የድሮ አፍቃሪዋ ጉድ ሰራት😢 ሁሉም ነገር ግልፅ ወጣ😢😢

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024

Комментарии • 204

  • @sosisosia
    @sosisosia 2 часа назад +3

    እኔም አንድ የተረመ አፍቃሪ መምህር አለ ዱኣ ፆለት አርጉልኝ

  • @lidetytub
    @lidetytub 2 часа назад +26

    እሙዬ ፈጣር ይማርሽ 😢 ዮናስ ለምንድ ነው ምታሳዝነኝ ግን😢 አንተም ፀበል ተጠመቅ 😢 ፍት ልክ አይደለም እኮ😢😢

    • @yontube-03
      @yontube-03 2 часа назад +3

      Liduya tenshe amogal leza new

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Час назад

      ​@yontube-0የምን ፀበል ነዉ እየዋሹን ነዉ ቸርች ነዉ የሚሔዱት ደሞ ስም በማጥፋት ከርቸሌ መክተት ነዉ 3

    • @MdKgjfjg
      @MdKgjfjg Час назад

      ሳህ

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 48 минут назад

      ​@@yontube-03ayezone fater yemarik 😢😢😢

    • @lidetytub
      @lidetytub 45 минут назад

      @@yontube-03 esh yony fater cherso ymerke 🙏🙏🙏

  • @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ

    ጸሎት አድርጉ በናታቹህ ንስሐ ግቡ ቤቱን ጸበል አስረጩ እባካቹህ ሰው ሚላቹህን ስሙ ቤቱን ጸበል አስረጩ ሳሚ

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE 3 часа назад +21

    ግን ሚድያ ላይ ትንሽ ግዜ እራቁ እና ፀበል ትጠመቅ 🙏🙏🙏👏👏👏

    • @Alam-k6l
      @Alam-k6l Час назад +1

      አይሰማም ዩቱብ ሽቀላ ላይ ነው ያመማትም አልመስልሽ እያለኝ ነው ሁሉም ድራማ ላይ ናቸው

  • @husniyaezame-lx9cz
    @husniyaezame-lx9cz 3 часа назад +28

    እናንተ ችግር አለባቹ በቀን በቀን አይደብርክም 😢😢😢😢😢😢አረ ዱአ አርጉ ለቤተሰብ ተናገሩ ካልሆነ እናቷ ጋር ትሂድ

  • @እኔጎንደሬነኝ
    @እኔጎንደሬነኝ 2 часа назад +16

    ግን እኮ ለጠላትዋ ወይም ሊጎዳት ላሰበው ሰው ያለውን ነገር ቀን በቀን መረጃ እየሰጠኧው ነው ለምንድን ነው ትንሽ እማትረጋጋ እሷ ያለችበትን ሁኔታ በሚዲያ አትናገር ድብቅ አድርገህ አስጠምቃት ወደ ቤቱ ተመለሱ 😢

    • @skettube4149
      @skettube4149 2 часа назад +1

      ትክክል

    • @marituawoke7204
      @marituawoke7204 2 часа назад +2

      ለማይረባ ብር ብለው አገርምም

    • @ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ
      @ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ 2 часа назад +1

