" የማሳጅ ቤቶቻችን ገበና " New Stand Up Comedy

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 июл 2021
  • " የማሳጅ ቤቶቻችን ገበና " New Stand Up Comedy @Donkey Tube @Comedian Eshetu- OFFICIAL 2022 #comedianeshetu
    A stand-up comedy about massage parlors in Ethiopia, and how the names of the places say one thing, but mean something else. listen to comedian Eshetus 6 reasons why he thinks so.
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • ПриколыПриколы

Комментарии • 532

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 3 года назад +46

    እሼ ከማሳጅ ባለቤቶች ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @mahletmahi1094
    @mahletmahi1094 3 года назад +112

    ትችላለክ በተለይ የምወድልክ ነገር ቢኖር ለሴት ልጅ ያለክ ክብር እጅግ የላቀ ነው ዘመንክ ይባረክ ወንድሜ ያሰብከው ይሳካልክ🙏

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 3 года назад +22

    አሽዬ ሁለ ገብ ስታውቅበት እያሳሳክ ቁምነገር እየተናገርክ ነው:: ተባረክ:

  • @eyerusalemmelesewkidan5575
    @eyerusalemmelesewkidan5575 3 года назад +15

    ገቢዎች እንደሚያረጉት ሰላይ ልከህ በተግባር አረጋግጠህ ደስ ይላል😅😅
    ,,,,u 're so lovely comedian Eshe👍

  • @adugnagebeyehu803
    @adugnagebeyehu803 3 года назад +17

    እሸ እንኳን ደና መጣህ ስጠብቅ ነበር መድሀኒያለም ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @mekdesmekdes4172
    @mekdesmekdes4172 3 года назад +9

    ተባረክ ወንድሜ እረጅም እድሜ ይስጥህ በቀልድ ቁምነገር ሰለምታስተምረን ።

  • @user-tm8ki3ti7k
    @user-tm8ki3ti7k Год назад +2

    ወንድሜ በጣም ጀግና ነህ ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅህ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሁሌም ከንተጋ ትሁን በርታልን በጣም እንወድሃለን ።

  • @abby8182
    @abby8182 3 года назад +6

    እረ. ኢትዮጵያን. ሰላም አድርግልን የበለጠ እድንስቅ እሽ ምርጥ we love you so much

  • @user-mi4gb3pt7g
    @user-mi4gb3pt7g 3 года назад +23

    እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 👍👍👍👍👍

  • @Negatmedia
    @Negatmedia 3 года назад +244

    ኢትዮጵያን ሰላም ያድርጋት የርስ በርስ ጦርነት ያጥፋልን የምትሉ ላይክ

  • @salihclassic9101
    @salihclassic9101 3 года назад +63

    እያሳሳክ እውነት አውነቱን እንደዚ ነው ይመችክ እሼ

  • @Gdjfjnbd
    @Gdjfjnbd 3 года назад +22

    አረ እሼ እዉነትም ኮሜዲ በሳቅ እኮ ገደልከኝ
    ኮሜዲያን እሽቱ መለሰ በጣም እመወድህ እማከብርህ አድናቅህ ነኝ ኑረልኝ ።

  • @Hiwi-20
    @Hiwi-20 3 года назад +9

    ገደልከን በሳቅ 🤣🤣🤣 እሼ ጉድህ ፈላ ባለማሳጅ ቤቶች ገደሉህ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mihrtyou8043
    @mihrtyou8043 3 года назад +36

    መጣክልኝ❤❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣 ሳልጀምረው ሳቄ መጣ🤣🤣 አረ የዛሬው ያልጠበኩት ቁም ነገር👍

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 3 года назад +4

    ትችላለህ !ለገባው !ተባረክ እሼ ምርጡ

  • @solami4708
    @solami4708 3 года назад +23

    ትውልድን ከሀጥያት ማዳን እንዲሁም ከጥፋት መታደግ ያለብን ከቤት እንደሆነ የሚያሳይ ገራሚ ስራ ነው በርታልኝ ወንድሜ

    • @merditube2750
      @merditube2750 2 года назад

      ማማየ እንደማመር

    • @nuredineabera7600
      @nuredineabera7600 Год назад

      ኧረ እሸ ያንተ ስም ሊስቱ ውስጥ የለ ሆኖ ነው እንዲ ለማሸግ የተነሳህ? ኪኪኪ ተመችቶኛል

  • @Mekonjo
    @Mekonjo 3 года назад +6

    Esheye, you are the best. All of your programs are remarkable. I really appreciate the programs you do. May God continue blessing you with lots of love, peace, great opportunities and prosperity. You deserve it. I can see and I am sure our almighty God is with you. No words describe how awesome you are. Remain blessed. 👍

  • @nyafmohammed4883
    @nyafmohammed4883 3 года назад +1

    ይመችህ ምርጥ ምክር በቀልድ ተበረክ ወለሂን ሁሌም አንተ የምተቀርበቸዉ ነገሮች ቁም ነገር ነቸዉ እናም በለህበትአለህ ይጠብቅህ የዉነት አንተ በትኖር በመደም ቤት ምነልበትም ህወት ታስፈ ተስቆርጠን ነበር እነ አለህ ይጨምርልህ ተበረክ

  • @kiyasulubo37
    @kiyasulubo37 3 года назад +16

    ከኢትዮጵያ ዘረኝነትን ፈጠራ የጥፋልን ሠላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ይሁን አሜን በሉ

    • @girmadesta3539
      @girmadesta3539 3 года назад

      This is not the right time for comedy. This is the time to defend Ethiopia from war mongers

    • @user-zg7mc9xb4s
      @user-zg7mc9xb4s Месяц назад +1

      ኣሜን❤❤❤

  • @user-oe8bh7mt4b
    @user-oe8bh7mt4b 3 года назад +7

    እሽየ 😂😂😂😂 እንደዚ አይነት አድስ ስራ በአድስ አመት ይዘህ ናልን 😍

  • @fentahunalemu696
    @fentahunalemu696 Год назад +3

    ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹❤️ለዘላለም 🇪🇹ትኑር ለሀገራችን ሰላም ለወገኖቻችን ሰላም አንድነት ይስጠን

  • @user-ok4qs6jj2q
    @user-ok4qs6jj2q Год назад +2

    ኢቶጲያ ዉዷ አገራች ሰላም ትሁን ጠላቷን የጥፋ እኔምለዉ ዋናዉ ሠላም ነዉ ሰላም ከሌለ ሁሉም የለም ዉዱ ወንድሜ እሼ የድሀ እናት እና አባት ምንም አይንካህ እድሜና ጤና ይሥጥህ እዳንተ አይነት ሰዉ ያብዛልን

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l 3 года назад +1

    እሼዬ ተባረክ በቀልድ ውስጥ ብዙ ቁምነገሮች አሉ ልብ ላለው በኑሮ ውድነት የተረፈውን በሳቅ ይመችክ ማሳጅ ቤቶች ስማቸውና ምግባራቸው አይገናኝም

  • @saraa.8672
    @saraa.8672 3 года назад +16

    You’re hilarious 🤣 and an outstanding comedian!

  • @adebe4130
    @adebe4130 Год назад +3

    You are a teacher, a comedian, and wise young men. Keep up a good work

  • @makutube2152
    @makutube2152 3 года назад +5

    ወይ አሼ የኛን ሰው እየኩረኩርክ በዚህ ኖሮ ውድነት ከሰውነት ጉዳና ታወጣቸዋለክ

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Год назад +1

    ጉድ ይሄ ሁሉ ስራ ነው በሀገራችን ማአት ያመጣባት ውስጡ ሳይጸዳ ሰላምን ያመጣልን ቢባል ከየት ይመጣል ልቦና ስጠን ጌታ ሆይ እሸየ በእውነት አተ የተዋህዶ እንቁ የኢትዮጵያም ድንቅ ልጅ ነህ እመብረሀን ትጠብቅህ ከልብ አዳምጡት ንገርልን እሸየ ባለስልጣኖች እማ እኮ መዋያቸው ነው ለምን ይናገራሉ

  • @tamaramehta6535
    @tamaramehta6535 2 года назад +16

    I am so proud of you for exposing this kind of things in public! Yes it is a bad culture and bad influence for the young generation! It has all came from Dubai. It is sad but Authorities knows well and put no effort to stop it.
    BRAVO Ishetu keep it up.

  • @samdoneW
    @samdoneW 3 года назад +15

    Hilarious! 😅 Thank you Eshetu! Thank you for teaching our so called comedians what stand up comedy is!

