አዲሳባ ጉዱ አፈላች????

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 414

  • @ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ
    @ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ Месяц назад +18

    ሰርታቹ ተለወጡ ሳአታቹን ባልሆነ ነገር አታባክኑ ሰለ አልሽን ሰለ መከርሽን ወርኛ ሰው ምንም ሚል የኔ ጀግና እህት ምርጥ መካሪየችን በርቺልን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 Месяц назад +17

    ለሙዬ የኔ ጀግና ጧትጧት ማታማታ ከጉዞሽ በፊት ፀሎት አድርጊ እኳንም ፍጣሪ አተረፋቹ ❤❤❤

  • @NasirHayat-cq6yp
    @NasirHayat-cq6yp Месяц назад +9

    የተቢ ብዙ ትምህርት ነው ምትሰጭን እናመሰግናለን የኛ ጀግና እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FiroomtuuShow
    @FiroomtuuShow Месяц назад +8

    Baga Waaqayyoo si basee!
    Jaabiina kee danuun jaaladha hiyyumma injifachuuf hojjaachuu akka qabunu dubbaratti kanarra barachuu qabana
    Thank you sist🎉

  • @fet4101
    @fet4101 Месяц назад +6

    ማሪያምን እኔ እከታተልሽለው ግን ኮመት ፅፍ አላቅም እኔ አገር ገብቸ ልክ እንድች መሁን የሁለየም ምኞቴ ነው እግዚአብህር ይመሥገን እስክሁን የተሰደድኩበትን አላማየንም አረሰው አሁንም እግዚአብህር ፍፃሚየን ያስምርልኝ 🙏💓

  • @user-bq8dg3fh1y
    @user-bq8dg3fh1y Месяц назад +9

    ለሚየ አላህ ይጠብቅሺ የምትናገሪው ነገርትክክልነው ጄግና ነሺ መሎካምነሺ

  • @ልዕልትtube
    @ልዕልትtube Месяц назад +1

    ማሻ አላህ የኔ ጀግና እንኳን ደስ አለሽ መብሩክ በርቺ ገና ፎቅ ታሰራለሽ አዲስ አበባ ላይ ኢንሻ አላህ በጣም ጠንካራ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ እውድሻለው የኔ እህት❤❤❤❤

  • @REMbsamoJaml
    @REMbsamoJaml Месяц назад +2

    ትክክል👍 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌷🌷❤️🌷❤️🌷❤️❤️❤️🌷❤️❤️😍❤️😍❤️😍❤️🌷😍❤️🌷😍🌷😍❤️🌷😍🌷😍🌷😍❤️🌷😍🌷😍🌷😍❤️🌷😍❤️🌷❤️❤️❤️❤️🌷🤍❤️🌷🌷❤️🤍🌷🤍❤️🌷❤️🌷❤️🌷😍🌷❤️🌷❤️🌷🤍❤️🌷🤍❤️🌷🤍❤️🤍🌷❤️🤍🌷❤️🤍❤️🤍🌷❤️🤍

  • @user-lg1so7mx6e
    @user-lg1so7mx6e Месяц назад +6

    እንኳንም አዲስ አበባ መጣሽ የኔ ጀግና
    አገኝሻለሁ ምክርሽ ያስፈልገኛል ❤❤

  • @A14Cell
    @A14Cell Месяц назад +4

    የኔ ቆንጆ ትያቸዉ ለኛ ብለሽ ነዉ ምንም ብትይ ያምርብሻል የስራ ሰዉ ነሽ ለሁላችንም ተምሳሌት በጣም ነዉ ምወድሽ

  • @lubaba-p8g
    @lubaba-p8g Месяц назад +3

    ማሻአላህ ተባረከላ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጥ ከፍ በይ የኛ የመዳም ቅመሞ አራእያ ነሽ አብሽሪ በነገራችላይ ሠው ሠርቶ ሢለወጥ ደሥ ይለኛል

