2222 the new 22222222222222222222222222222222 22222222222 222and 22222222222222222222is 2email for 2nd 2 hour 222222 day ⅖ and ,22q,22q22222222222222222qq 22222222222222222qq
2222 the new 22222222222222222222222222222222 22222222222 222and 22222222222222222222is 2email for 2nd 2 hour 222222 day ⅖ and ,22q,22q22222222222222222qq 22222222222222222qq
2222 the new 22222222222222222222222222222222 22222222222 222and 22222222222222222222is 2email for 2nd 2 hour 222222 day😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏 ⅖ and ,22q,22q22222222222222222qq 22222222222222222qq
2222 the new 22222222222222222222222222222222 22222222222 222and 22222222222222222222is 2email for 2nd 2 hour 222222 day😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏 ⅖ and ,22q,22q22222222222222222qq 22222222222222222qq
መምህር መልካም ሰውበነፃ እየመገብከን ነው እግዚአብሔር ክበር ተመስገን ተስፋ ስላሴን ጠብቀው አሚን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በፆለት አስቡን
Add
አሜንአሜንአሜን
ቃልህይወትያሰማልን
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ።
እንኳን ደህና መጣህ መምህር አንተን ያወኩበት ቀን ምንኛ የተባረከች ነች የዉነት እኔ ስለመናፍስት ካወኩ በኃላ ተቀይሬአለሁ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ብዙ ነፍስ እያዳንክ ነዉ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣህ መምህር መምህር በህልም ታቦት መሸከም ምደ ነው እኔ እሴት ነኝ እንደት ሊሆን ቺላል አልኩኝ እምታቁ ካላችሁ ነገሩኝ
@@add7425 የአቅምሽን እልሚ እማ😁😁😁 አላውቀውም ግን
@@zddd5746 እየዋሸሁ መ
ስሎሺ ነዉ
@@add7425 ስቀልድሽ ነው ማማዬ ሚያውቁት ይነግሩሻል እኔ አላውቀውም
@@add7425 l
e
Ee
E
ተመሰገን ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ በጉጉት ሰጠብቅ ነበር በመምህራችን እግዚአብሔር ባንቲ ተመስሎ የኔም ህይወት እንደምቀይርልኝ ባለሙሉ ተሰፋ ነኝ ሁሌም በፀሎት አሰቡኝ ወለተ የእየሱስ
መምህር ተሰፋየ ፈጣሪ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ በውነት ብዙ ትምህርት ተምሬበታለሁ ፈጣሪ በሰላም ለእናት ሀገሬ ገብቼ ለመፋለም ክአሁኑ ትምህረት እየተማርኩ ነው አንትንም ፈጣሪ ያበረታህ ወንድማችን በውነት ፀጋወን ያበዛልኝ
የኔ ወድም የኔ አባት ምንም ቃል የለኝም የኔን እድሜ ቀንሶ ለእርሶ ይስጥልኝ ጉድ በል መምህር ተስፋዬ የኔም ችግር ነው ሽንቴን መሽናት አሁን ነው ያቆምኩት እና ባል አግቢ ስባል ምን ብል ጡሩ ነው ባል ካከባሁ እሞታለሁ ከዉስጤ እንደዚህ ነው የሚሰማኝ እያበረረ ስደት አመጣኝ ግን ለበጎ ነው ብዙ ተምሬያለሁ ወንድ የሚባለው ነገር አርፎ ይቀመጥ አሁንም ድረስ ምንም አላውቅም ከአገሬ ልገባ እና እሰራለትአለሁ አሁንም እየተጋተርኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በፆለት አስቡኝ ወገኖቼ ብዙ ጉድ አለ በየቤቱ
እግዚአብሔር አረጅም አድሜየናአ ጤየናአ ይሥህ መየምህር ከነየ ሙሉው ቤተሠቦችህ አድሜየ ማቱሣላን ያድልልን ብዙው አውቀናል የኒየም ችግር ነበረየ ሽት መሽናአት ሥሥቅ አሸናአ ነበረየ አሁን ግን አልሸናአም መፈሡም አለየ የመደኛየን ቀን ያምጣልኝ
EGZHABEHER YERDASHE
አውነትነው
መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ባተ ላይ እድሮ እግዚአብሔር ስላስተማረን ከተኛውበት ነው የቀሰቀስከኝ እግዚአብሔር ይመስገን. በህይውቴ ብዙ ነገር ቢያልፍም. እግዚአብሔር ባተ ትምህርት እረዳኝ አስተማረኝ ካለሁበት አነቃህኝ. በጣም ነበር የምቸገረው. በተለይ ለሊት ርቸገር ነበር. ከሰው ጋር መግባባት አልችልም ነበር በተላይ ካባቴ ጋር መስማማት አልችልም አሁን የሁሉም ሚስጥር. ባተ ትምርት ተረዳሁ. መምህር እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመዉ
እግዚአብሔር ይመሰገን መ ምህሬ መ ምህራችን እረ በጣም ትምህርት በጣም ይለውጣል አተም እድሜ ጸጋ ይስጥልን እስኪ ልሰማ ኑሲ የመምህር ተሰፍ ሚካኤል ተማሪዎች እንማማር እንለወጥ👂👂👂👂👂🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🌷
❤❤2❤❤❤❤❤❤2❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇻🇳❤❤❤❤❤❤❤❤😏😏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2222 the new 22222222222222222222222222222222 22222222222 222and 22222222222222222222is 2email for 2nd 2 hour 222222 day ⅖ and ,22q,22q22222222222222222qq 22222222222222222qq
2222 the new 22222222222222222222222222222222 22222222222 222and 22222222222222222222is 2email for 2nd 2 hour 222222 day ⅖ and ,22q,22q22222222222222222qq 22222222222222222qq
2222 the new 22222222222222222222222222222222 22222222222 222and 22222222222222222222is 2email for 2nd 2 hour 222222 day😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏 ⅖ and ,22q,22q22222222222222222qq 22222222222222222qq
2222 the new 22222222222222222222222222222222 22222222222 222and 22222222222222222222is 2email for 2nd 2 hour 222222 day😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏 ⅖ and ,22q,22q22222222222222222qq 22222222222222222qq
ዋዉ ምርጥ ነበር 164 ትግስት ትህትና የዋህነት የተማርኩበት ነዉ ነዉ እንደእሶ ያሉ እህቶች ያብዛልን
መምህር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እደኔ የገባው አለ በገጠመኝ ማነው እደኔ ልቡ የሰከረ ተመስጌን አላኬ ካለማዊነት ስካር ወደመንፈሳዊ ስካር የቀየርከኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህልን እውነት ነው ጥሩ ሰዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነበር ይህን አዳምጬ እመለሳለሁ ቤተሰቦች ኑ like እያደረግን እናዳምጥ
ኤፍታህ በለኝ አምላኬ ሆይ ልቦናየን ክፈትልኝ
እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን
ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፊ ሰላሴ በጣም ብዙ ሰዉ እየደና ነዉ እህታችን ጉበዘ አንች ሰለተናገረቨ እኛ እራሰችንን እየፊተቨን ነዉ ባለቤትቨ እዉናተኝ አፋቅሪ እግዚአብሔር ይመሰገን መህበረ ቅዱሰን ሰም በች ሰየሁ ተገባር ይሰፊልጋል ተቅደሱ ምንበቡ በች ሰዉሁን እንደቅዱሰን መሆን ነዉ በናተ ትምህረት እኛ እየተቀደሰ ነዉ እግዚአብሔ ይመራችሁ
ከ164 የተማርኩት ትህትና ፍቅር መታዘዝ ትግስት ብቻ ብዙ ነገር ነው
መምህር ዛሬ ባትመጣ ኖሮ ሰላማዊ ሰልፍ ልወጣ ነበር 😊
ኧረ እኔም ጨቆኝ ነበር መምጣቱ ደህና እጅ ከምንገድ እንገናኝ ነበር 😘
😀😀😀😀
እንኳን ደህና መጣክ መምህር ገጠመኝ 164 በጣም ደስ የሚል ትምህርት ያለው ገጠመኝ ነው እኔ ባለሁበት አካባቢ እስከ ትእናንት ድረስ ከስንት ሰው ጋር እየተወያየንበት ነበር እኛስ ብንሆም ብለን እራሱ በሚገርም ሁኔታ ተወያይተንበታል ብቻ የልጅትዋ ብቃት ገራሚ ነው
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የምር እኔ መግለፅ አቅቶኛል 24 አመቴ ነው እስከ አሁን እስቃያለሁ .ከበሽታው እስከ አሁኑ ጊዜ ባልፈወስም እግዚያብሄር ግን እረኛዬ ነው .መንፈሱ እስከሞቴ ስፈርድ አምላኬ ግን ይጠብቀኛል ታሪኬ ለብዙዎ እንደሚያስተምር ተስፋ አደርጋለሁ እኔም ምስክርነት መስጠት እፈልጋለሁ.እውነት ነው መምህራችን የማያውቅ ብዙ ያወራል . ያውሩ.ይሳደቡ.ለመልካም ነው.