      ሣሚ እሷን አላህ ይድረሰላት ነገረግንእናተ ቀንበቀን እየመጣችሁ ለጠላታቹ መረጃአትሰጡ እባካቹ😢😢😢😢😢

    • @samsunglaxymobile2182
      @samsunglaxymobile2182 2 часа назад +1

      ትክክል ሁሉንሚድያላይምድነው

    • @Beza27Tube
      @Beza27Tube Час назад

      ነፈዝ እኮ ነው 😢

  • @mawaysh
    @mawaysh 2 часа назад +8

    ፍቅር ማለት ለሚወዱት ሰው መኖር ነው የሜፈቅራት ከሆነ እሷ በዚህ ደረጃ መሆኗ ያሥደሥተው ነበር የማይረባ

  • @z-qh7dt
    @z-qh7dt 2 часа назад +4

    ይህ ሀሰተኛ አፍቃሪ ነበር ማለት ነዉ እዉነተኛ አፍቃሪ ግን ደስታዉን ነዉ እሚመኘዉ። ብቻ አፊያዋን ይመልስላት

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 3 часа назад +16

    እሙዬ 😢 የናፈቀችው ማነው

  • @SoviAlhamli
    @SoviAlhamli 2 часа назад +3

    ዮነሲ አተም ትክክል አይዱለሀሚ ፀበልተጠመቅ 😢😢

  • @እናቴኑሪልኝ-ኸ8ወ
    @እናቴኑሪልኝ-ኸ8ወ 2 часа назад +8

    እናንተም ድራመ ጀመረቹ ልባል?

    • @Alam-k6l
      @Alam-k6l Час назад

      እኔማ ድሮ ነው የጠረጠርኩት

  • @نتتححح-ي4ر
    @نتتححح-ي4ر 2 часа назад +3

    እስኪ ተረጋጋ ይሻላትና ወሬዉ ይደርሳል እሳን ቀጥ ብለህ አስጥምቃት

  • @Elu454
    @Elu454 3 часа назад +4

    እሱ ሪሱ በቁም የሞተ ነው:
    እ/ር ግን ይፈውሳታል አይዟችሁ::
    ሁሌም በፀሎተ እስባታለሁ::

  • @BeltechBogale
    @BeltechBogale 2 часа назад +3

    ሰላም ሳሚ እንደኔ የሚቀድመው የሷ መዳን ነው እንድትድን ደሞ የእናንተም እገዛ ያስፈልጋታል የምታግዟትም እቤት ውስጥ ያላችሁት በመስገድና በመፀለይ ቤቱን ፀበል በማስረጨት ንሰሀ በመግባት ......ለበደላትም ጭምር ፀልዩለት ምክንያቱም የይቅርታ ልብን ነው እግዚአብሔር የሚፈልገው ሁሉም የዘራውን ነው የሚያጭደው !እናታችን ድንግል ማርያም ትድረስላት ከሀሳቤ ለአንዴም አልተለየችም

  • @mawaysh
    @mawaysh 2 часа назад +3

    በቃ አገባች ወለደች እኮ አርፎ አይቀመጥም? አይ ሰው እዲህ በማድረጉ ምንድን ነው የሚጠቀመው ግን?😢

  • @skettube4149
    @skettube4149 2 часа назад +4

    ታዳ ለልጅቱ ካሰብክላት በሚድያ ምን አስወጣህ ተውጅ ሳሚ እንደትልቅ አስብ

    • @FaFa-d7j
      @FaFa-d7j 2 часа назад +4

      Ahuns kld eymslg nw srachw hulu vedio lmsrat nw chkwlachw sestlw ewdachw nbr astlwg

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 3 часа назад +2

    እንኳን ደና መጣችሁ ❤እሙየ ጨርሶ ይማርሽ እህቴ ፀበል በደብ ተጠመቂ ፀሎት አርጊ
    ሰው ከባድ ነው እኔ በጭራሽ ከናቴ ከአባቴ ከህቴ ከወንድሜ ውጭ በጭራሽ ስልክ እራሱ እኳ አልደዋወልም ሰው ምረጡ ይህን የምታነቡ ሰወች ሰው አታብዙ

  • @mawaysh
    @mawaysh 2 часа назад +5

    ሁላችሁም ብትጠመቁ አሪፍ ነበር ለሁሉም ነገር

    • @GuFt-u3g
      @GuFt-u3g Час назад

      ውሀእዃ ፀበል የመትሉነገር

    • @አስኪዩቱብ
      @አስኪዩቱብ 11 минут назад

      ​@@GuFt-u3g እንደናተ አይነት ወሃ ነው ለኛ ግን ጸበል ነው ያመነ ይድናል ❤

  • @skettube4149
    @skettube4149 2 часа назад +2

    ሳሚ አሁን ወሬ አታብዛ እና ፀጥ ብላችሁ ልጅቷን ወደራሷ ትመለስ ከዛ የፈለከውን በመረጃህ መሠረ አስጠይቀው

    • @Alam-k6l
      @Alam-k6l Час назад

      ድራማ ነው ዘንድሮ ገንዘብ የማያስደርጋቸው ነገር የለም እኛመሰ መደንገጣችነ ነው አፉን የሚከፍተው

  • @merd24
    @merd24 Час назад +1

    መንፈሳዊ ሕይወት ገና አልገባችሁም ከሚዲያ ርቃችሁ ፀበል ውሰዷት ፀሎትም አድርጉ። ሁሉንም ሚዲያ ላይ እያመጡ ማውራት ትክክል አይደለም። ገና እናንተ ያማታውቁት እግዚአብሔር በፀሎትና በፀበል ኃይል የሚገልፀው ሌላም ብዙ ነገር ሊኖር ይችላል። ፖሊስ ምናምን እያልክ አትጃጃል ሳሚ ሥውር የመንፈሥ ሤራ ያጋለጠውና የሚያጋልጠው የእግዚአብሔር ኃይል ስለሆነ ፖሊስ ጋር ላመልክት አትበል። አሁን ላይ ማድረግ ያለባችሁ አባቶችን አማክሩ ፀጥ ብላችሁ ፀልዩ ተጠበሉም

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 46 минут назад

    እግዚአብሔር ወደ ልቦናቸው ይመልሳቸው መጥፎ አድራጊወችን😢😢😢😢

  • @hwuieei2292
    @hwuieei2292 41 минуту назад

    ላይክ አርጓቸው እኮን እዲህ አይነት ነገር ተፈጥሮ እዲሁም ያገራችን ኑሮ እሳት ሆኗል በይቱዩብ ብቻነው አሁን ገቢ የሚያገኙት ለሙዬ ስቱሉ ላይክ አርጉላቸው 😊😊😊😊

  • @HayemanotBesufekad
    @HayemanotBesufekad 3 часа назад +1

    እግዚያብሄር ይማርሽ የኔ እናት ፀሎት አድርጉ ቤታችሁን ፀበል አስረጩ ተጠቀቁ ጊዜው ከብዷል

  • @Beza27Tube
    @Beza27Tube Час назад

    ሳሚ እዚህ እየለፈለፍክ ልጅቷን አደጋ ላይ እየጣልካት ነው ያንተስ ከፋ ምናለ እሙ እስኪሻላት እንኳን ብትታገስ 😢😢😢

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 13 минут назад

    ጸበል ከሄደች ድና እስከምትወጣ ትግስት ይኑራችሁ ይልቅ ጸልዩላት በሚዳ መለፍለፍ ምን ያርጋል ለጠላትዋ መረጃ እያቀበላችሁ መሆን ግታችሁ ነው ግን
    እግዚአብሔር ይማርሽ እሙ

  • @abayfikir8215
    @abayfikir8215 2 часа назад +1

    እረወደዛ. ሂዱ. ቀን በቀን ወር አይሰለቻቹም

  • @Eaiytin80
    @Eaiytin80 2 часа назад +1

    እሙዬ እንዴት ናት አላህ አፍያዋን ይመልስላት
    ናፈቀችኝ ወላሂ 🎉🎉🎉🎉አላህ ያሽራት

  • @fkdk928
    @fkdk928 3 часа назад +2

    ከበድ ነው አለሀ ያሽረት😥😥

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l Час назад

    ድራማ እንደሆነ እያወቃችው ሳሚ ሸቀላ ላይ ነው የልጅ ወተሰ መግዣ አሳበደው

  • @Zadነኝተስፈኘዋ
    @Zadነኝተስፈኘዋ 38 минут назад

    እውነት እውነት እየመሰለኝ አደለም ከሆነ ፈጠሪ ይመርሽ

  • @xcamgMan
    @xcamgMan Час назад

    መጀመሪያ እሷ ትዳን ሲቀጥል በህግ መጠየቅ አለበት

  • @tigestDejen
    @tigestDejen 3 часа назад +1

    እግዚአብሄር ይማርሽ እሙየ🙏

  • @mastoudejeni1599
    @mastoudejeni1599 2 часа назад +3

    Ergaa ragaa qabatee seraan gafadhuu dhugaa akaa godhetii iraa yaa hikisisuu 😢😢😢😢😢

  • @Lubaba-j6m
    @Lubaba-j6m 2 часа назад +1

    የወንዲጓደኛሥጠላ,ካጎት,ካክሥትልጂውጭ,ለካእጎናችንነዉ,ጠላት,ለአመታትሥንሰቃይ.ምንም,አይታወቅም.

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Час назад +1

    ኧረ ዮኒን ፀበል ዉሰደዉ

    • @Sadiya-x4o
      @Sadiya-x4o Час назад

      አራ አይሰመምምምምምምም ደንዝ ነዎ

  • @meri24242
    @meri24242 Час назад

    በቀል እንዳትወስድ በመንፈሳዊ ህይወት ተዋጋው አደራ ምስክር ከሌለክ ምንም አያመጣም ፖሊስ ለሷ ያሰበውን ወደሱ እንዲሄድ ማድረግ ትችላለክ በፀሎት በስግደት በመንፈሳዊ ህይወት ተዋጋው አደራ

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 2 часа назад

    አይዞአችሁ እግዚአብሔር ቸርነት ያድርግላችሁ እሙዬ እግዚአብሔር ይመርሽ ሰው የዘራውን ያጭዳል

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l Час назад +1

    ሳሚ እያናደድከኝ ነው ለምን አትረጋጋም ወይስ ድራማ ላይ ናችው ዘንድሮ ገንዘብ ለማግኘት የማይደረግ ነገር የለም 😢ተረጋጋ

    • @RahimaRahima-x2y
      @RahimaRahima-x2y 18 минут назад

      በጣም ተቀደደ ለምቀኛ መረጃ ይሰጣል

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 2 часа назад +1

    ልጂቱን ከጎን አርገሕ እሱንማሲያዝ እደት እዳይጎዳት ትላለሕ

  • @selamkidan3392
    @selamkidan3392 54 минуты назад

    እናተ እራሱ ለጤናዋ አታስቡም ለጤናዋ ምትጨነቁ አትመስሉም።

  • @ያረብአተእረዳኝ
    @ያረብአተእረዳኝ 3 часа назад +1

    እሙየ የኔዉድ አላህ ያሸረሸ😢😢

  • @RahimaRahima-x2y
    @RahimaRahima-x2y 19 минут назад

    እሙን አሁንም አደጋ ውስጥ የከተትካት ነው ለብር ብለህ ለጥላት መረጃ ትሰጣለህደ እሷን እደማስታመም

  • @sead-w6s
    @sead-w6s 3 часа назад +1

    እሙ አላህ ይማርሽ 😢

  • @AaA-t1k
    @AaA-t1k 34 минуты назад

    አረ በስምአም አረ ልጅትዋ ትዳንበት ለምንድነው ከሚድያ የማትርቁት ፀበል እና ሚድያ ታሳዝናላቹ

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 2 часа назад +1

    ረሳሚ እራስሕን እየጠበክ ነገሩን አጠርአርገሕ እለፈዉ እሶይሻላት

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 2 часа назад

      ወሬኛነዉ ዝምአይልም ከብት

  • @hayathayat1618
    @hayathayat1618 3 часа назад +1

    አላህ ያሽራት እሙዬን ያረብ😢😢😢😢😢

  • @KoJ-zj3vs
    @KoJ-zj3vs Час назад

    ግን እኮ ለሰውዬው መረጃ እየሰጣችሁት ነው ሳሚ😢😢

  • @sifaanlamaa4370
    @sifaanlamaa4370 Час назад

    እኔ የገረመኝ የናንቴ ቀን በቀን ቪዲዮ መስራት ቆይ መቼ ነው ፀሎት የሚታደርጉት ለሊጁታ እኮ ወታቹ እሄን መናገር አይጠቅማትም

  • @burtuqandaneel2677
    @burtuqandaneel2677 2 часа назад

    እግዚአብሔር ይማራት ልቦና ይስጠዉ 😢😢የሰዉ ምቀኛ

  • @RhdbbSifsh
    @RhdbbSifsh Час назад

    ከኩፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቀን 🤲👏

  • @sarojamohamed8878
    @sarojamohamed8878 2 часа назад +1

    አሁንስ እዴት እዳስጠላክ ዝብለክ መለፍለፍ እደሴት ይሄ ሁሉ ለዩቱብ ብር ነው ገበና እያወጡ መዘርገፍ ምናይነቱ ሴት ነው ተከታታይ ፊልም አረገው እኮ ጭራሽ በሽታውን እረሳው እንዳውም ደስ ያለው ነው የሚመስለው ለመሸቀያ እረጅም አይዲያ ተገኘ

  • @zematube8985
    @zematube8985 50 минут назад

    ኢትዮጵያ ውስጥ ዘመድ ዘመዱ ላይ ሳይቀር እንዲህ ተጠላልፎ ድግምት ሟርት መተት እያሰሩ ሀይማኖተኛ ነን የሚሉ ስለበዙባት እኮ ነው እንዲህ የሆነችው ሀገራችን

  • @هلهغ-ذ1ه
    @هلهغ-ذ1ه Час назад

    አላህ አፉያዋን ይመልስው ያሪብ

  • @Almaz-t9x
    @Almaz-t9x Час назад

    Erga enyuma issa bekte irra akka hinskesu godhii imuu baredu too burqaa gamachu❤waqqayyon sii haa fayyisu 🤲🤲🤲

  • @samerakaled8896
    @samerakaled8896 3 часа назад +1

    አለህ።አፊየ።የርገትየረቢ😢😢

  • @NoName-l7r4f
    @NoName-l7r4f 2 часа назад +1

    እሙ አላህያሽራት❤❤❤❤

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ 2 часа назад

    ሳሚ አሁን እሚሆነውን ፀበሉን አታቋርጡ እጂ ይሄንን ካደረጋቹ ሰይጣን ተመልሶ አይመጣም እሱን ለጋዜጠኛ ዘላለም ዘገየ ስጠው ማግኘት ያለበትን ቅጣት ያሰጥልሀል

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 3 часа назад

    እግዛብሔር ጨርሶ ይማራት አሁንም ተጠቀቁ ፀልይዩ ከፀበል አታሶጧት ትጠመቅ እዛዉ

  • @sosisosia
    @sosisosia 2 часа назад +2

    ምን ጉድ ነው😢😢😢😢😢😢

  • @MarelaNEWAYMarela
    @MarelaNEWAYMarela Час назад

    ፓሊስ ሊያስረዉ ይችላል ከመንፈፃዊ እስራት ሊፈታት ሊፈዉሳት የሚችለዉ የሰራዊት ጌታ እግዛብሔር ብቻ ነዉ ወደሰማይ አምላካችን በርከክ ብለን ስንጮሕ ከስዉር እስራቶች ሁሉ ይፈታናል ይፈዉሰናል ቆጠሮችንንም ይፈታዋል ።

  • @SoviAlhamli
    @SoviAlhamli 2 часа назад

    እሙዬ እዴት ነት አሁን አለሀ አፈያ ይመልሲለት😢😢🎉❤

  • @sifaanlamaa4370
    @sifaanlamaa4370 Час назад

    ይቅርታ ሳሚ ግን የኦርቶዶክስ እምነት ስሬኣት አታቅም መሰለኝ እንደዚ አይደለማ ንሰሃ ግቡ ሁላቹም ከሚድያ ትንሽ ራቁ እኛ እሄ መስማት አይጠቅመኒም እሱዋ እንድትደን እንጂ ስለዚ እምነትም አክብሩ