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት

    እኔ የለሁም ከቲክቶክ ነገርግን ደሜን ነዉያፍላሽሽ በልጆቻችነ ስለመጣሽ በጣም ያማል እልቅ አግቢ ዉለጅ አልሀምዱሊላ ሁሉንም ባድ ነዉ የምናስኬደዉ እኛ ሚድያ ወተን እደዚህ አለን ብለን ስለማናወራ እጅ ዘና አድርገን ነዉ ቤተሠባችንን የምናኖርዉ

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 Месяц назад

      ወይየትነቢየሩታእህትመነፍሰትጋባብሸእንዴ

    • @የማያእናትነኝልባሟሴት
      @የማያእናትነኝልባሟሴት Месяц назад

      @@semiraabdela5479 አልሀምዱሊላህ በአሏህ እጠበቃለሁ የምን መፍስ እዉነቴን ነዉ አሁንም ማንም ከማንም አይደርስም አረባገር ልጅ ወልዳችሁ የምትልኩ ብላ ስት ነገር ተናገርች የልጅን ጣእም ስለማታቀዉ ነዉ አግቢ ዉለጅ ያልኳት

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Месяц назад +7

    የእግዚኣብሔር ጠበቃ አይለይሽ የአባትሽ እናትሽ አምላክ ይጠብቅሻል ገንዘብ ሚዲያ ለይ አታሳይ ለናንተ ቤት ጠላት አለ ምቀኛ አለ❤❤❤

  • @sikosilo7758
    @sikosilo7758 Месяц назад +34

    አዲስ አበባ ለማርኬ ነፃነት የሚሰጠው ይመስለኛል እዛው ይሁኑ💔💔🥺🥺🥺

    • @user-zj5mo9xu3w
      @user-zj5mo9xu3w Месяц назад +4

      ማሺቃበጥ ስትወዱኮ😂

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 Месяц назад +1

      😂😂አቤት ማሺቃበጥ

    • @Hayata12
      @Hayata12 Месяц назад

      አሽቃባጭ ዝናብእወዝዳርያካፋልአሉትክክልናቸውእራስሽእያረረብሽስለሰውታማስያለሽ ተጋቡተፋቱስዋይ

    • @hayatss3366
      @hayatss3366 Месяц назад

      ​@@adisfikir3502በእውነት. መሽቃበጥ.

    • @user-wi6zf9ku3m
      @user-wi6zf9ku3m Месяц назад

      ለስራ ስላልመቻቸው ነው. የሄዱት አለቻችሁኮ

  • @fakiyaabidlshukunure330
    @fakiyaabidlshukunure330 Месяц назад +3

    ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላሺ ሁሌም ስኬታማ አላህ ያድርግሺ በተረፈ አላህ ይጠብቅሺ ❤

  • @Aynalem291
    @Aynalem291 Месяц назад

    የኔ ጀግና ብርች ወደፊት እንጂ ወደኋላ እንዳታይ አንቺ ለብዙ ሰዎች ትምሳሊት ነሽ እኔ ካንቺ ብዙ ነገር ትምራልው ሳውዲ አገር ከመጣሁ አራት አመት ነው ቤትና ሰርቻለሁ አሁን የስራ መሰራ እየስራሁ ነው እግዚአብሔር ካለ ለሜ አገኝሻልው አገር ሰመጣ

  • @Mese22-qi3ii
    @Mese22-qi3ii Месяц назад +9

    ለሚየ እኳን እግዚአብሔር አወጣችሁ በስድብሽ ብናደድብሽም ለኛ ብለሽ ነው ግን ደግሞ እማይባሉ ስድቦች ስለተሳደብሽ ነውጅ ቢሆንም ይቅር ለእግዚአብሄር እግዚአብሔር ያሰብሽውን እኳን አሳካልሽ እህቴ

    • @Ziyadamukerem-em2zc
      @Ziyadamukerem-em2zc Месяц назад

      አይገባቹማ በግ

    • @lopesohadiso
      @lopesohadiso Месяц назад

      እንኳን እግዚአብሔር አተረፋሸ የቴንብ ግን ምለሰዋ ራጂም ነው ወንዶዎችን መናጥ ደሃ እያለች ትሰደብ ነበረ ቀናችን ሰደረሰ በደንገት ሁሉንም ነገር ጥሌን እንሄዳለን ሁሉ ግዜ ክፋ ባና ነገር ይሸላል አንድ ቀን ጥሌን ለምንሄድ አለም

