ያዝልቅልህ ሊታይ የሚገባ አዲስ ድራማ(Yazilkilh New Ethiopian Dirama) 2024

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 262

  • @EmurayanMohamed
    @EmurayanMohamed Месяц назад +38

    ወይ አታጓጅየ የኔ ጥቁር አዝሙድ❤❤😂😂 እኔኮ ሳያችሁ በስሜት ስምጥ ብየ ልክ አብሬአችሁ እንዳለሁ እሚሰማኝ ነገርስ 😊😊😢😢

    • @MeriMTube
      @MeriMTube Месяц назад +1

      ከከከኸኸእኔንአመሰልምየወዜ

    • @user-ub9nh4dx7g
      @user-ub9nh4dx7g Месяц назад +1

      😂😂 jele ewntawen aykeyerewm😂😂 egna gojame awhonem derse getrawe fontana bebadwe earachew new emhadwet😂 gen yewahe nachew enaswe ayaferwebetem ache lemen afershebete

    • @yidenekulimenih1851
      @yidenekulimenih1851 Месяц назад

      enem ke enesu ga yalehu eskimeslegn dires

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 26 дней назад

      ደሞቸ ደምሩኝ

  • @user-up2eu9do2o
    @user-up2eu9do2o Месяц назад +18

    ያየሽዬ የኔ ቆንጆ ውብ ነሽ ደግሞ ትወና 1ኛ

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 Месяц назад +28

    አማራዪ ክፉ አይንካችሁ ጠላታቸሁን አይኑ ይጥፋ ሰላም ረዴት በረከት ለሀገሬ❤❤❤ ኡፍፍፍፍ ተባረኩ እናንተ ባትኖሩ የስደት ኑሮ እንዴት ይገፋ ነበር

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 Месяц назад +18

    አወይ ማማራችሁ መድመቃችሁ ሁላችሁም ድንቅ ናችሁ መምረጥ አልቻልም በድም በእስክስታ ኧረ ስንቴ ይነገራ ተባረኩ አይሐያችሁ ክፉ አይንካችሁ አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን❤❤❤❤❤

  • @user-pi5uk1qc4s
    @user-pi5uk1qc4s Месяц назад +14

    የያየሽ ድምጽ በጣም ይስባል አናም ያየሽ ምርጥ ዘፋኝ ነሽ ፡፡ ግን አትዝፈኝ ጥሩ ዘማሪ ይወጣሻል፡፡

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 Месяц назад +10

    ያየሽየ እንዴት ነው ምታምሪ❤

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t Месяц назад +9

    ያየሽ የቆንጆዎች ቆንጆ በሁሉ የተካንሽ እኮ ነሽ በተጨማሪ ሁላችሁም ወንዱም ሴቱም ውቦች ወደር የሌላችሁ ጎበዞች ንጹሆች ስታምሩ በርቱ🎉🎉

  • @user-ve3ut2ur2p
    @user-ve3ut2ur2p Месяц назад +14

    ያዬሽየ ቅመማ አብሬሕ ስጓለል እየዋልኩ አለች

  • @GibatuMalisha
    @GibatuMalisha Месяц назад +13

    ሱሪ ቀርቶ ጆንያ ቢለብሱም ያምርባችዋል የኛ ጣፋጮች የኛ ማሮች ውድድድድድድድ

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 Месяц назад +12

    አለባበሳችሁ ነጭ በነጭ መሆኑ በጣም ደስ ይላል፣ፎጣ ለባሽ እያሉ የሚሰድቡንን አፍ ያዘጋል፣ በርቱ።

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 Месяц назад +1

      ፎጣ የተለበሰ ከወያኔ ወዲህ ነው አማራ ነጭበነጭ ነው የሚለብስ ደግሞ እኮ ፎጣውም አያሳድብም ነበር ለስራ አመች ስለሆነ ነው እነ ቆዳ ለባሽ ቦቲም ፎጣ ለባሽ ሲሉ አለማፍራቸው

    • @user-gi7qc3bc1k
      @user-gi7qc3bc1k Месяц назад +4

      በፎጣችን ታፍራላችሁዴ እኔ ኮራ ቀብረር ነው የምልበት በፎጣየ

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 Месяц назад

      @@user-gi7qc3bc1k 🥰🥰🥰

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Месяц назад +5

    አቤት አቤት እትዬ አልማዝዬ ስላምታዋ አንጋገር ቤት ስታሞቅ ብቃት አላት ሁሉንም ሆና ስትስራ እናት ሆና ስትስራ አቤት አቤት ስወዳት በስላም በጤና ርጅም እድሜ እመኝልሻለሁ👏🏽❤️🌹🌷

