"ትዳር አልሰራ ካለ ፣"ይፍረሳ!" የምል አይደለሁም" ሊዲያ ተስፋዬ (ወደ ኃላ)ክፍል ሁለት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 10

  • @leulsegedbekele2873
    @leulsegedbekele2873 2 года назад

    ዶ/ር አለማየሁ ዋሴን ጋብዙልን

  • @hakiewenet4754
    @hakiewenet4754 2 года назад +2

    By the way I'm diaspora and a lot of friends follow from outside and its beautiful.

  • @solomon6733
    @solomon6733 2 года назад +1

    በእውነት እግዛብሄር ይባርካችሁ !
    ይሄ ለሀገር በጣም የሚጠቅም ትውልድ የሚቀይርና ለሀገር እድገት ትልቅ መሠረት ይሆናል

  • @-sematube8347
    @-sematube8347 Год назад +1

    ዝባዝንኬ ርዓይ ከሚባል ህልም የተንሳ ትዳርን የሚያክል መዐከል ይፍረስ ብሎ አፍን ሞልቶ መናገር ያሳፍራል። እውነታው ይኸ ነው የተባለው ስህተት ነው። አብዛኛው እናቶች ትዳራቸውን ቁጥር አንድ አድርገው የህይወት ግባቸውን አሳክተዋል። ከእናዳቻይንቱ ጥቂት አመፀኞች በስተቀር።

  • @ermiasgizachew3976
    @ermiasgizachew3976 2 года назад

    ሊዲያ እንዴት ነሽ?? በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ መልኩ በሥራሽ የቀረብሽበት እና የምትሰጪያቸውን አስተያየትም የበሰሉ መሆናቸውን ስሰማ ደስ ብሎኛል።

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 2 года назад

    This is such an inspiring and entertaining program. Sadly there are only less than 2500 viewers six days after it was aired.

  • @hakiewenet4754
    @hakiewenet4754 2 года назад

    ዶ/ር እዳለ ጌታ ሊድያን ይህን ጥያቄ ብትጠይቅልኝ እፈልጋለሁ የምትወዳትን ሴት የፈለገችውን እድትሆን እድል መስጠት ወንዱን ውሳኔ መወሰን የማይችል ደካማ ሰው አድርጎ አያስቆጥረውም ወይ ፍቕረኛውን ጎበዝ ሆኖ ነገር ግን እራስዋን እንድትሆን እድል ስለሰጣት ጥላው ሄዳለች። ያንቺ እይታ በመረዳት አልፍዋት የሄዳትን ሰው እንደ ድክመት ቆጥራ መሄዱ ተገቢ ነው ወይ? ሀሳብሽን መስማት እፈልጋለሁ።

  • @user-vo4fc4zi3m
    @user-vo4fc4zi3m 2 года назад

    ምትገርም ሴት👍👍👍👍

  • @menengebremichael2720
    @menengebremichael2720 Год назад

    Yezih bet yedimts chigir me he new yemiqerefew????

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto9801 2 года назад

    ፈቃድሽ ወደ ባልሽ ይሆናል የተባለችበት ምክንያት እኮ ሔዋን በምትወልድበት ጊዜ በብዙ ጭንቅ ስለሚሆን ያንን የደረሰባትን በወለድ ምክንያት ያገኛትን ጭንቅ ድጋሚ የምታይበት ምንም ምክንያት አይኖራትም ነበር ።አምላክ ፈቃድሽ ወደ ባልሽ ይሆናል ብሎ ባይመርቃት ኖሮ አብሮነታቸው በዚያው ይቆም ነበር እናቶች በምጣቸው ሰአት ባሎቻቸውን ደግመው ማየት እንደማይሹ ምስክሮች ናቸው