው እየስዬ ❤️❤️❤️❤️
ሰላም ናቹ የይትባርክ ስልክ ብናውቅ ጌታ በረዳን አይዞህ እንለው ነበር በገንዘብ ይሁን በቃል ጌታ
Yetebiye geta bewunt kant gar new bebezu tebark ahunim yegeta megegnt ke ant gar yehun .yegeta megegnet ale ke ant gar 🥺❤❤
እውነታነ ዎድገ ኢየሱስ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️እውድሃለው እይስዬ ❤️❤️❤️❤️
ከሰማሁት ጀምሮ ማልቀሴን አላቆምኩም ተባረክል ይትቤ😢😢
This is my story Jesus Yeshua the son of God you lift me up Holy Spirit🔥👑🔥😭🙌💕💃
አሜን አሜን ፀጋዉ ይብዛልህ እግዚአብሔር ይባሪክ
ብማሕ ብሰማሕ አልሰለችሕም እግዚአብሔር። ዘመንሕን ይባርከው 🙏🙏
ኡፍ አርሰርስከን እንዲህ ጌታ ሲከብር እንዴት ደስ ይላል!!!!!
ተባረክ ከዚበላይ ቅባትይጨምርብህ
አሜንንን አሜንንን 😘♥️♥️😘🤗😘🤗😍😍🤗🤗😍🤗😍😍🤗🤗😍😍🤗🤗😘😘🤗♥️😘♥️😘🤗😘😘♥️😘♥️😘♥️😘♥️♥️😘♥️😘♥️😘♥️😘🤗😘🤗😘♥️😘♥️😘♥️😘♥️😘♥️😘♥️😘♥️😘♥️😘♥️😘♥️😘🤗😘🤗😘🤗😘🙏🏻💋🙏🏻💋🙏🏻💞🙏🏻💞🙏🏻🙏🏻e🙏🏻e🙏🏻💞💋🙏🏻❤️🩹🙏🏻🙏🏻❤️🩹❤️🩹🙏🏻❤️🩹💟❤️🩹🙏🏻❤️🩹🙏🏻❤️🩹🙏🏻🥺🙏🏻🥺🙏🏻🥺🙏🏻🥺🙏🏻🥺🙏🏻🥺💯🥺🙏🏻🥺🙏🏻🙏🏻🥺🥺🙏🏻🥺🙏🏻🥺🙏🏻🥺🙏🏻🥺🙏🏻🥺🙏🏻🥺🙏🏻📖📖💝💝📖💝📖📖💝💝📖📖💝📖💝💝📖📖💝📖💝📖💝📖💝💝📖📖📖💝📖💝💝📖📖🌏🌏📖📖🌏
በፍቅርህ ፍቅር አየው❤❤❤❤ ተባረክ
ዘመነህ ይባረክ ፣ፀጋው ይብዛልህ ።
አሜን አሜን ተባረክ ይትባረክ ክብር ለእርሱ ይሁን እውነተኛ ወዳጅ ኢየሱስ
ዎደጄኤ እዉነትኛ ዎደጄ ዎደጄኤእዉነትኛዎደጄአሜሜሜን አሜሜሜሜሜሜሜሜን አሜሜሜሜሜሜሜሜን አሜሜሜሜሜሜሜሜንእግዝአብሔር አሚለክ ፈፂሞ ይበርክ የተበረክዬ
አሜንንንን😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ታበራክ ይትብዬ ፀጋ ይብዘል
አሜን አሜን ባጌታ ስም ታባርክ❤
❤❤❤❤❤❤❤ zemenh begziabher bet yilek geta bedemu yeshefinh!!!! Tebarek!!!!!!!!
ይትባረክዬ እግ/ር ፀጋህን ያብዛልክ።
አተ ልጂ ተባረክ
ፀጋ የበዛልህ ይትባረክ ጌታ ዳግም እስኪመጣበፀጋ አፅንቶ እንዲያቆምህ ተግቼ እፀለይልሀለሁኝ ተባረክ
አሜንንንንንንንንንንንንንንንን ጌታ ይባረክህ ታባረክ በብዙ ጸጋ❤️❤️
ዋው ብርክክክክክክክክ በልልኝ ይትብዬ ተባርከሀል ።😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ሀያላን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!