  • @Sadlie-h9f
    @Sadlie-h9f Месяц назад +1

    ይች ልጂ ግን ስትጀምር ምትተማታም ምን ሆና ነዉ

  • @user-jo3qz7uy1v
    @user-jo3qz7uy1v Месяц назад +2

    ጀግና ነሽ ለሙዬ ፈጣሪ እንኳን አተረፈሽ❤❤❤

  • @user-ep3os7cc5p
    @user-ep3os7cc5p Месяц назад +2

    ለሙ አንቺ የምትነገሪዉ ነገረ ጌታን ሁሎም ነገረ አውንትሸ ነዉ ከሰሙሸ ይሰሙሸ ልሰሙሸ ደሙ ከመነገረ ወደሁላ አደታይ አሸ ቆጄ ነገሪይቻው አሺ አህቴ ❤❤❤❤

  • @user-qu7ko8zt6n
    @user-qu7ko8zt6n Месяц назад

    እግዚአብሔር አምላክ የአማራን ህዝብ አስበው 😭😭😭😭😭መቸ ይሆን ግን የአማራ ክልል ሰላም ሆኖ የማየው እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893 Месяц назад +15

    እኔ ብዙ አልክታተላትም ግን በጣም ነው ምትመቸኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 Месяц назад +2

      ትከታትያት ከሳ እንማራለን ለፍትን ለፍትን አላህ ካለ ካወቅንበት እሰዋገር አንቀርም

  • @fakiyaabidlshukunure330
    @fakiyaabidlshukunure330 Месяц назад +4

    ሁለቱም ጥሩ ነው ከተገኛ ያትም ኑሪ አንችቻ ብቻ ሰላም ሁኝልኝ

  • @Tht496
    @Tht496 Месяц назад

    ለሚ እንኳን ደስ አለሽ ደስታሽ እጥፍ ይሁን ደግሞ አትድከሚ ያለፈውን አታንሽ በንግግርሽ ማን እንደንተጨረጨረ ግልፅ ነው አላማቸው ወሬ የሆኑ ሰወች ሲመክሯቸው የቀኑባቸው ይመስላቸዋል ለኔ የጠንካሮች ምሳሌ ነሽ በተናገርሽው ነገር ስቄም ተምሬበትም ነው የወጣሁት አሁንም ምክርሽን ቀጥይበት እኛ እንበረታለን ❤❤❤

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 Месяц назад

    ለሙ አቺ ጀግና ነሽ መለወጥሽን ጀግንነትሽን የማይወድ ነው ጥላት አይዞሽ አትጨነቂ ታታሪ ሁሌም ወደፊት ነው እንጂ ወደዋላ የለም ፈጣሪ አሁንም ከፍያርግሽ ጀግና እህታችን እንወደሻለን❤ ተባረኪ 🙏

  • @meseretwodajo8793
    @meseretwodajo8793 Месяц назад

    የሚረግምሽ የተረገመ ይሁን ለሙ ለወንድሞችሽ ኑሪላቸው ክፉ እይንካሽ አንች ጎበዝ የስራ ሰው ተባረኪ❤❤❤❤❤

  • @ማህሌትታከለ
    @ማህሌትታከለ Месяц назад +2

    እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ ልሙዬ የእኔ ውድ ስወደሽ

  • @MistaMista-xx8if
    @MistaMista-xx8if Месяц назад +12

    የኔ ጀግና ግበዝ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን እግዚአብሄር አተረፈሽ

  • @safiya3794
    @safiya3794 Месяц назад +1

    ለሚ ስወድሸወ እኮ ጀግና ሀቂቃ ወላሂ እደው አገር ልግባጅ አች ጋር መጥቸ ነው መማር የምፈልገው ከያጥ

  • @user-dg1df7cp6d
    @user-dg1df7cp6d Месяц назад +2

    ትመችኛለሺ ወላሂ በርግጥ በትንሺነቴ ነዉ ስራመስራት የለመድኩት 100% ገበዝ እድሆን ነዉ የምፈልገዉ

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu7696 Месяц назад

    መጀመሪያ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ የኔ ቆንጆ ሲቀጥል እንኳን ደስ አለሽ ከዚህም በላይ ይገባሻል ገና አስመጪና ላኪ ትሆኛለሽ በደስታሽ ፈጣሪ ይግባ ወንድሞችሽ አዲስ አበባ ስላሉልሽ ብዙም አይጨንቅሽ:: ደግሞ ምን አድርገሽ ነዉ ይቅርታ ከመምከር ሌላ በጣም ነዉ የምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 Месяц назад +1

