🛑ያላተ መኖር አልፈልግም አፈቅርሀለው ማርክ ጥሎዋት ሄደ😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 860

  • @AmeerraAmeraa
    @AmeerraAmeraa 21 час назад +279

    ማርክ እና ቤዚህ መለያየት የለባቸውም የሚል👍👍👍👍

  • @TalefTalef-e8i
    @TalefTalef-e8i 21 час назад +334

    የማርክን ቁስል አትነካኩበት የምትሉ ላይክ😢😢😢

    • @Hanan-yutub
      @Hanan-yutub 21 час назад +2

      Kusl kusl tlalachihu afkro meleyet besu newu yetejemerewu egnam alen

    • @Mesimesi-s1t
      @Mesimesi-s1t 21 час назад +6

      አዎ የምር ሤቶቹ ግን ምን እየሆኑ ነው ቆይ በግድ አፍቅረኝ ነው እንዴ ምቀኛ ሁላ ማርክ አሁን ከቤዚጋር ደሥተኛ ሆኖ ሢሥቅ ሢያዩ ደሥታውን ለማጥፋት ነው አይ ሠው😢😢😢

    • @Elsa-x3r
      @Elsa-x3r 21 час назад +1

      አራ ማርክ አትንኩት 😢😢😢😢

    • @Meri4555
      @Meri4555 21 час назад +1

      ​@@Hanan-yutubእህት ኣይባልም ጠንካራ ሰው ኣለ እማይችል ኣለ ተሎ የምከፋው

    • @khadija-rw8hw
      @khadija-rw8hw 21 час назад

      😢😢😢😢

  • @GhGh-u7q5o
    @GhGh-u7q5o 21 час назад +233

    ሌላ ጉድ መጣ ደግሞ እረ ሴቶች ተው ግን ተው ማርክ የቼኮሌቱዋ ብቻ ነው😢😢

    • @DaseeAbee
      @DaseeAbee 20 часов назад

      Yes🎉

    • @AmpiireEvas
      @AmpiireEvas 16 часов назад +1

      አራ ማሪኬ የሄለን ነው፡፡

    • @GhGh-u7q5o
      @GhGh-u7q5o 16 часов назад

      @AmpiireEvas እውነት አልቀረብሸም አሰረግጨ ነው የምነግርሸ የቼኮሌቱዋ ነው፡፡

    • @AmpiireEvas
      @AmpiireEvas 15 часов назад +1

      @@GhGh-u7q5o እህቴ የፈቀሩትን ገር ማለየያ በጣም ከባድ ነው ብዬ እንጅ ልጅቷን ጣልቻዋት አይዳላም፡፡

    • @Meri4555
      @Meri4555 12 часов назад +1

      ​@@AmpiireEvasእኔ ይምገርምን እከለ ይክልየ ነው ይሚንለው የ ይቱበሮች ሂወት በጣም ነው ይምንጨነቀው የራሳችን ሂወትስ ሁላችን ባል ትዳር ነን

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 21 час назад +150

    እሪከርድ ያደረገችው ሴትዮ የማርክ ጥላትነች 😢😢😢የምትሉ👍👍ደምሩኝ እመልሳለሁ😊🙏

  • @HighOne-rt9oi
    @HighOne-rt9oi 21 час назад +122

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ጋይስ ላይክ 😢😢😢❤❤❤ 0:27

  • @SaraAlaro-rx5ij
    @SaraAlaro-rx5ij 20 часов назад +36

    ሆሆ ርዕሱን አይቸ ቸኮሌቷ ናት ብዬ ደስ ብሎኝ ነበር እኛ ከቸኮሌቷ ውጭ ማንንም አንፈልግም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 21 час назад +96

    የኔ ቸኮሌት እኛ ምንፈልገው አቺ እና ማርኬ አብራችሁ እድትሆኑ ነው

  • @FhH-l6x
    @FhH-l6x 20 часов назад +35

    ቤዚ የኔ ቆጆ ስሚ እደዚህ አይነት ነገር አትስሚ ውሸታቸውን ነው እና የኔ እህት በተሻለሽ አቅም ይሱን ለማስደሰት ሞክሪ❤

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 13 часов назад

      ዙዙየደሴዋናት ብይሱንየላከችዉ

  • @sahaysahay924
    @sahaysahay924 16 часов назад +20

    ቤዝዬ ማረክ በጣም የተጎደ ልጅ ነዉ አታስጨንቀ ከቻልሽ በእሱ ጎን ሁኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😮

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 13 часов назад

      አወን ዙዙየደሴዋናት ብይሱንየላከችዉ

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ 20 часов назад +29

    ምንኣይነት ግዜ ደርስን ስቶች ምን እየሁንን ኖው ንራጋጋጂ 😥😥👏👏👏👏

  • @Mesimesi-s1t
    @Mesimesi-s1t 21 час назад +38

    ቤዚዬ የኔ ንግስት የሠው ወሬ አትሥሚ ዝበያቸው ማርክ ያቺ ብቻ ነው አንቺም የሡነሽ እያየሽ እዳላየሽ ሰምተሽ እንዳልሰማሽ እየሆሽ እለፊ የኔ ውዶች አይዟቺሁ😢😢❤❤❤

