ሲኦል የገባ ሰው ተመልሶ ገነት ሊገባ ይችላል? | የአርጋኖን 10 ጥያቄዎች ከዲያቆን አቤል ካሳሁን ጋር || ጥያቄዎን በComment መስጫው ውስጥ ያስቀምጡልን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 35

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 2 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያረዝምልን ወድማች ከዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ ድምፃቸው ይመሳሰላል

  • @emebetlakew9565
    @emebetlakew9565 2 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @alemekidane5192
    @alemekidane5192 2 года назад

    እኔ ማርያምን ነው የምላችሁ የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ በጣም ደስስስስስስስ ይለኛል

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 2 года назад +1

    ቃልሂወትን ያሰማልን እረዝም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን መምህራችን ጠያቂውም ቃልሂወትንያሰማልን

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 2 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን አቤል

  • @ehteslase2421
    @ehteslase2421 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ✝️🌿

  • @habeshawitnegn4505
    @habeshawitnegn4505 2 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን እረዥም እድሜን ይስጥልን ለአገራችን ሰላምን ይስጥልን

  • @appreviewofficialnew
    @appreviewofficialnew 2 года назад

    ዋው ድንቅ መልስ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስወድክ እኮ በጣም መምህር

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 2 года назад +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 2 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @babyayalew8059
    @babyayalew8059 2 года назад +1

    ቃለ ህየወት ያሰማልን መምህር
    ስለ ጥንተ አብሶ ቤተ ክርስቲያን ያላትን አስተምህሮ ብታስተምረን መልካም ነው።
    ብዙ ጥያቄዎች ስለሚነሱ

  • @bizuworkmamo330
    @bizuworkmamo330 2 года назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማለን መምህራችን

  • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
    @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ 2 года назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ረቡኒ
    የኔ ጥያቄ ጠበል በምንጠበልበት ወቅት ሙሉ እርቃናችንን በመሆን ወይንስ በውስጥ ልብስ ነው የቱ ነው ትክክል?

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 2 года назад

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @abelmengiste5777
    @abelmengiste5777 2 года назад

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን 🥰🙏

  • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ

    በጌታ ዲያቆን ሂኖክ ሀይሌ ይመሰለኛል ሀታ ድምፁ ይመሳሰላሉ🙏 ቃሐህወት ያሰማልን

  • @Walte25
    @Walte25 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @birukteshome3356
    @birukteshome3356 2 года назад

    Egziabher yistilen!!!

  • @hailcom7604
    @hailcom7604 2 года назад

    ቃለሂወትያሰምልንመምህራችን

  • @mekdelawitbantegize1680
    @mekdelawitbantegize1680 2 года назад

    Kale hiwot yasemaln

  • @HenockYitagesu
    @HenockYitagesu Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    የኔ ጥያቄ መንፈስ ቅዱስን የሰደበ ሀጢአቱ አይሰረይለትም ምን ለማለት ነው?

  • @kinfezewdu5457
    @kinfezewdu5457 2 года назад

    kalehiwot yasemaln

  • @tsehaidirba7328
    @tsehaidirba7328 2 года назад

    WADA.MAMHARACHIN🙏

  • @Habtamulakachew
    @Habtamulakachew 2 года назад +1

    ሰይጣን በጥፋቱ ከመላእክት ተለይቶ መዉደቁ ይታወቃል ነገር ግን በገነት ዉስጥ ከአዳም እና ከሄዋን ጋር እንዴት ሊገኝ ቻለ? አሁንስ በገነት ሰይጣን ሊኖር ይችላል?

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 года назад

    Qalehywet ysemln
    Memhrchn

  • @gebremariamsendek3547
    @gebremariamsendek3547 2 года назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን (የመምህራችን ስልክ ቁጥር እዚህ ላይ ቢቀመጥልን)

  • @qesimetattube2827
    @qesimetattube2827 2 года назад

    bemejemeria arganon media yebetekerstiyanachin telqu media endemihon tesfa alegne bertulegne teyaqeye be helme lelit zuria timehirt beseten endet likesete yichilal ena ande memen min maderge albet?

  • @berketsiyum170
    @berketsiyum170 Год назад

    teyake lemeteyk neber ena
    1.ye kidusan melja bedhenet west yalew bota mndnew enam eskemn deres new?
    2.beedan west ende teamrat mitayu negeroches endet new mitayut benegere dhenet west?

  • @tsehaidirba7328
    @tsehaidirba7328 2 года назад

    QALA.HIWOTA.YASMALN

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @eyesuskirstos
    @eyesuskirstos 2 года назад

    ጌታችን ሲያስተምረን 30 60 100 ፍሬ እንድናፈረና መክሊታችንን እንዳንቀብር አስተምሯል፣ ይህ ትመህርት ምን ማልት ነው በምሳሌ አስረዱኝ። ሌላ ደግሞ ይህ ትምህርት ከ 11ኛ ሰአት መቶ የሰራውና እኩል ተከፈለው ከሚለው ትምህርትጋ እንዴት አይጋጭም ምክንያቱም ከጠዋት ጀምረው ይሰሩት ብዙ ፍሬ 100 ፍሬ ያፈሩ ናቸው፣ ማታ የመጣው ደሞ ትንሽ ፍሬ ነው፣ ታዲያ እንዴት እኩል ይከፈላቸዋል።

  • @tsehaidirba7328
    @tsehaidirba7328 2 года назад

    ♥️💒🌹🤲♥️🙏💯

  • @Birhan0121
    @Birhan0121 2 года назад +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @Mahilet__Z19
    @Mahilet__Z19 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