የደከመ ማህበረሰብ እኮ አይጥመድህ....🤣🙈እስኪበቃህ ያርስብሃል

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 158

  • @alemayehuazache
    @alemayehuazache Месяц назад +64

    በማይኮ እና በእንዳልክ አትፈርዱባቸው ሁለቱም ከፓርክ የወጡ እንስሳ ናቸው

  • @nonofanta9528
    @nonofanta9528 Месяц назад +11

    ሚዲያ ላይ ወቶ የደከመ ማለት
    ለገጣጣው ጥርስ ከረባት አርግለት😂😂😂

  • @yohannesmaru710
    @yohannesmaru710 Месяц назад +17

    የሰማይ ኩነኔ በምድር ያስታውቃል ከከንፈሩ አልፎ ጥርሱ ፀሀይ ይሞቃል፣

  • @user-gg5tm3cy3t
    @user-gg5tm3cy3t Месяц назад +13

    እረ ወይይኔ የናተስ ከፋ በጣም ማርያምን ደግ አረጋችሁት WOWWW❤❤❤😂😂😂😂

  • @sanamiss5234
    @sanamiss5234 Месяц назад +13

    አረ ስትመቹ ሳቅ ደስታ እናተቤት በሽነው❤❤❤

  • @merrykebede384
    @merrykebede384 Месяц назад +15

    ጥርስህ ነው አንጎልህ
    አንደኛ ተመችቶኛል

  • @MichaelTenaw-xq9mt
    @MichaelTenaw-xq9mt Месяц назад +2

    የተራቆተ ኪሱን በላይክ አሳምረን
    ፀባይ ቀየረ አሉ ገጣጣው ሲቀረን

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 Месяц назад +4

    ጥርስ ነው አጎልህ የወጣ 😂👌👌👍

  • @MelakuMuley
    @MelakuMuley Месяц назад +3

    ሓበሻ ኣይጥመድህ እኮ ነው እግዞኦ በጣም ተመችታችሁኛል😂😂😂😂

  • @drgfdgzfzgsgsgs8264
    @drgfdgzfzgsgsgs8264 Месяц назад +4

    በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ባላቺሑበት ዘና ያርጋቺሑ አደስ ነኚ ለቤትሕ

  • @Haile-nw9kp
    @Haile-nw9kp Месяц назад +10

    ሁሉም ሰው ተረሳ ሄደአሉ በባስ። እንዴትነህ ማይኮየ መኮትኮቻው ጥርስ።

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Месяц назад +2

    😂 «ይሄ ነው የደከመ መሐበረሰብ »

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 Месяц назад +9

    😅😅 እረ ኡኡኡ ለሚኮ በስሩልኝ ነው / በትዛዝ / ነው የተሰራለት 🤣🤣🤣

  • @alemyadagi8197
    @alemyadagi8197 Месяц назад +2

    አደረኩኝ ይላል ሱሪ በቀበቶ
    ጥርሱ ብቻ ቀርቷል ሰውነቱ አልቆ ለሚኪ ነው

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n Месяц назад +1

    ኧረ በሳቅ ገደላችውኝ😂😂😂😂😂

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ Месяц назад +6

    ሰላም 👋
    New subscriber is here
    I Love you guys
    እስከ ዛሬ እንዴት አላገኟችሆም በናታቹ በስመአብ በጣም ነው ፈታ ምታረጉት እወዳቹአለው❤

    • @amutytube
      @amutytube Месяц назад +2

      እኔም ምችት ነው ያሉኝ ሮዚ

  • @AmenYihonal
    @AmenYihonal Месяц назад +2

    የደከመ ምህበረሰብ እንዲህ አዋቂ ነው።ቻለው እንግዲህ

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 Месяц назад +3

    መላጣ ቢሉሁም በጣም ቋንጇ ነህ❤❤❤❤❤

  • @user-hb9vd4th6h
    @user-hb9vd4th6h Месяц назад +1

    እዲሕ ነዉ አጥቦ ማሥጣት😂🤭

  • @alemayehuazache
    @alemayehuazache Месяц назад +5

    ማይኮ የምሰማው ለካስ እውነት ነው ወይ ጥርስ በተፈጥሮ መስሎኝ ነበር ወደ ውጭ የወጣው ለካስ የምትፀዳዳው በአፍህ ነበር ወይ

  • @brooke5273
    @brooke5273 Месяц назад +1

    ቅኔ ይዘረፋል ጎበዞች !!! 😂😂😂😂

  • @user-kh8yr1en5d
    @user-kh8yr1en5d Месяц назад +1

    ከናተ ወሥጥ ምትሥቅ ልጅ አለች ውድድድ ኘዎ ማረግሸ

  • @meklittsegaye2311
    @meklittsegaye2311 Месяц назад +3

    ወይኔ ገኔ እየቆየ የሚገባህሰ ነገር

  • @yesethioyesethio3016
    @yesethioyesethio3016 Месяц назад +4

    ወይ ማይኮ ተመቸኝ

  • @b.6015
    @b.6015 Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂😂 ለራሱ የደከመ ይከ ደከማ

