🔴አብይ ምን ይውጠው 👉ፈጣሪ የተረት አባት እንዳይመስላችሁ የተናገረውን በጊዜው ሰርቶ ያሳያል መምህር ሰለሞን ዙሩን አክርረውታል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 янв 2025

Комментарии •

  • @saraabbass6164
    @saraabbass6164 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገንመምህር አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️

  • @azebnegash7792
    @azebnegash7792 2 года назад +3

    እግዚአብሔርተዋጊነው ስሙም እግዚአብሔር ነው ምንም ጥርጥር የለንም ከእኛ ጋር ያለው ይበልጣል የሚጠብቀን እየተኛም እመቤቴ እናቴ የእስራት እግርዋን እትረሳም ኢትዮጵያና ኦርቶዶክስ ያሽንፍሉ 💚💛❤️💚💛❤️✝️✝️✝️✝️

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 2 года назад +1

    እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበን መምህር እንካን ደህና መጡ

  • @eliejabra654
    @eliejabra654 2 года назад +1

    Amen, amen, amen, 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Год назад +1

    Igziabher yestlan idamiy yestlan

  • @aklogaklog9017
    @aklogaklog9017 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ሆይ ህፃናትን ተመልከት አሮጊት እናት አባቶችን ብገዳም ለኢትዮጵያ የሚፅልዩትን ፀሎት ስማ ይቅር ብለን

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 2 года назад +1

    የምህረት አባት ማረን

  • @signaltune
    @signaltune 2 года назад +3

    ቃለ እግዚአብሔር ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልኝ ሀገራችንን ወደ ድሮ ቦታዋ ይመልስልን ህዝቧን ካሀዲዎች ግድያ ይጠብቅልን ትንሳኤዋን ያፋጥንልን እሩህ ሩህ እና የሚያስብ ንጉስ ይስጠን አሚን አሚን አሚን። !!!

  • @EA-cx4lv
    @EA-cx4lv 2 года назад +3

    አሜን እግዛብሔር ይርዳን።

  • @lingerewkassa445
    @lingerewkassa445 2 года назад +5

    አለን እግዚያብሄር ይመስገን

  • @hannahasana1495
    @hannahasana1495 2 года назад +2

    Amen. Amen. Amen

  • @AhmadAhmad-ix4hx
    @AhmadAhmad-ix4hx 2 года назад

    Amen

  • @ayelebekele4641
    @ayelebekele4641 2 года назад +3

    የታሪክ አስተማሪ ነበርክ ጥሩ ነው

  • @aklogaklog9017
    @aklogaklog9017 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ሆይ ከመጣብን መአት ስውረን አንተመላክትን ልብህ ተዋጋ ለአጋንንት አንበረከክም ቅዱስ ጊዮርጊስ በፈረሱ ይዋጋልን እረ በስጋት ሞትን

  • @mulu359
    @mulu359 2 года назад +1

    በእናታቹ ስልካቸውን የምታውቁ ላኩልኝ

  • @husseinmohammed5950
    @husseinmohammed5950 2 года назад +11

    @የኦሮሞ ህዝብ በስምህ የሚሰራውን ግፍ እያንዳንዱ ተመዝግቦ ለወደፊት የኢስት አፍሪካን ሙዚየሞች ወይንም የግፍ መዘከሪያዎች እንደሚሆኑ አስተውል። በስሜ ግፍ አትስሩ በል!!!

  • @HanaHana-pe6dd
    @HanaHana-pe6dd 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን

    • @alemtsheaywoudneh7294
      @alemtsheaywoudneh7294 2 года назад

      አባት እባክዎ ማረን እንበል ሁሉ በድሎል አንድም ፃድቅ የለም ይላል ታላቁ መፅሐፍ እግዚአብሔር ይርዳን ተባረኩ

  • @emebitgoshu
    @emebitgoshu 2 года назад +4

    እግዚያብሄር ይመስገን እንካን ደህናመጡ አባታችን

  • @Aster57
    @Aster57 2 года назад +13

    ለምን እንድነሰማዎት ጮክ አይሉም አንድም ቀን የሚሉትን በቅጡ ሰምተነው አናውቅም እባክዎት ለማሰማት ይሞክሩ አባቴ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 года назад +5

    💚💛❤አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን💚💛❤

  • @husseinmohammed5950
    @husseinmohammed5950 2 года назад +5

    @ለአማራ ህዝብ። የጠቅላላ ጥፋት በይፋ ታውጆብሃል። ወይ ልብ በል እና እራስህን አዘጋጅ። በተረፈ በሬ ከአራጁ እንደሚባለው የማይቀረውን ውድመትህን ወይንም ጨርሶ ጥፋትን ተጠባበቅ !! በተለይ አድስ አበቤ !!!

