Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሳያት የሴቶች ምሳሌ ናት በጣም ነው የምወዳት።
ይሳካላችዉ
ሳያት ደምሴ ውዳሴ ጭብጨባ የማትወድ ግን መስራት አለብኝ ብላ ስርታ ምታሳይ !!! ከኔ ይልቅ ሌላው ይሸለም ብላ የምታስደምም! ከቁንጀና ውድድር አሸንፋ ካወኩት ጀምሮ ማን ይሆን እንደእርሱዋ በሳል ውጭው ውስጡ የተዋበ ማነው ይህችን ድብቅ እንቁ ስው ያላወቃትን የሚተካ ብዬ አስባለሁ !!! እግዚአብሔር ይባርክሽ። ሸዊትዬ በርቱ በዚህች በምትንገዳገድ ሀገራችን ስር እንዳትወድቅ አንድ ታኮ አስገቡላት በርቱ !!!
Mesi ena sayate andgn nachu😍
EBS በጣም አድናቂያቹ ነኝ ኧረ ማርታ አዱኛን አቅርቡልን ፍቅር ሲፈርድ ላይ የስራቺዋ ልጅ የአዚዛ አህመድ እህት ሆና ሰርታለች
No
Alech awe tkireblin
ሸዊት አለባበስሽ ደስ ይላል በእዉነት😍 እግዚአብሔር ይጠብቃችሑ 🙏
ስለ እውነት ሳያት ትለይ አለች እግዚአብሔር የን ቀና አመለካከታ ይጠብቅላት በጣም ነው የምወዳት ሸውትዬ የኔ ሳቅታ በሳቅ ሞክሽ ነን ማር 💚💚💛💛❤❤
ሸዊትዬ አድናቂሽ ነኝ
ሳያት የሴቶች ውሃ ልክ። በቃ የእውነት ሰው ናትኮ። እሷ ማለት ሳስባት እኮ ኢትዮጵያን ትመስለኛለች(ያች የድሮዋ ፍቅር የቆየችው :በጥንካሬ ብርታት የነበረችው ኢትዮጵያን )
የኔ ፍልቅልቅ ባለማተቧ ሸዊትዬ ስወድሽ እኮ
ሳያት እንቁአችን ነች።።።። ሸዊትዬ በርቱ እና አለባበስሽ ሁሌም የጨዋ ነው ሱሪም ብትለብሺ ሴትነትሽን ሜዳ አታወጭም በጣም እወድሻለሁ ሳቅሽን የኢትዮጵያ ሳቅ ይድርግልን።
ዊዉ ሸዉት ምሀተብሺ ተባረኪ የኔቆንጆ
ሸዊትየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ❤😘
ሸዉይትየ የኔ ዉድ ስፈድሺ ፈጣሪ ይጠብቅሺ
ሳያትዬ የኔ ልዮ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ አሜን🙏
ወይኔ ሸዊት ፍልቅልቅ የሆንሽሴት ስወድሽ😊❤
እዉነት ሳያት ትለያለች ሳያት👸 እድሜና ጤና ይስጥሽ😊❤
መቅድዬ አምሮብሻ እንካን እንደዱሮው ሳቂልኝ
የ ሸዉት ሳቅ ደስ ሲል ስዎዳት 😍
ንኬላታ
ሳያት በጣም ትለያለች የእውነት የሰው ልጅ ምሳሌ ነች እመቤታችን ከፊትሽ ትቅደም
ኤዲ እንኳን ደስ አለሽ ከስድስት አመት በኋላ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
መቅድዬ አንች ስትስቂ እንደት ስድስስ እንደሚለኝ😍😍😍😘
ሸዊት የኔሳቂታ ስወድሺ
ሰላም ሸዎት
ሸዊትዬ ስወድሽ
አዲዬ የኔ ጎበዝ በርቺልኝ: እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏🏾✅🌼🌺
ሳያት ትለያለች እናንተም የተሳካ ስራ ይሁንላቹሁ
ሸዉትዬ ስወድሽ ተባረኪ ከቲጂ ጋር ፍቅራችው ሲያምር
ሳያት እኳ ትለያለች የሴት ምሳሌ በጣምነው የምወዳት ሸውይት የኔ ፍልቅልቅ በርቶ
ሸዊት በጣም እንወድሻለን.
ዋዉ ዛሬ ደስ ይላል ሳያትየ የኔ እናናዬ ጀግና ሴት ❤️❤️❤️❤️
ፈጣረ ያግዛቹ
ሸዋየ ስወዲሺ
እዉነት አለባሰሶ ዉብ
ሳያት እኮ ሰው! ናት ከልብ
ሳያት የኔ ቆንጆ ! ዘመንሽ የተቀሰ ይሁን !!!