  • @kasech1152
    @kasech1152 2 часа назад

    ይቅርታ ካጠፋው ስለ እሙ ጉዳይ ምንም ባትል ብችሉ ከሶሻል ሚድያ ትንሽ እራቅ ብትሉ ጥሩ ይመስለኛል ስለ ሁኔታችሁ ሁሌም ባትናገሩ ወዳጅ እንዳለ ሁሉ እናንተ ቤተሰቦቻችን እንዳይቼነቁ እያላችሁ ምሰሩት ቪዲዮ ለጠላትም መንገድ መክፈት ነው ትንሽ ግዜ ተሰወሩ እስኪ እመብርሀን ምህረት ትሁንሽ እህቴ

  • @WoAnd-e9o
    @WoAnd-e9o Час назад

    እግዚአብሔር ይማራት ግንለምን ከይቱብ እራቅ ብላችሁ አፀልዩም ደሞ መረጃለምን ታቀብሉታላችሁ መዳኔት ላረገባት

  • @KeneniDaba
    @KeneniDaba 2 часа назад +1

    Waqayoo ishidhuma haa fayisuu😢😢

  • @DhhxGzgx
    @DhhxGzgx Час назад

    የለፈሊ❤❤❤❤❤ጀግናው ፣፣ለሰዉ

  • @ነጃትነኝወሎየዋ
    @ነጃትነኝወሎየዋ Час назад

    ግን እጂህን እዳታነሳ እዳያሳስትህ

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele6779 2 часа назад

    የሰራውን ይስጠው ተይዞ እራሱ ያሰፈታ ያሰተበተን እንዲያስታ መደረግአለበት

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 часа назад

    የዚህን መተተኛ አንዳንዴ ነገሮችን ያዝ አድርገህ ስራህን ስራ ከዚያም ከነመረጃው ለፖሊስሁሉን አትናገር እመቤቴ ትፈውሳታለች

  • @HabebaAdane-cx7ot
    @HabebaAdane-cx7ot Час назад

    ምንትቀባጥራላችሁእኔንሊያስገድለኝሰውነውአላልክምነበርደምንጉድነህስቱንአወራኸውእደሴት

  • @marituawoke7204
    @marituawoke7204 2 часа назад

    ማስረጃውን ይዘህ ክሰሰው ልጁ ካለ ነው ግን ምኑ ሞኝ ነው በየ ቀኑ መረጃ እየሰጣችሁት እዚህ የሚቀመጠው

  • @adiseewunu
    @adiseewunu Час назад

    ለህግ ይቅረብ ልጅቱ እራሡ ለህግ ትቅረብ ሠው ባላት ነውደ የምትመራው በሰው ሂወት ላይ ጨክና መቁሮጧ ጨካኝ የበዛበት ሀገር

  • @reyuf2891
    @reyuf2891 Час назад

    በርታ አላህ ይርዳህ ግን ለሁሉም ዩቱበሮች መልክቴ ነው እምነታቹ ላይ ጠካራ ሁኑ እሺ ሁሌ ዩቱብ ዩቱብ ላይ አይሁን ትኩረታቹ

  • @محمدحسين-ش5ح1ل
    @محمدحسين-ش5ح1ل 3 часа назад +1

    እግዚያብሄር ይማራት

  • @HaymanotTesfaye-p4h
    @HaymanotTesfaye-p4h 2 часа назад

    እመቤቴ ትማራት
    ፅጉራን ትላጨው ምን
    ልብሱንም አቃጭሉት

  • @teshaydegefu2858
    @teshaydegefu2858 2 часа назад

    እግዚሐብሔር ይማራት ከሳሚ በፊት አንድ አጭርልጅ ጋር ጓደኛሞች ነበሩ ታገቢኛለሽም ብሎ ተን በርክኮላትም ነበር ከሳሚ በፊት ማለትነው ምናልባት እሱነው?

