ESUAN BECHA እሷን ብቻ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • በአቡበከር ይርጋ

Комментарии • 298

  • @user-wf1vj8mh2k
    @user-wf1vj8mh2k 6 лет назад +21

    አላህ ሆይ የሰው ልጆች በሰው ልጅ ፍቅር እረፍት እንደሚያጡት ሁሉ የእኔንም ልብ በአንተ ፍቅር ብቻ እረፍት እንዳጣ እለምንሀለሁኝ ያከሪም

  • @jmibintebrahim805
    @jmibintebrahim805 6 лет назад +15

    የረበና ሰላም ባንተ ላይ ይሁን #አብኪ ሙሀደራህ በሙሉ ደስ ይላል ተሰምተው #አይጠገብም በርታልን 👌

  • @gekianhaayvn1227
    @gekianhaayvn1227 6 лет назад +22

    ጃዛ ከአላህ ኸይራን አቡኬ የምትለቃቻውን መልእክቶች በጉጉት ነው የምጠብቃው አላህ ባለህበት ይጠብቅህ

  • @aishaabdu2419
    @aishaabdu2419 6 лет назад +45

    ወላሂ ልምከራችሁ ጠንካራና በአሏህ የምትመኩ ከልባችሁ የቂን ኑሯችሁ ዱአ የምታደርጉ ከሆነ ባሎቻችሁ እየወደዳችሁቸው የከዷችሁ ሴቶይ ወላሂ ልበላችሁ ከሱ የተሻለ አሏህ ይሰጣችሇል አሏህ እደሚሰጣችሁ ተስፋ ካደረጋችሁ አላሕ አያሳፋራችሁም የተሻለውን ይተካችሇል እኔ የመጀመሪያ ባሌን በጣም ነበር የምወደው የተጋባንው አገር በቤተሰብ ነበር በጣም ነበር የምንዋደደው ሳውድ ስንመጣ ተጣላንና ተፋታን እኔ እንኳን ልንፋታ ይቅርና የምንጣላ እንኳ አይመስለኝም ነበር የሰማይ የምድሩን ያህል አምነው ነበር እናም ስንፋታ ካለሱ የምኖር አልመሰለኝም ነበር ግን በአሏህ ላይ የምመካ ዱአ የምወድ ሰው ነኝ በዱአ የማይፈታ ነገር አለብየ አላስብም በተፈጥሮየ ከጨነቀኝ ወደአሏህ አለቅሳለሁ እናም አይጥለኝም ከዛ ሳውድ ስኖር ስኖር ከባሌ ተስፋ ቆረጥኩ መልካሙን ምረጥልኝ እያልኩ ደአ አደረግኩ እናም አሏህ ዱአየን ተቀብሎኝ መልካም ባል አሏህን የሚፈራ ሀቄን የሚጠብቅ በኢባዳ በተዘናጋሁ ግዜ የሚያበራታ መልካም ሙዳራ ሰጠኝ አሁን አንድት ልጅ ወለድን ወደ 2 ለተኛ ልጅ ጀምሬለሁ በሰላም እድፈረጅ ዱአ አድርጉልኝ ያነበባችሁት ይሀን ፅሁፌን እና ተስፋ አትቁረጡ እህቶቸ የፈታችሁን ባል የመጨረሻ እድል አታድርጉት በተለይ በድሏችሁ የሄደን

    • @myemunadawud4359
      @myemunadawud4359 6 лет назад +1

      Aisha Abdu wellahi betam tikikl neshi hube

    • @myemunadawud4359
      @myemunadawud4359 6 лет назад

      Aisha Abdu allah baselam yigalgilish

    • @safwacity4480
      @safwacity4480 6 лет назад +1

      Aisha abdu mesheallah allah mechereshachihun yasamrlshi ehtea beselam allah yigelglshi wudi yeahira ehtea