  • @lukasdegu1385
    @lukasdegu1385 2 года назад +3

    Eshetu so proud of you. Please keep up with disclosing such habits. Who knows one day our government bodies may interfere with such things

  • @user-fd2sc7zt5t
    @user-fd2sc7zt5t 2 года назад +1

    እሼ ሙት ማየት የማይችል እካን ዳብሶ ሰብስክራብ ያደርግሀል ይገባሀል ትልቅ ሰው ተባረክ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +4

    እሸቱ ምርጡ ፈታ ትክክል እናም እንወዳችዋለን አሪፍነው በርቱ

  • @fadi5alife14
    @fadi5alife14 3 года назад +7

    በነገራችን ላይ ገራሚ መልክት ነው ያስተላለፈው ለሚገባው 👈

  • @user-zj9xp9hk8d
    @user-zj9xp9hk8d 3 года назад +3

    ቁም ነገርን በቀልድ👍👍እሼ ምርጥ ብቃት ያለህ ኮሜድያን ነህ በርታ 💖💖💖🌹🌹🌹💐💐

  • @eliasmelese5908
    @eliasmelese5908 2 года назад +1

    እሼ ተባረክ በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ የሰጠኸን

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 3 года назад +4

    Are Eshe innamasaginalen 😂😂😂❤️❤️❤️🙏😘😘😘

  • @Mr-hz1ko
    @Mr-hz1ko 2 года назад

    I think you are the first Ethiopian standup comedian with a great sense of humor. ትችላለህ

  • @adebabaygebre
    @adebabaygebre 3 года назад +2

    በጣም ትልቅ መልዕክት ነዉ እሼ እናመሰግናለን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 года назад +2

    እኔስ እሸን ወድጀው ልሞት ነው መልካምነቱ እግዚብሄር እድሜ ጤና ይስጥህ በርታልን

  • @sarazamedkun4019
    @sarazamedkun4019 3 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በጣም ቁም ነገር ነው ተባርክልን ውንድምችን

  • @user-qq3ix4kt6b
    @user-qq3ix4kt6b 3 года назад +13

    አባክህ ወድሜ በሰር ቤት ለሚሰቃዮ ሴቶችና ህፃናቶች ዜጎቻችን ድምፅ ሁን በፈጠረህ

    • @tast684
      @tast684 3 года назад

      ሁሉም ሰው እየጮ ነው አይዞችሁ መንግስት ምንም ማድረግ አይችልም ከዚህ በላይ

  • @mihretekasaye2767
    @mihretekasaye2767 2 года назад

    እሸቱየ በጣም ነው ደስ ምለው ወላዲት አምላክ ድንግል ማርያም በዊጭ ደስ እንዳልክ በቤትህ ውስጥም ደስ ይበልህ።

  • @user-sf6ns6ll7b
    @user-sf6ns6ll7b 2 года назад +1

    የኔ አባት ኑርልን ❤👏

  • @hamdantube
    @hamdantube 2 года назад

    Very hot issue you raised and vital lesson. Thanks a lot Eshetu!

  • @DanDan-bf1bo
    @DanDan-bf1bo 3 года назад +6

    የ ኣቡነ አሮን ገዳም የ ዉሃ ጉዳይ የት ደረሰ

  • @user-jm8dr4rw6d
    @user-jm8dr4rw6d 3 года назад +2

    ወይ እሼ አያልቅብህ 😍😍 የሆነ ነገር🤔🤔 አረ በሣቅ ገደልከኝ😂😂😂😂😂😂

  • @Kiyavlog33
    @Kiyavlog33 3 года назад +4

    እሼ በጣም ተመችቶኛል የምር በርታልኝ❤

  • @HOPE-yr2vb
    @HOPE-yr2vb 3 года назад +1

    Big lesson man ❤️❤️

  • @sademtuwit269
    @sademtuwit269 Год назад +1

    Best of the best

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e 3 года назад +3

    😂😂😂😂😂😂😂 ሀኒ ማሳጅ 😉😉😉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉አይ እሼ ትናገራለህ እኮ👏👏👏👏👏👏👏

  • @zuriahungeresukibret345
    @zuriahungeresukibret345 2 года назад +2

    Fantastic message❤❤❤

  • @Moaztizu2712
    @Moaztizu2712 Год назад +1

    የእግዚአብሄር ጸጋው ይብዛልክ ወዲሜ

  • @balchaabanebeso2822
    @balchaabanebeso2822 3 года назад +5

    እሼ ለማንኛውም መንገድ ስትጓዢ ዞር ዞር እያልሽ ምች እንዳይመታሽ 😁😁😁😁😁😂😂😂😂አንችንም ስፔሻል ማሳጅ እንዳያስገቡሽ። ያቅሜን ልምከርሽ በሚል ነው

  • @bethlehemnegussie8547
    @bethlehemnegussie8547 2 года назад

    💜💜💜betam betam hilarious eshetu!😄💜💜💜

  • @solefff966
    @solefff966 2 года назад

    በትክክል

  • @alemayehudemeke2333
    @alemayehudemeke2333 Год назад

    you are protecting social crises & developing our social capital> keep it up! Eshy brother

  • @yeshitafese7249
    @yeshitafese7249 Год назад

    በቀልድና በሣቅ የታጀበ ትልቅ ቁም ነገር በርታ ልዩ ነው

  • @misxer21
    @misxer21 3 года назад +2

    እንኩዋን ደና መጣህልኝ እሼ ሳይደላኝ የምታስቀኝ ምርጤ❤❤

  • @aberaenat6072
    @aberaenat6072 3 года назад

    ወይ እሺዬ አንደኛ ነክ😂😂😂😂

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 3 года назад

    ይመቾህ እሸቱ you are the best talented Commdeian we love
    you. በርታ
    🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍

  • @yemekeleyayeliji886
    @yemekeleyayeliji886 2 года назад +3

    ብዙ ሳልናገር ባጭሩ ትልቅ ሰዉ ነህ !

  • @martakasaye7055
    @martakasaye7055 3 года назад +4

    Enkanen meteke Eshi 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @abdurezakmiftah3289
    @abdurezakmiftah3289 3 года назад

    Best promotion for hany massage😂😂😂😂😂

  • @amayoyos9643
    @amayoyos9643 2 года назад

    Mashaa Allah bless you and your family

  • @banmele7883
    @banmele7883 2 года назад

    yetebiken nw.....esheye tebarek zemeneke yebarek... hulem lemilem....le sew mitinore mekari

  • @asierhabte184
    @asierhabte184 3 года назад +1

    You are exceptionally talented comedian. specially in stundup comedy your second to non. Please stick with it.

  • @encouephrem5799
    @encouephrem5799 2 года назад +2

    Thank you Eshetu. Love 💕 and follow all your programs. We need more comedians like you. You bring laughter in this dark times we are faced with. God bless you and your loved ones 🙏

  • @bruktyrose5879
    @bruktyrose5879 3 года назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 Eshe Koo👍👍👍👍🙏🙏

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 года назад +11

    ኢትዮጵያ ትቅደም!!!
    አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ፡፡

    • @tirigsetew1057
      @tirigsetew1057 3 года назад

      aman aman aman

    • @andewnet
      @andewnet 3 года назад +2

      በየቻናሉ የማላጣህ ምንሼ ነው?

    • @tirigsetew1057
      @tirigsetew1057 3 года назад

      @@zion21163 eshe yhaw hogalehu

  • @askaletsegaye136
    @askaletsegaye136 3 года назад +2

    እሼ አተ የምትሰጠው እውነተኛ ታሪክ ነው

  • @kaskas9334
    @kaskas9334 3 года назад +2

    ኤረ፡እሼዬ፡በሳቅ፡ገደልከኝ😂😂😂😂

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 2 года назад +1

    you are genius your jokes are based on reality.

  • @user-yg6os7rd7g
    @user-yg6os7rd7g 3 года назад

    ሀሀሀሀ እሼ ምርጥ ሰዉ ይመችህ

  • @ayahans
    @ayahans 2 года назад

    zari teterebeg zari debergne eshitu bro tesakeku lila kaleh ameta befit yeneber arif new bro

  • @lijheni4291MisganewTadewos
    @lijheni4291MisganewTadewos 3 года назад +2

    You are so Talented comedian,
    Keep it up!!!

  • @serkalemabebe4267
    @serkalemabebe4267 3 года назад

    God bless you!!!!

  • @wollotimes
    @wollotimes Год назад

    😂😂😂😂👍 ኧረ የአንተስ ከፋ እሸ 😜😜😜

  • @selinahabesha19
    @selinahabesha19 3 года назад +3

    😂😂😂😂😂😂 ኧረ ተው ልደግበት ገና 25 አመቴ ነው !!!
    ኡፍፍፍፍ የበላህበት ማሸግ ይከብዳል አልክ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @tsiyontsiyongashaw6365
    @tsiyontsiyongashaw6365 3 года назад

    😂😂😂🤣🤣 Endi eyasak liklkachewn ngerlgn

  • @alemaboye1603
    @alemaboye1603 2 года назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂 አረ በሳቅ ሞቱኩ ወንድሜ