  • @danieldany7295
    @danieldany7295 Месяц назад +1

    ሽኮኮ ከማለት
    ከርከሮ
    ቢሆን ሀሪፍ ነበር 😂😂😂😂

  • @AminaMustefa
    @AminaMustefa Месяц назад +3

    ጀንበሯ ስትሸሽ ጨለማው ነገሰ 😢😢

  • @amutytube
    @amutytube Месяц назад +1

    እረ በሳቅ ገደላቹኝ 😂😂😂😂

  • @bezatubebeza4778
    @bezatubebeza4778 Месяц назад +2

    ኧረ ጉድ ነው😂😂😂😂😂😂😂

  • @meskeremkirubel4003
    @meskeremkirubel4003 Месяц назад +3

    Wowwwww

  • @eyobyonas
    @eyobyonas Месяц назад +2

    ወሳኝ ሰው❤

  • @JudyEshetu
    @JudyEshetu Месяц назад

    Haha 😂 😂 yena yedeseta minechogn 😂😂😂😂

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 Месяц назад +1

    ግደለዉ እረ ግደለዉ😂😂

  • @b.6015
    @b.6015 Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ጥርስህ የደከመው ካናትህ ነወይ

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Месяц назад +1

    አረበሳቅ😂😂😂

  • @FesumeMellaku
    @FesumeMellaku Месяц назад +1

    አቦ ይመቻችው

  • @romae6315
    @romae6315 Месяц назад

    Hiii selam ameshachuhi yetekabel perogrmachuhi betam dese yelali

  • @semacrist8085
    @semacrist8085 Месяц назад +1

    WOWWW

  • @tedroshabte9881
    @tedroshabte9881 Месяц назад

    Temechega bro😂😂😂😂😂

  • @tarikwascott2250
    @tarikwascott2250 Месяц назад

    We need this laughter. 😂😂❤

  • @helenfkrtube1968
    @helenfkrtube1968 Месяц назад +2

    ዋውውው

  • @addisgessesse6203
    @addisgessesse6203 Месяц назад +1

    Belute yehene wusha, ke bootee blyi ye shetate.

  • @Susansusany
    @Susansusany Месяц назад +1

    Aye habash ayetemad

  • @girumyoutube2698
    @girumyoutube2698 Месяц назад +1

    ትለያላቹ😂😂😂😂❤❤❤

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 Месяц назад +1

    አይማይኮ ጥርሶ ማይኮ አንጓሎ

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 Месяц назад +1

    ሰላም ሰላም ሰላም❤❤❤❤❤❤❤

  • @getenetabera6683
    @getenetabera6683 Месяц назад +1

    እረገደሉት!!

  • @alemdawit9487
    @alemdawit9487 Месяц назад +1

    😢😢😢😢😢 ገንዬ ሰላም

  • @EmurayanMohamed
    @EmurayanMohamed Месяц назад +1

    ይሄ የሜዳ አህያ ሚኬ😂😂😂😂😂

  • @walelgnzemenu642
    @walelgnzemenu642 Месяц назад +1

    ንገሩልኝ ልክ ልኩን.....

  • @AlmazWorku-ns8wc
    @AlmazWorku-ns8wc Месяц назад +2

    እንኳንም ሰላም መጣችሁ ❤❤❤

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq Месяц назад

    😂😂😂😂😂 be sak gedelachihuy

  • @munabh5858
    @munabh5858 Месяц назад +2

    😂😂😂😂😂

  • @asterabera5654
    @asterabera5654 Месяц назад

    😂😂😂😂 wayne nafrku

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 13 дней назад

    አቦ ተመቻችሑኝ ይመቻችቹሑ ያራዳ ልጆች

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Месяц назад

    Yenema Miko ate getata tires feresay tekemeteh yetayale merekto😁😁😁😁🦷

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Месяц назад +2

    ሚኮ ፋራ

  • @user-wi2bq8uv8u
    @user-wi2bq8uv8u Месяц назад +1

    Maiko ene anten behone erasen atefa neber

  • @jerusalem58
    @jerusalem58 Месяц назад

    Don't play with habsha they will never leave you alone 😂😂😂😂😂 I love you guys ❤️

  • @saadagebeyhu7399
    @saadagebeyhu7399 Месяц назад +1

    Kkkkk

  • @user-hr2cw1le2o
    @user-hr2cw1le2o Месяц назад

    ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @wanglawiteeyob3171
    @wanglawiteeyob3171 Месяц назад