  • @genetmelese7487
    @genetmelese7487 3 часа назад +1

    ፆሎት ብቻ

  • @emumulat5651
    @emumulat5651 2 часа назад

    እናተ ግን በፀበል በርቱ አንተ ግን ለበቀል አትቸኩል በቀል የመደአኒአለም ነዉ ያንተ ጊዜዊ ነዉ የመደሀኒአለም ቅጣት ግን ከባድ ነዉ ስለሚወዳት መደሀኒአለም አጋለጠላት ስለዚህ ተመስገን🙏🙏🙏

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru 3 часа назад

    አላህ ያሽራት ለጸጣሪ ስጠው እኔ በበኩል ምንም አላረግም ስራው ለአላህ ነው ምሰጠው

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 3 часа назад

      አወን አላህያሽራት እሶን

  • @MadinaAdem-fu7bx
    @MadinaAdem-fu7bx Час назад

    በየቀኑ መረጃ እያወጣህ እንዴሆነ አቀኸዋል ግን

  • @ahmedyesuf2925
    @ahmedyesuf2925 2 часа назад +4

    በቀየኑ አተታ የማትጨርሱ ሰወች ኤጭ

  • @ayanturak6163
    @ayanturak6163 20 минут назад

    Kisii banii 😢😢😢kasasi serati dhiyesii

  • @Lubaba-j6m
    @Lubaba-j6m 2 часа назад

    የወንዲጓደኛሥጠላ,ካጎት,ካክሥትልጂውጭ

  • @AdisAsefa-p8q
    @AdisAsefa-p8q 2 часа назад +1

    Ay sami

  • @DubaiUae-e3v
    @DubaiUae-e3v 2 часа назад

    Erga abbaa beektanii seeratti dhiheessaa irraa haa hiiksisu 😢😢😢😢😢waaqayyo ishee haa maaru 🤲🤲🤲🙏
    Kadhannaan jabaadhaa😢😢😢😢😢

  • @samerakaled8896
    @samerakaled8896 2 часа назад

    መረጀከለክ።በሂጊይቀጠ።በይነኘ😥

  • @YewbderDemessi
    @YewbderDemessi 3 часа назад +1

    እግዛብሄር፡ይማራት፡

  • @famileyyoutb5227
    @famileyyoutb5227 2 часа назад

    ዩቱብ የተባለ ነገር አስጠላኝ

  • @امينات-ب5م
    @امينات-ب5م 3 часа назад

    አሁን፡ተሽሎአታል፡ትንሽ፡የሥራውን፡ይሥጠው፡ምን፡እአናት፡ጨካኝ፡ነው፡አታሣዝነውም

  • @meseoroyoutube287
    @meseoroyoutube287 3 часа назад +1

    Seeraa gafadhuu irraa haa hikuu

  • @AynalemTlahun
    @AynalemTlahun 2 часа назад

    ጶለት፣አርጉ፣እግዚሀብሄር፣ይማራት

  • @fkrfkr-s7m
    @fkrfkr-s7m 3 часа назад

    ኣዛቹ እግዚኣቤሔር ኣምላክ ይማራት

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 2 часа назад

    ለምን እደፈለጋት ይጠየቅ ይዋረድ

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg Час назад

    የአላህ ያሳዝናል😢😢😢😢

  • @sarasoso-l6y
    @sarasoso-l6y 3 часа назад

    እግዚአብሔር ይማራት

  • @chaltu513
    @chaltu513 2 часа назад

    Ergaa marajaa argatee seeraan gafadhuu akkaa irraa hikuu tasasii waqayoo eshii wajiin yaa tahuu

  • @yashoyasho7098
    @yashoyasho7098 3 часа назад

    ስልክካችሁን አሰቀምጡ ደውዬ ላግኛችሁ

  • @SisayMekonen-v3e
    @SisayMekonen-v3e 3 часа назад

    ዕግዚዐብሒር ይማርሽ

  • @jdhxjzhhs1272
    @jdhxjzhhs1272 2 часа назад

    ወደህግ ውሠደው መረጃ ሠብሥብና መተቱን ያሥፈታ

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 42 минуты назад

    ከሷ ይቅል አተ ነህ የታመምከው