የማማዬ 7ኛ አመት ልደት በአሜን በጎ አድራጎት ድርጅት በደማቁ ተከበረ |Mamaye's 7th year birthday [FULL Video]
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- የማማዬ 7ኛ አመት ልደት በአሜን በጎ አድራጎት ድርጅት በደማቁ ተከበረ |Mamaye's 7th year birthday [FULL Video]
ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
አሜን በጎ አድራጎትን ለማግኘት የሚከተሉት አድራሻዎች ይጠቀሙ። ይግዙ ይርዱ።
Telegram channel = @amenorg
website = www.amencharitableorganization.com
Email = amencharitableorg2011@gmail.com
Address = Figa light Addis Ababa
💢CBE = አሜን በጎ አድራጎት ድርጅት (Amen Charitable Organization)
Commercial bank of Ethiopia 1000427953967
Phone = 0901047668/0965940498
በተጨማሪም
ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም www.youtube.co...
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
Join this channel to get access to perks:
/ @friedagifamily
Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
www.youtube.co...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene
ፍርዬ እና ውብዬ ተደባደቡ | ውብዬ አምርራ አለቀሰች | ከቤት አባረርናት
ruclips.net/video/jS4czRwtN00/видео.html
መቼም ማይረሳ ድንቅ ቀን ማማዬ እንኳን ተወለድሽልን እንወድሻለን❤️ዳጊና ፍሬ እድሜ ከጤና ይስጥልን❤🥰🙏
እናመሰግናለን ናሂና ውብዬ ደስታችንን ስለተካፈላችሁልን ❤
ፍሬ የሆሽ አስተዋይ ቅመም ጀግና ሴት ነሽ ለባልሽ ተቤተሠብሽ ያለሽ ክብር ማሻአላህ ስወድሽ ወላሂ ማሚቶን ሺ ያርግልሽ❤
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
እመቤቴ እንደ ቡና ፍሬ ያብዛልን ማሚቶን።እንኳን ተወለድሽ የእኔ ማር የምወድሽ በምክንያት ነው።ፍሬ ቶንዴ እንኳን ደስ አላችሁ የእኔ ውዶች እድግ ትበልልን ማሚቶዬ የእኔ ድንቅ ጎበዝ ጀግና።
አሜን ❤ እናመሰግናለን ❤❤❤
የማርያም እንኳን ተወከድሽ እመብርሃን ብዝት ብዝትዝት ታድርግላቹ ፍርየ 🎉❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤
ማማዬ የኔ ቅመም እንኳን ተወለድሽ የትንሽ ትልቅ እግዚአብሔር ሲባርክ እንደዚ ነው አንዷን ሺ አድርጎ ይሰጣል ፍሬ ዳጋ ማሚቶ የናንተ የአስተዳደግ ውጤት ነው የምትወጃት እመብርሀን ትልቅ ታድርግልሽ
አሜን አሜን አሜን ❤ እግዚአብሔር ያክብርልን❤
እንኳን ተወለድሽየኔ ቆንጀወ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ከአይን ያውጣሽ❤❤❤❤
አሜን ❤ እናመሰግናለን ❤
ማማየ እማምላክ በጥበቡ ታሳድግልን ለቁም ነገር ታብቃልን እግዚአቢሔር አምላክ ነፍ አመት ያኑርልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤
ቅመሟ እንኳን ተወለድሽ ልክ ነው እንደ ዋርካ ያስፋሽ:: ልጆቹ በደንብ እንደተያዙ ያስታውቃል ልብሳቸው እራሱ ግሩም ነው እግዚአብሔር በምግባር በሃይማኖት በእውቀት ያሳድጋችሁ:: አሳዳጊዎቻቸውም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ:: ይገርማል ዳቦ ቤትና ኬክ ቤት መኖሩ ስልጡን ናችሁ ልጆቹም ሰርተው መኖርን ይለምዳሉ::
ፍርየ ጀግና በርች የኔ ሆደባሻ፣አንች እራስሽን ሆነሽ ተገኝ ጠንካራ ስለሆንሽ፣
የፍርዬ እናት ደስ ሰትል እርግት ያለች
እናመሰግናለን ❤
ማሚቶዬ መልካም ልደት እድግ በይ ሺህ ሁኚላቸው 🎉🎉🎉🎉
አሜን ❤
ደስ የሚል ቤተሰብ እኛንም እግዚአብሔር ለዚህ ያብቃን እማ እንኳን ተወለድሸልን
ማማዬ እንኳን ተወለድሽ የኔ ማር መጨረሻሽን እግዚአብሔር ያሳምረው።
እኔ ምለው ሁሉም ልጆች መናፍቅ ናቸው ማለት ነው ፀሎት ሲደረግ አቀርቅረው አይናቸውን ጨፍነው።😢😢😢