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም በጣም ደስ ይላል የስው መጨረሻው ሲያምር መልካም ነው ለሚቃወሙ ልቦና ይስጣቸው መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውያብዛለወት በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ኪዳን ወለተ አማኑኤል አፀደማርያም ገብረመሥቀል ገብረሄወት ወልድ ተክለሃይማኖት ብላችሁ ከነቤተሠቦቸ አሥቡኝ እህት ወድሞቸ መምህር ቃለህወት ያሠማልን
መምህር እንኮን በሰላም መጣህ እኛቤት ሁሌ ትምህርትህነ እያዳመጥን። በጣም ጎበዛች ሁነን ጠላታችን እየተዋጋን ነዉ እግዚአብሔር ባተላይ አድሮ አስተማረን እድሜህን ያርዝምልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አለን በቸርነቱ
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ይሄን ጠላትን እንድናሸንፍ የተግባር ትምህርት ስለምታስተምረን እህታችን ከፀጋ ፀጋ ይጨምርልሽ ብለንሻል የመምህር ተስፋዬ ልጆች ሁሉ
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በአንተ አድሮ ያስተመረን የገሰጸን መምህራችን እድሜህን ያርዝምልን አሜን በእውነት የኔ ታርክ ነው እኔም ከህጻነ ጀምሮ እስከ 15ልጅ ሁኛ እቸገር ነበር አይተውም ብሎ ስያስቸግረኝ እናቴ ከአንድ ከህን የሆነ ክታብ 200ብር ከፍላ አመጣችልኝ ከዛ ስትተኚ አስረሹ ተኚ ተባልኩት እሽ ብየ አንድ ሁለት ሳምት አሰርኩት ከዛ ጠፋብኝ ኪታብ መሽናትም አቃረጥኩት ካዛ እናቴ የት አደረግሹ ስትለኝ ጠፋብኝ ስላት የሀ ሁሉ ብር ከፍየ አከሰርሽኝ አለችኝ አያቴ ስትነግረኝ እናትሽ ትልቅ ሴት ሁና እየሸነች ነበረች ተባልኩት እኔም እውቀት ስለለኝ ዝም አልኩት በእውነት የህን እንድናውቅ ያደረጋቹሁ በጸጋ ጸጋ ይጨምርልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን ብዙ ነው ግን በትንሹ
እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን እንዴት ገጠመኝ 164 ብዙ ተምሬበታለሁ ደስ የሚል ትምህርት ነው ይህንን ትምህርት እዳዳምጥ እግዚአብሔር ስለፈቀድልኝ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ያርዝመልን ያርዝምልን እናመሰግናለን ብዙ ተምሬበታለሁ የሁላችንም ችግር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ባለታሪኮቹ እንድንማርበት ስለፈቀዳችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዝአብሔር ወይ በስደት መኖር ያለ ስራ በጣም ይከብዳል ያለዉት በአንቴ ብርታት ነው መጻፍ ቅዱስ ሳነብ ሁሌም እጠግባለዉ በእሱ ነው መኖራዬ ።እግዝአብሔር እራኛዬ ነው የምያሳጣኝ የለም 😭😭መች ይሁን አገሬ ምገባዉ👈😭💞⛪⛪⛪⛪👈
በርች ማማየ ሁሌም የእግዚአብሔር ቃል መስማት ትልቅ ነገር ነው አይዞሽ አንድ ቀን ትገቢያለሽ
ቃለኽይወት ያሰማልን ወድማችን መካሪያችን መ ምኽራችን በእዉነት እኔን ከእንቅልፍ ነዉ ያነቃኝ የተሰፍ ስላሴ ትምህርት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እዲሁም ወደ መ ምኽራችን ቲዮፕ ስትመጡ ከልብ ማዳመጣ እዳይረሱ የራሶትን ችግር ሊያገኙት ይችላሉ። ሁላችንም በተቻለን አቅም ሒወታችንን እንፈትሽ። ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች ። እንወዶታለን መ ምኽራችን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ደህና መጣህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር በያለንበት የእግዚአብሔር ሠላም ይብዛልን👏
አሜን
@@sarabirhanu1041 Amenn🙏Endamer
@@Nahi_Entertainment አሜንንን አሜንን👏
መምህር እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥክ ፀጋውን ያብዛልክ ተባረክ
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛል የሚቃወሙትና unlike የሚያደርገ
ጉት ራሳቸውን ቢመረምሩ ጠላታቸውን ያውቁት ነበር እኔና በዙሪያዬ ያለነው እየነቃን ነው እናመሰግናለን በርታልን ዝማሬ መለከትን ያሰማልን
በእዉነት ቃለህይዎትን ያሠማልን
ተመስገን
ጨረስኩ እንቅልፍ እየደፋኝ ቅድስ ድንግል ሆይ ልባችን የጠፋብን ልብ መልሽልኝ የተቀምጨ የት እንዳለሁ የማላቅ ሆንኩ አባቴ ተክለ ሀይማኖት ባረከኝ በቅዱስ መስቀልህ አንዲት የማረባ ኢትዮጵያዊ ነኝና 😭😭
አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልክ
አተለኛ ያይናችን ብሌን የልባችን ብርሀን ላዳምልጅ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ቀን ከሌት እየቃተትህ የነፍሳችን መጋቢ ከምን በለይ ባላውለታችን የተዋህዶ መሰላል ገጠመኞዎች ሁሉ የኛን ሂወት ቁልጭ አድርገው የሚያሳዩ ናቸው በርታልን ገብቷቸው ካለባቸው በሽታ ለተፈወሱት ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ፍፃሚያቸውን ያሳምርልን አተንም ጠላቶችህን የግሮችህ መረገጫ ያድርግልህ ፀጋውን ያብዛልህ
