Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፍቅርና ኤፍሬም የምርጦች ምርጥ በርቱልን ❤❤❤
I am so proud of sport Gornalstes. Because you speak true and absolutely ...
አክተሩ የማይሞትበት የኦሎምፒክ ድራማ ዋው ትክክለኛ ርዕስ ሆኖ አገኘሁት። ፍቅር ይልቃል እንዴት ነህ ባክህ? አሸብር እንዴት ይሞታል ስንት ጨው የሚያልሰው ባለስልጣን እያለ!!!!! ከባለዘመኖች እኩል እየተገለባበጠ እምዬ ኢትዮጵያን የሚግጥ ጥርሳም ውሻ እኮ ነው ወገን
ኢትዮጵያ የግለሰቦች ንብረት ሆናለች እናም ድርሻቸውን ወስደዋል።
ፍቅርዩ የዘጠና ቤት ትዝታዩ ስወድህኮ❤❤❤❤
I'm proud of you fikir yilkal .
Welcome fikir ❤❤❤🙏
ፒስ ነው ፍቅራችን መንግሥት የሌለበት ሀገር ሆኖ ነው እንጂ ይሄ አሸብር የተባለ ማፌያ እስር ቤት መግባት ነበረበት።ሃይሌ ማለት ሀገራችን ኢትዮጵያ ማለት ነው።
አረ ብቻ እሄ አዉሬ ይዎገድልኝ እንጅ ለምን አስር ዓመት አንቀጣም ነውር ጌጡ አሸባሪ
ሲጀመር መንግስት የለምን ምን አመጣዉ ስላለ መስሎኝ የምትፆፈዉ
የመንግስት ድክመት የኦሎምፒክ ኮሜቴውን ድምፅ ተቀድተው ለሕዝብ ያጋለጠው ጀግና መሸለም አለበት በሕይወቱ ላይ ቆርጠው ነው :እሄ ጀግና ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ነው ::ፍቅር ይልቃል በርቱ ❤❤❤
Fiker asweraw engji Efn
ወንድሞቼ ዶ/ር አሸብርን እኮ እናውቀዋለን:: የማናቀው ከየክልሉ የተሰባሰቡትን አሻንጉሊቶች ነው:: ጉባኤው እንደማያወርደው በደምብ ያውቃል እኛም እናውቃለን:: በተጨማሪም ሀገራችንን ከውድድር እስከ ማሳገድ ድረስ እንደሚከራከርም ይታወቃል:: የዛ የድምፅ ቅጂ መውጣት አሳብዶታል ለኛ ደግሞ በተቃራኒው 😂😂:: ነገር ግን የሀገራችን ምናልባት መታገድ ከነዚህ ገልቱዎች ይልቅ እኛ ነው የበለጠ የሚያሳስበው:: ስለዚህ ጥንቃቄ እና ትብብር ያስፈልጋል:: እንደ እኔ ግን እነዚህን አሻንጉሊቶች ዳግም ከማየት መታገድን እመርጣለሁ::
ኤፍሬም ግን ለምንድን ነው ሁሌ ፍቅርን የማያስወራው? ሁሌ ይገርመኝ ነበር። ዛሬ ግን እስኪ የምር በዚ ቪዲዮ ኤፍሬም ስንቴ ያቋርጠዋል ፣ አጠቃላይ ምን ያህል ደቂቃ ያወራሉ?ብዬ መንሱር ሆንኩባችሁ እና በጣም ያልጠበኩትን ውጤት ላካፍላችሁ።በዚ ሺዲዮ ኤፍሬም ከ Intro እና Outro ውጪ አጠቃላይ ~12.92(+-) ደቂቃ ሲያወራ ፍቅር ደግሞ ~30.52(+-) ደቂቃ አውርቷል። ኤፍሬም Affirmative የሆኑትን ሳንቆጥር ቢያንስ ~21 ጊዜ ሲያቋርጠው ፍቅር ደሞ ~5 ጊዜ አቋርጦታል።
ሚገርም እይታ ነዉ ዋዎ
አክተር አንዴት ይሞታል መከራ ቢደርስበትም በጥበብ ሲወታው አናያለን አንጂ
በርታ በርታ ስለ ሀገራችን በደንብ ስሩበት
እኔ ደቀመኝ ለእናንተ don't give up!
