እልከኝነት እና ትዳር!! ፍቺ በልጆች ላይ የሚያመጣዉ ከባድ ተፅዕኖ!! ከፍቺ በኋላ መደረግ የሌለባቸዉ ነገሮች...| Divorce on Children

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 6

  • @dtj4424
    @dtj4424 2 года назад +1

    ተባረኩ ምክራቹ በጣም ደስ ይላል ግን አባት ስንቱ አረመነ አለ አላውቅም የምል እነ 12አመት ትዳረን ፈትቸአሉሁ ስንፋታ እሱ አግብቶ ነው የፈታኝ ልጃችንን ጥይ ነበረ ያለው እነ ግን ልጀን እያሳደኩ ነው አሁን አረብ አገረ ነኝ ስታድግ ልጀ አላት አሁን ግን ልጀን ለአባቷ ለማሳያት በጣም ከበደኝ ብትመክሩኝ ደስ ይለኛል

  • @ammhmed4555
    @ammhmed4555 2 года назад +1

    አሰተሳሰብ ላይ አይዋጥላቸውም ውዴች ብዙ ጋዜ ምክኔያቱም ሴት ኩትራት እየሰራች ታመጣለይ አያንቸው እረጅም ነው ብዙ ሴት ይተዋወቃሉ ልቡው ይወጣል አይመለስም አብሮ ለመኖረ በቃ እናም አሰቸጋሪ ጊዜ ነው

  • @bizuneshgizawchere3026
    @bizuneshgizawchere3026 14 дней назад

    የምናልፈበት የትዳር ህይወት ነብስን እሰከማጥፉት ወይስ የአይምሮ በሽተኛ እሰከመሆን ትዳርን አለመፍታት እየተቨባለ ሴት ልጅ የምትከፍለው መሰዋት በትዳር ውስጥ ብዙ ሊፈቱ የማይችሉ የዘመናት ችግር በራሱ መፍትሄው የሚኖረው ሰው ነው

  • @alexdonat2765
    @alexdonat2765 2 года назад +3

    እውነት ክብር ይገባችሗል የኔ ትዳር ሊፈርስ ጫፍ ላይ የደረሰው ወይም የፈረሰው በእልህና እንደአሜሪካ የእጀ እረዣዥሞች ጣልቃ ገብነት ምክንያት ነው ሰውን በጣም ትሰማለች እንደቤቷ ሳይሆን እንዳየችው ይውጪ ትዳር ልኑር ብላ ቤቷን አፈረሰች ፣ ሴቶች እባካቹ እልህን በሰዎች መመራትን አቁሙ ችግራችኡን በቤታቹ ባል ቢያጠፋም ሴት መለኛ ናቹ በመላ መልሱት ፈጣሪ በሰጠው ከወንድነቱ አትጋፉ

  • @ZeynebGasheu
    @ZeynebGasheu 4 месяца назад

    እባካችሁ መላ በሉኝ የቤተሰብ ጣልቃ በመግባት ትዳሬ ሊፈርስ ነው

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Год назад

    ሸር ሰብስክራብ አድርጓቸው