ውድ መምህራችን አንተን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ባንተ ትምህርት ብዙ ችግር እየተቀረፈልኝ ነው እኔም እስከ 26 አመቴ አለፍ አለፍ እያልኩኝ እሽና ነበር ከዚህ የተነሳ ሰውቤት ማደር አልፈልግም ነበር ብያድርም እንኳን ባደርኩበት ቤት ሳልሸና አልመለስም ስሸና ግን ሽንቴን ሲመጣብኝ እንቃና 5 ደቂቃ ቆይቼ ሽንትቤት እሄዳለው ብዬ አስባለው ከዛ ስሸና በትክክል በህሊናዬ ሽንትቤት ቁጭ ብዬነው እምሸናው ልክ ጨርሼ ልነሳሲል ፍራሼ ላይ እንደሸናሁኝ ሳውቅ በጣም እናደድ ነበር አንዳንዴም አለቅሳለው እንዲህ ሁኜሳለው ትዳር ለመያዝ አላስበውም ጭራሽ አዋርዶ የምያባሩሩኝ መስሎ ነው በህሊናዬ የሚቀረፀው አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ባንተና በመምህር ግርማ በቀሲስ ሄኖግ ትምህርት ተለውጫለው ፆም ፀሎት ስግደት ከጀመርኩኝ ቡሃላ ሽንቴን መጥቶብኝ ተነስቼ ባልሸና እንኳን ያንቆራጥጠኛል እንጂ አልሸናም ለዚህ ያበቃቹን አባቶቻችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን💒💒💒💌
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር እውነት ሁሌ ያሸንፋል አንተ ዝም ብለህ አስተምር እግዚአብሔር የፈቀደለት ይማራል በቲፎዞ የሚንቀሳቀስ ግን መጨረሻው ውድቀት ነው። የኔ ዘመዴ መምህር ግርማ ጉባኤ ላይ እንዲሄዱ ስናገር ሰይጣን በኛ ላይ ስልጣን የለውም ይላሉ ይገርመኛል ከየት የመጣ አስተሳሰብ ነው። ይሄ ሰይጣን በኛላይ ስልጣን የለውም የሚለው አስተሳሰብ ከመናፍቃን አስተሳሰብ አይለም። ሳይሰግዱ ሳይቆርቡ ቤታቸው እንኳን የፀሎት ቤት የሌላቸው የፀሎት ሰዓት እንኳን የሌላቸው በሰንበት እንኳ ለማስቀደስ እንኳን ጊዜ አጥተው ተሳልመው የሚመለሱ በድፍረት ሰይጣን ስልጣን የለውም እውነት ነው ሰው የሰይጣን ባህሪ ይዞ እራሱ ሰይጣንን በልጦታል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ኤፍታህ ይመለን አገራችንም ሰላም ያድርግልን ወንድሜም እህቶቸ
ቃለ ሄወት ያሰማልን እግዜያብሄር ይጠብቅህ መምህር ተሰፋዬ አበራ ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክልክ እግዜያብሄር የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጥክ
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እስከመጨረሻ ነው የሰማውህ ተአምር ነወ ከዚህ በሽታ አላህ ይጠብቀን
መሰረታዊ የቤተክርስቲያን ትምህርት በማህበረ ቅዱሳን ይሰጣል ግን ስለመናፍት መናገር አይፈልጉም
ሀይል አለን ብለው ያስባሉ ግን ብዙዎች መውለድ ያልቻሉ, ሙስና እማይፈሩ ,ሀብት ስላላቸው ሳይነቀፉ አባል በመሆናቸው የሚፀድቁ እሚመስላቸው ብዙዎች አሉ ; እነዚህ የታደሉ ቤተሰቦች ናቸዉ
መምህር አንተን ያስነሳልን እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ይስማል በእድሜ በጤና የጠብቃልን እንደሁ መምህር ስለ አንድ እህቴ ሁሉም የምነፍቀኝ ነገር አለ ይሄው አስር አመት ሆነኝ አሁን አሁን የአንተን ትምህርት ስሰማ ተሰፋ እንደ አለኝ እየተሰማኝ ነው ብቻ እግዚአብሔር በሰላም ከስደት መልሶኝ እርሷን አግቼ የእናቴንም ደስታ እንደ ምመላስ በእግዚአብሔር አምናለው መምህር በፅሎት አስብን ወለተ ስላሴ
መእግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ፡ እመብርሃን ከክፉ በፆሎታ ትጋርድህ፡ የብዙ ስው ህይወት እየቀየርክ ነውና፡ የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው ማለት ትምህርቱ እንድታስተምር። እና በርታ።
በጣም የምደስ የሚል ትምህርት ነው መምህራችን ያገልግሎይ ዘመንክን እማ ፍቅር ትባርክክ ክፉሁ መንፈስ ይዋረድ ቃለ እይወት ያሰማልን አሚን
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጰጋዉን ያብዛልህ እማፍቅር ትጠብቅልን አሜን
ከዛሬዉ ገጠመኝ ብዙ ተማርኩ እምነት ትግስትን ጵናትን ለእህት ወንድማችን የደረሰ አምላክ ለኔም ይድረስልኝ
በኛም ቤት ብዙ ጉድ አለ 😢
ፀሎት አድርጉልኝ ወለተ ሰበት ዝሙት በጣም አስቸገረኝ ታጥቦ ጭቃ ሆነብኝ
ወለተ ሰንበት እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
@@ኤፍታህወለተትንሳኤ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም
መጣህልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን በጣም በእውነት
ገጠመኝ 164 ላይ ያለች ባለታሪክ እምትገርም ልጅ
ነች በስመአብ ትግስቷ እና ትህትናዋ እኔ ብዙ ነገር
ነው ከሷ የተማርኩበት እግዚአብሔር ይባርካት !!