Long explanation, fiker 🙏, for some reason, am sorry to do not mentioning...... Efrem 😊
ወደድንም ጠላንም ዓለም በተለይ ሦስተኛው ዓለም እንዲ ላይ ነው እንደ እስስት ሚቀያየረው ብቻ ነው ሚሳካለት
Selam fkr yet new menorew?
ስለአገር የሚጨነቅ መንግስት ሲመጣ አሸብር የተባለ ሌባና የአገር ፀር ለፍርድ ይቀርባል።
አሸባሪውን. አሸብርን ህግ የለም እንጂ ለህግ ታቀርብልን ነበር ፍቅርዩ ግን ህግ የለም😢
❣❣❣❣❣❣❣
የባልቴት ወጥ አስራራ ላይ ሀሳብ የሚሰጥ መሪ ባለበት ሀገር ምነው በዚ ጉዳይ ዝምታን መረጠ??
አድካሚ ቢሆንም እውነታውን መጋፈጥ ግድ ይላል
❤❤❤❤
Welcome 🎉🎉🙏🙏🤞🤞🤞🤞
Megest egu selalebet engi bezihe mekeniate newe ena agenda lehezebe mestete yehone yemsrlegna rasune yalakeber lehezebe yekomale Belen masebe ayasefelegeme
አቤትፍቅርይልቃልአተኮትለያለህኑርልንሁላችሁንምእንወዳችህዃለንአሸብርንማንበገላገለንአሁንስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤fiqer yiliqel
ስለ የትኛው መንግሥት ነው ግን የምታወሩ?? ከዚህ በላይ negative እይታስ የቱ ነው?? ፍቅር እና ኤፍሬም ግን የት ሀገር ውስጥ ነው የምትኖሩት ውይ ንገሩን እና እኛም እንምጣ ግራ አጋባችሁን እኮ!!
By the way I do not believe that the government has no any innervation to the sport. Ashebir by himself is member of house of peoples of representative. that is governmental body.
🎩😁👕👍Great!👖
ዶ/ር ነውር ጌጡ አሸብር
ግን ሃይማኖት ላይ ጣልቃ የገባ መንግሥት አሁን ምነው ስፖርቱ ላይ ወገቤን አለ?😉
አንድ ሰው ይሄን ያህል ገኖ ወጥቶ ሲረብሽ ወንድ ይጥፋ? ሰውየው ከመንግስት እንደ ውለታ የተሰጠው ቦታ ነው ስለዚህ ኢንፎርማል በሆነ መንገድ ነው ሊለቅ የሚችለው ስለዚህ ወንድ ያስፈልገዋል
በአሸባሪው አሸብር ላይ የቀረበው ክስ እንቶ ፈንቶ መሆኑን ባለፈውም ስናገር የብዙ ነፈዞች አፍ መክፈቻ ነው የሆንኩት ። ቁልፉ ጉዳይ ለምን መንግስት ተብየው ዝም አለ የሚለው ስለሆነ እዚህ ላይ ስሩበት፡፡
Dr Asherbiri viv
እኔንም የሚያስማማኝ ነገር አሸብር የተናገረውን አይክድም። ለሚጠየቀው ጥያቄ በአግባቡ እየመለሰ ነው።
ዶክተር አሸብር 4አመት ጠብቁት ውጤት ያመጣል
@@millionamare6398 ከገበያ ገዝቶ ነው
This stupid Dr should be arrested
ለመሆኑ እናንተ ገለልተኛ ለምን አትሆንም ?ውጤት እኮ ስለፈግን ሳይሆን ወቅታዊ ተጨባጭ ሁኔታ የአየር ሁኔታ በመሳሰሉት ሁኔታ ይገኛል። ነገር ግን በስሜት ብቻ በመነዳት አንዱን በመደገፍ ብቻ ነው የሚታወረለት