    ያገር ባይ አደስ አበባ አዶ ገነት❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏

  • @fathimaahmed8304
    @fathimaahmed8304 Месяц назад +1

    ለሙየ አንች ጀግና ሴት ነሽ ❤❤❤ምንም አልተሳሳትሽም

  • @SidraEthio
    @SidraEthio Месяц назад +8

    ጎበዝ ነሽ ትችያለሽ😊😊😊

  • @fjdn968
    @fjdn968 Месяц назад

    ለሚ. አሥራ. አድ. አመት ሠርቻለሁ. ቤት አለኛ. ቤተሰዎቼም. ለወጫለሁ. ግን. አሁን ደከመኛ. በጄ. ሁለት. መቶሺ. አለኛ. ግን. ምን የሠራል ኛል. አቺን.ማሻላ. 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤. መልሽልኛ.

  • @habibagh
    @habibagh Месяц назад

    የኔ ጀግና በርቺ አላህ ይጠብቅሽ ከመጥፎ ሰዎች አይንም አፍም አላህ ይጠብቅሽ ውዴ እኔ ባቺ ብዙ ተምርያለው አብሽሪ አላህ ካቺጋ ይሁን ደሞ ሀገር ስገባ ላገኝሽ እፈልጋለው ኢሻአላህ ቡታጀራም ናፍቆኛል ብቻ አላህ ሁላችንም ለሀገራችን ያብቃን

  • @ethiopia8988
    @ethiopia8988 Месяц назад

    ለሙዬ እግዚአብሔር ከብዙ ነገር ሲጠብቃችሁ ነው ምናልባትም በሁለቱም መኪና ምክንያት ከፊታችሁ የከፋ ነገር ሊገጥማችሁ ይችል ነበር በእርግጠኝነት እግዚአብሔር ጥበቃው በዝቶላችሁ በዚሁ አለፈ ስለዚህም ሰውን አፉ በሉኝ ከምትይ እግዚአብሔር ስለጠበከኝ ተመስገን ብይ

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ተመሰገን ኮልፌ ሰፉሬነው የገቡያ ማዕከል ነው በጣም ጥሩ ሰሰፍርነው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ Месяц назад +2

    ለምን ለነአብርሺ ይህንን ስራ እንዲሰሩ አትመክርያቸዉም።
    ለኔ ብቻ አይከብድም?

  • @JjhggKhan-ob9bl
    @JjhggKhan-ob9bl Месяц назад +14

    አትዋሹ ወሸት ያጠፋል በተልይ አቺ ና አብራሀም

    • @ae7936
      @ae7936 Месяц назад

      አብረሀም እማ ቀዳዳ ነው የሱ ይለያል አስመሳይ ነው

    • @mbet1840
      @mbet1840 Месяц назад

      ምን ይገርማል ያጎቷ ልጅ አይደል​@@ae7936

    • @LeoLe-r2m
      @LeoLe-r2m Месяц назад

      አቤት አሁን ምን አረጉ በነገሩን ነወይ ዝቃጭ እናተ ናችሁ መጥፎ

  • @fefeagarotube5704
    @fefeagarotube5704 Месяц назад

    ኤር ጦስሽ አትሞችም ለሙዬ በየድሺበት አላ ይጠብቅሽ የሴቶች አራያ ነሽ❤❤❤❤🎉

  • @yuotub1126
    @yuotub1126 Месяц назад

    የኔ ጀግና እህት በርቺ ግን አድ አድ ስድብሽ ያስከፋል ጀግናች ብትመክሪያቸዉ የማይሰሙ አሉ የተቸገረ ቤተሰባቸዊ የማይረዱ ላለዉ የሚሰጡ አሉ ግን ምን ታደርጋለሽ አገር ሲገቡ የሰጡት ሰዉ አምሳቲም አይሰጣቸዉ