እንኳን ደህና መጡልንመምህራችን ፈጣሪ እድሜዋትን ያርዝምልን በጉጉት የምንጠብቀው ትምህርት ነው
ቃለህወት የሰማልን መምህር
ያለ ማስተዋል እንጂ አመችሳ አቲቲ አውልያ ዛር ውቃቢ እደኒት ነው የሊለበት ቤት የለም ግን ደስ የሚለውም ያለባቸውን ችግር አውቀው ነቅተው ብዙ መጋ አብሶ በስደት ያለነውማ በጣም ነቅተን እየደወልን ቤተሰቦቻችን ተለውጠዋል ክብር ምስጋና ለልዑል እግዚያብሂር ይክበር ይመድገን አባታችንን መምህር የሰጠን ጊታ
አሜን መምህራችን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይድረሰን ሰላምህ ይብዛልን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን በ164 ገጠመኝ ላይ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ይኸን አዳምጬ እመለሳለሁ ሁላችሁም በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰማዕት እያላችሁ
መምህር 164 ገጠመኝ እንዱሷ መሆን እኔም እመኛለሁ በእውነት አስተማሬ ነው አንተንም እግዚአብሄር ይጠብቅህ ቀጥልበት ይሂም አስተማሬነው ጠላታችን እያወቅንነው አሁንማ የሁነ ነገር ተነካኝ አትርኩስ መንፈስ ከኔ እራቅ እያልኩ እቃወመው አለሁ እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛል መምህራችን እኔ ቃል የለኝም
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህሬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
መምህርተስፋየ እግዚኣብሔር እርዝምእፍሜ እንናጤና ያድልህ
መምህር ሰላም ላንተ ይሁን እንዲሁም ለሁሉም የመምህር ተማሪዎች በትምህርቱ በጣም ህይወታችንን እየቀየርን ነው። የኛን ህይወት ባይመለከት እንካን የቤተሰብ፣የጎረቤት እንዲሁም የጉዋደኛ ህይወትን ሊመለከት ስለሚችል በሆነ ጊዜ የሰማነው ወይም ያየነው መሰል ችግሮችን እንድናስተውል አድርጎናል በተጨማሪ ከኛ አልፎ ለሰው ነፍስ መትረፍ ጀምረናል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ለመምህራችንም ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ሁሉንም እናዳምጥ እኛን ባይመለከት ሌላ ሰው እንረዳበታለን። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላቹሁ ጋር ይሁን አሜን!
መምህር እውነት ነው በሚካኤል ቀን ወዳጄ የሚሉት በዓለ ከዛ ሰዉ ይጠራል ፀበል ነው እያሉ ይሰጣሉን አውነት ነው ግን ነፍሱ ባለውቃቢ ናቸው እኔ በቅርቤ የማቀው ሰዎች አሉ በቤታቸው ስትገቡ የማርያም ስዕል የገብርኤል ስዕል አለ እና በጣም አስቸጋሪ ነው እግዚአብሄር ልባችንን ይክፈትልን
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ቃለ ህይዎትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህር እኔ 7አመት እስኪሞላኝ ድረስ እሸና ነበር እግዚያብሄር ይመስገን በራሱ ጊዜ ታወኝ ጥርሴን ግን አሁንም ድረስ አፋጫለው
እግዚአብሔር ይስጠን እንቁ መምህራችን እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት ከኔ ላይ ነበር ይህችግር ስንት ፍራሽ ጨርስኩ አሁን ላይግን እግዚአብሔር ይመስገን ብፅሎት አስብን ወለተ ማሪያም እና ወለተ ስንበት፣ክንፈ ገብርኤል፣ሀይለጊወርጌስ፣ኪዳኔ ማርያም፣ወለተ ማርያም እማ ፍቅር ትጠብቀን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እምንሰማውን የውቀት ምግብ እግዚአብሄር በልቦናችን ያሳድርብን ደጋግ ሰዎችን ያብዛልን እህቴ ና ወንድሜ እንኳንም ተፈወሳችሁ
መምህር እግዚአብሔር ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ።ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ቃል ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ መምህራችን ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ የሚያውቅ ያውቀዋል የጠላትን ሴራ ያልተነካ ግልግል ያውቃል አለ መምህር እውነት ነው ያልቆሰለ ሰው የሰውዬው ቁስል ምንም መስሎ አይታየውም እና ብዙዎቹ እማይቀበሉት ያው በውጣቸው እሱ ስላለ በቁጥጥር ስር ስለዋሉ ነው
መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ በየቤቱ ስንት ጉደ አለ
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም በፀሎት አሰበን ከስደት ወድ ሀገራችን እንደበቃን አምላኪ መድሀኒቲ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለንሰሐ አብቃኝ እግዚአብሔር ሆይ 🙏😥😥
በእውነት መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን !!!
