🟢🟡🔴[መረጃ መረጃ]የመጨረሻው መልዕክት!መልዕክቱ ከሰማይ የተላከ ነው!
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- 👉 ላሊበላ ቲዩብ | Lalibela Tube ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ላሊበላ ቲዩብ | Lalibela Tube ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
👉 ውድ ኢትዮጵያውያን ሀገራችን ካለችበት ወቅታዊ ችግር በቅርብ እንድትላቀቅ ሁላችንም ሀላፊነት ስላለብን የምናስተላልፋቸው መልዕክቶችና መረጃዎች ሀላፊነት የሚሰማን እንደሆንን የሚመሰክሩ ሊሆኑ ይገባል ፈጣሪ ደግ ዘመን ያምጣልን !!!
👉 LALIBELA Is Ethiopian multi-platform entertainment and media company ,Powered by its own proprietary technology. Lalibela is the go-to source for tech, digital culture and entertainment content for its dedicated and influential audience around the nation as well for the globe. - Развлечения
እግዛብሄር በምህረቱ ይጎበኘን አሜን አገሬን ህዝቤን ፈጣሪ ከክፉ ጠብቅልኝ
ሰለራስህ ወዮ በል
❤❤❤
ባህታዊ ገ/መሰቀለ እስከአሁን ለዋሸሀው ንሰሃ ግባ
ግን የዚህ ሆዳም ሠውየ ሀይማኖቱ ምን ይሆን ??? አውነት የፈጣሪን ትዕግስት በስንቱ እናየዋለን!!!
አባታችን ነብይነት አልተሳካም ይቅርብዎ፥(subscribe, like and view) ፍለጋ እንደሆነ ይታወቃል፤፤
ግን ማነው የሚያወራቸው እኒህ ሠው ግን የደረሰላቸው ትንቢት ካለ እስኪ ወዲህ በሉኝ?
አረ በዛ 😌
ኧረ የረርሶ መልእክት አያልቅም ንሰሐ ግቡ መጨረሻው አራት ቀን ቀረው ሲሉ ምንም የለም
በኖህ ዘመንም 120 አመት በንስሀ ተመለሱ ሲላቸው ለምደውት ጭራሽ ኖህን ይዛለቁበት ነበር የታለ የምትለው የጥፋት ውሀ መቼ ነው የሚመጣው የታለ ያንተ ፈጣሪ የታለ ውሃው እያሉ ያገቡም ይጋቡም ነበር ይጨፍሩም ነበር ይላል
ሰላም ላሊበላ 24ቶች
እባካችሁ መፅሀፍ ቅዱስ በግእዝ ቋንቋ ከየትኛው ቋንቋ ነው የተተረጎመው?
Mat awred maneh ante erskn kefkef atderge
እረ እባካችሁ እራሳቸው ፈልገውት ነው እሳቱን ምንድ ነው የምታወራው?
ሰውየው ግን ጤነኛ ነዎት? ብዙ ባይቀባቶሩ ይሻላል:: አሁን ከፈጣሪ ተላክልኝ ሲሉ አያፈሩም? በዚህ እድሜዎ ቀለሉብኝ በጣም አደርጎ
Medere tenkuawoch