🥺🥺 ማነው እንደ ኣንተ እንባዬን ከኣይኔ ያበሰ
ይትቤ ፀጋው ይብዛልህ ብሩክ ነህ እኮ
Ameen እየሱስ ለሁሉም መልስ ነዉ
Ameeeeeeeeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤
ይትቤ ተባረክ ተባረክ እ/ር ፀጋውን ያትረፍርፍልህ ያባቴ ልጅ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
ጌታ ያብዛልህ በጠላቱቾህ ፌት ከፍላደረገህ ጌታይባረክ ስላንተ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን aa a❤አሜንንን አሜንንን አሜንንን a❤አሜንንን አሜንንን አሜንንን አዋዋዋዋዋዋዋ
ተባረክ ፡ጌታእየሱስ ዘመንሖን ይባርከው
ተባረክ ብርክ በል
ወዳጅ እየሱስ ብቻቻቻቻቻ
Meto lekome dejih lekas aytlim ejih❤❤❤
Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah God bless you more 🙏❤🤲👏
Wow amazing amazing.ከምዚ ዓይነት መንፈስ ዘለዋ መዝሙር ይብዛሕ!
❤
ተበርክ ይትብኤ 2:41 🌹🌹🙏
ብርርርርክ በልልኝ
የታደልክ!
badametewe badametew yaltegebekute mezemuri yitebe tebareke beyesusem ketel atakum
Tebarek wandime uuuuuffffffff sisemawu endet ende mitsinana
ክፉ አይንካህ። ተባረክ
🎉🎉😢😢😢😢😢😢
Eyesus wedajie be fekerh feker ayehu ❤❤❤
እንደተናገረው ተነስቷል ኢየሱስ እልልልልልልል አሜን እሰይ ❤🎉❤🎉❤❤❤❤ እልልልልልልል አሸንፋል ጌታችን ❤እሰይ እልልልልልልል ሃሌሉያ ❤ተባረክ ቴስዬ
ዋው መንፈስን የሚያድስ መዝሙር፡፡
እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ገና ወደፍት ትገሠግሳለህ❤❤❤❤❤❤
ነው ከላይ የመጣ ያንተ ያስታውቃል ተባረክልን እግዚአብሔር ሆይ ይህን ቅባት በኢየሱስ ስም ከክፉ ሁሉ ጠብቅ። እግዚአብሔር ያፍራህ ያብዛህ አሁንም።
አማኒ ደበሎ ሙዚቀኛው በጣም ጎበዝ ሙዚቀኛ እና የፀሎት ሰው ነው በሱ አለመገረም በጣም ከባድ ነው ዘመን ብርክ ይበል❤❤❤
ተባረክ ጌታ ይባርክህ
አንተ ብላቴና ንፃ በነፃ ዘምርለት ተቀኝለት ሳትከለከል ይብዛልህ ይጨምርልህ በርታ ልጄ እኔና ቤተስቤ እንወድሀለን ለምን ብትል ጌታችንን ያንተና የእኛን ወዳጅ ክፍ ከፍ ስለምታደርገው ነው ተባረክ ተባረክ
Good bless you tebarek bbiz Kuwait Amen Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏💞💞💞💞
Amen Amen tikikil
አሜንንንንንን በትክክል❤
ታዳ ምክሩን በውስጥ ብታረጉልትስ
Ameeeeeeeeeeeeen tebarekii
ፍቅርህ በማጣትም ሆነ በማግኘት በከፍታም ሆነ በዝቅታ የጌታ ፍቅር እስከመጨረሻ ይላቅብህ አሁን ብዙዎች ከገቡበት ክብር ከሌለው አገልግሎት ንጉሡ በደሙ ይሸፍንህ ልጄ ጌታ በረዳኝ መጠን እፀልህልአለሁ
ይትቤ እግዚኣብሄር ባንተ ቅባት ብዙ ባርኮኛል፡ እና በብዙ እጥፍ ቅባት እና ክብር ተገለጥ።በቅርብ ግዜ ኣብሮ በትግርኛ ምዝሙር እንሰራለን።
በደሙ ተሸፈን አንተ ሳትሆን ጌታ ይቅደም በህይውትህ❤❤❤❤ መዝሙርችህ ይባርኩኛል ሰምቼ አልጠግባቸውም ባንተ ስለተገለጠው የመዝሙር ፀጋ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግናለው
የህይወቴ ምስክርነት ተባረክ
"ማን እረዳሽ ማን አገዘሽ ላሉኝ አፌ ማይደብቀው ውስጤ ማይሸሽገው አሁን ለመቆሜ ምክንያቴ የሆነው እየሱስ ብቻ ነው!!!"