ልክ ነህ መምህር እግዛቤህር ይስጥልኝ
ስላም እንካን ደህና መጣህ መምህርይ
ሰላም መምህር
መግቢያክ ላይ ያቀረብከውን እባክክ አቅርብልን የቅድስና ህይወት የሚኖሩትን አቅርብልን ልቤ ሃሴት ታደርጋለች ደስታ ለቅሶ ልገልፀው የማልችለው ደስታ ነው የሚሰማኝ
መምህር በጣም የሚያሳዝንና መጨረሻውም ያምራል የተመሰገነ ይሁን በጣም እየተማርን ነው ከእንቅልፌ የተነሳሁ ያህል ነው እ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ
እግዚአብሔር ሙሉውን ፃፊ አሳጥረሽ አትፃፊ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምይ ይብዛልን ውድ መምህራችን በእውነት ከዚህ ገጠመኝ በጣም ብዙ ትምህርት ተምሬያለሁ ከዚህ በፊትም ስለአይነጥላ ያስተማርከውን ትምህርት አዳምጨው ስለነበር አልጋላይ ስለመሽናት አልጋላይ እንድንሸና የሚያደርገን ነገር ማን እንደሆነ በጣም ገብቶኛል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናውን ይስጥህ መምህር አሜን
እንደውም የምሰራበት ቤት የስራሁለት አመት ልጅ አለች ግን ቀን በቀን ሽንቱዋን አልጋላይ ትሸናለች የማፀዳውና አልጋ ልብስ የምቀይርላት እኔ ስለሆንኩኝ ሁሌም ጥዋት ስታየኝ በጣም ትሸማቀቃለች እኔ ግን እረዳታለሁ ምክነያቱም አልጋላይ እንድሸና የሚያደርጋት መንፈስ እንደሆነ ስለማውቅ እረዳታለሁ እንደውም ብዙ ግዜ እግዚአብሔርን እማፀነዋለሁ ይሄን መንፈስ እንዲገስፅላት ፀበልም ለመስጨት ፈልጌ ነበር ነገር ግን ካሜራ ስላለ ፈራሁ የሆነ ነገር እያደረኩ እንዳይመስላቸው
በእዉነት ኢፍታሽ በሉኝ እህት ወንድሞቸ መምህር መጸለይ አልቻልኩም እያጠፋብኝ መላኩ ሚካኤል ይቆጣጠርልሽ በሉኝ ሳወራም ሆነ ማህበር ላይ ጸሎት ላደርግ ስገባ
ይይዘኛል ከትንሳኤ ወዲህ ጸሎት ሳደርስ በግድ እየጨነቀኝ እያለቀስኩና ተወጥሬ በግድ ነዉ የማደርሰዉ ማታም ፫ ሰአት በዉሃለ ምግብ እርቦኝም ሆነ ተስቶኝ ከጎረስኩ ለጸሎት መነሳት አልችልም የምበላዉ የት እንደሚገባ አላቅም ዝም ብሎ ይርበኛል ጸልየና አማትቤ ስበላዉ እራሴን መቆጣጠር አልችልም እሬስ ምታት አሁን ደግሞ እራሴላይ እባብ መስሎ ተጠምጥም መንቀሳቀስ አልቻልኩም መምህር የማደርገዉ ጨንቆኛል ሳወራ የእግዚአብሔርን ስም ስጠራ እግዚአብሔር ይመስገን ስል ያንቀጠቅጠኛል በጸሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ንስሀ አባቴጋ ስደዉል ስለማያነሱ አስቡኝ እቤታቸዉ እሄድ ዘንድ ይፍቀድልኝ ካልተፈቀደ የሚሆን የለምና መምህር እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ አይነ ጥላ የሚለዉን ከሰማሁ ወዲህ ነዉ መትጋት የጀመርኩ ፭ አገኛሁት በደሜ ተሰራጭቶ ብበላ አልጠግብ ጾም ያሽረኝ ነበር ስነቃበት ቡጢ ጀመረ ይፍታሽ በሉኝ የመምህርንም፫ እያደሸኩ ነዉ አንድ የምሰማዉ አልቻልኩም ልቤን ይዞኛልነ አስቡኝ
መምህራችን እማ ፍቅር ታበርታህ ለኛም ልቦናችንን ይክፈትልን
በፀሎት አሰበኝ ወለተ ኪዳን ሰደተኛ እህታችሁ ነኝ
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
እንቁ መምህራችን በርቱ እኔም ጋር አለ20 አመቴ ነዉ ስደት ላይ ነዉ ያለሁት ግን በጣም ይከብዳን ማግባት እራሱ በጣም ያስጠላኛን በሱ የተነሳ እና መምህሬ በፆለታቹሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላቹሁ🙏
እግዚአብሔር ይስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ✝️⛪️🕊
እግዚአብሔር ሆይ እኔንም ካለሁበት ችግር ገላግለኝ ።የስድስት አመት ወንድ ልጀ ጥርሱን በጣም ያፋጫል አልፎ አልፎ ይሸናል በፀሎት አግዙኝ እህት ወንድሞች
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እደዚህ አይነት ባል ለሁሉም ይስጥ እኔ ያልጋላይ መሽናት ብቻ ይመስለኝ ነበር የመንፈሱ ባህርይ ስስቅ የምሬን እሸናለሁ ለካ የመናፍስቱ ባህርይ ነው ሁሉም ገጠመኝ የኔ ህይወት ነው ያለ ቅድስና በቀር ቅዱስ ነኝ አላልኩም ግን ገጠመኝ 31 ያለችውን ልይ አይቸ ቅዱሳንና እግዚአብሔር ከታዩ እኔም ማየት እችላለሁ እያልኩ እግዚአብሔር ይቅር ካለኝ ብየ ብዙ ቅዱሳብ እመቤቴም አፃናናይኝ ግን ይህን ልበላችሁጅ መንፈሱን ገና አላሸነፍሁም ግን በጸለት አስቡኝ ፍቅርተ ማርያም መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራች አሜን የአምላካችን ቅዱስ ስሙ የተመሰገን ይሁን እውነት ነው በእህታችን ትልቅ ነገረ የተማረነው
የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው አቤት የቅዱሳን መላእክት ተራዳይነት ከሁላችንም ጋር ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገ መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
መምህር እንኳን በደህና መጣህ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ያድርግል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ገጠመኝ በጣም ነው ያስተማረን በርታ እግዚአብሔር ይርዳ አምደእስጢፋኖስና ስነማርያም ነን ፀልዩልን ፡፡
እስኪንስማው መምህር ተስፉዬ እበራI can wait to hear it ???
እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሰጠን አምላክ በርታ ብዙ ለውጥ እያመጣን ነው ያልገባቸውን እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይከፈትላቸው
እኔ የማዝነው ይህን የመሠለ የህይወት ምግብ ላላገኙ ሠዎች ነው ሱስ ሆኖብኛል
ኤፍታሽ በለኝ ጌታ እንደምን ዋላቹሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች የመዳም ቅመሞች የተለወጣቹሁ ነው ? እኔ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለመምህር ተሰፋ ሰላሴ አንተን ያአወኩባት ቀን ሁሌም እመርቃታለሁ እንኳንም አወኩ በተለይ መሰደዲን አብዝቸ ወደድኩት እግዚአብሔር ለበጎነው ከዛ ሁሉ ስቃይ አሁጦ ካአለመኖር ወደመኖር ያአመጣኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይናገር ስጦታው በእውነት መምህር እግዚአብሔር ኧረጅም እድሜ ይስጥልን የእህታችን ታሪክ በጉጉት ነው ምንጠብቀዎለን እህት ወንድሞቻችን እንኳን ደስ አለቸሁ
እግዚአብሔር መርቆሲሰጥ እንደዚህ ነው ባል ማለት ገመናን ሽፍኖ እግዚአብሔርንም አገኜ ጠላታቸውንም ድል አድርጉ በእግዚአብሔር ሀይል ዛሬም ተመስገን መምህር ተባረክ ወንድሜ
እንኩዋን በሰላም መጣህልን ሠላመ ክርሥቶሥ የበዛላችሁ የክርስቶስ ቤተሠቦች እንደምን ዋላችሁ ኑ ኑ ኑ እንማማር ህይወት ማለት ፈተና የበዛባት ናት እግዚአብሔር ግን ይጠብቀናል
በጣም ያሣዝናል በዉነት ደሞ እግዚአብሄር ይመሣገን ሁሉን ቀያሬአምላክ አለን የድንግል ልጂ አሜኔ ሁሉም የሜለወጥበት ሁሉም የሚለወጥበት ትምህርት ሥለሆነ ግን ሁላችሁም ተቀይራቹሀል እሥኪ እንማማር እህቶቼ ዉድሞቼ
እግዚአብሔር ያክብርልኝ መልካም ትምህርቶችን እያገኝሁ ነው። እኔም ይህ ችግር እስከ ጉርምስና እድሜ ድረስ ነበረብኝ በዩሀንስዋ ማርያም ፀበል ነው የተፈወስኩት
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ፀጋውን ያብዛልንን ድንቅ ትምህርት ነው