አዲዬ እግዚአብሔር ማሰተዋል ይሰጥሸ ዘፈኚ የእግዚአብሔርን መንግሰት አይወርሰም ይላል
ዋው ምርጦቼ መልካም ጊዜ
እግዚአብሔር ይርዳቹ
ሸዊት በኦርቶዶክስ እምነትሽ ስለምትኮሪ ደስ ብሎኛል
ማንም. ስው. ብህየምኑቱ. አያፍርም. !!! ምርጫው. ስለውን. !!!!
@@ayelebaharu7747 ባያፍር ጥሩ ነው ግን መድረክ ላይ ሲቀርቡ መስቀላቸውን የሚያወልቁ ነገር ግን ቤተ ክርስቲያን ሲሄድ የሚያደርጉ ክርስቲያኖች ስላሉ ነው,ይጠቅመኛል ብለን ባመንበት የትም ቦታ ብንቀርብ መሸማቀቅ የለብንም ለዛ ነው ሸዊትን ያደነኳት ወንድሜ
ሳያት የኔ ቁምነገረኛ😘🥰🥰
ዋው ትችላላችሁ በሩቱልን
አዴ በርቺ አ አ ስመጣ አግዝሻለሁ
Adye I am so happy for you 💗 you can do it you are strong women 💪.
ruclips.net/channel/UClnpbvzTCRYj1Dbutxda2iA
True 👍🏾❤️
wow aduyaa edametasatefeg mulu tasefa alag....
ሸዊትዬ ስወድሽ ሃሳባችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይሙላላችሁ።
ይጌ ሸዊ ትጂ ደሞ ሌሎችም አንቺ ወልደሽ የነበሩት ጓደኞችሽ ደስ ትላላችው
ክክክክ በጣም ደስ ትላላቹ ይቅናቹ
እውነት ብላለች
ሸዊት💞
ዋውውውውውውው የኔ ምርጦች ስወዳቹ😘😘😘😘
sele sayat sasib yetum aschegari gize endemiyalef zimta ena berase metemamen men yahel ke negegir belay endehone asaytagnalechi ene male yehe negni alalechinim egna gin bezu awran esua gin esua nat yene konjo betam new yemwdishi
ሸዊተይ😍😍😍
ሽዊትዬ ማተብሽን ስያምር
Rediyo ahun yemadamat ale gin?
ሸዊት ቅንነትን ከሳያት ተማሪ ጓደኝነትና በምንም ሁኔታ ውሰጥ ብትሆኝ አብረሽ መቆምን ልመጅ
Yene filikilik mekidiy 🥰😍
እኔም እንዳንቺ ዊትኒን እወዳት ነበር ስትሞት እንዴት እንዳለቀስኩ አልነግርሽም ልጇም ስትሞት እንደዛው እስካሁን የቦብን ኢንተርቪው እያየሁ ያስለቅሰኛል ግን ያው አበሻ ነኝ ለካ
😂
እሬዲዩውን ዩቱብ ላይ አላገኝሁትም
ኮከብ ኢንፎ ይባላል
@@zabibaahmad6193 እናመሠግናለን የኔ እህት [ Kokeb Info ኮከብ ኢንፎ ] ላይ አግኝቸዋለሁ እንዳልሽው ። ጎበዝ 🏆
@@4dmatters184 አመሰግናለሁ
ruclips.net/channel/UClnpbvzTCRYj1Dbutxda2iAእናመሰግናለን!
ሸዊዬ ሞቼ ነዉ እምወድሽ አብ
Sayat 🥰🥰🥰🥰
የሸዊትን ሳቅ ለማየት እንመጣለን
አርቲሥት አበበ ባልቻን አቅርቡልኝ
Bertu yekenachu
ፈንጠዚያ ማለት ምንድን ነዉ
Be Amargha fenteziya sibal be English degmo surprise yebalal hehete.
ሰርፕራይዝማለትነው ውዷ
@@yodithailu3155 thanks ewnte alwekem neber
@@feruzayimam2795 esh amsgnalhu
ልካቹን ሽር ይደረግ
መቅደስ ምንም የ ማፈር የለባትም ይገርም ጊዜው ክክክክ
✅✅👌👏👏
የዛሬ ሬዲዮ ፕሮግራሞችን ለማየት ዛሬ ሚዲያን ከታች ባለው ሊንክ ሰብስክራይብ ያድርጉን። ruclips.net/channel/UClnpbvzTCRYj1Dbutxda2iA
እረተይ የእግዚአብሔር ቃል መፀሀፍ ቅዱስ ነው ቴራፒ🤦🏽♀️ተሳስተሻል ሙዚቃ አይደለም!
ማዳመጥም ሱስ ይሆናል እውነት ነው
BTELEYAYU SRAWOCHO YEMTTAWEQEW SHEWIT ENA ADANECH BE AGAFAW RADIYO TABIYA 97.1 ENKOAN DENA METACHU!!!!
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💛💛💛
Wey dngete fentezya hhhh
Swet sakwagn swodlat
የሚገርመው ኦርቶዶክሶች መቼ ነው መቼ!!!! ከእስላም የምትማሩት እናንት ስልቻዎች!!!??? Ebs ጸረ ኦርቶዶክስ ነው ምንአባታችሁ ልታደርጉ ነው Ebs ላይ የምትቀርቡት??? ምነው ጀሀዲስቱ ውሀብያው አብዱል ጀበል ወደኛ ብቅቢል!
ሳያት የሴቶች ምሳሌ ናት በጣም ነው የምወዳት።
ይሳካላችዉ
ሳያት ደምሴ ውዳሴ ጭብጨባ የማትወድ ግን መስራት አለብኝ ብላ ስርታ ምታሳይ !!! ከኔ ይልቅ ሌላው ይሸለም ብላ የምታስደምም! ከቁንጀና ውድድር አሸንፋ ካወኩት ጀምሮ ማን ይሆን እንደእርሱዋ በሳል ውጭው ውስጡ የተዋበ ማነው ይህችን ድብቅ እንቁ ስው ያላወቃትን የሚተካ ብዬ አስባለሁ !!! እግዚአብሔር ይባርክሽ። ሸዊትዬ በርቱ በዚህች በምትንገዳገድ ሀገራችን ስር እንዳትወድቅ አንድ ታኮ አስገቡላት በርቱ !!!
Mesi ena sayate andgn nachu😍
EBS በጣም አድናቂያቹ ነኝ ኧረ ማርታ አዱኛን አቅርቡልን ፍቅር ሲፈርድ ላይ የስራቺዋ ልጅ የአዚዛ አህመድ እህት ሆና ሰርታለች
No
Alech awe tkireblin
ሸዊት አለባበስሽ ደስ ይላል በእዉነት😍 እግዚአብሔር ይጠብቃችሑ 🙏
ስለ እውነት ሳያት ትለይ አለች እግዚአብሔር የን ቀና አመለካከታ ይጠብቅላት በጣም ነው የምወዳት ሸውትዬ የኔ ሳቅታ በሳቅ ሞክሽ ነን ማር 💚💚💛💛❤❤
ሸዊትዬ አድናቂሽ ነኝ
ሳያት የሴቶች ውሃ ልክ። በቃ የእውነት ሰው ናትኮ። እሷ ማለት ሳስባት እኮ ኢትዮጵያን ትመስለኛለች(ያች የድሮዋ ፍቅር የቆየችው :በጥንካሬ ብርታት የነበረችው ኢትዮጵያን )
የኔ ፍልቅልቅ ባለማተቧ ሸዊትዬ ስወድሽ እኮ
ሳያት እንቁአችን ነች።።።። ሸዊትዬ በርቱ እና አለባበስሽ ሁሌም የጨዋ ነው ሱሪም ብትለብሺ ሴትነትሽን ሜዳ አታወጭም በጣም እወድሻለሁ ሳቅሽን የኢትዮጵያ ሳቅ ይድርግልን።
ዊዉ ሸዉት ምሀተብሺ ተባረኪ የኔቆንጆ
ሸዊትየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ❤😘
ሸዉይትየ የኔ ዉድ ስፈድሺ ፈጣሪ ይጠብቅሺ
ሳያትዬ የኔ ልዮ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ አሜን🙏
ወይኔ ሸዊት ፍልቅልቅ የሆንሽሴት ስወድሽ😊❤
እዉነት ሳያት ትለያለች ሳያት👸 እድሜና ጤና ይስጥሽ😊❤
መቅድዬ አምሮብሻ እንካን እንደዱሮው ሳቂልኝ
የ ሸዉት ሳቅ ደስ ሲል ስዎዳት 😍
ንኬላታ
ሳያት በጣም ትለያለች የእውነት የሰው ልጅ ምሳሌ ነች እመቤታችን ከፊትሽ ትቅደም
ኤዲ እንኳን ደስ አለሽ ከስድስት አመት በኋላ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
መቅድዬ አንች ስትስቂ እንደት ስድስስ እንደሚለኝ😍😍😍😘
ሸዊት የኔሳቂታ ስወድሺ
ሰላም ሸዎት
ሸዊትዬ ስወድሽ
አዲዬ የኔ ጎበዝ በርቺልኝ: እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏🏾
✅🌼🌺
ሳያት ትለያለች እናንተም የተሳካ ስራ ይሁንላቹሁ
ሸዉትዬ ስወድሽ ተባረኪ ከቲጂ ጋር ፍቅራችው ሲያምር
ሳያት እኳ ትለያለች የሴት ምሳሌ በጣምነው የምወዳት ሸውይት የኔ ፍልቅልቅ በርቶ
ሸዊት በጣም እንወድሻለን.
