kings of Abbay

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • Check out these membership perks!
    / @kingsofabbay

Комментарии • 28

  • @ShiferawSeifu-um7tz
    @ShiferawSeifu-um7tz 3 месяца назад +8

    የኢትዮጵያ ጀግና
    አገሩን የሚወድ ሰው በጊዜ የማትቀየር
    ጀግና!!!!! ❤❤❤❤❤❤

  • @yetnayetayele5765
    @yetnayetayele5765 3 месяца назад +2

    እውነት ነው እኛም በአባዬ ቀልድ አንወድም🙏❤️🇪🇹

  • @user-qy7rl6ci7h
    @user-qy7rl6ci7h 3 месяца назад +4

    በርታልን የአባይ ጀግና

  • @african-2000
    @african-2000 3 месяца назад

    Thank you #Kings_of_Abbay ... God bless #ETHIOPIA'YE

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 3 месяца назад +2

    ያዉ አንተ እንደምታዉቀዉ ንቀት ያስተምራሉ በተለይ እኛን ይንቃሉይጠላሉ በአለም ላይ እንደ እኛ የሚንቁትና የሚጠሉት የለም። መጥፎ አስተዳደግ ነው ያላቸው የራሳቸውን ድህነት እንዲረሱት ነዉ አስጨናቂ ድህነት ነው ያለባቸው አንድ የዶሮ ሥጋ መብላት ብርቅዬ ነው

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 3 месяца назад

      አበሻ የሚናቀው ለማኝ ስለሆነ ነው።።ይኼ እንኳን አስቸገሩኝ እያለ ነው።

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 3 месяца назад +4

    ተመሳሳይ ነው እነሱም ፈረንጅን በልመና ሲያሰጨንቁ ነው የሚዉሉት የመጨረሻ ለማኝ ህዝብ አይደል የካይርሮ ህዝብ ሀይለኛ ለማኞች የፈረንጆች ቱሪስቶች የሚማረሩባቸዉ ።

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww 3 месяца назад

      እውነት ነው ግብፆች አብዛኛዎቹ ለማኝ ናቸው በየመገዶ ስቃይ ነው በዝህ ላይ ይወልዱ ይወልዱ እና ልጆቻቸውን ይዝ መለመኛ ያረጋቸዋል ካልተሰጣቸው የሚሳደብ ልጆች ናቸው በተለይ ሀሙስና ጁመአ

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 3 месяца назад +1

    ሰላይ ድሆናል

  • @giorgiozanca4422
    @giorgiozanca4422 3 месяца назад

    ሰላም ወንድማችን መቼውም የጊዜውን ሁኔታ እያቀረብክልን -ስለምታነቃን በጣም አመሰግናለሁ ።የሚገርም ነው አርፎ የተቀመጠውን ሕዝባችንን በገዛ መሬቱና አገሩ ሊተችና ክፉ ወሬን እየፀፈ ሊዘግብ መድፈሩ ይገርመኛል አርፈው የማይቀመጡ ሰላም በውስጣቸው የሌለ ሕዝቦች መሆናቸውን -እያየሁ ስለሆነ የገርመኛል ሰላም ደህና ቆየን Ciao..ቺያው።

  • @munirali1436
    @munirali1436 3 месяца назад +2

    YES, THE AMOUNT OF OXYGEN IS LESS BECAUSE OF PLATEAU

  • @zamosskeyas3002
    @zamosskeyas3002 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @abdikemalbusserbabi
    @abdikemalbusserbabi 3 месяца назад +1

    ድምፅ የለም ኡስታዝ ጀማል

  • @fatumaethio3924
    @fatumaethio3924 3 месяца назад

    Demts yelem ustaz😢

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 3 месяца назад

    ይሄን አይነት የሐገራችን መልካም ገጽታ ማየትና ማሳየት የማይፈልግን የክፋት ልጅ ታሳየናለህ?

  • @abdikemalbusserbabi
    @abdikemalbusserbabi 3 месяца назад +1

    ድምፅ

  • @mimimulu2295
    @mimimulu2295 3 месяца назад

    ምን ሊያረግ መጣ

  • @bartanakiyya1122
    @bartanakiyya1122 3 месяца назад +1

    ተው ሐርጌን አታስቀይም የማህበረሠቡ ትልቁ የገቢ ምንጭ ነው

  • @geneneoda7920
    @geneneoda7920 3 месяца назад

    አህለን ቢኩም❤❤❤

  • @anondes1099
    @anondes1099 3 месяца назад

    ሲጀመር ይህ የአካባቢ ጥበቃ መላላት የጸጥታ መሽመድመድና በጸጥታው ክፍል ውስጥ ሸሪክ ያለ ያስመስለዋል::
    አንደኛ ብዙ የተወራለት የመንገድ ላይ ሥውር ካሜራ ካሜራ እነዚህን ዘራፊዎች ማጽጃ ካልሆነ ምን ይሰራል??
    የፈለገውን ያህል ሕዝብ ቢተራመስ መንገድ ላይ የሚሰሩ ልጆች ስልጠናና ነጥብ ቦታ ተሰጥቷቸው ወጣ ያሉ ድርጊቶችን ቢታዘቡ?
    የአካባቢው ሕዝብ ራሱ አካባቢውን ከዘራፊዎች ቢያጸዳ::
    የቱሪዝምን ገቢ ለማሳደግ በብዙ አኳያ በጸጥታው በሆቴሎች ምቾቱ አስተማማኝ ቢደረግ

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi 3 месяца назад +1

    አቶ ጀማል ግብፃዊያን ኢትጲያን የማቋሸሽ ተግባራቸው ነው

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 3 месяца назад

      እንደውም ጥሩ ተናግሮልናል እንጂ የጽዳት ነገር ዜሮ ነው እኮ።

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 3 месяца назад

    እንግዳ ላይ ዱላ ይዞ ይጨማለቃል። አበሻን አይናገርም እኮ ። ባለጌ

  • @zeedhussen9218
    @zeedhussen9218 3 месяца назад +1

    የመስርን ኢቶቢያን መጎብኘት ባትወዱት ጥሩነው እነሱ ዘመድ መስለው ነው እሚጎዳችሁ እስስትናቸው ወየውእላችሁ

    • @zeedhussen9218
      @zeedhussen9218 3 месяца назад

      ይዛትእሚሄደቱ ሸር ሲኖርነው አብዛሀኛውን ግዜ ስቀውና ዘመድ መስለው እሚመጡት እነሱ እየሳቁነውእሚርዱህ ሲመቱም ሲያስመቱም አይታዩም እደባብ በዱረታቸውነውውስጥለውስጥ እየኢዱ ሲጎዳችሁ እሚኖሩት

  • @bartanakiyya1122
    @bartanakiyya1122 3 месяца назад

    ኡስቷዝ ጀማል ጫት ለሐረርጌ ህዝብ ትልቁ የገቢ ምንጭ ነውና አታስከፋን

  • @bartanakiyya1122
    @bartanakiyya1122 3 месяца назад

    ድምጽ የለውም አይሠማም