  • @REBUNI194
    @REBUNI194 Год назад

    😀😀😀😀 ይመችህ ቀጥልበት

  • @adonaytube4218
    @adonaytube4218 3 года назад +1

    አንደኛ ነህ የልቡን ነግረክ ሁሉንም ሰው ኮረኮርከው 😆😆😜

  • @tigistzegeye4956
    @tigistzegeye4956 3 года назад

    Ewnt 1 nek

  • @user-rr6yb5zh6b
    @user-rr6yb5zh6b 3 года назад +2

    የዘመኑ ምርጥ አንተ ነህ እሸ

  • @negussieayele3109
    @negussieayele3109 3 года назад +2

    ብልግናው በዛ። አሞራ ግብግበ, ,,,,,የሚለው ደረጃህን አውርዶታል። ህፃናት ተመልካቾችን፣ ባህላችንን ሁሉ አላስተዋልከውም። ብልግና በአደባባይ ሲነገር ሁሌም ያስቃል። ያ ሳቅ ግን የኮሜዲ ውጤት አይደለም። ድንበርህን እወቅ። ምናላባት በዚህ ስራህ ይሄን ያህል መርዘሙ፣ ከወቅቱ ጋር መሄዱ ሁሉ ጥያቄ ፈጥሮብኛል። አስበው።

    • @HelaTube
      @HelaTube 3 года назад +1

      እኔም እንዳንተ ነው የተሰማኝ ትንሽ መስመር አልፏል

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 2 года назад

    Eshe betam gobez wow

  • @fibor
    @fibor 3 года назад +2

    Ashe ግን ገብተህ አይተህ አረጋግጠህ አጣርተህ አጣጥመህ ነው አይደል ይሄንን የሰራኸው? 😂

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 3 года назад +16

    I can not stop laughing while watching this show...eshetu is the king of comedy!!😁🎈😁🎈

  • @FikirteBekele
    @FikirteBekele Год назад

    አይ እሼ በጣም ደስ ስትል

  • @zellitube
    @zellitube 3 года назад

    ወይ የሆነ ነገር😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mahbubanuru5611
    @mahbubanuru5611 Год назад

    እሼ አንተ ልዩ ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-vk9bi5fk1p
    @user-vk9bi5fk1p 3 года назад +8

    አዎ በናታቹ አበራቱ እና ሀገራችን ያሉት የተበላሹ ሥነ ሥርዓቶችን እንናሥወግድ

  • @merimesh143
    @merimesh143 2 года назад

    ዋው እሼ አስቀህ ቁም ነገር ታስጨብጣለህ ምርጥ ስራ እንደሁሌው

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 3 года назад +4

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ እር ሆዴ ቆሰለ የማሳጁ ነገር አይ እሼ ትናገርዋለህ ልክ ልካቸውን ሀኒ ማሳጂ እህህህህ

  • @amrachsahela1403
    @amrachsahela1403 3 года назад +1

    እሼ በእዉነት ውስጤ በጣእ እረክቶአል በሀገራችን ላይ ብዙ ነዉረኛ የሆኑ የሚሰሩ ስራዎች አሉ እኔ እንደዉም ብዙ ጊዜ ይህን ነዉረኛ የሆኑ ስራዎች በሀገራችን ላይ እንዴት ሊሰሩ ይችላሉ የሚል ሀሳብ በዉስጤ ይኖራል እንደዉም ለማን ልጠይቅ እያልኩኝ ነበር በቃ ሀገራችን እኮ የዋህ ህዝብ ነዉ ሂድ በተባለበት መንገድ ይሄዳል በቃ ለሁሉም ማስተዋሉን ያድለዉ እላለሁኝ እንጂ በጣም የሚከብድ ነዉ እሸቱ የኢትዮጵያ ጀግና ብዬሃለሁ በራሴ እግዚአብሔር እንደ አይነት ወንድም ያብዛልን የኛ ምርጥ ኑርልን በጣም በጣም እንወድሃለን

  • @mehirettamreu5400
    @mehirettamreu5400 2 года назад

    ውዴ በርታ

  • @tube6233
    @tube6233 3 года назад +2

    እንኳን ደና መጣክ

  • @sarabo2715
    @sarabo2715 3 года назад

    Amen lbouna yesten enamsegnalen

  • @user-vw2mx3ji4q
    @user-vw2mx3ji4q 3 года назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤ abo sewadeh eko temechagnaleh ahun dagimo hodan asamamekagn 😂😂😂

  • @hawkonjoohawi6270
    @hawkonjoohawi6270 Год назад +1

    እርወይኔ ክክክክክምንም የተጨመር የተቀነስየለውም እውነታውን ነው ያወራሀው