  • @user-fj3lc2yf3m
    @user-fj3lc2yf3m Месяц назад

    ጌታን አንቺን ማንም አይራግምሺም ምክንያቱም አንቺ እኮ የምትራጋም ሴት አይደሌሺም የኔ ዉድ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mesitube-8489
    @mesitube-8489 Месяц назад +1

    ለምዬ እንዴት ነሽ እህቴ እንደምንወራው የአዲስ አበባ ኑሮ ቀላል እንዳይመስላችሁ ተገቡበት በጣም አስቸጋሪ ነው ነገር ግን ከሰሩ ይኖርበታል ካልሰሩ ግን ከባድ ነው🙄

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 Месяц назад +1

    Goof job, sister. It's always good to see you keep it up the good job with a good health life. Have a nice blessed one ❤🎉. 🙏. God blessed all countries.

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 Месяц назад

    Congratulations 🎊 I’m in USA but I love you and ሊያ show ለብዙ አመታት በታም ታታሪ ናችሁ እግዚአብሔርሀሳብሽን ይሙላልሽ በርቺ😍🙏🏽

  • @genethabtemichael2823
    @genethabtemichael2823 Месяц назад

    እህቴ ሙስሊም ነሽ ክርስቲያን እራስሽን ሆነሽ ኑሪ በምትሠሪው ስራሽ አድናቂሽ ነኝ በርቺ ሀይማኖትሽን ጠብቂ አደራ

  • @የሂሩት
    @የሂሩት Месяц назад +8

    የኔ ጀግና 🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Месяц назад

    ለሙዬ የእውነት በጣም እንድዎድሽ ያደራገኝ ጉብዝናሽ ነዉ እማ በርች ከኮታታም መንደር ውጭ ወሬውን ለወራኛ ታይው ውዴ

  • @ZeynebaMehamed-c1x
    @ZeynebaMehamed-c1x Месяц назад +10

    ለሚዬ አይዞን አላሕ ይርዳሽ አንቺኮ የሴት ኮኮብ ነሽ 8:33

  • @user-sg7mt1tt1x
    @user-sg7mt1tt1x Месяц назад +1

    ትመችኝ አለሽ ልክ እዳች ያለች ጉአደኛ ነበርችኝ ጉራጊ ናት በአንች እሶን አያት አለሁኝ. ሲቀጥል ኢቱብ ክፈችልኝ

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Месяц назад

    እረ ብር መያዝሽን አታሳይ ሱቄ ነው የማድረው እያልሽ ማታ ሰብረውብሽ እንዳይገቡ ሁሉንም ነገር ግልፅ አታድርጊው በተረፈ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ ጎበዝ እግዚአብሔር ይስጥሽ ተምሮ የሚንገላታን ማገዝሽ መቅጠርሽ አየሽ የሥራ እድል ፈጠርሽ ማለት ነው::

  • @zenataliyoutube56
    @zenataliyoutube56 Месяц назад

    ወላሂ ጀግናነሽ ለኛ ለሥደት እህቶችሽ ተምሳሌ ነሽ አችን እያየ የማይጠነክር አይኖርም

  • @BurteeTube-hu3tu
    @BurteeTube-hu3tu Месяц назад +2

    Baga waaqayyoo si basee😢😢😢 dhugaa rabbii nama yaa eguu dubaroo mariyamii sifanaa yaa tatuu bakaa jirtutiii 😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @BurteeTube-hu3tu
      @BurteeTube-hu3tu Месяц назад