ማሚቶ የኔ ፍቅር ስርዓትሽ እኮ ይለያል እግዚዓብሄር በደሙ ሸፍኖ ያሳድግሽ እንደ ልጆቸ ነዉ የምሳሳልሽ እናትና አባትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ ፍሬ ጥበበኛ ሚስትና እናት ነሽ ልብሽን አይቀይርብሽ
የኔ ማር እንኳን ተወለድሽ ላባትሽ ና ለናትሽ ነፊ ኣመት ኑሩላቸው በጣም ነው እምወዳቹው ስራ ሰለ ምበዛብኝ ኮመንት ኣልስጥም ብዙ ግዜ ፍረዬ የኔ ሙሉ ስት ❤🎉
አሜን አሜን አሜን❤❤ እናመሰግናለን ❤
ውይይ ፍርዬ ዳጊ አቤት ስወዳችሁሁሁ የማማዬ ነገር አይነሳ ልጄን ስለምትመስለኝ ፍቅሬ ልዪ ነው ማማዬ እንኳን ተወለድሽልን በሞገስ እድግ በይልን ።
አሜን አሜን አሜን 🙏 እናመሰግናለን ❤❤
ማሚቶ እንኳን ተወለድሽ፡ እድግ በይ። ልደትሽን እንደዚህ በማክበርሽ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ።ፍሬና ቶንዴ የተከበራችሁ ናችሁ❤❤
በጣም ነዉ የምታምሩት አይለያቹ ማማዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂
2 ጊዜ ልደት አከበራቹላት ❤ታድላ ልጃቹ እኛንም ከልጆቻችን ጋር በሰላም አገናኘን
አሜን በሰላም ያገናኛችሁ ❤
ማማዬ የኔ ቅመም እኔም እንዳንች የብርቅልጅ ነበርኩ አክስቴ ናት ያሳደገችኝ ብትችል መሬት እንኳን ባልረግጥ ደስ ይላት ነበር ልጅ የላትም ነበር እና ወደሃላ ልጅነቴን እንዳስታውስ አድርገሽኛል በድጋሚ መልካም ልደት
❤❤
ፈጣሪ ያሳድግሽ ሚሚዬ ፍርዬ በሚቀጥለዉ አመት ፈጣሪ በወንድ መታ ልጅ ይባርካቹ ❤❤
ማሚቶ 1000 አመት ያኑርሽ እድግግ በይ ፍሬ ዳጊ ደሞ እድሜና ጤና ይስጣቹ የልጅ ለጅ ለማየት ያብቃቹ
አሜን አሜን አሜን ❤
ማሚቶ እንኳን ተወለድሽ እድግ በይልን መልካም ልደት 🎂💐😘
እናመሰግናለን
ማሚቶዬ የኔማር እንኩዋን ተወለድሽልን ፈጣሪ በሞገሱ ያሳድግሽ ፍርዬ እና ሼፍ ቶንዴ እንኩዋን ደስ ያላችሁ ማሚቶዬን ሺ ያርግላችሁ ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤ እናመሰግናለን
Wowowow fikir yehone family🎉❤❤malkam lidar mamaitoo
ማሚቶ አላህ ያሳድግሽ የኔቅመም 1ሺ ሁኒ ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤
እንኳን ተወለደ መልካም ልደት 🎀🎈🎈🎊🎉🎉🎉ማማቶዬ የእኔ እንቁ
❤❤❤እታልዬ የእኔ ደርባባ ሺአመት ኑሪልኝን ስላየውሽ እንዴት ልቤ በደስታ እንደተሞላ የኔ ውድ ሁላቹሁም የዳጌ አባት እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጤና ይስጣቹሁ
አሜን❤ እናመሰግናለን ❤
ትልቅ ነት ነው ልጃችሁ ለፍሬ ትብቃ የናሆም ልጅ ወይ ሲያምር እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ውብዬ ውብ ተፈጥሮዋ እግዚአብሔር ይመሥገን
እናመሰግናለን❤❤❤
ማማዬ የኔ ጨዋ እንኳን ተወለድሽ ዘመንሽ የደስታ ይሁን ወርቅ የሆኑ ቤተሰቦች አሉሽ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልሽ ወግ ማእረግሽን ያሳያቸው ፍሬ ግን እኔ አንቺ ባለቀሽ ቁጥር የማለቅሰው ነገር አሳስቦኛል 🤣🤣🤣
መልካም ልደት የኔ አበባ ያይኔ አበባ መታለች ያኔ አበባ መታለች ሰበርሳካ እያለች ማሚቶ ወድሻለው ፀጋዬ እሸቱን ጋብዜሻለው❤❤❤❤❤❤❤
ማሚቶዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድሽ ቀሪዉ ዘመንሽ ይመር የዛሬ አመት በወንድም ተከበሽ ያምጣቹ ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Mamamye enkuan tewledeshi H.B.D zemneshi yebareke regime edeme kemulu Tena gare emgenelshale ❤❤❤❤fere &tonde enkuane desssss alachu fetari betebebe yasadegelachu
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ቆንጅዬ ተባረኩ
Eseye eleleel happpy birthday yene keme......❤❤❤
Beautiful time...love it Abzto Yebarkachu really amazing way to celebrate!