የዚህን ዝማሬ ውበት የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቹ የሚገርም ቅንብር እና የሚገርም ብቃትም ጭምር ነው እና ኪቦርድ መቺውን ጌታ ዘመንህን ይባርክልህ ማለት እወዳለሁ ተባረኩ ለምልሙ 😇😇🥰
Amani debelo betam thut sw geta be ewnet bante srawn eyesera nw ena ytbem bertaln ooo eyesus smh ybarek
ፀሎትህን ሰሰማ እንባዬ መፍሰስ ጀመረ: ስትዘምር የጌታ መገኘት አለ: ተባረክ !!
ጌታ ሆይ ፍቅርህ ልዩ ነው❤❤❤
ብሩክ ነህ ፀጋው ይብዛልህ ለምልም እውነተኛ ወዳጅ እየሱስ ❤️❤️❤️
😡😡
መራመድ የቻልኩት ባንተ ነው : አሜን ❤
እውነት እግዚአብሔር ለእኔ የልብ ወዳጅ ነው
በሁሉም ነገር ላይ ደርሶልኛል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you Yitbarek Tamiru!!!!!!!!
Yetbark tabarkilen❤
መንፈስ ቂዱስ ሃል አለው ❤በነገራቺን እግዚአብሔር መልካም ነው ጌታ ስም ይባረክ ❤❤❤❤❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥 አምላክ ሆይ ተመስገን ❤️🔥❤️🔥👂👈🤚👂💥💥💥
በፍቅር ፍቅር አየው ወዳጄ እየሱስ ነውብዬ እጠራዋለው ደርሶልኝ ስላየው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
አንተ ብላቴና የረዳህ ይባረክ በላይህ የስቀመጠው ቅባት በጩኽትና በፍቅሩ ወደ መንግስቱ የስባልና ለዚህ ለመረጠህ ጌታ ክብር ይሁንለት አንተንም ጨምሮ ጨምሮ አብዝቶ የክብሩ መገለጫ አድርጎ ይባርክህ ተባረክ ብርክ በልልን
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ደስ ብሎኝ ደጋግሜ ነው የሰማውት።እግዚያብሔር ይባርክህ
ብዙዎች ጥላው ሲሄዱ ያልሄዳዉ ወዳጅ የሆነው ኢየሱስ ብቻ ነው ።ተባረክ ይቴ
አዲስ ዝማሬ በአፌ ጨመረ አሜን
እረተባረክ እግዜአቤሄር ይባርክህ መዝሙርህ ሁሉ ትንቢትናቸዉ ጸጋዉን ያብዛልህ
በፍቅርህ ፍቅር አየሁ
ፀጋወ ይጨመርልከ ዘመንክ ይለምልም. ኢየሱስ ክብር ይሁለትትትትትት
😮,A
😂
ጸጋ ያብዛል ዎንድሜ ❤❤❤❤🤲🏻🤲🏻🙏🏽🙏🏽እንደገና እሳት ይጨመር ቀጥል ❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🤲🏻❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥💞💞👍👍🥰🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼💯💯💯💯💯
አሜንንንን አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንን
አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን
ማን እንደ ጌታችን እውነት ነው ደርሶ ለቆመ ደጅ እኔ ምስክር ነኝ አይጥለም እጅ ደርሶልኝ አየው በፍቅር ፍቅር አዬው ከምወዳችሁ ዘማሪዬን መካከል ከተሰጡን ከስጡታዎቹ አንዱ ነህና ዘመን ይባረክ አትገድብ ወዳጅ በመንፈሱ ተሰወር ዘማረ ይትብ ፓፕዬ ዘማሪ ካስሺ በጣም ነው ምውድህ ኑርልን እንድናታ አይነቶችን ጌታ በፀጋው ያብዛልን ለትውልድ በርከት ናችውና ዘመን ዘላለማችሁ የተድላ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ በመንፍሱ ይሰውራችሁ ❤❤❤
የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ይታወቃል። ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አባቴ እየሱስ እወድሃለሁ 😢😢♥️🙏🙏🙏 ይትብዬ ዘመን ይባረክ
ተባረክ ዘመንህ በቤቱ በክብር ይለቅ አይወሰድብህ❤
እግዚአብሔር ለእኔ የልብ ወዳጅ ነው
በሁሉም ነገር ላይ ደርሶልኛል
ልብን ርስርስ ሚያርግ ዝማሬ ነው ፀጋው ይብዛልህ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን 🙏✝️🙏
ኮሜንትሽ ታይፕ ኢረር አለው አርሚ
@@getutolla4312 eshi amesegenalehu
አሜንንንንንን እግዚአብሔረ ይባረክዉ እኔ ተባረክያለሁ የአቤቴ ብረቱ ፀጋ ያብዛሊክ ተባረክ😭😭😭😭🎺🎺🎺🎺🎻🎻ዎዳጀ እዉነትኛ ዎዳጀ እየሱሰ ነዉ💞🙏💞
አሜን ኢየሱስ እውነተኛ ወዳጅ
ስምህን ያስታውቓል ይተባርክ ተባረክልኝ
የሚገርም ሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋች ነው በጣም ተባረክ
እውነት በስነ ምግባሩም ቢሆን የተመሰገነ ብሩክ የእ/ር ልጅ ነው ጌታ ዘመኑን ይባርከው
❤❤❤❤❤❤አሜን ማን አንደእግዚአብሄር አባቴ ጌታዬ ሁሌም ከጎኔ የሆንክ ብርታቴ ጥንካርዬ ነህ
ወዳጄ ×3 እውነተኛ ወዳጄ ኢየሱስ ነው ብዬ እጠራዋለሁ ደርሶልኝ ስላየው ይትብዬ ተባረክ
ደርሰህልኛል አየሁ በፍቅርህ ፍቅር አየሁ❤ ተባረክ ይትቤ ብሩክ ሰው
" መቆም የቻልኩት በአንተ ነው" እውነት ነው!!! ውዴ ኢየሱስ ❤
ወንድሜ : ብርክ በል 🙏
Ene ortodcs neg gin yihen mezmur betam newu miwedewu
Ewnet man redan eyesus eyesus
😢😢😢yene geta ante batredagn mn yiwtegn nebr 😢😢😢
አባታችን ኢየሱስ ለዘላለም ይመስገን !...ይትቤ የምትዘምርለት ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ይጠብቅ! ተባርኬበታለሁ
You are number 1 . Let your enemies fall under your feet. JESUS LOVE YOU.
በኢየሱስ ስም ከክፉ ሁሉ ጠብቅ
ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ በፊቱ እየዘመርክለት ዘመንህ ይለቅ በጣም እንወድሀለን
የኔ ጌታ ስለምህረትህ አመሰግንሀለው!!😭😭😭🙏🙏🙏🙏
Amani and Yitbe God bless you Guys
ተባረክ ይትቤ
Heart tauching worship godbless you again. Yitbe
Jesusis love
ይትቤእግዛብሔርአምላክአብዝቶአብዝቶአብዝቶይባርክወጣትነትንጉልበትንለጌታማገለገልመታደልነው።የአለምቅራቅቦአያገኝበጌታበኢየሱስደምተሸፈን።አሜንአሜንአሜንበብዙተባረክተባረክተባረክ💖💖🤲🤲🙌🙌❤️❤️🙏🙏🙏
ወደጄ ኢየሱስ ወደጄ ነዉ አሜን ተባረክ ወንድሜ
Wow praise God እግዚኣቢሄር ዘመንህ ሁሉ ይባርክ እንዴት ያለ ኣምልኮ!!
ይትብዬ uganda መጥተህ ባንተ ተባርከናል አሁንም ጌታ ጨምሮ ይባርክህ
ተባርክ
አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰💟💟
ተባረክ የ ፓስተር ልጅ
አሜን አሜን ታባረክ ዛማንክ ይባራክ saga ይጫማር አትጋዳብ ቦሮክናክ 😍😍😍😍😍😭😭😭😍😍😍😍
አሜን በእውነት ጌታ ሆይ በፍቅርህ ነው ፍቅር ያየሁት አሜን ፡
ጌታ ይባርክ
ጌታ ዘመንህ ይባርክ ❤😙
ዝማሬ ይፍለቅል🥰
Ameen ameen ameen!