    • @user-oj3ud3xu4y
      @user-oj3ud3xu4y 6 лет назад

      Aisha Abdu ማሻ አላህ ውዴ አላህ በሰላም ምትወልጂ ያድርግሽ ሀያቲ በሰአቱ ምን ማድረግ እዳለብን አናውቅምና እንጎዳለን አላህየ ዱኒያ የፈተና መነሀሪያ ናትና ፈተናውን በተስፋና በትግስት የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ

    • @اثيوبياءالحبشه
      @اثيوبياءالحبشه 6 лет назад

      Aisha Abdu ማሽአላህ ማሽአላህ እህቴ በጣም አስተማሪ ንው ለኔም ዱአ አድርጉልኝ እህቶች የምወደውን ሰው ሊለየኝ ንው

  • @zmzmzmzm6168
    @zmzmzmzm6168 6 лет назад +3

    አቡኪ የወጣቱ ምርጥ አርአያ አላህ ይጠብቅክ
    እውቀትህን ይጨምርልህ

  • @shamsya6982
    @shamsya6982 4 года назад

    ጀዘክ አለሃ ከይራን ኡሱታዝ በሰማናው ተጣቀም የድርጋን

  • @hudamohammedmohammedhudamo3758
    @hudamohammedmohammedhudamo3758 6 лет назад +3

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ አቡኪ። አንዳንዴ ጊዜ ልቤ ተስፋ ቢሲን ያንተን ምክር ስሰማ እፅናናለሁ

  • @heakmaalhey4975
    @heakmaalhey4975 6 лет назад +1

    ወላሂ የወንድም አቦኪ ምክሮች ሁሉ እኖጃ ውስጤ ነው ግን ይህ ለኔ ብቻ መሰለኝ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-on8xo6xn4j
    @user-on8xo6xn4j 5 лет назад

    ጀዛአክ አላህ ከይረን ኡስታአዝ አውበኬ ደስ የሚል ምክር ነው አላህ በሰማአነው ተጠቃአሚ ያአድርገን ያአረቢ አተንም አላህ የሀፍዝህ

  • @user-kx4og9lk3p
    @user-kx4og9lk3p 5 лет назад

    ሹኩረን አቡኬ በውነት ምክሮችህ በጣም አስተማሪ ናቸው አላህ ይጠብቅ ኡስታዝና ጀዛሁም አሏህ ከይር

  • @user-eh7xu6ri5j
    @user-eh7xu6ri5j 6 лет назад

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ጀዛ ከላህ ኸይረን ትምህርቶችህን በጣም እውዳቸዋለሁ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-jz7vg2pl6l
    @user-jz7vg2pl6l 6 лет назад +1

    Jaza kallah her wendemachin yehe haqiq lene new yetsrawi

  • @rosepariscoucou2463
    @rosepariscoucou2463 6 лет назад

    ጀዛክ አላህ ኸይረን ኡስታዜ
    ልባችንን በአላህ ሱበሀነውተአለ ፍቅር ይሙላልን
    እተመናልኩም ኸይረ ውዶች
    ኸይር ኸይሩን ይወፍቀን ለአደም ልጆች በሙሉ

  • @karemsaed6549
    @karemsaed6549 6 лет назад +3

    ኢንሻ አላህ ወድም
    አቡበከር.አላህ ይጨምርልህ
    እኛንም.በስውሳይሄን.በአላህ.የምንወከል.ያድርገን

  • @rahimaebrhim355
    @rahimaebrhim355 6 лет назад

    ጀዛኩም አላህ ኽይር ኡስታዝ አቡኪ ጀዛክ አላህ ኽይር ማሻ አላህ ባረከላሁ ፊክ አደበተ ጣፍጭ ምክሮችህ ሁሉ ጣፍጭ ናቸው ያረበና ሰላም ባተላይ ይሁን ያንተን ምክሮች ስሰማ ሱብሀንክ የርጋታ ስሜት ይሰማኛል አልሀምዱሊላህ ብዙ ተምሬባቸዋለሁ አላህ አፊያ ይስጥልን