  • @fhufhhfuhgg537
    @fhufhhfuhgg537 Месяц назад +6

    የኔምታምሩ አማራዋዋዋዋ በቃይበለን እርስበርስ መባላት አላህ ሰላማችንን ይጥብቅልን ታዲ የኛ መዝናኛ እዲሜና ጤና❤❤❤❤ ዉድድድድ አርጋቸሁላሁኝ ማርናችሁ❤❤❤😂😂

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Месяц назад +7

    አያታዴ ለዛሬ ቤቢ ሆኗል ስሙ😂😂😂😂😂😂😂 እያየሽ እምትመስለኝ መቅዲን ebsላይ ያለችው መቅዲጋ ትመሳሰልብኛለች ለኔ ብቻነውይስ ለናተምነው ተመልካቾች😂 አቤት ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amelework8204
    @amelework8204 Месяц назад +2

    እንደው ማርያምን እንዴት እንደምወዳችሁ ሳላያችሁ አላድርም አልውልም በእውነት በሰው ሀገር ሆኜ በእናንተ ነው ምዝናናው❤🥰

  • @user-xi2kb6kx6s
    @user-xi2kb6kx6s Месяц назад +6

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም አድርጎ ሁላችሁም ተሰብስበን ዘር ጎሳ ሳንባባል ሀይማኖት ልዩነት ሳይኖር እንደ ድሮ አባቶቻችንእናቶቻችን ተሰብስበን እንደዚ ለመደሰት ያብቃእኔ ግን ወደ እናንተ ሃገር መምጣት እፈልጋለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🫶🫶🫶🫶🫶💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 Месяц назад +9

    ያየሽዎ የኔ ኩንስንስ ስወዳችሁ ❤️❤️❤️

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 Месяц назад +3

    አይ ታዴ አልማዝ እያለች አልማዝ ምን ያደርግልሻል አላለም 😂😂😂😂ቤቢ ያዝልቅልህ 😂😂😂😂ታምራላችሁ 🥰🥰🥰በርቱ

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu Месяц назад +6

    ሰላም ወገኖቼ ያያዬ በጣም አምሮብሸል

  • @user-bg2ko1yd1v
    @user-bg2ko1yd1v Месяц назад +9

    እትየ አልማዝ ❤❤❤❤❤

  • @meriy-uh6vu
    @meriy-uh6vu Месяц назад +10

    ታስቀናለክ የኔ ፍቅር ታዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @RozaNurye
    @RozaNurye Месяц назад +10

    ያይን አበባ የልጅነት ጓደኛየን ነዉ የምትወስለኝ❤❤

  • @user-sp5dq8gx7l
    @user-sp5dq8gx7l Месяц назад +8

    አትየ አልማዝ የኔ ደረባባ

  • @emu4249
    @emu4249 Месяц назад +4

    በናንተ ሱሰ ተለክፌ አይኔን ልታመም ነው አፍጥጨ ወይኔ ስወዳችሁ የልጂነቴን ትዝታ ያገር ቤቱን ታስታውሱኛላችሁ የኔ ውቦች በርቱልን በየ ቀኑ ልቀቁልን

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md Месяц назад +4

    ወይ ታዴ😂😂😂😂😂የኔ ውዶች ስወዳችሁ በርቱልኝ ታምራላችሀ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 Месяц назад +10

    ቤቪ ኡ ኡ 🙉 አረ አያ ታደሰ 😁😆

  • @melkamumekonnen3666
    @melkamumekonnen3666 Месяц назад +5

    ሴቱ 😂😂😂 አልተቻለም ጠጅ ላይ በረታ ኡኡኡኡ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Месяц назад +6

    ትጓደደዬ❤❤❤❤

  • @milonbd6824
    @milonbd6824 Месяц назад +7

    ሁላችሁም
    ታምራላችሁ
    ቀጥሉበት
    ❤❤❤❤❤

  • @burteteferi6970
    @burteteferi6970 Месяц назад +4

    እትዬ አልማዝ ስሜ ተቀየረ አላለም አያ ታዴ አሳከን

  • @selamtube2461
    @selamtube2461 Месяц назад +2

    አይ ታደሰ መቸም ያተ ጉድ አያልቅም ዛሬ ደሞ ሚኒቱን ነዉ ጣለብህ አቨጀሽ ድረሽ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Месяц назад +5