ሰውየው ማፊያ አሸባሪ ነው።የሚያሳዝነው ነገር ደራርቱን የመሰለች እንቁ ባለ ዝና ሰው የጭቃ ማጥ ውስጥ ከተታት።ሌላው አሁን ጉዳያቸው ወደ ፍ/ቤት ስለሄደ መንግሥት ጣልቃ መግባት አይችልም ብየ አስባለሁ።
እኔን ማንም ሊያወርደኝ አይችልም ያለው የተማመነው እንዳለ ግልጵነው, እስኪ ፊቱን እዩት ደምበኛ ሌባ ኮነው የሚመስለው ምን አይነት ፈጣጣ ነው ደነዝ ምታረግ አንተ መሪዎቹ እነ አበቤ አልተማሩም ብለህ ቀልድባቸው
ዝም ብላቹ እኮ ነው የምትደክሙት መንግስት በሌለበት ሀገር ስለ ህግ ማስከበር ስለ ሌብነት ስለ አሸባሪው አሸብር ማውራት ማን ህግ እንዲያስፈፅምላቹ ነው ድከሙ ቢላቹ ነው።
የአሸብርን የተሸበረ ውጤት አንተ ትበላዋለህ 4አመትአንተ ጠብቀው
ፍቅር ይልቃል !ኃይሌ ገ/ስላሴ የታላቋ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያነት ምልክት ፣icon ነው።ይሄ ፈሳም ሌባ አሸባሪ ዋጋውን ያገኛል።
Simin melakt yawetawal malet endih new @Ashebir@ athletics asheberew😂
❤❤❤
ፍቅርና ኤፍሬም የምርጦች ምርጥ በርቱልን ❤❤❤
I am so proud of sport Gornalstes. Because you speak true and absolutely ...
አክተሩ የማይሞትበት የኦሎምፒክ ድራማ ዋው ትክክለኛ ርዕስ ሆኖ አገኘሁት። ፍቅር ይልቃል እንዴት ነህ ባክህ? አሸብር እንዴት ይሞታል ስንት ጨው የሚያልሰው ባለስልጣን እያለ!!!!! ከባለዘመኖች እኩል እየተገለባበጠ እምዬ ኢትዮጵያን የሚግጥ ጥርሳም ውሻ እኮ ነው ወገን
ኢትዮጵያ የግለሰቦች ንብረት ሆናለች እናም ድርሻቸውን ወስደዋል።
ፍቅርዩ የዘጠና ቤት ትዝታዩ ስወድህኮ❤❤❤❤
I'm proud of you fikir yilkal .
Welcome fikir ❤❤❤🙏
ፒስ ነው ፍቅራችን መንግሥት የሌለበት ሀገር ሆኖ ነው እንጂ ይሄ አሸብር የተባለ ማፌያ እስር ቤት መግባት ነበረበት።ሃይሌ ማለት ሀገራችን ኢትዮጵያ ማለት ነው።
አረ ብቻ እሄ አዉሬ ይዎገድልኝ እንጅ ለምን አስር ዓመት አንቀጣም ነውር ጌጡ አሸባሪ
ሲጀመር መንግስት የለምን ምን አመጣዉ ስላለ መስሎኝ የምትፆፈዉ
የመንግስት ድክመት የኦሎምፒክ ኮሜቴውን ድምፅ ተቀድተው ለሕዝብ ያጋለጠው ጀግና መሸለም አለበት በሕይወቱ ላይ ቆርጠው ነው :እሄ ጀግና ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ነው ::ፍቅር ይልቃል በርቱ ❤❤❤
Fiker asweraw engji Efn
ወንድሞቼ ዶ/ር አሸብርን እኮ እናውቀዋለን:: የማናቀው ከየክልሉ የተሰባሰቡትን አሻንጉሊቶች ነው:: ጉባኤው እንደማያወርደው በደምብ ያውቃል እኛም እናውቃለን:: በተጨማሪም ሀገራችንን ከውድድር እስከ ማሳገድ ድረስ እንደሚከራከርም ይታወቃል:: የዛ የድምፅ ቅጂ መውጣት አሳብዶታል ለኛ ደግሞ በተቃራኒው 😂😂:: ነገር ግን የሀገራችን ምናልባት መታገድ ከነዚህ ገልቱዎች ይልቅ እኛ ነው የበለጠ የሚያሳስበው:: ስለዚህ ጥንቃቄ እና ትብብር ያስፈልጋል:: እንደ እኔ ግን እነዚህን አሻንጉሊቶች ዳግም ከማየት መታገድን እመርጣለሁ::
ኤፍሬም ግን ለምንድን ነው ሁሌ ፍቅርን የማያስወራው?
ሁሌ ይገርመኝ ነበር።
ዛሬ ግን እስኪ የምር በዚ ቪዲዮ ኤፍሬም ስንቴ ያቋርጠዋል ፣ አጠቃላይ ምን ያህል ደቂቃ ያወራሉ?
ብዬ መንሱር ሆንኩባችሁ እና በጣም ያልጠበኩትን ውጤት ላካፍላችሁ።
በዚ ሺዲዮ ኤፍሬም ከ Intro እና Outro ውጪ አጠቃላይ ~12.92(+-) ደቂቃ ሲያወራ ፍቅር ደግሞ ~30.52(+-) ደቂቃ አውርቷል።
ኤፍሬም Affirmative የሆኑትን ሳንቆጥር ቢያንስ ~21 ጊዜ ሲያቋርጠው ፍቅር ደሞ ~5 ጊዜ አቋርጦታል።
ሚገርም እይታ ነዉ ዋዎ
አክተር አንዴት ይሞታል መከራ ቢደርስበትም በጥበብ ሲወታው አናያለን አንጂ
በርታ በርታ ስለ ሀገራችን በደንብ ስሩበት
እኔ ደቀመኝ ለእናንተ don't give up!
Long explanation, fiker 🙏, for some reason, am sorry to do not mentioning...... Efrem 😊
ወደድንም ጠላንም ዓለም በተለይ ሦስተኛው ዓለም እንዲ ላይ ነው እንደ እስስት ሚቀያየረው ብቻ ነው ሚሳካለት
Selam fkr yet new menorew?
ስለአገር የሚጨነቅ መንግስት ሲመጣ አሸብር የተባለ ሌባና የአገር ፀር ለፍርድ ይቀርባል።
አሸባሪውን. አሸብርን ህግ የለም እንጂ ለህግ ታቀርብልን ነበር ፍቅርዩ ግን ህግ የለም😢
❣❣❣❣❣❣❣
የባልቴት ወጥ አስራራ ላይ ሀሳብ የሚሰጥ መሪ ባለበት ሀገር ምነው በዚ ጉዳይ ዝምታን መረጠ??
አድካሚ ቢሆንም እውነታውን መጋፈጥ ግድ ይላል
❤❤❤❤
Welcome 🎉🎉🙏🙏🤞🤞🤞🤞
Megest egu selalebet engi bezihe mekeniate newe ena agenda lehezebe mestete yehone yemsrlegna rasune yalakeber lehezebe yekomale Belen masebe ayasefelegeme
አቤትፍቅርይልቃልአተኮትለያለህኑርልንሁላችሁንምእንወዳችህዃለንአሸብርንማንበገላገለንአሁንስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤fiqer yiliqel
ስለ የትኛው መንግሥት ነው ግን የምታወሩ?? ከዚህ በላይ negative እይታስ የቱ ነው?? ፍቅር እና ኤፍሬም ግን የት ሀገር ውስጥ ነው የምትኖሩት ውይ ንገሩን እና እኛም እንምጣ ግራ አጋባችሁን እኮ!!
By the way I do not believe that the government has no any innervation to the sport. Ashebir by himself is member of house of peoples of representative. that is governmental body.
🎩
😁
👕👍Great!
👖