  • @ጦይባኡመርየድንተማሪየወሎ

    ጀዛኩም አላ ኸይርን
    ወላሂ በጣም ድስ የሚል ሙሀድራ ነው
    አላህ ይጠብቅህ

  • @እወቅእውቀትብራሀንነው

    ጀዛኪላህ ኸይር ወንድም አቡኪ ሀቢቢ እምወድህ ወንድም አለምየ ሁሌም ትምህርቶችህ መሳጭ ናቸው አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ድምጽህ እደት እምወደው ወላሂ በጣም ደስስስስስ ይለኛል ስሰማህ ውየ ባድር አይሰለቸኝም እውነትም #አቡበክር#ይርጋ ረጋ ያልክ ነህኮ ባለህበት የረበና ሰላም አይለይክ ♥♥ለአላህ ብየ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድ አደርጋሀለሁ ሀቢቢ

  • @Aisha-fl8ul
    @Aisha-fl8ul 6 лет назад +1

    ውስታዜ ባረከላህ ፊክ ጀዛከላህ በሰማነው የምንሰራበት ያድርገን ያረብ

  • @user-hc8pk9wt3o
    @user-hc8pk9wt3o 4 года назад

    Allhamdu Lilha Ustaz Abukiiii indata Jagnochin Allha Yabzalin Kayr Sirahin Allha Wodoh Yiqablih Eshala Yarbbbbb Allha Bajenat Yabsirh Selamih Yibzaninnnnnnnnnn

  • @emankassaw5412
    @emankassaw5412 6 лет назад +3

    ጀዛክ አለህ ኸይር አቡኪ የእውነት ለኔ የተፃፈ ነው የመሰለኝ እሱን ሰው ብየ አምኘ ባገባው ስንት ነገር ብሎ እንዳላመጣኝ ዛሬ ፊቱን ሲያዞርብኝ እኔ ግን አልቆርጥ ብየ መከራየን አያለው ለካ እንደዚህም አለ የተሻለ አለ

    • @baraka267
      @baraka267 5 лет назад

      አይዞሽ የኔ ማር እኔም ደርሶብኛል የኔ ክህደት ይለያል ግን አይዞን ያልፋል

  • @rafikarafika8523
    @rafikarafika8523 6 лет назад

    ጀዘከለሁ ከይረን መሸ አለህ በጠም ደስ የሚል ትምህርት ሰጭ መሰጭ ነው አለህ ይጨምርልህ

  • @user-fi2mi9ei3r
    @user-fi2mi9ei3r 6 лет назад

    ያአላህ... ምናኝ ደስ የሚል ትምርህት ነው ጀዛከአላህ አዱኒያ ፊልአኼራ አላህ ይጠብቅህ

  • @eishaba4706
    @eishaba4706 6 лет назад

    ጀዛ ኸሏህ ኸይር በሰማንው ተጠቃሚ ያድርገን ኡስታዞቻችን አሏህ ይጠብቃችሁ መስሎቻችሁን ያብዛልን

  • @እማየእድሜሺእደተስፍየይረ

    ኢላሂ በሰማሁት እደጠቀም አርዳኝ አተ በርግጥም እረዳት ነህ

  • @nnnnnnn3436
    @nnnnnnn3436 6 лет назад

    በጣም ጥሩ ምክህር ነው አላህ ሰምተን የምንጠቀም ያድርግልን አንተም ባስተማርከን አላህ ጀዛ ይክፈልክ
    ይህ እውነት በጣም መጠንቀቅ ያለብን ነገር ነው

  • @weliyajuhar3668
    @weliyajuhar3668 6 лет назад

    Jazak allahe wedim abuki
    Eni. Wallahi. Huletagni. Lalamoker meyalew.
    Harram yihonbegnil?