ዋዉ ዛሬ ደስ ይላል ሳያትየ የኔ እናናዬ ጀግና ሴት ❤️❤️❤️❤️
ፈጣረ ያግዛቹ
ሸዋየ ስወዲሺ
እዉነት አለባሰሶ ዉብ
ሳያት እኮ ሰው! ናት ከልብ
ሳያት የኔ ቆንጆ !
ዘመንሽ የተቀሰ ይሁን !!!
አዲዬ እግዚአብሔር ማሰተዋል ይሰጥሸ ዘፈኚ የእግዚአብሔርን መንግሰት አይወርሰም ይላል
ዋው ምርጦቼ መልካም ጊዜ
እግዚአብሔር ይርዳቹ
ሸዊት በኦርቶዶክስ እምነትሽ ስለምትኮሪ ደስ ብሎኛል
ማንም. ስው. ብህየምኑቱ. አያፍርም. !!! ምርጫው. ስለውን. !!!!
@@ayelebaharu7747 ባያፍር ጥሩ ነው ግን መድረክ ላይ ሲቀርቡ መስቀላቸውን የሚያወልቁ ነገር ግን ቤተ ክርስቲያን ሲሄድ የሚያደርጉ ክርስቲያኖች ስላሉ ነው,ይጠቅመኛል ብለን ባመንበት የትም ቦታ ብንቀርብ መሸማቀቅ የለብንም ለዛ ነው ሸዊትን ያደነኳት ወንድሜ
ሳያት የኔ ቁምነገረኛ😘🥰🥰
ዋው ትችላላችሁ በሩቱልን
አዴ በርቺ አ አ ስመጣ አግዝሻለሁ
Adye I am so happy for you 💗 you can do it you are strong women 💪.
ruclips.net/channel/UClnpbvzTCRYj1Dbutxda2iA
True 👍🏾❤️
wow aduyaa edametasatefeg mulu tasefa alag....
ሸዊትዬ ስወድሽ ሃሳባችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይሙላላችሁ።
ይጌ ሸዊ ትጂ ደሞ ሌሎችም አንቺ ወልደሽ የነበሩት ጓደኞችሽ ደስ ትላላችው
ክክክክ በጣም ደስ ትላላቹ ይቅናቹ
እውነት ብላለች
ሸዊት💞
ዋውውውውውውው የኔ ምርጦች ስወዳቹ😘😘😘😘
sele sayat sasib yetum aschegari gize endemiyalef zimta ena berase metemamen men yahel ke negegir belay endehone asaytagnalechi ene male yehe negni alalechinim egna gin bezu awran esua gin esua nat yene konjo betam new yemwdishi
ሸዊተይ😍😍😍
ሽዊትዬ ማተብሽን ስያምር
Rediyo ahun yemadamat ale gin?
ሸዊት ቅንነትን ከሳያት ተማሪ ጓደኝነትና በምንም ሁኔታ ውሰጥ ብትሆኝ አብረሽ መቆምን ልመጅ
Yene filikilik mekidiy 🥰😍
እኔም እንዳንቺ ዊትኒን እወዳት ነበር ስትሞት እንዴት እንዳለቀስኩ አልነግርሽም ልጇም ስትሞት እንደዛው እስካሁን የቦብን ኢንተርቪው እያየሁ ያስለቅሰኛል ግን ያው አበሻ ነኝ ለካ
😂
እሬዲዩውን ዩቱብ ላይ አላገኝሁትም
ኮከብ ኢንፎ ይባላል
@@zabibaahmad6193 እናመሠግናለን የኔ እህት [ Kokeb Info ኮከብ ኢንፎ ] ላይ አግኝቸዋለሁ እንዳልሽው ። ጎበዝ 🏆
@@4dmatters184 አመሰግናለሁ
ruclips.net/channel/UClnpbvzTCRYj1Dbutxda2iA
እናመሰግናለን!
ሸዊዬ ሞቼ ነዉ እምወድሽ አብ
Sayat 🥰🥰🥰🥰
የሸዊትን ሳቅ ለማየት እንመጣለን
አርቲሥት አበበ ባልቻን አቅርቡልኝ
Bertu yekenachu
ፈንጠዚያ ማለት ምንድን ነዉ
Be Amargha fenteziya sibal be English degmo surprise yebalal hehete.
ሰርፕራይዝማለትነው ውዷ
@@yodithailu3155 thanks ewnte alwekem neber
@@feruzayimam2795 esh amsgnalhu
ልካቹን ሽር ይደረግ
መቅደስ ምንም የ ማፈር የለባትም ይገርም ጊዜው ክክክክ
✅✅👌👏👏
የዛሬ ሬዲዮ ፕሮግራሞችን ለማየት ዛሬ ሚዲያን ከታች ባለው ሊንክ ሰብስክራይብ ያድርጉን።