  • @HanaHana-pe6dd
    @HanaHana-pe6dd 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ እረጅም እድሜን ከጤናጋር ፈጣሪ ይስጦት አባታችን

  • @addischanie3425
    @addischanie3425 2 года назад +3

    መምህር ለካስ ታመው ነው የጠፉን እንኳን እግዚአብሔር ማረዎ

  • @husseinmohammed5950
    @husseinmohammed5950 2 года назад +1

    @ፋኖ አሰተውል መሃል ላይ አስገብተው ሊፈጁህ ነው!! አሁን ከቻልክ በአደንን ሳታስዎግድ ምንም አይነት ወጊያ ወስጥ እንዳትገባ። የገጠመህም ጠላት በአጋንንት መንፍስም የሚመራ ሰለሆነ ለፋጣሪህ ጰሎትህን እንዲሁም ዱአህን አድርሰህ ማንኛውንም ፍልሚያህን ጀምር !! ከአፋርም ጋር ወንድማዊ አጋርነትንም የምትፈጥርብትን መንገዶችግም አንሰላስል።

  • @arebalkoreb7624
    @arebalkoreb7624 2 года назад +3

    ትንቢትን ማስቀረት ይቻላል ወይስ አይቻልም ካልተቻለ መፈፀሙ ካልቀረ ምን እንሁን

    • @soliyan
      @soliyan 2 года назад

      🤣🤣 የኔም ጥያቄ ነው

  • @דוידגולה
    @דוידגולה 2 года назад +1

    ማዳልያ አሥቀድመው የሾሙትን አናከብርም እኛ የአምላክ ባሮች ነን ይሥማ ከሐዲው

    • @senaitnegash4523
      @senaitnegash4523 2 года назад

      ይህ ክህደት የመሰላችሁ ከ7ወር በኋላ እውነት ሆነ ሙታን

  • @arebalkoreb7624
    @arebalkoreb7624 2 года назад +2

    አብይ ከፈጣሪ ሀይል ውጭ ነው የመጣው እንዴ

  • @the-b6i7k
    @the-b6i7k 2 года назад

    በእግዚአብሔር ስም መነገድ ያስቀጣል። ፀብ ክርክር አድማ ከዲያቢሎስ ነው። እግዚአብሔርን ማጭበርበር ዋጋ ያስከፍላል። እንዴት ትችሉት ይሆን?

  • @muludestametaferia7439
    @muludestametaferia7439 2 года назад

    ምን ይውጠዋል ክብር ይውጠዋል አይናችሁ እያየ ጣኦታሞች ሁሌም ታሞርታለችሁ ማንም ኦርቶዶክስን አጠፋለሁ አላለም ለምን ይጠፋሉ ማጋጨትህ ነው ውሸታም ፈጣሪ ይገጽጻችሁ ከዘንዶአትለዩም ይገልበጥ ግቡሃ ክርስቶስን ተቀበሉ ንሰዓ ያነው