    😂😂😂

  • @user-db4tb5nl3z
    @user-db4tb5nl3z Месяц назад +1

    እንደዛሬ ስቄ አላውቅም

  • @user-db4tb5nl3z
    @user-db4tb5nl3z Месяц назад +1

    ወረዱበት ይሄንን ገጣጣ

  • @riadkedir3310
    @riadkedir3310 18 дней назад

    አረ የሱስ ከፋ ስንቱን እንቻለው
    በጥርሱ ነው አሉ የሚጠቁመው።

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l Месяц назад

    ❤❤❤

  • @ellenyteshager7559
    @ellenyteshager7559 Месяц назад +1

    😂😂😂😂♥️♥️♥️

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @meazafenta6600
    @meazafenta6600 Месяц назад +1

    ዋውው ትመቻላችሁ

  • @TomAbtem
    @TomAbtem Месяц назад +1

    ቧልት ይልሀል...😂😂😂 አደከማችሁኝ

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 Месяц назад +3

    የደከመ ስትል አይዞህ ያለህ ታውቋል
    እንኳን አንተን ሊያድን ለራሱም ጨንቆታል
    የሰደበን ሁሉ ፓርላማ እየገባ
    እንቅልፉን ይተኛል በጦፈ ስብሰባ 😂
    በልልኝ

  • @luelwolday9310
    @luelwolday9310 Месяц назад

    ❤😂😂

  • @DanDan-dw8hl
    @DanDan-dw8hl Месяц назад

    Kkkkk TG ye andegna

  • @giona-wi8898
    @giona-wi8898 Месяц назад

    Thanks!🤣🤣🤣

  • @user-un8nh8kn6e
    @user-un8nh8kn6e Месяц назад +1

    የሰው ሰልባጅ መሆን በአንተ አልተጀመረም የዝንጀሮ ልጅልጅ ስሙ ያው ማይከልነው

  • @aidawaldamlak7530
    @aidawaldamlak7530 Месяц назад

    🤣🤣🤣🤣

  • @tsehaymegersa2145
    @tsehaymegersa2145 Месяц назад

    Abeet ye Ethiopia saw eko aytimadeh…wardubet be geza eju😂

  • @zedsami4577
    @zedsami4577 Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @elsabet892
    @elsabet892 Месяц назад

    weyne yhe liji alekelet

  • @sanasesiy8867
    @sanasesiy8867 Месяц назад

    ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @HERMELA3
    @HERMELA3 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-zp2cu2hx9b
    @user-zp2cu2hx9b Месяц назад

    ❤❤❤❤😂😂😂

  • @berhanegirma354
    @berhanegirma354 Месяц назад

    Temechege 😅😅

  • @yekanubelaye6329
    @yekanubelaye6329 Месяц назад

    😅😅😅😅😅

  • @OmarOmar-ji5em
    @OmarOmar-ji5em Месяц назад +1

    እኔዴሞ ይገዴል ባይነኝ

  • @user-yu9dg2uc9f
    @user-yu9dg2uc9f Месяц назад +2

    ጎሺ ጨፍጭፉልኝ ይሄን በረንዳ አዳሪ ጥርስ

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 Месяц назад +1

    ሰላም

  • @yosepht5510
    @yosepht5510 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q Месяц назад +1

    እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም

  • @meskeremkirubel4003
    @meskeremkirubel4003 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @nabeela4979
    @nabeela4979 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😹😹😹😹😹😹😹

  • @mekdes9004
    @mekdes9004 Месяц назад +3

    አድክሞች

  • @saronbiset
    @saronbiset Месяц назад

    Bertu

  • @bantayehu19
    @bantayehu19 Месяц назад +1

    ተሐቻቹኝ😁😁😁😁😁😁😁

  • @WassimSemaan-wp7hg
    @WassimSemaan-wp7hg Месяц назад

    😃😃😃😃🤓🤓🤓

  • @Tesfayeaalemu
    @Tesfayeaalemu Месяц назад +1

    በሳቅ ሞትኩኝ

  • @keniantamru2309
    @keniantamru2309 Месяц назад

    Menged lay bagegnew trsun new malebsew 😅

  • @danieldany7295
    @danieldany7295 Месяц назад +1

    ተቀበል
    ገነ መላጣላይ ቅማል ትወጭና
    ወድቀሽ ትሰባበርያለሽ ያዳልጥሽ እና 😂😂

  • @Batl.14
    @Batl.14 Месяц назад

    😆😆😆

  • @kelemkebede3423
    @kelemkebede3423 Месяц назад +2

    እባካችሁ አትደቅደቁብን::