    ክክክክ:ማነውእደኔ:ታዴንናልጅቷን:የሚያይ:በሳቅቆስልኩ

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Месяц назад +5

    የዛሬውይለያል❤❤🎉🎉

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Месяц назад +5

    ያለም ወርቅ የለችም ዛሬ ቆንጅዬ የት ሄዳ ንው ከጉሩፑ እመዋ እንኳን ብዙ ቦታም አላያትም

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 Месяц назад +5

    የኔዉዶችየ ሰወዳችሁ❤❤❤❤❤❤ዋዉዉዉዉ❤❤❤አየሺ የኔቅመም🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-qd8wb4ld2r
    @user-qd8wb4ld2r 22 дня назад +1

    እትዬ አልማዝ እናቴ እናቴን ነው ምመስሉኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሁላችሁንም ፈጣሪ ያኑራችሁ 🥰🥰🥰

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 Месяц назад +1

    ያየሽ ወርቅ ሁሉ ነገር ያምርብሻል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almetyimam
    @almetyimam Месяц назад +7

    የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁልን ❤️❤️❤️❤️

  • @user-jp4nh5ew8k
    @user-jp4nh5ew8k Месяц назад +8

    ❤❤❤❤❤ልዩዎች

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 Месяц назад +2

    ያየ ታዳ ባቤ ነው ዛሬ ስሙ ተቀይሯል😂😂

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q Месяц назад +5

    ያዬሽ መላጣ ናት ወይ እል ነበር ሁሌ ዛሬ በፀጉሯ ብቅ አለች ለመጀመሪያ ጊዜ

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn Месяц назад +3

    ዛሬስ አስለቀሳችሁኝ አይ ሀገሬ በሰላም አስገባኝ የፈጠርከኝ ጌታ በናፍቆት ሞትኩ ካገር ከወጠሁ 14 አመቴ

  • @Bateal427
    @Bateal427 Месяц назад +4

    ያለም ወርቄ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @user-gs3nv9bx3o
    @user-gs3nv9bx3o Месяц назад +3

    ማርያምን ያይናበባ ሱሪ አያምርባትም ሁለተኛ እዳትለብሽ ሁሌ ድራመውን እከታተላለው ውበቷ ቀሚስነው ወይ ስልኳን ያይናበባን

  • @GibatuMalisha
    @GibatuMalisha Месяц назад +3

    ስወዳችሁ እኮ ውድድድድድድ ነው ማረጋችሁ የኛ ውዶች

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 Месяц назад +3

    ስታምሩ

  • @aemroayele1284
    @aemroayele1284 Месяц назад +5

    Wow stamru

  • @3alemhh176
    @3alemhh176 Месяц назад +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abahkw7599
    @abahkw7599 Месяц назад +1

    እትየአልማዝ የኔ ድቡሽቡሽ እናት የናቶችን ባህላችን አሳየችሁን እግዚአብሔር አገራችንን ሠላሟን ይመልስልን እንደዝህ በደሰታ ያኑረን ❤❤❤በርቱል ሲያምርባችሁ የኔ ምርጥ ፋኖ ዎች ስወዳችሁ❤❤❤

  • @Zeynehussen-sc7hg
    @Zeynehussen-sc7hg Месяц назад +3

    ውዶቼ ሱሶቸ እንዴት ናችሁልኝ ጎጃም እንዴት ውሎ አድሯል ? የኔ ውዶች ሀገረ ሰላም ቢሆን ካላችሁበት መጥቸ ብተዋውቅቃችሁ እና ከዚህ መሀል ብገኝ እንዴት ደሰ ባለኝ