  • @almaz_melit
    @almaz_melit 2 года назад +2

    lelawu behires Ethiopian aydelem wey

  • @AhmadAhmad-ix4hx
    @AhmadAhmad-ix4hx 2 года назад +1

    Egziabeheryimsegn

  • @prophetpaul1409
    @prophetpaul1409 2 года назад

    ሰይጣን እሬሳ ኢሳያስ 14:19 አመድ ሕዝቄል 28:18 በኢትዮጵያ እድል ፈንታ የለህም

  • @salim3673
    @salim3673 2 года назад +2

    እየታርዱ ክብር ክክክክክክ

    • @senaitnegash4523
      @senaitnegash4523 2 года назад

      የዛሬ 7ወር አሽካክተህ ነበር እስኪ አሁን የተፈጠረውን መለስ ብለህ እየው በሂወት ካለህ

  • @ephremabrham5314
    @ephremabrham5314 2 года назад

    ለዚህ ዛባሪ አውደልዳይ ሌባ ደግሞ ትፈራላችሁ የኛ ትንቢት ተናጋሪ በራስህ ላይ ነዓት ይውረድብህ

    • @መክሊት21
      @መክሊት21 2 года назад

      አሜን ለሰው የተመኘከው ላተ ይሁንብ አለመሥማት ትችላለህ ተምትሳደብ

  • @prophetpaul1409
    @prophetpaul1409 2 года назад

    ምን ይመስላል ባካችሁ እንኳን አንተ ወፈፌ በአንተ ሲሰራ የነበረ አጋንንት እራሱ አመድ እሬሳ ነው ተመለስ ምላስህ በትናጋህ ሳይጣበቅ ከዚህ በኋላ ሟርታችሁ በኢትዮጵያ ሀገሬ በትውልዴ ላይ ለማይክሮ ሰከንድ አይሰራም በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም

  • @prophetpaul1409
    @prophetpaul1409 2 года назад

    በመናፍስት አሰራር ሰውን ስትገድሉ የኖራችሁት አንሶ አሁንም ትለፈልፋላቹ የእፉኝት ልጆች ሀገር ሰበጠብጥ የኖረው የእናንተ መተትና ሟርት አስማት ነው አታመልጡም በቃ ጥንቆላችሁን ለራሳችሁ ብሉት በህይወት መቆየት ትፈልጋላችሁ ንሰሃ ግቡ አለበለዚያ ትጠፋላችሁ

    • @senaitnegash4523
      @senaitnegash4523 2 года назад

      @Prophet paul አሁንስ ከ7ወር በኋላ ጥንቆላ ነው ብለህ ታምናለህ?እስኪ ስማውና ደግመህ በራስህ እፈር

  • @prophetpaul1409
    @prophetpaul1409 2 года назад +1

    እውነተኛ ሀገር ወዳዱን ኢትዮጵያዊ ፋኖ እራሱ መዳኃንያለም ይጠብቀዋል እናንተ ሀገርን ለመበጥበጥ ውሸትን የምትለፈልፋ እራሳቹ አጋንንት ናቹ ትጠፋላቹ ተንኮላችሁን እግዚያብሔር ያውቃል አታመልጡም

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 2 года назад

    እብዶ በቃ በእግዚአብሔር ስም አትቀልድ !!! ፈጽሞ ምንም ብትል በበኩሌ አልሰማህም ለምን ቢባል ባዶ ጩኸት ነው ሞኝና የኔ ኃይማኖት ይበልጣል የሚሉ አጎብዳጅ ጸረ መጽሐፍ ቅዱሳን ያንተን ተረት ይስሙ ። ዘባች

  • @prophetpaul1409
    @prophetpaul1409 2 года назад

    ሄይ ደብተራው አቁም ድሮ ቀረ የእናንተ መተትና ሟርት ከእግዚያብሔር ጋር ምን ያገናኘዋል ጨለማ የማታርፉ ከሆነ እንደ ኤልማስ ጭጋግ ይወድቅብሃል ከምድረገፅ እነቅላችኋለው አስማተኛው ይነቀላል።ኢሳያስ 3:3 ሐዋሪያት 13:8 የዳቢሎስን ሥራ ሊያፈርስ በተገለጠው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ስራችሁን አፈረስኩት

    • @senaitnegash4523
      @senaitnegash4523 2 года назад

      ቁልጭ እንዳሉ ከ7ወር በኋላም አሉ

  • @abrhamgebre7485
    @abrhamgebre7485 2 года назад

    እሽ the chemist..... መልክህ እራሱ የ ኬሜስት ነዉ ።

  • @haileyesusabeje
    @haileyesusabeje 2 года назад

    Leba tenbit tenagary negn bay hula

    • @senaitnegash4523
      @senaitnegash4523 2 года назад

      አሁንስ ከ7ወር በኋላ ትንቢቱ ልክ አደለም?????