ሜማዬ እድግ በይ ለቁም ነገር ያብቃሽ ፍርዬና ዳጊም ተባረኩ🎉❤❤❤❤❤❤
አሜን ❤
መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽልን❤🎉
እናመሰግናለን❤❤❤
ፍሬና ዳጊ አሜን በጎ አድራጎት ድርጅት በማክበራችሁ በጣም ደስተኛ ነኝ በራሳቸዉ ጥረት ያለምንም እርዳታ እራሳቸውን ዝቅ አርገዉ ካርድ እየሽጡ እዚህ የደረሱ ናቸው ለነዚህ መልካም እራይ ይዘዉ ለተነሱ ስዎች ከጎናቸዉ እንሁን
እግዚአብሔር ይመስገን ማማዬዬዬዬ የኔ ጨዋ እንዴት እንደምወድሽ እኮ!! እመባቴ በፀጋ በሞገስ ታሳድግሽ ❤❤🎉🎉 ዕውነትም የማሪያም ፍሬ 🍰🍰🌻🍿🍿🍿🍬🍬💞💞🎂🎂🎂 እንደ አንቺ ዐይነት ጨዋ፣ ጎበዝ ለቤተሰቦችሽ ታዛዥ ልጅ ያብዛልን እንካንም ተወለድሽ ለቁምነገር ያብቃሽ ተባረኪ (መልካም ልደት)❤❤❤ የማማዬ ወላጆች ዕድሜ ከጤና ጋር የድንግል ማርያም ልጅ ያድላቹ በውነት ዕድለኛ ናቹ ተባረኩ ❤❤
አይይይ ሀብት የማያረገው ነገር የለምኮ ለልደት የዚህን ያህል ለማንኛውም መሻአላህ ብያለሁ አላህ ያሳድጋት ለልጂቲቱ ነው
ቪዲዮውን እስቲ ጨርሰሽ እይው እህቴ
Wwwwwwwwwwwwwww Fire chief Tande nice to your parents. guys. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
ማማዬ የኔ ወርቅ አደገች መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉ውድድድድድድ
❤❤❤
ልጆቻቹ ደስ ሲሉ ስራታቸው ማማየ ❤ የውብየ ልጅም ባባየ ስነስራቱ ደስ ሲል❤❤❤
እናመሰግናለን ❤
የማርያም ፍሬ እንኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገሱ ያሳድግሽ ፍሬ እና ዳጊ የነፍስ ዋጋ ያርግላችሁ አንድ ልጃችሁን
እንደ ምድር አሸዋ ትብዛላችሁት🥰
Mamaye በጣም ምርጥ ጭንቂላት ያላት ልጅ ነች ታስታዉቃለች አንዱዋ 1000 ትሁንላቺሁ
መልካም ልደት ማሚቶዬ እድግ በይልን ለቁምነገር ያብቃሽ ሺ ሁኝልን ፍርዬ ዳጊ እንኳን ደስ አላቹ🎉🎉🎉❤🎂🎂🎂🎂
እናመሰግናለን❤❤❤
እዬም ኢትዮጵያ አሁንም ሰው አለሽ አውሬዎች እንዳሉ ሁኖ ሰው አለሽ
❤❤❤
የኔቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ለወግማረግ ያብቃላቹ እድግ በይ መልካም ልደት ይሁንልሽ የኔማር ስታምሩ ደሞ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ማሚቶዬ የኔ ወርቅ መልኳም ልደት❤🎉
እናመሰግናለን ❤
ማማዬ አግዚአብሔር ለ ቁምነገር ያብቃሽ የኔ አስተዋይ happy birth day 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤ edeg beylege kezehe belay ayneye
አሜን አሜን አሜን ❤
መልካም ልደት የማርያም
ማማዬ እንኳን ተወለድሽልኝ ድንግል ማርያም ታሳድግሽ❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ማማዬ እንኳን ተወለድሽ ታድለሽ ምርጥ እናትና አባት አሉሽ ቅንት ነው ያልኩባችሁ ምናለ ብጠሩኝ እንዲህ ከምቀና እልልልል ብዬ የማርያምን ፍሬ ባወድስ ተመስገን ተመስገን ተመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሚቶዬ በጣም የታደልሽ ልጅ ነሽ የሚገራርሙ ዕህትና ወድም ስላለሽ በዛ ላይ አድላይ እዴት እደምታምሩ አይደለም በአካል በዚህ በማየቴ ደስታዬ ወደር የለውም ሁላችሁም እደጉልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን❤❤❤
ማሚቶየ የኔ ትልቅ ሰው አላህ ከክፉ ሁሉ ጠብቆሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ እደጊልን የአንድ ሺ ያድርግሽ ማሚቶየ ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤
እካንየውልድሽ ውዴ መልካምልደት የኔቅመም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእናት አላህ ያሰድግሽ ሺየ አመት ኑር የኔ ዉዴ
አሜን ❤❤
ማማየ የአድ ሽህ ነፍ አመት ኑሪላቸው ለወላጆችሽ የኔ ቅመም❤❤🎉🎉🎉
ማማዬ የኔ ዳይመድ የኔ ወረቅ ለቁም ነገር ብቂልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ❤
Yene wereki mamito egziabher be tebabu yasadigishi ❤❤❤❤❤
የኔማር በድጋሜ እንኳን ተወለድሽልን🎉🎉🎉
እንኩዋን ተወለድሽ🎉🎉🙏🏼🎂🎊
እግዚአብሔር ያሳድግሽ 🙏
ፍርዬና ዳጊ ነፍስንም ስጋንም የሚያስደስት ስራ ነው የሰራችሁት ማሚቶዬን ለትልቅ ቁምነገር ያድርስላችሁ እመብርሃን ትጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤
ተባረኩ🎉❤
አሜን
Wwwwwwwwwwwwwwwwww. Mamet congratulations. Sweet heart. happy birthday you like fantastic. Frie Dagi Family. Chaf Tande the beautiful Frie. Thanks for sharing. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማማዬ እንኳን ተወለድሽ ፈጣሪ በሞገሱ ያሳድግሽ አድግሽ ቤተሰብሸን ምጦሪ ምታኮሪ ያድርግሽ ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤
ጌታ ያሳድግላችሁ🙏
መማይ እድግ በይልኝ ❤❤❤❤
አሜን
የኔ ውድ እንኳን ተወለድሽ ለወግ ለማረግ አላህ ያብቃሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
Happy Birthday mamito🎉🎉🎉🎉yene wed
ሽ ትሁንላችሁ❤🎉
ማማየ እንኳን ተወለደሽ❤
Happy birthday ❤❤❤❤ blessed 🙏
መልካም ልደት ማማዬ
Wawww bagaa dhalte🎉🎉🎉
እመብርሀን ታሳድግላችሁ ሽ ታድርግላችሁ❤❤❤❤
መልካም ልደት የኔ ቆንጆ❤❤
እድግ በይ ማሚቶ ሺ አመት ኑሪ ከጤና ጋር😍😍😍😍😍😍😍
አሜን ❤
ማማዬ እንኳን ተወለድሽ ሽሽሽሽሽሁኝልን❤❤❤❤
Happy birthday mamayee
ፍርዬ ዉይ አንችስ እድሜሽ ይርዘም አላህ አያልቅበትምበወንድልጅ ያስደስትሽ
Wow very beautiful family and friends God bless your daughter ❤️ ❤❤❤❤
ማማዬ መልካም ልደት እድግ በይ
አሜን❤❤
ፍርዬ የኔ ጨዋ የኔ ጎበዝ እኔ በአንቼ ፕሮግራም አንባዬን ልጨርስ እንዴ ነው ወይስ ማየት ላቁም ከአንቺ እኩል ስታለቅሺ ሳለቅስ ስትስቂ ስስቅ ለማንኛውም ማማዬ እድግ በይልን ለቁምነገር ያብቃልን
መልካም ልደት❤
Woww betame dese yelale melekame ledet mama ❤❤😢
ሲያምር የኔ ውድ ማማዬ እደጊ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Hbd mamito ❤❤❤❤❤❤
Happy birthday yene konjo ❤🎉🎂🎂🎂🎂🎊🍾🍾🍾🍾🍾❤️❤️❤️❤️
Malakim Ladat Mamito Yane Qojo Sewadashi❤❤❤❤❤❤❤
Yene kimami iedigggggi beyi shi hugni ❤❤❤
መልካም ልደት የኔቅመም❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን❤
ማማዬ እመብረሃን ታሳድግሽ ፍርዬ እመብረሃን በወድልጅ ትባርክሽ❤❤ ላይክ አርጉኝ
አሜን ❤❤
ፍርዬ አስለቀሽሽ በጣም ደግ ነሽ
❤❤❤
Happy birthday mamito
Thanks dear
ማሻአላህ
❤❤
Mamoto Happy birthday mameto werk neshe 1000 hug Mirt beteseboch Firye dage betachhu Berket ymula molawu betesebi edma tana ystachhu
አሜን ❤ እናመሰግናለን