  • @user-xv4dh7kx2p
    @user-xv4dh7kx2p Месяц назад +4

    ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤❤❤

  • @user-re6yw4ol8j
    @user-re6yw4ol8j Месяц назад +3

    የኔ ዉዶች ስወዳችሁ እኮ ዉይይይይ❤❤❤

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Месяц назад +4

    ያለምወርቅ ጎታ ውስጥ ድብቅ

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z Месяц назад +4

    ያየሽ ዛሬ ያለሻሽ ፍልቅ ልቅ ብላለች ሁሉ የሚያምርባቸው ታደ ቤቢ ሆኖ አረፈው 😂😂😂😂

  • @gufh9364
    @gufh9364 Месяц назад

    ወይኔ ሳምሩ ሁሉም የሳቅ ምንጭ በቃ ከጎጀ ባል አምጡልኝ የምረ ደሰ ሲሉ❤❤❤

  • @user-cx8rc3yk8r
    @user-cx8rc3yk8r Месяц назад +3

    የአያ ታዴን ሚስት በጣም ወድጃታለሁ አንድ በሉኝ እዉነት😢😢😢😢 የእዉነት ወድጃታለሁ ❤❤❤

    • @user-km4ky2qs3e
      @user-km4ky2qs3e Месяц назад

      የሰዉሚሥት😅

    • @user-cx8rc3yk8r
      @user-cx8rc3yk8r Месяц назад

      @@user-km4ky2qs3e እዉነት አላት??? እዉነቴን ነዉ አጣሩልኝ😥😥😥

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Месяц назад +2

    ግን ወይእመዋ ወይም አበጀሽ ካሉ ሙሉ ንው 👌👍❤️🌷🌹🌷🌹👏🏽

  • @bayosh7590
    @bayosh7590 Месяц назад +2

    አያ ታዴ እሪ 😂😂😂😂😂😂

  • @ayelignmengesha4454
    @ayelignmengesha4454 Месяц назад

    Thank you so much you, guys. The resource we have, and loosing is Masinko and Azmari. I love brothers and sisters!

  • @banchiamsalu6053
    @banchiamsalu6053 Месяц назад +4

    ወርቆቼቼቼቼ🥰🥰🥰ፋኖ ንጉስ ነው

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh Месяц назад

    ብርቱልን እንቁ ቤተሰብ ሰላማቹሁ ይብዛልን አዎ ቀስበቀስ እንቁላል በእግሯ ትሄዳለች ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HEYATN-hs7cu
    @HEYATN-hs7cu Месяц назад +3

    እሱቤ ቦቢ አላለም አያታዴን😅😅😅

  • @lovehistory236
    @lovehistory236 Месяц назад +2

    ትጎ ዛሬ ገና እማይነካ ነካሽ አበጀሽ ገደለችሽ😅😅😅😅

  • @SialfWaza
    @SialfWaza Месяц назад +1

    አቤት እንዴት እንደምወዳችሁ!!

  • @adanadanish6456
    @adanadanish6456 Месяц назад +2

    ኦማን ኤር ያረገችው ሁሉ ነገሩዋ አርተፊሻል

  • @merima548
    @merima548 Месяц назад +3

    አያ ታዴ (ቤቢ🤭)

  • @KibenashBekele
    @KibenashBekele Месяц назад

    ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ ጉበዙዙዙዙዙችችችች ታምራትንንንን አንነረሳምምምምምምም ጉበዝዝዝዝዝዝዝ

  • @monali2071
    @monali2071 Месяц назад +4

    እምዋስ

  • @gojam734
    @gojam734 Месяц назад +1

    የኔ ወቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa Месяц назад +1

    ገርዬ የኔ አለም😢😢

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 Месяц назад +2

    ደሞቼ ❤❤ አይ ታዴ 😂😂

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 Месяц назад +2

    ቤቢ ካምዳውን ክክክክክክክ ወይ አያታዴ ቤብ ክክክክ

  • @asri6330
    @asri6330 Месяц назад +2

    እሱባለው ውድድኩህ እና ምን ትላለህ ሳይህ ልቤ ፍስስ ይላል እንዳው ፍቅሬን ብትቀበለኝ 😢😢😢😢😢 ግን የመዳም ቅመሞች እንዳስድቡኝ ስለውድድኩት ነው

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 Месяц назад

      አረ 😂😂😂😂

    • @user-eu9ib2gv9r
      @user-eu9ib2gv9r Месяц назад

      ​@@bateablneha5887ሽማግሌ ላኪን ተስፋ እንዴቆርጭ

  • @KibenashBekele
    @KibenashBekele Месяц назад

    እትዬ አልሚዬዬዬ እናትነት ሴያምርብሸሸሸሸ አና ትወናችች ትክክልለኛኛ ናችሁሁሁ

  • @melcomnash4618
    @melcomnash4618 Месяц назад

    I have enjoyed it so much ❤❤❤❤❤ all the way from Cameroon Africa is One 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Teshagerbelayneh
    @Teshagerbelayneh Месяц назад +2