  • @melatabebe5437
    @melatabebe5437 2 года назад

    አንተ ሰውዬ እንደ አንተ አባባል እኮ ከምርጫው በኋላ አንኖርም ነበር።እስቲ ከዘር ወተህ ወንጌል ስበክ እመቤታችን ማርያም ትገፅህ። ሂዱ ወንጌልን ስበኩ ይባላል ይህው እርጉዝ ይመስል ቀን እየቆጠርክ በእግዚአብሔር ስም ታላግጣለህ።ስማ ህዝቤ ከእውቀት ማጣት ጠፍቷል ይላል አንተ እኮ እዩ ጩፊን ልታስንቀው ተነስ ወንጌል ስበክ ።የኦርቶዶክስ በጎች እኮ መምህር በማጣት እየጠፉ ነው።ደሞ ፖለቲካውን ለፖለቲከኞች ተው ።ወንጌል ወንጌል ወንጌል ስበክ።

    • @mt.g4041
      @mt.g4041 2 года назад +1

      ስርአት ተማሪ ወንጌል ናፈቀሽ? የቆሎ ጉዋደኛሽ አይደሉም አንቱ በይ መረን ይሄ ቂጣ የቀደደው አፍ ችግር እኮ ነው 🤔🤔

  • @prophetpaul1409
    @prophetpaul1409 2 года назад +1

    አፋችሁን ዝጉ እናንተ ደብተራ ደጋሚዎች ከሀገርም ከትውልድም ላይ ሟርታችሁን አፍርሼዋለሁ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እናንተ ከሰይጣን እንጂ ከእግዚያብሔር ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የላችሁም ከጥፋት በቀር ወሬ የላችሁም የአጋንንት ቅጥረኞች ንሰሃ ግቡ አለበለዚያ ትጠፋላቹ

    • @lemmatesema5977
      @lemmatesema5977 2 года назад

      Astele

    • @ሀናማርያም-ኈ8ረ
      @ሀናማርያም-ኈ8ረ 2 года назад

      የጌታ ልጅ እናንተ ማፈርያ ናችሁ

    • @prophetpaul1409
      @prophetpaul1409 2 года назад

      @@ሀናማርያም-ኈ8ረ የሰይጣን ግልገል ከእናንተ ሰይጣን አምላኪዎች የእፉኝት ልጆች በላይ ማፈሪያ ምስኪን የገሃነም ልጆች አለ እንዴ እሬሳ አፍ አለኝ ብለህ ታወራለህ የሙታን መንደር በጨለማ በዳቢሎስ መንደር እየኖርክ

    • @ሀናማርያም-ኈ8ረ
      @ሀናማርያም-ኈ8ረ 2 года назад

      @@prophetpaul1409 በየአዳራሹ እየተባዳችሁ

    • @ሀናማርያም-ኈ8ረ
      @ሀናማርያም-ኈ8ረ 2 года назад

      @@prophetpaul1409 ፈሶ

  • @tiebekidane8680
    @tiebekidane8680 2 года назад

    False prophet kkkkkj

    • @senaitnegash4523
      @senaitnegash4523 2 года назад

      አሁንስ?ከ7ወር በኋላ?pleas answer me

  • @dopeman1356
    @dopeman1356 2 года назад

    ውሸት ነው የእርሶ ትቢት

    • @መክሊት21
      @መክሊት21 2 года назад +3

      ውሸትን መጨረሻ እናያለን እኔግን 2011 ለይ ጀምሮ የተናገሩት አያዳዱ እየተፈፀመ ነው ቀጣይ ደሞ እናያቸዋለን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይታደጋታል ሀገረ እግዚአብሔር ናት

    • @senaitnegash4523
      @senaitnegash4523 2 года назад

      አሁንስ ከ7ወር በኋላ?ውሸት ነው?

  • @AhmadAhmad-ix4hx
    @AhmadAhmad-ix4hx 2 года назад +1

    Amen

  • @husseinmohammed5950
    @husseinmohammed5950 2 года назад +9

    @ፋኖ አሰተውል መሃል ላይ አስገብተው ሊፈጁህ ነው!! አሁን ከቻልክ በአደንን ሳታስዎግድ ምንም አይነት ወጊያ ወስጥ እንዳትገባ። የገጠመህም ጠላት በአጋንንት መንፍስም የሚመራ ሰለሆነ ለፋጣሪህ ጰሎትህን እንዲሁም ዱአህን አድርሰህ ማንኛውንም ፍልሚያህን ጀምር !! ከአፋርም ጋር ወንድማዊ አጋርነትንም የምትፈጥርብትን መንገዶችግም አንሰላስል።