  • @SofiyaGashaw
    @SofiyaGashaw 21 час назад +83

    እኔ ደሞ እርእሱን አይቸ ቤዚ መስላኝ ደስ ብሎኝ ነበር የፍቅር ጥያቄ አቀረበችለት በየ😂😂❤❤❤

    • @ShShh-u8n
      @ShShh-u8n 20 часов назад +1

      እኔም 😢😢😂

    • @susu-e4s4v
      @susu-e4s4v 20 часов назад +1

      እኔም😂

    • @mayakabsh5515
      @mayakabsh5515 20 часов назад

      Enema😢😂

    • @drr8432
      @drr8432 20 часов назад +1

      እኔም እሳ መስሎኝ ለምን ትታት ሄዴ ብዬ ነበር😂😂😂

    • @MryamHdjjs
      @MryamHdjjs 20 часов назад +2

      እኔን😂😂😂

  • @ሡሡነኝየበረሀዋ
    @ሡሡነኝየበረሀዋ 21 час назад +64

    አይ የቡታጂራ ልጆች በለቅሶ ኑሩ ያላቸው ሚስኪኖች😢😢😢😢😢😢ማርክየ አይዞህልኝ ወድሜዋ😢😢😢😢😢የመጀመሪያ ኮማች ነኝ እስቲ ላይክ አርጉኝ ውዶቸ😢😢

  • @ሀይሚ-ኘ7ቘ
    @ሀይሚ-ኘ7ቘ 21 час назад +57

    ማርቆሴ አትከፋብኝኝኝኝኝ❤❤❤❤

  • @sahaysahay924
    @sahaysahay924 16 часов назад +8

    አረ ታዉ ማረክ የራሱን ህይወት ይኑረበት አታስጨንቁት ልጅን የኔ ምስክን መረክዬዬዬዬረ የኔ ምርጥ አይዞክህ ሁሉም ለበጎ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅራዲስ
    @ፍቅራዲስ 21 час назад +78

    ቪድዮዉን ባታዩትም ላይክ አርጉት ሁሌ ማለት አለብን እንዴ በፈጣሪ 😢ምን አይነት ክፋት ነዉ ላይክ አርጉ❤🎉

    • @EeEe-v8n7j
      @EeEe-v8n7j 21 час назад

      😢😢😢😢😢

    • @Seadiphone9776
      @Seadiphone9776 21 час назад +1

      እውነትች ነው ካየነው ለምን አናደርግም ምናችን ይጎዳል ግን

    • @fadelaabdulla
      @fadelaabdulla 20 часов назад +1

      ሲለ ቸነሉ ማልስ ዪስጣን 😢😢😢

    • @FatmaAli-qb7eg
      @FatmaAli-qb7eg 20 часов назад +1

      Ok bro

    • @Zad-k6h
      @Zad-k6h 20 часов назад +1

      @@ፍቅራዲስ 👌👌💕👍👍👍👍

  • @TalefeZeyede
    @TalefeZeyede 20 часов назад +24

    እኔ ጌታን ወድሜ ማርክ ፈገግታውን ለማየት ብዙ ጊዜ ጠብቂያለሁ ተው አታስከፉብን ቢያስ ብዙ የደበቃቸው ህመሞች አሉ እነሱን ያስታምበት ተውት አታስጨንቁብን 🙏🙏🙏

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 20 часов назад +28

    እባክሽን ቤዚ ምንም ነገር ቢሉሽ እያመጣሽ አታሠሚዉ እና ማርቆስ የተጎዳ ልጅ ነዉ አደራ አደራ

  • @mahisdeteig-v7n
    @mahisdeteig-v7n 21 час назад +55

    የኔ ትንሽየ አበባ ደሞ ዛሬ እዴታባቱ ነዉ ያማረብሽ የምቀኛ ቦታ እዳሰጭዉ❤❤❤

  • @Zamzam111-jq7vh
    @Zamzam111-jq7vh 21 час назад +76

    ቤዚ ወላሂ ነዉ ምልሽ ወድሜን አደራ ሁለቴ እዳይሰበር ደሞ ሁለታቹ እድትለያዩ አንፈልግም ለወደፊት አብራቹ እድትሆኑ እመኛለዉ

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ 20 часов назад +8

      በአሏህ እየማልሽ ወንድሜ ትያለሽ ከመቸ ጀምሮ ነው የሆነው

    • @ፍቅራዲስ
      @ፍቅራዲስ 20 часов назад

      ❤❤

    • @SeadaSeada-bs6sx
      @SeadaSeada-bs6sx 20 часов назад +2

      እንዴት ብሎ ወንድምሽ ሊሆን ???አንቺ ሙስሊም እሱ ካፊር

    • @Zamzam111-jq7vh
      @Zamzam111-jq7vh 20 часов назад +1

      @SeadaSeada-bs6sx ምነዉ ተጨረጨራቹ አዎ ወድሜነዉ

    • @sada-or9gx
      @sada-or9gx 20 часов назад

      ወላሂ አይደለሺም እዉቀተቢስ​@@Zamzam111-jq7vh

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 21 час назад +12

    ❤🎉😢ማርክ ተረጋጋና 😢🎉❤ሁሉም ለበጎነዉ 🎉ማርክሂወት ይቀጥላል😢ቢዚምርጥልጅነች

  • @Tighndngdh
    @Tighndngdh 18 часов назад +17

    ድብን ትበላ ምን ጨነቀሽ ቤዚ ዝም አትያትም እንዲ ለምን መልስ ትሰጫለሽ እስክሎር እያደረግሽ እለፊ ሴቶቹ አብደዋል😅😅😅😅ጌታ ሆይ😢😢😢😢😢