እውነት ኣሁን ይሄ ነገር ኣይነ ጠላ መሆኑን ገና ተረዳሁኝ እኔጋም ኣለ ኣሁን እየቀነሰ ነው ከሰው ስለማይገናኝና ከልቤ ስለማልስቅ ነው መሰለኝ እንጂ ድሮ ኣገሬን እያለሁኝ ቀምስቅበት ድንገት ሽንቴን እለቃለው በጣም እተሳቀቅኩኝ ነበር። ፐሬድ ሁኘ ራሱ ከፐሬዱ ጋር ልብሴን ተበላሽቶ እጅግ የተሳቀቅኩበት ግዜ ነበር እናቴም ድሮ ዲያቆን በተክሊል ኣግብታ ከባሏ ጋር ተኝታ ኣልጋ ላይትሸን እንደነበር እንቀልድ ትነግረን ነበር የኔው ግን በጣም ነው የሚለየው ያሳፍራል ያሳቅቀኛልም ስስቅም ለየት ባለ ስሜትና ድምፅ ነው እምስቀው የእርኩስ መንፈስ ስራ መሆኑን ተረድቻለው እህት ወንድሞቼ እንድገላገለው በፀሎታቹህ ኣስቡኝ ወለተ ኪዳን ደካማ እህታችሁን በእግዚኣብሔር
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት
@@ሶልያናየማርያም ኣሜን ኣሜን ኣሜን በፀሎትሽን/ክን ኣስቢኝ/በኝ
ውድ መምህሬ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ የድንግል ማርያም ልጅ ይስጥህ በፀሎት አስቡኝ ፍቅርተ ማርያም
ስጋየን ከነፍሴ እባክሽ አስታረቂያት እልልልል
ዝማሬ መላእክትን ያብዛልን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥልን ለምንድን ነው የብቻው የማይላክልን መዝሙር ባንተ ህይወቴ ተቀየር ቅዱሳን እደሚታዩ አላምንም ነበር ግን አይቸ አመንሁ ግን ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዋን ናቸው እኔ አይታዩም የምለው ሀጥያተኛ ነኝ ስለምል ነው እጅ ስለማናምንባቸው አደለም እግዚአብሔር ን በፍቅሩ ነው የማየው እስካሁን እመቤቴንና ቅዱሳንን ለላከልኝ እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ መላእክትን አንድ ቀን እደሚያሳየኝ ነስፍ አለኝ በምድር ባላያቸው በሰማይ አያቸዋለሁ ለይህ ሁሉ ክብር ያቃህን መምህራችን ጥላታችንን እድንለይ ለርዳህን እናመሰግንሀለን
መምህር ተስፋዬ እኔ በጣም አምንሃለሁ ምክንያቱም የምትጠራቸው መንፈስ ሁሉ ሲመለክ የነበረበት ቤት ነው እና ያደኩት አምንካለሁ, ያው ብዙ ነገሮቼን አበላሽቶብኝ አሁን ነው የገባኝ, ግን ትግል ላይ አቅቶኛል ፀልዩልኝ ወገኖቼ😭🙏
መምህር ተስፋ ስላሴ ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ከነ ቤተሰብህ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ፀጋውን እድሜና ጤናውን ያብዛልህ ገነት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን የዛሬውን ገጠመኙን ገና አላዳመጥኩም ለጥያቄ ነው የገባሁት አንድ ጥያቄ አለኝ አረብ አገር ያሉ ስንት ፃድቅ እህቶቻችን የሙስሊም ምግብ እየበሉ እንደሚኖሩ እውቃለሁ እና እኔ መልካም ሙስሊም ጓደኛዬ (ጎረቤት) አለችኝ የሰራችውን የአፍጥር ብስኩት ብትሰጠኝ ፀልዬ መብላት እችላለሁ ወይ እንዴት ነው ? ማካበዴ ሳይሆን በሀይማኖታችን የማይፈቀድ ከከሆነ ብዬ ነው ።
መልስ እጠብቃለሁ ?
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ይገርማል እሚደንቅ እፁብ አተን የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን ጀግናዬ በርታ❤❤🧡💛💚💙💜🤎🤍
ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር ። እኛ ሠፈር ያለ ጠንቋይም አጠገባችን የጎፋ ገብርኤል ሲነግስ እነሡም ታህሳስና ሀምሌ ገብርኤልን በሀይለኛው ይደግሳሉ ፀበል ተጠመቁ እያለም ያዛል።
ኮሜንቶች ኮሜንት ማንበብ እወዳለሁ እና ኮሜንታችሁን ፃፉ ከኮሜንትም ትምህርት አለ🙏❤
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኮን በሰላም መጣህልን ገጠመኝ164 በጣም የሚገርም ነው
መምህር ቃለህየወተ የስማልኝ አሜን አሜን አሜን
አንዳንተ ለሐዝብ የሚያዝኑ በርከት ቢሉ ሰንት ሰው ይድናል 🌹🌹🌹
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
መምህረ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