      Goboziii Tabiyee🥰🥰🥰🥰🥰🥰⛪🕯🤲🤲

  • @hhgg6781
    @hhgg6781 Месяц назад +1

    በደብ አውፍአስብይ ያረገመሽ የለም ሁሉም አዝነውብሻል 😂ፈጣሪ እሳው ያስቀራቺሁ አይባልም🥺

  • @ሰአዳ-ረ2ሸ
    @ሰአዳ-ረ2ሸ Месяц назад +1

    ሰወዲሺ ለሙየ ሁሌም ያቺ አዲናቂ ነኚ

  • @WtsgZgxhg
    @WtsgZgxhg Месяц назад +8

    እደወጣቹህ ያስቀራቹህ ብለሻል ለሙ ግን ይቅር ለፈጣሪ ❤ችግር የለውም መመለስ አለመመለስ የፈጣሪ ስራ ነው ❤❤❤❤❤❤በርች ጀግና የስራ ሴት ስለሆሺ አክብርሻለሁ ❤🎉🎉🎉🎉

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Месяц назад +1

      ጅልና ወረቀት የ ያዘዉን አይለቅም ምንያንሠፈስፋሻል ከሌለሽበት ይቅርታ ጠይቃለች ለይታ ተናግራለች

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 Месяц назад

      ለይታነው የትናገረችው ደሞ ይቅርታ ጠይቃለች ነው አሺበት ለማንኛውም ይቅርታ ትልቅ ነገርነው የማያጠፋ የለም

  • @misteregebeyehu8064
    @misteregebeyehu8064 Месяц назад

    Lemiye yene konjo equane lageresh butajera abekash adade kifu kene ale edihume tiru kene ale ayizosh banechi manem ayazenem,yimechesh desetash destachen newe berechi yenegobez mechereshash yamare newe yemihonew lemine betam tatari nesh berasesh litekori yigebal Lemiye selam tena edeme fikere yisetesh kene melekam betesebochesh gare yene wude❤🙏

  • @tube-im6wm
    @tube-im6wm Месяц назад

    ኧረ በጌታ በአንቺ መኖ የሚኖሩ አሉ ትጉሴት በርቺ❤❤❤❤

  • @lubabalubaba8235
    @lubabalubaba8235 Месяц назад

    እንኳንም. አላህ. ከቤትሽ. አስገባሽ. በናገራችን. ላይ. እንኳ. አልሰማሁም. ኮሜንት. አንብቢ. ነው. ስድተኛ. እዳሰድቢ. ቢያስክፉሽም. የስደተኛ. ዱአ. ይደረሳል. እህት

  • @user-qg5ds6xz9m
    @user-qg5ds6xz9m Месяц назад

    የኔ ውድ አንችን ሰነኩሽ ውሰጤ አይወድም አደራ ምክሪሽ ጠቅሞኛል

  • @NurraNurra-fi6tq
    @NurraNurra-fi6tq Месяц назад +5

    አይዞሽ ለሙየ❤❤❤❤❤❤

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ Месяц назад

    እንኳን አተረፈሽ ለሙዬ እንኳን ደስ አለሽ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4d Месяц назад

    ለሙዬ ቢቻለኝ 1ሚልየኝ ባሥገባሽ ደሥ ይለኛል ❤❤❤❤❤❤❤ ጀግናዬ ልእልተዋ❤❤❤❤❤

  • @uar-xz7mh
    @uar-xz7mh Месяц назад

    እረረ ሰፈሬ ነው እገዛለንንን ለሙዬ እኳን ደስአለሽሽሽሽሽሽሽ ደሞ ወላሂ እደ ቲክቶክ አስቀያሚ መደር ኤለም ለሙዬ እንቺ ጀግናነሽ እኛ እንወድሻለን

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu7696 Месяц назад

    ተያቸዉ አንዳንዱ ነገርማዞር ሲወዱ ሴጣን ክፉ ክፉ ነገር ብቻ የሚያሳስባችሁ ብዙ አሉ ልቦና ይስጣቸዉ :: ስራ ሰርተሽ ስላሳየሻቸዉ ቀንተዉ ነዉ ተያቸዉ አንቺ በፀሎትሽ አስቢያቸዉ :: ገና ብዙ ያወራሉ:::

  • @sumiwallotube997
    @sumiwallotube997 Месяц назад

    ስላም ስላም ጤና ይስጥልኝ የተንቢ ብዙ ትምህርት ነው ምትስጭን እናመስግናለን የኔ ጀግና ብርቺልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @znashznash6417
    @znashznash6417 Месяц назад

    አቦ ይመችሽ ልክ ነሽ እኔ እመቤትን አንችን መዝሙር በመውደድ አያለሁ

  • @SisayMekonen-c9l
    @SisayMekonen-c9l Месяц назад +3

    ዐይዞሽ።ጀግና።ዕሕቴ የኔ።መልካም

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Месяц назад +1

    ትክክል የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Месяц назад

    ለሙየ ደሴ አይለሙየ ስአራው ላች ይታይሻል እኛግን አይታየንም

  • @selima4387
    @selima4387 Месяц назад +3

    ቲክቶክየለኝምአልሀምዱሊላለሚበጣምነዉእምወድሸ

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Месяц назад +4

    ☝🏿☝🏿ውቀሳ ሽም 😔ለሙ እውነት ነው ማማ ቱብ በጣም አዝናብሽለች በጣም ለምን ቃል የግባሽላትን ነግር አላደርግሽም 😒ካንች አልጠብቅም ስንት ጠብደሎችን ከ አምላክ በታች እየረዳሽ ይህች እናታችን አንች ጋር አግር አቁአርጣ 😒መታ አንች ዝም አልሽት አንድ እናት እንዲ ስትግላታ ስለ ቸግራት እ ጂ 😒ለሙ ካንች ያልተጠበቀ ነግር ነው ያረግሽው 😒ስለዚህ በ እዛ ቪዲዮ ያልሽውን ቃል የግባሽላትን አድርግ ስለማትችይ ሳይኦን እንድትለመኝ ነው 😒😒ደካማ እናታችንን ብንረዳ ይሽላል ጠብደል ጉልበት ያላቸውን ከምታስቀድሚ 😒😒ሽም ነው ካንች አይጠበቅም ቀልብ አድርጋብሽ ይኦናል 😒😒ሽም ነው ያረግሽው ከ እሷ ቪዲዮ ባላ ብዙ ስው ረድተሽል 😒😒😒አድርግ ትዛዝ አደለም ቃል 🤮🤮🤮ስለግባሽላት እፍሪ

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Месяц назад +1

      ላይክ ግጭ 😒ቃልዋን እንድታከብር ጠብደሎችን እየረዳች ደካማን ዝም ማለት 😒😒

  • @aminih8376
    @aminih8376 Месяц назад +8

    ጎበዝ፣የተቢ

  • @user-ow3km6sp8w
    @user-ow3km6sp8w Месяц назад

    ለሚየ ግን አላህን ስም መጥራት ትወዳለች መሻአላህ አላህ ሂዳያዉን ይሰጥሽ ያረብ

  • @Tybatube
    @Tybatube Месяц назад +5

    እስላም አሌኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ ወዴች 😂😂😂😂😂😂😂በትክክል ወላሂ

  • @Aaaa-tx2ee
    @Aaaa-tx2ee Месяц назад

    አይዞሽ የኔ ጀግነ አንደንዴ በደስተ መሀል የገጥመል ኢንከን ደስስስስስስ አለሸ 🎉🎉🌹🌹

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah Месяц назад +5

    ለሚዩ❤❤ንገሪልኝእማአቦአሁንምአሉ አይገባቸውላይቭላይተዘፍዝፈው በሰውሂወትእኛናውቃለንእሚሉ ንገሪልኝ ምድረበግሁላ አያገባችሁምሲባሉእማይገባቸው😂😂

    • @Naga-cg5jd
      @Naga-cg5jd Месяц назад

      አይገባቸውም ወላሂ😂

    • @SalamSalamah
      @SalamSalamah Месяц назад

      ብሶባቸዋን😫🏌️🏌️ጅላጅልሁላ😂​@@Naga-cg5jd

  • @user-nw9nk2lc3m
    @user-nw9nk2lc3m Месяц назад +1

    በቅ ቡታ ጅራ ብቻዋን ቀረይ ወይኔ ለዛነው ለከ ሁሉም የወጡት አች ወቶሺ ነው🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰

  • @thhhyh5996
    @thhhyh5996 Месяц назад +1

    ግን አቺልጂ እዛም እዚም እኔ ልስራአትበይ ያለሽኮ በቂነው ከጤና ጋ ከቻልሽ ዘር ተኪ ሳበይ እዳሞች እዛም እዚም ሂሳብ ጭቀትነው መብቃቃት ልመጂ