    • @halupm4n
      @halupm4n 14 часов назад

      😂😂😂😂

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 13 часов назад

      ሳህ ትሞክረዉ ትመለስ መስሉታል😂😂

    • @Tighndngdh
      @Tighndngdh 12 часов назад

      @@የሀይቋ-21 እኮ

  • @MekiyaReshade
    @MekiyaReshade 20 часов назад +10

    እቢ እዲለኝ አልፈልግም ካልሆነ እራሴን አጠፋለው ማለት ፍቅር ግዳጅ ነው እንዴ ይሄ እራስ ወዳድነት ይባላል ወደራስሽ ተመለሽ የምቴጂበት መንገድ ትክክል አይደለም ለምንም ነገር ቅድሚያ ፍላጎት ያስፈልጋል ልጅን ለቀቅ አድርጉት እደምርጫው ይኑርበት

  • @drr8432
    @drr8432 20 часов назад +10

    አረ ሴቶች ወደት ወደት እየሄድንነዉ ፈጣሪ ሆይ ወደ ቀልባችን መልሰን👐 ምን ጉድነዉ ማታዉቀዉን ሰዉ በሚድያ ያየነዉ ሰዉ አፈቀርኩ እያልን ማልቀሰ ሆነ ስራችን ይቅሪ በለን😢😢😢😢 ማርክዬና ቤዚዬ የኔ ዉዶች እንደዝህ አይነት ሰዎች ቦታ አትስጡ ❤❤❤

  • @LuLu-cq1uz
    @LuLu-cq1uz 21 час назад +17

    ቤዚምንአስበሽነው እምትናገሪው ልጅብዙህመም አለበት አይናገርምእጅ ወቶ እሞታለሁያለሽንሁሉ እየመጣሽድጋሚአትናገር አችነበርሽ መመለስያለብሽ ለልጅቷ ትፈልግ ራሷንታጥፍ ሴቱአበደእደ ወይገድ 😢ማርክየ የኔወድም አላህከጎንህ ይሁንልህ አተአዝነህ ማየትአልፈልግም በጣምታሳዝነኝ አለክ😢😢❤❤❤

  • @meritubemeri
    @meritubemeri 21 час назад +41

    ለምንድነው ማትለይኩኝ ግን ውዶቼ😢

    • @MareMare-fq4ow
      @MareMare-fq4ow 15 часов назад

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ይህውውደ

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 21 час назад +48

    በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ 🎉🎉

  • @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ
    @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ 17 часов назад +7

    ቤዚዬ የኔ ጣፋጭ የሆንሽ ጨረቃ ነገር ነሽ ይህ ተልዕኮ ነው አንችንና ማርክን ለመለያዬት የታሰበ ነገር ነው ቤዚቲ የኔ ትንሽዬ ጭንቀትሽ ለሰው ያለሽ ክብር ትለያለሽ ራሴን አጠፋለሁ የምትልሽ እውነቷን መሰለሽ ምን ልትባበርሽ በረኪና ወለ ገመድ አትያትም ነበር ክክክክ እኔም እወደዋለሁ አሳልፌ አልሰጥም አትያትም ነበር የመልስ ምት ቱቱቱቱቱ ሴቶች ተሰተሩ ገና በሚድያ ላየችው ወንድ ምድር ሰገጤ ሴት አሰዳቢወች መልካም ጉዞ በያት ኑራም አትጠቅም ቤዚ

    • @Meri4555
      @Meri4555 Час назад

      ትክክለኛ ኮሜት እዚ ጋ ኣለ ከፈለገች ትህድ ምን አገባች ማርክ እና ቢዚ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 20 часов назад +8

    ቤዝ ማርክን አታስከፊው በናትሽ ማንንም አትስሙ ቲሽ እንኳን እራሷን ልታጠፋ አትጨነቂ ቤዝ ማርክ ያዝንብሻል ምክንያቱም ወደ ውጭ ስላላወጣው እንጂ ይወድሻል ሆይ❤❤የኔ ቸኮሌት

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 16 часов назад +7

    ሴቱ ዘንድሮ አብደዋል የማያውቁትን ማፍቀር መሰረት የሌለው ፍቅር ማርክ አትጨነቅ አፈቀርኩኝ ምትለው ቆም ብላ ታስብ አንተ መልስ ስጥ ሌላ ህይወት እንዳለህ ቤዝ አይዞሽ አንች ከማርክ ጎን አትለይ ማርክ አንቺ ነው ሚወደው እራሴንአጠፋለሁኝ ብሎ ማስፈራራት ፋሽን ሆኗል ልጁን አትበጥብጡት!!!

  • @Said-k7x6q
    @Said-k7x6q 20 часов назад +8

    ኡፍፍፍፍፍፍ ደሞ ሌላ ትኩሳት 😢😢😢😢😢 አሁንስ በዛ ማርክየ አይዞህ❤❤❤ ቤዚ አትስሜቸው እናተን ለመለላየትነው 😢😢😢😢😢የኔቆጆ

  • @ህልምአለኝኢንሻአለህ
    @ህልምአለኝኢንሻአለህ 21 час назад +54

    የጀማአ ሀጃ አለብኝ ዱዓ አድርጉልኝ

    • @SikoSilo-q7g
      @SikoSilo-q7g 21 час назад

      አብሽሪ ማማየ ኢሸአላ🎉🎉

    • @Tsyvgc
      @Tsyvgc 21 час назад

      alah yasakalsh

    • @MissZabiba
      @MissZabiba 21 час назад

      አላህ ያሳካልሺ 😊😊

    • @Seadiphone9776
      @Seadiphone9776 21 час назад

      ለኔም

    • @SikoSilo-q7g
      @SikoSilo-q7g 20 часов назад

      @@Seadiphone9776 አብሽሪ ማማየ አላህ ያሣካልሽ ሀጃሽን

  • @user-HaymiBuraLove
    @user-HaymiBuraLove 21 час назад +29

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጣችሁ ጉሉአሚን ደምሩኝ እስኪ 😔🤦😊

    • @F-bs7mu
      @F-bs7mu 21 час назад +1

      አሜን

    • @NaemaNaeme
      @NaemaNaeme 21 час назад

      Amni amni yrbe 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @Rcc-l2u
      @Rcc-l2u 21 час назад

      አሚን🎉

    • @AsdAsd-sz1qg
      @AsdAsd-sz1qg 19 часов назад

      አሜን❤❤❤❤❤

  • @ፍቅራዲስ
    @ፍቅራዲስ 21 час назад +22

    እንዴ ማነች ደግሞ ይቺ ሆሆይይ😅😅😂በሉ በመሀላችሁ ሰዉ መግባት የለበትም ከዚህ ቦኋላ❤🎉 ለይኩ ምቀኞች😂😂😂

    • @ዜዲነኚወለየዋ
      @ዜዲነኚወለየዋ 21 час назад

      😂😂😂😂አች

    • @mahisdeteig-v7n
      @mahisdeteig-v7n 21 час назад +2

      የኔዋ ቆይ ማናት ደፍር

    • @ፍቅራዲስ
      @ፍቅራዲስ 20 часов назад

      ​@@mahisdeteig-v7nምናዉቄ ብለሽ ነዉ😂😂 ባይሆን እራሷን ማጥፊያ እንተባበራት😂😂😂

  • @HiijHjiijj
    @HiijHjiijj 21 час назад +11

    ኦ ጌታ ሆይ ያለሱ ሞኖር አልችልም ማለት ደሞ ማናት ይች 😂😂

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 20 часов назад +6

    ሌላ ምንም አልላችሁም በሰው ህይወት እየገባችሁ ደስታቸውን ለመንጠቅ የምትደክሙት ሴቶች እግዚአብሔር የእናንተን ደስታ ይጠቃችሁ ወይ ፍቅር እዳላችሁ ቅሩ ጓደኛ አይውጣላችሁ😢😢😢😢😢 እናንተ ወንድ አምላኪዎች አላችሁ እንዳንድ እርካሽ ሴቶች አሳዳጊ የበደላችሁ ሳትቀጡ ያደገችሁ ናችሁ እደዚህ የምኮኑት ወይ ነዶ አለ መብሬ ስንት ጀግና ሴት እያለ ሴቶች እየተበልን እንሰደባለን በአንድላይ አሳፋሪዎች ሴት ልጅ በዚህ ልክ ወንድን ልመና እናንተ ፍቅር ሳይሆን ጋኔል ነው የሚጫወትባችሁ ፍቅርማ ከእግዚአብሔር ነው የሚሰጠው በየቦታው የሚያወሩት ሳይሆን በተግባር የሚኖር ነው ፍቅር ማለት ፍቅር ማለት እኮ ለአፍቃሪውም ለተፈቃሪውም መታደል ነው ግን ምን አረጋችሁ ማርክ ደስታው ሲመለስ አንገቱን እንድደፋ የማፈነቅሉት ድንጋይ የለም😭😭😭😭😭💔💔💔💔 አቺ ባለሪከርዷ ድምጥሽን ይዘጋው ሴት አሰዳቢ ቆሻሻ ነሽ አቺ እኛ ሴቶችን አትወክይም የሴጣን ቁራጭ ነሽ ደም ያስለቅስሽ ምቀኞች ሰው ሲያድግና ስደሰት አትወዱ😭😭😭😭

    • @Meri4555
      @Meri4555 18 часов назад

      እፍፍፍፍ ከስንት ርካሽ ሰቶች ተደምረን ስማችን ይነሳል ስንት ጅግና ሴቶች እያለን ማርክ እንገቱ እንድ ደፋ ምንም ብማያውቁት ነገር ስንት ነገር እያሉ ነው ኣልወድቅም ስላች ደሞ ብደካማ ጎኑ መጡበት በፍቅር ትስፋ ኣለን ነገ ስቁ እንደ ሚመጣ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 20 часов назад +9

    ቤዚዬ እባክሽ ማርክን አትራቂዉ😢😢😢አታስከፊዉ በጣም ቁስለኛ ነዉ በማርያም ከቻልሽ አች እዳይጓዳ አድርገሽ ያዥዉ😢ማርክ ተከፍቶ ማየት አፈልግም

  • @ዮሚ
    @ዮሚ 20 часов назад +9

    የኔ ቲኒሽዬ አቡጥ አበባ ሱሴ ስወድሽ ማርክ ምርጥ ሰው

  • @FtvvvFf
    @FtvvvFf 20 часов назад +7

    ሆሆይ ይሄን ሰሞን ደሞ ሴቱ ምን እየሆነ ነዉ አበዱ አንዴ ማርኬ አንተ ዝም ብለህ ወደፊት ከሰሟቸዉ እና ከመለሱላቸዉ የማይሉት የለም💪💪💪

  • @አንጅሊናAngelina
    @አንጅሊናAngelina 19 часов назад +7

    ጉድ መጣ ገንፎ ዛፍላይ ወጣ አለች አያቴ በዚህ በቴክኖሎጂ ዘመን እያለን ፎቶ ተቀነባብሮ ሲላክላቹ ሜሴጅ ሲመጣላቹክ በሐሰት የመሰታምኑት ነገር ነው ግራ የገባን እዚህ እየመጣቹክ እኝኝኝኝ አትበሉብን ሰላማችንን ነሳቹክን ጌታን አንድም ሰው ጥሩ ቪድዮ እሚስራ የለም እነሀይሚ ይሻላሉ😊😊😊

  • @Said-k7x6q
    @Said-k7x6q 20 часов назад +5

    ፈጣሪ ድፍትያለግሽ በቃ አይልጋችሁም ተውት👊👊 አምሳ ደደብ ቤዚ አትስሜቸው እድህ እሚሉት ጥላትናቸው ፈጣፋ ጡሩ ነገር አሰማኝ😥😥😥🙏🙏🙏🙏

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 20 часов назад +6

    ወይኔ ጉዴ😢ኧረ ተው ማርኬን ደስታውን ብቻ ነው ማየት የምንፍልገው😢ደሞ የቾኬሌቷ ብቻ ነው😢😢የምትሉ

  • @EgigayehuDamena-pk9so
    @EgigayehuDamena-pk9so 18 часов назад +4

    ቤዚ በጣም አጠፋሽ የኔጌታ ልጂው ይኑርበት ለሚወዳት እናቱ ይኑር ቤዚ ስራት ይኑርሽ

  • @InnocentBeagle-pp3te
    @InnocentBeagle-pp3te 20 часов назад +6

    እረ በፈጠራችሁ አምላክ አዳድ ሴቶች ክብራችሁን ጠብቁ አሁንስ ባዳድ ወራዳ ሴቶች ሴትነቴን ጠላሁት ዉይ 2017 የማያመጣዉ ጉድ የለ ለብሩኬ አፍቃሪዎች ሲገርመኝ ደሞ የማርክም ተነሳባችሁ ዛሬ ፈገግ ብሎ አይታችሁ ነዉ አይደል የሰዉን ደስታ ለመጠቅ በዚህ ልክ መዉረድ ምን ይሉታል ምን አይነት የሴት እርክሽ ነች በጌታ ቤዚዬ የኔ ቀቅመም ለማንም ልቅምቅም አትመልሽላቼዉ እናተነን ለመለያዬት ነዉ እባካችሁ ቦታ አትስጧቼዉ ማርክዬ ወድሜ አይዞህ ጠክር የኔ ታዳጊዉች እናተ ወደፊት 💪💪💪💖💖💖💖💖💖💖💞💞💙💙💙💙💜💜

  • @Mesimesi-s1t
    @Mesimesi-s1t 21 час назад +9

    አረ ሴቶች እራሣቺሁን ሠብሥቡ ለምን የሠውን ሂወት ትበጠብጣላቺሁ ማርክዬ አይዞህ ሁሉም ያልፋል እፍፍፍ😢😢😢 ሤቶች የሚለውን ቃል ስለተጠቀምሁ ይቅርታ ሁላቺሁንም ለማለት ፈልጌ አይደለም🙏ግን አንዳንድ ሤቶች የሠውን ደሥታ ለማጥፋት የማይፈነቅሉት ድጋይ የለም 😢😢😢

  • @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ
    @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ 21 час назад +8

    ኤሬ ማርክዬ የእናቱ ልጅ ተዉሰቶች ማርክዬ እንደንዬ የምሳዝነዉ የኔ የዋህ ይኑሩቤት ምነዉ የብታጅራ ዎንዶች በልቅሶ ኣሉቅልን ወገን😢👏
    እዉነት ማርክዬ የኔ የዋህ እመ ኣምላክ ሸግርህ ታቅልልህ ወንድሜዬ ቸኮለት ተዉ እደሱ ኣትንገሪዉ እህቴ😌

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 17 часов назад +4

    ለማንኛዉም አይዞህ ማርክዬ ወደፊት ቤዚዬጋ ማዘን መከፋት የለብህም❤❤❤❤

  • @Zinab-p3l
    @Zinab-p3l 21 час назад +8

    ማርክ ወድም ሲከፋህ አልወድም😢😢😢😢ቤዚ የሰወሬ አትሳሙ በምኔአዉቃቺሁ አዉቃስቢሆናስ ስለዜህ ዝምብላቺሁ ስራቺሁናሱሩ አምሳልቅምቅም አየጪወትበትም የራሱናሂወት ዩኑራበት ቻናሉእራሱ አልቀሳቀስብሎላ ስለዝህዛምብላቺሀለ ሱሩቤዚ አወቃስቢሆኒ 😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @AlmsS-gi7ou
    @AlmsS-gi7ou 21 час назад +11

    ማረክሳለቅስማየትአፈልግም አታስከፈትማረክን ተውተው😭😭ፉፉፉማረክዬየኔየዋህ ተውትሲይኑረበት ማረክሲከፈውማየትአንፈልግም😢😢

  • @BIRKE-01የናቷ
    @BIRKE-01የናቷ 21 час назад +7

    ኡፍፍፍ ደግሞ ሌላ ትኩሣት እስኪ ተውት ይኑርበት ወንድሜ አይዞህልኝ 😢እስኪ አሁን ደግሞ ለምን ሣቀ ነው😢

  • @kidsttube
    @kidsttube 21 час назад +8

    ቤዚየ አትመኛት አችናማርክን ለማለያየት ፈልጋ ነው የላካት ሰው አለ አታውሪያት ቆይ ግን ከማታውቁት ሰው እደትነው ፍቅር እሚይዛችሁ

  • @abebechSeyfu
    @abebechSeyfu 20 часов назад +13

    የኔቸኮሌት እኛ ምንፈልገው አንቺንነው የወንድሜ ድምቀቱ አንቺነሽ ማርክዮ የኔየዋህ አትዘን እባክህ 😢😢😢😢😢ሁሉም ለበጎነው ❤❤❤❤

    • @User123-z2b
      @User123-z2b 19 часов назад

      እረ ቤኪና ቢቱ የት ጠፉ ?????????????

  • @BHየምትለዩብኝእወዳቹሀለሁ

    ወንድምነቴ እኔ እህትህ ልዘንልህ 😢😢🥹ቤዚነቴ የኔ ፋፋጭ 🥹ማንንም አትስሙ እስኪ ምቀኛቹህ በዛብኝ የት አባቴ ልደብቃቹህ 🥹🥹

  • @KamilatAhmed
    @KamilatAhmed 11 часов назад +2

    ሰሙኝማ እናታቹ 1000 አመት ትኑርልን ጉሉ አሚን 🤲🤲

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 19 часов назад +3

    ጉድ ማናት 😂ባለሚሴጇ😂😂😂እረታው ሴቶች ታው ሴት አታሰድቡ 😮ወንድ መጠየቅ ቀረዴ ጋይስ😂ወደየት እየሄድንነው😢 እረወንድነው የሚጠይቀው😂😂😂ሴቶችየ😂😂😂መቼም ድራማነው ደግሞ ፕራንክ ተጀመረ 😂😂😂😂ወቼው ጉድ😂😂😂😂😂😂😂😂በሉ ደህና ደሩ😅😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zነኝወሎየዋ-l5y
    @Zነኝወሎየዋ-l5y 21 час назад +11

    የኔቆጆ።አዉቀዉነዉአችንእናሱንለማራራቅነዉ።ታይቤዚዬ።የማርክነገርአደራ።የሰዉወራአትስሚ።ብዙጥላትአለበት።እነሱናቸዉ።ታይ።😢😭😭

    • @mahisdeteig-v7n
      @mahisdeteig-v7n 21 час назад

      ሳህ የኔዋ ደሞ አታፍርም በአካል አለመምጣቷ ጠቅሞታል እጅ ዛሬ በአናቶ ነበር የምተክላት❤❤😂

    • @Zነኝወሎየዋ-l5y
      @Zነኝወሎየዋ-l5y 20 часов назад

      ያልመጣኝን።አሳቅሽኝ😂😂​@@mahisdeteig-v7n

  • @Seadaarega-g5g
    @Seadaarega-g5g 17 часов назад +3

    አይዞህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤ ሁሉም አላፊነው

  • @HulsinHulsin
    @HulsinHulsin 19 часов назад +3

    Ara taiate ateseme bazeia wd sato lebe yesetawe mara bazeia marekeia ganaña kakoselo alerakame kabakagare betaware yeshale nabare wd sewadeshe konjoia❤❤❤❤❤

  • @KalKassa-z5o
    @KalKassa-z5o 20 часов назад +6

    አረ ሤቶቹ ልጅቱን ምን አድርግ ነው የምትሉት 😢😢😢እሥኪ ሂለቱን ይኑርበት አንድም ቀን እዲደሠት አልተፈቀደለት እንዴ

  • @mqidyitub
    @mqidyitub 19 часов назад +5

    ተከሴስ የሆኑ ሴቶች አስቸገሩ😢😢አፍቅርው እኮ አይደለም የሰው ህይውት መበጥበጥ ደስ ስለሚላቸው ነው😮😮

  • @ووتاتغاغ
    @ووتاتغاغ 17 часов назад +4

    ኧረ ተው ሴቶች ለትውልድ ምን እያስተማራችሁ ነው ወዴት እየሄድን ነው በፈጣሪ ቤዚ የማርክ ብቻ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @FjFu-cb5sj
      @FjFu-cb5sj 13 часов назад

      አወልጆቻችንምንይማሩ

    • @FjFu-cb5sj
      @FjFu-cb5sj 13 часов назад

      አላሕይስቱረ

  • @desuaposto4842
    @desuaposto4842 20 часов назад +7

    ስጀምር እዉነተኛ ፈቅር የያዘው ሰው እራሰን አጠፋለሁ አይልም ማርክ ማንንም አትስማ

  • @RahinIslam-hj3je
    @RahinIslam-hj3je 20 часов назад +4

    Bezi ayezoshi yene konjo❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Ikram-r7wtub
    @Ikram-r7wtub 21 час назад +6

    ኤጭልጁንለመጣልየምታረጉትነገርእረፉ.......እሪከረድያረገችውሴትየማረክጠላትናት😢😢😢😢😢😢አፈርያስበላሽአችቆሻሻሴትነሽእሽ

  • @Temesegendoboch
    @Temesegendoboch 21 час назад +5

    Malayayati faligeshi naw
    Fiqiri adelemi 😢

  • @mahisdeteig-v7n
    @mahisdeteig-v7n 21 час назад +14

    ቆይ ምድነዉ ነገሩ ወድምየዉ ለማንኛዉም ቤቱን ላይክ አድርጉት ወዶቸ አይከፈልበትም ያለበለዛ ❤❤❤

  • @zxxhJz
    @zxxhJz 20 часов назад +5

    እኔ የገረመኝ እናተ ቤዚም ትወጅዋለሽ ማርክም ይወድሻል ሁለታችሁም ትዋደዳላችሁ እና ለምን ፍቅራችሁን አትገላለፁም ሰውም ይወቅላችሁ ሰው እየመጣ በመካከላችሁ አፈቅራታለሁ አፈቅረዋለሁ ከሚሉ ግልፁን አሳውቋቸው ከዛ ይሄን እያወቁ ማንም ሰው አይገባም በመካከላችሁ

  • @MasiMokonin
    @MasiMokonin 19 часов назад +3

    Muccayyoo tanna bayyee ishi jalladha lubbuu too naf jiradhuu ❤❤❤ sutumee tiyyaa 💋💋💋💋💋💋❤️❤️❤️❤️

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 20 часов назад +6

    ማርኬ የቤዚ ብቻ ናት ተዉት ልጁን ኤጭ ሴቶች ደሞ አበዛቹት😢😢😢

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ 20 часов назад +9

    የኔ ቸኮሌት እኛ ምንፈልገዉ አቺ እና ማርኬ እብራችሁ እድትሆኑ ነዉ❤❤

  • @MohaMad-lq8ww
    @MohaMad-lq8ww 16 часов назад +3

    Azjoke hawey yen🎉

  • @Zinab-p3l
    @Zinab-p3l 21 час назад +8

    ኧረቤዚ ወድሜኔ አደራ ተጎኑሁኝ የሰወሬእየሰማሺ አታዉሪዉ ዉደ የኔጠበለላወድም የናቱልጂ😢😢😢😢😢😢

  • @bisherkhair4484
    @bisherkhair4484 20 часов назад +5

    Ebakish bezi indaz ayinat negar la marik atigar❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlikaM-e9x
    @AlikaM-e9x 21 час назад +12

    ማርክዬ አትከፋ ሁሉንም ባተፍላጎት ነዉ ሚሆነዉ

  • @Maaza-w8l
    @Maaza-w8l 21 час назад +11

    አረ ተውት ልጁ ይኑርበት ሆ ቤዚዮ የኔ ውድ ወንድሜ አደራ❤❤😢 በስንቱ ነው የሚከፋብኝ ወንድሜ😢😢

  • @peaceethiopia5042
    @peaceethiopia5042 19 часов назад +3

    ሴቶቹ ግን ጤነኛ ናቸው በዚህ ዘመን አብሮ ተላምዶ አንድ መሆን በሚያስቸግር ሰአት በቪዲዮ አይቶ እሱ እነማያቃትን አገባዋለው አረ ተው የሴት ክብር ጠፋ ያልፈለግከውን አታድርግ ወደህ ፈቅደህ በራስህ ጊዜ ቤዚ ሞኝ አትሁኚ አፈቀርኩ ያለ ሁሉ አይገባም ማርክን አታስጨንቂው ሁለተኛ ምንም አይነት መልስ አትስጪ

  • @kidsttube
    @kidsttube 20 часов назад +7

    ማርክ ወድሜ ዝበላት ዋሽታነው ስትፈልግ ገደል ትግባ የማንም ዘልዛላ እየመጣ አፉን መክፈት የለበትም

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 19 часов назад +7

    ቸኮሌት ምናይነት ትሁት ሴትነሽ ስርአትሽ በጣምነው ምወደው ወላሂ በዚው አጋጣሚ ማርክ ያቺ ነውእድርሻለን

  • @Zad-k6h
    @Zad-k6h 21 час назад +11

    ማርክ አይዞክ 😢አረ ሴቶች ምነው በውስጣቹ ያዙ ቢከብዳቹም ደሞ ሚድያላይ ዝብላቹ አታውጡ ያይን ፍቅር ሊሆን ዪችል ሁሌም ሴት ዝቅ የሚያደርግ ነገር አትስሩ 😢😢😢🙆🙆

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 21 час назад

      የኔ ቆንጆ ልክ ብለሻል ግን መስሚያም የለም😮😮😮

    • @Zad-k6h
      @Zad-k6h 21 час назад

      የኔ ማር አለሽልኛ💕🥰🫶🥰💞🥰 ዪከብዳል 😭

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 20 часов назад

      @@Zad-k6h አለሁልሽ የኔ ቆንጆ😘🥰

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 20 часов назад

      @@Zad-k6h አይዞን ውደ ሴቱኮ ነቀለ😌😌😔

    • @Zad-k6h
      @Zad-k6h 20 часов назад

      በጣም አረ እኛ እናመስግን ጭራሽ አበዙት

  • @ኢተቂላህ.ነፍሤ
    @ኢተቂላህ.ነፍሤ 18 часов назад +3

    ኡኡ.ማርኬ.አዝነክ.ማየትአንፈልግምምንምቡፈጠር.አታዉሪዉዉዉዉ.ወድሜ.አይዞክክክክ

  • @Meazafikru
    @Meazafikru 19 часов назад +7

    ቤዚ እና ማርክ ተጣመሩ እና የምቀኛን አፍ አዘጉ

  • @HassenHas-g8r
    @HassenHas-g8r 17 часов назад +2

    ድብን፣ትበል፣አች፣ምን፣ጨነቀሺ፣ቤዝኔዬ፣የኔ፣መረ❤❤❤🎉🎉የኔ፣አበበ፣❤❤❤

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv 20 часов назад +4

    ቤዝ አስተዋይ ልጅ ነሽ ❤

  • @EmuEmu-rp3kv
    @EmuEmu-rp3kv 20 часов назад +4

    Minabat hulum yeweshet eyesera new marke ketilibet atifra egna yemin feligo ehe new ♥️ 🎶 ✨️ ❤️

  • @MuhammedK-sb2ck
    @MuhammedK-sb2ck 20 часов назад +4

    ቤዚ እግዚአብሄር ይስጥሽ ምርጥ ልጅ🎉🎉🎉

  • @HanaEsayas-u5r
    @HanaEsayas-u5r 19 часов назад +4

    በናታችሁ ተውት ደና ደሞ ሳቁ ተመልሶልን ነበር አሁን ደሞ ጀመራችሁ😅😅😍😍

  • @CjcnjcBcnxn-h9m
    @CjcnjcBcnxn-h9m 16 часов назад +2

    ኧረማርክን አታስጨንቁት ሲከፋው ደስአይለኝም😢😢😢😢

  • @SarahJemal-r4l
    @SarahJemal-r4l 19 часов назад +5

    ተይ ቢዚ አቲልቀቂው መርክን የንቺ ብቸ ነው

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 21 час назад +12

    ወይ ፍቅር እኛንም ሹፋን😢🎉🎉😂😂😂

  • @AlquaAlain-l2c
    @AlquaAlain-l2c 16 часов назад +2

    ሤቶች አሠሙምዴ ሦስት ሡሪ ልበሡ ተባለኮ😂😂😂😂😂

  • @dessalech899
    @dessalech899 21 час назад +5

    ወይ ሴቶች ክብር የሚባል ነገር ቀራ ማርክ ወንድማችን አይሆንም ካልክ ግዳሌ እንዴ አረ ሴቶች አትዋረዱ 😢😢😢

  • @HassenHas-g8r
    @HassenHas-g8r 18 часов назад +2

    ዘሬ፣አምሮብሸሌ፣ቤዝዬ፣የኔ፣ዉድ🎉🎉🎉እሱሀ፣ትጢፈ፣ሜን፣አዪነት፣ሴት፣ነት፣ዘድሮ

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 16 часов назад +2

    ታይቤዝ ለምንድብን አትልም ቤዝማርክ ያንቸብቻነዉ😢😢😢😢

  • @HassenHas-g8r
    @HassenHas-g8r 18 часов назад +2

    ቤዝዬ፣የሰዉ፣ዉሬ፣እደሲም፣የኔ ቆጆ፣🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @abebechSeyfu
    @abebechSeyfu 20 часов назад +18

    ሢጀመር አውቃነው ቤዚቲዬየኔቅመም አንቺ ለእንደዚአይነቶቹ ቦታ አትስጫቸው ማርክን ለመሥበር የተነሡ ብዙ ጠላቶች አሉ እና ቦታ አትስጧቸው የኔ ውዶች😢❤❤

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z 20 часов назад +5

    ወይ ሴት መሆኔን ጠላሁ ያም እየተነሳ ፍቅር ያዘኝ ይሄ ፍቅር ሳይሆን መጓኛ ነዉ ቤዚ አንች የማርክ ማርክ ደሞ ያንች እድሆን ነዉ እምንፈልገዉ ይች ግን እናተን መለያየት የተላከች ናት እጭ ማርኬ የኔ ሸበላ ዝም በላት ለምን አሞትም

  • @GENi826
    @GENi826 21 час назад +17

    ለምን ድብን አትለም ከቤዚ ዉጭ ወደ ዉጭ ❤🎉

    • @AlemMelaku-b9cyoutube
      @AlemMelaku-b9cyoutube 20 часов назад

      አረተይ

    • @GENi826
      @GENi826 20 часов назад

      @AlemMelaku-b9cyoutube የምሬ ነዉ

    • @AlemMelaku-b9cyoutube
      @AlemMelaku-b9cyoutube 20 часов назад

      @@GENi826 አዝናለሁ

    • @GENi826
      @GENi826 20 часов назад

      @AlemMelaku-b9cyoutube ለምን 🤔ማርኬስ አያሣዝንሺም እሱ የቤዛ ብቻ ነዉ ለምን ያስከፉታል በሆነ ባልሆነዉ

    • @Zነኝወሎየዋ-l5y
      @Zነኝወሎየዋ-l5y 18 часов назад

      የኔዋ።ትበል😂😂

  • @KemiMidi
    @KemiMidi 19 часов назад +3

    ቤዚዬ የኔ ቆንጆ ስታምሩ ❤❤❤❤

  • @AbeandmarshieAbeanb
    @AbeandmarshieAbeanb 20 часов назад +2

    Mareka tew tekibelatii begataaa❤❤❤❤ demo sebisekirayeb aregug batesib👍👍👍👍👍👍

  • @Tahaye460
    @Tahaye460 21 час назад +3

    Yene widoche baxamino yemiwodachu nurulin maki taqalalati❤