    ታዴ ታዴ❤❤❤❤❤❤❤❤
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤💟💟💟😭💛💛💛👍👍👍👍👍

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 Месяц назад

    ያየሺ የኔ የሴት ምጥን 🥰🥰🥰🌷🌷❤😄😄ሁላችሁም ልዩ ናችሁ🥰🥰👌👌

  • @yab3697
    @yab3697 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤የኔ አማራየ ውበት

  • @JhJh-mw4rk
    @JhJh-mw4rk Месяц назад +3

    ❤❤❤

  • @FhDg-i5s
    @FhDg-i5s 3 дня назад

    ማርያምን ሰወዳችው. ❤❤

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Месяц назад +1

    የኔውዶች እኳንደና መጣችው💚💛❤

  • @user-pd1id7si8g
    @user-pd1id7si8g Месяц назад +1

    የኔውድች ❤️❤️❤️💝💝💝

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q Месяц назад

    እኔ አምሓራ ስለሆንሁ ብቻ ሳይሆን ግን በጣም ነው የምወዳችኹ ያዬሽ ባዶ እራስሽን በፀጉርሽ በጣም ነው የሚያምርብሽ ሁሌ ሻሽ አተሰሬ

  • @Yeshi987
    @Yeshi987 Месяц назад +1

    አየ አያ ታዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @selammulu5111
    @selammulu5111 Месяц назад

    አትይሻ እሱቢ ሱሲ ታላቅ ወድሜን ነው የምታስታውሰኝ አዳእ ነው የሚረግፈው ሰረግ ላይ❤❤❤❤❤ እንወዳችኋለን

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 Месяц назад +1

    እንዴት እንደምወዳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Месяц назад

    አዝማሪው ድምፁ ደስ ሲል ከያየሽ ጋር ደግሞ ሲስቁ😅😅❤❤❤

  • @alemyimere
    @alemyimere Месяц назад +1

    ስወዳችሁ እኮ ❤❤❤❤

  • @Halima-gt3yk
    @Halima-gt3yk Месяц назад

    ❤❤❤❤❤amaraye

  • @yalem2598
    @yalem2598 Месяц назад

    በጣም ነው ምታምሩ

  • @mekuriawassefa353
    @mekuriawassefa353 Месяц назад

    ሥወዳችሁ ምርጦችየ ሠላማችሁ ይብዛ ፈታ ብየ ተኛሁ በእናተ

  • @user-mn5mi5zs8q
    @user-mn5mi5zs8q Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ውዶች ሁሉንም መሆን ትችላላችሁ ፍቅር ብቻ ማሪያምን ሙቸ ነው የምወዳችሁ ክፉ አይንካችሁ ሀገራችን ከሰቀቀን ህይዎት ያውጣልን ይሄን ደስተኛ አመስጋኝ ህዝብ ደስታውን ለነጠቁት እግዚአብሔር ፍርዱን ይፍረድ

  • @samerah6427
    @samerah6427 Месяц назад +1

    አማራዬ ጎጃም❤❤❤

  • @mercyalemayehu1904
    @mercyalemayehu1904 Месяц назад +1

    አወይ አሱቤና ጭፈራው።

  • @MESERETREDIe
    @MESERETREDIe Месяц назад +1

    ቀሚሳችሁን ስወደው❤❤❤

    • @user-nt3gt4cz7f
      @user-nt3gt4cz7f Месяц назад

      ያልተበረዘ ኦርጅናል የጎጃም በዓል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lh3kn4te4l
    @user-lh3kn4te4l Месяц назад

    ዉይይይይ አነ ባየሽ ደስስትሉ❤❤❤😢😢

  • @aynadisyeshambel6944
    @aynadisyeshambel6944 Месяц назад

    Abet wbet 💚💛❤️🥰

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 Месяц назад

    ምነው ፈጣሪ እንደልባቹ ሙሉ ቢሠጥ ። ❤❤❤ አንድ ነገር ግን ይህ ደግነት ምን አለ እርስ በርስ በሆነ ነገርግን እርስ በርሳቹ ጥሩ አይደላቹም ሲነገረችሁ አትማሩም

  • @user-ow4qo8lu1z
    @user-ow4qo8lu1z Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GamachuBadhadha
    @GamachuBadhadha Месяц назад

    የኔምር ጦች ሁላቹም አንደኛ ናቹ

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 Месяц назад

    አዝማሪዉ ድምፅ ዋዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤❤