እረኛውን አጥቃ እናም በጎቹ ይበተናሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ህግጋት ሥልጣን በሮበርት ግሪኔ ተደርሶ በጌታሁን ንጋቱ ተተርግሞ፤ በጌች ቲዩብ ሲተርክ የቆየ ቢሆንም ለተወስነ ጊዜ ተቋርጦ ቆይቶል፡፡ አሁን በአዲስ መልክ ተመልሰናል ሕግ 42 እነሆ!

Комментарии • 10

  • @SenetaywTaye-sy9hb
    @SenetaywTaye-sy9hb Год назад +1

    ጌች...!!!! እንኳን ከጠፋህበት መጣህ....!!!
    በርታልን ...👍👍👍
    እናመሰግናለን ...!!!

  • @sisaygirma7654
    @sisaygirma7654 Год назад +1

    Welcome Gech 🙏🏾

  • @taddypac4561
    @taddypac4561 Год назад +1

    Well come back hero

  • @yitbarekgebre8536
    @yitbarekgebre8536 Год назад

    በርታልን ትለያለህ ድንቅ መፅሀፍ

  • @mukbilabdellamukbil
    @mukbilabdellamukbil Год назад

    Abate yet tefa buzu gize eyetebkan❤nw yemenignawum wel come to back

  • @sadoniatube
    @sadoniatube Год назад +2

    ሰላም ጌች ስሜ ቸርአምላክ ይባላል ከበፊት ጀምሮ ያንተን ፕሮግራሞች እከታተላለሁ ከሸገር እስከ ሳሎን ድረስ፡ ይሁንና አሁን ላይ ጌች ትዪብ ላይ በመምጣትህ ደስ ቢለኝም በፊት በምናውቀው መንገድ መሃል መሃል ላይ ተርጉሚዎች የሉትም ደግሞ የጀርባ ክላሲካሎቹ ተምሳሳይ ናቸው ሌላው ደግሞ ክንግግርህ ጋር የሚሄ ቪዲዮ አትጠቀምም፡ እኔ እንደገባኝ ከሆነ ተጨማሪ ሰው ስራው ላይ ሊጨመርበት ይገባል ባይ ነኝ ፡ ስለዚህም ፍቃድህና ፍላጎትህ ከሆነ አብረን እንስራ፡ በራሴ ትዩብ ላይ የሰራኋቸውን ስራዎች እይና አግባብ ነው ካልክ አንተ በትረካው እኔ ደግሞ በተማርኩት የግራፊክስ ስራና መሃ ላይ የሚገቡ ትርጉሞቹን እሰራለሁ፡

  • @Jonym719
    @Jonym719 Год назад +1

    አረ አትጥፋ ጌቾ ሌሎችንም ተረክ ስራልን እንጂ

  • @besttube5033
    @besttube5033 Год назад

    metsafu yet nw menagegnew gech,or lakelegn

  • @besttube5033
    @besttube5033 Год назад

    metsafu yet nw menagegnew gech,or lakelegn

    • @sadoniatube
      @sadoniatube Год назад +1

      ጃፋር መፅሃፍት መደብር