Situ na gargaaree ..
isatu na gargaare!!
Abban koo si haa ebbisuu!
" HARKI KEE NAMA HIN GATU!"
ተባርክበዝማሬህተባርከናልእግዚሃብሄርከዚህየበለጠእጥፍይጨምርልህ
እውነታነ ዎድገ ኢየሱስ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️እውድሃለው እየስዬ ❤️❤️❤️❤️
ሰላም ናቹ የይትባርክ ስልክ ብናውቅ ጌታ በረዳን አይዞህ እንለው ነበር በገንዘብ ይሁን በቃል ጌታ
Yetebiye geta bewunt kant gar new bebezu tebark ahunim yegeta megegnt ke ant gar yehun .yegeta megegnet ale ke ant gar 🥺❤❤
እውነታነ ዎድገ ኢየሱስ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️እውድሃለው እይስዬ ❤️❤️❤️❤️
ከሰማሁት ጀምሮ ማልቀሴን አላቆምኩም ተባረክል ይትቤ😢😢
This is my story Jesus Yeshua the son of God you lift me up Holy Spirit🔥👑🔥😭🙌💕💃
አሜን አሜን ፀጋዉ ይብዛልህ እግዚአብሔር ይባሪክ
ብማሕ ብሰማሕ አልሰለችሕም እግዚአብሔር። ዘመንሕን ይባርከው 🙏🙏
ኡፍ አርሰርስከን እንዲህ ጌታ ሲከብር እንዴት ደስ ይላል!!!!!
ተባረክ ከዚበላይ ቅባትይጨምርብህ
አሜንንን አሜንንን 😘♥️♥️😘🤗😘🤗😍😍🤗🤗😍🤗😍😍🤗🤗😍😍🤗🤗😘😘🤗♥️😘♥️😘🤗😘😘♥️😘♥️😘♥️😘♥️♥️😘♥️😘♥️😘♥️😘🤗😘🤗😘♥️😘♥️😘♥️😘♥️😘♥️😘♥️😘♥️😘♥️😘♥️😘♥️😘🤗😘🤗😘🤗😘🙏🏻💋🙏🏻💋🙏🏻💞🙏🏻💞🙏🏻🙏🏻e🙏🏻e🙏🏻💞💋🙏🏻❤️🩹🙏🏻🙏🏻❤️🩹❤️🩹🙏🏻❤️🩹💟❤️🩹🙏🏻❤️🩹🙏🏻❤️🩹🙏🏻🥺🙏🏻🥺🙏🏻🥺🙏🏻🥺🙏🏻🥺🙏🏻🥺💯🥺🙏🏻🥺🙏🏻🙏🏻🥺🥺🙏🏻🥺🙏🏻🥺🙏🏻🥺🙏🏻🥺🙏🏻🥺🙏🏻🥺🙏🏻📖📖💝💝📖💝📖📖💝💝📖📖💝📖💝💝📖📖💝📖💝📖💝📖💝💝📖📖📖💝📖💝💝📖📖🌏🌏📖📖🌏
በፍቅርህ ፍቅር አየው❤❤❤❤ ተባረክ
ዘመነህ ይባረክ ፣ፀጋው ይብዛልህ ።
አሜን አሜን ተባረክ ይትባረክ ክብር ለእርሱ ይሁን እውነተኛ ወዳጅ ኢየሱስ
ዎደጄኤ እዉነትኛ ዎደጄ ዎደጄኤእዉነትኛዎደጄአሜሜሜን አሜሜሜሜሜሜሜሜን አሜሜሜሜሜሜሜሜን አሜሜሜሜሜሜሜሜን
እግዝአብሔር አሚለክ ፈፂሞ ይበርክ የተበረክዬ
አሜንንንን😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ታበራክ ይትብዬ ፀጋ ይብዘል
አሜን አሜን ባጌታ ስም ታባርክ❤
❤❤❤❤❤❤❤ zemenh begziabher bet yilek geta bedemu yeshefinh!!!! Tebarek!!!!!!!!
ይትባረክዬ እግ/ር ፀጋህን ያብዛልክ።
አተ ልጂ ተባረክ
ፀጋ የበዛልህ ይትባረክ ጌታ ዳግም እስኪመጣ
በፀጋ አፅንቶ እንዲያቆምህ ተግቼ እፀለይልሀለ
ሁኝ ተባረክ