  • @Tybatube
    @Tybatube Месяц назад +5

    አወ ወላሂ በለሸለ ወድ በዘሰወ ነወ ያሰከፈሸወ 😢😢😢

  • @ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ
    @ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ Месяц назад +2

    እህቴ እንኩዋን እግዚአብሔርእርዳቹ

  • @Fatuma-hc9oy
    @Fatuma-hc9oy Месяц назад +5

    የኔ ጀግና ❤

  • @teslim570
    @teslim570 Месяц назад

    ዝም ብያቸው የሴት ተምሳሌትነሽ ጀግና ነሽ እነዚህ የሚያጨበጭቡቱ የነበሩበትን የረሱ ናቸው

  • @nigusgashu3955
    @nigusgashu3955 Месяц назад

    ለምየ የኔ ወድ ጀግና ነሸ ብዘ ትምህረተ ወሰጀለው

  • @BhJu-u4b
    @BhJu-u4b Месяц назад +1

    አለ ይጨምርልሸ ኑሮሻ ይባራክ እህቴ ምርጥ ምክር

  • @asute_tube
    @asute_tube Месяц назад +1

    ጃግኒት ፈጠሪ ይጣብቅሽ❤❤

  • @KhadijaKhadija-io3ox
    @KhadijaKhadija-io3ox Месяц назад

    Enane desssss aleshe yena jegena Addis Ababa betehogne new des yemilen bergetu butajera Ejege desssss new milegn ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rahima-x8m
    @Rahima-x8m Месяц назад

    አንቺ ብሩቱ ነሽ አላህ ይጨምርላሽ አፎቱሊላህ እኔ አድናቂሽ ነኝ እን ኳን ተረፋቹ

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w Месяц назад +1

    እና ብር የለለንዴሁ ወይታባሺ እንህድልሺ ከሀገራቺን ዉጭ ገልቱ😢😂😢😂😢😂

  • @Keriya-gr3ny
    @Keriya-gr3ny Месяц назад

    አብሸሪ ነኔጀግኒት አላህ ይጠብቅሸ የናት ያባትሸ ዱአየትም አይጥልሸም

  • @ajaybakedir2527
    @ajaybakedir2527 Месяц назад

    ሁላችንም እናመሰግናለን በደንብ ታቂን አለሽ አዎ እና ተከታታይሽ በሰው አንመራም ለወረኛ ቦታ አስጪ እህቴ እንወድሽ አለን የተንቢ

  • @ይቱብ-ኀ6ቸ
    @ይቱብ-ኀ6ቸ Месяц назад

    ትክክል የኔ ውድ✅✅✅✅✅✅✅👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-os8fp2hw8b
    @user-os8fp2hw8b Месяц назад

    ማሻአላህ ለሚ አላህ ይጨምርልሽ ከቻልሽ አማራ ክልል ክፈች 🎉🎉🎉🎉

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 Месяц назад +2

    የተንቢ ይቅርታና የሄለንና የማርኮስ ነገር እስካሁን ተስፋ አልቆረጥኩም የሚያስታርቅ ሽማግሌ ተፊቶ ነው ጌታን ሁለቱም ይዋደዳሉ ግን ለምን ??????

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke Месяц назад

    የኔቆጆ አላህይጨምርልሽ❤❤❤❤❤እኔ እስካሁን ባችብቻእየቀናሁአለሁ

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 Месяц назад +2

    ❤❤❤❤ማሻአላህ
    👍👍👍😍😍😍😍

  • @user-gu1kr2nb2u
    @user-gu1kr2nb2u Месяц назад

    እኔ የኮልፌ ልጅ ነኝ ግን ደሴን እመኛታለው ለስራ ግን ያንቺ ስራ በምን ያህል ካፒታል ነው መነሻ የሚበቃው

  • @TsedaleAlemu
    @TsedaleAlemu Месяц назад

    እመቤታችን እንኳን አተረፈችሽ የኔ እህት

  • @user-rv4mv3ne3m
    @user-rv4mv3ne3m Месяц назад +3

    እልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