  • @seadaendris5856
    @seadaendris5856 6 лет назад

    አቡኬ ወንድሜ ጀዛከአላህ ኸይር የኔን የውስጤን አውቀህ ለኔ ብቻ የምትነግረኝ ነው የመሰለኝ አቡኬ ትክክል ነህ ጀዛ ከአላህ ኸይረን

  • @kamilahusen4502
    @kamilahusen4502 6 лет назад +3

    ጀዛክላህ ኸይርን አቡበክርየ አላህ ይጠብቅህ ኢንሻ አአላህ የዜሬዉስ ለኔ ነዉ ሽኩራን ወንድም

    • @sophiasophia5914
      @sophiasophia5914 4 года назад

      ዊለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ።ሙሀደራህ ተሰምቸው አልጠግበውም ጀዛኩም አላህ ኽይር

  • @user-oj3ud3xu4y
    @user-oj3ud3xu4y 6 лет назад +4

    አቡኪየ ጀዛከላህ ውድ ወንዲማችን ፕሮግራማችሁ ደስስ ይላል ሀቂቃ ለኔ የተሰራ ፕሮግራም ነው የመሰለኝ ዱኒያ ባጠቃላይ የፈተና መንደር ናት አላህ ይሁነን ያፈቀሩትን መርሳት ከባድ ነው ያ አላህ

    • @kamilahusen4502
      @kamilahusen4502 6 лет назад +1

      መዲ ሸበላዋ የራሴ አድናቂ አብሽሪ እህቴ አላህ ኸይር ሽቶልን ሊሆን ይችላል

    • @saadahasan6803
      @saadahasan6803 6 лет назад

      ጀዛክ አላህ ኽይር

    • @user-ni2vx5ic6i
      @user-ni2vx5ic6i 6 лет назад +1

      አብሽሩ ማማየ

  • @faezaberhan4282
    @faezaberhan4282 6 лет назад +1

    ጀዛ ከላ ኸይር አቡኬ የእውት የኔ ታሪክ ነው ሳላስበው ሂወቴ ተመሠቃቀለል

  • @የዶርአብይደጋፊ
    @የዶርአብይደጋፊ 6 лет назад

    እንባየን መቆጣጠር እስከሚቅተኝ ነው ያለቀስኩት ይህን ፕሮግራም ሳደምጥ
    አላህ የበለጠ ዕውቀትን ይጨምርልህ አቡኪ

  • @zuzuabdu1611
    @zuzuabdu1611 4 года назад

    ወአለይኩም ሰላህም ወራህመቱላሂወ በረካቱሁ አላህ ፍቀር ይሰጠን የረብ ጃዛኩም አላሁ ከይር ኡስታዞ አቤከ

  • @monahosseini5237
    @monahosseini5237 4 года назад

    Assalamu Alaikum Wa Rahmatullahi Wa Barakatuh Allah Chandralekha🌹🌹🌹🌹👌👌🤲🤲🤲

  • @user-wy1fj6dz5d
    @user-wy1fj6dz5d 5 лет назад

    ወይኔ በብዙወቻኑችን የሚከሠት ነገርነው አላህ ቀጥተኛውን መገድ ምራን ያረብ እኛ ያልንውን ሣይሆን አላሀችን ያለውን ጠቃሚውንነገር ይወፍቀን ችሎታ የለኝም እርዳታህ ያሥፈልገናል ያአላህ

  • @ለዉዷእህቴ
    @ለዉዷእህቴ 6 лет назад +1

    *جزاك الله ወንድም አቡኪ*
    *ወለሂ ምን እንደምልህ ቃለት የጥረኘል*

    • @rahmayasinyasin320
      @rahmayasinyasin320 6 лет назад

      Masha allah wndm abubekr allah ytbkh mesach meker new wejezakelaw keirn jeza

  • @user-hg8ff5ht3l
    @user-hg8ff5ht3l 6 лет назад +1

    አቡኪ ጀዛከላህ ኸይር ወንድምየ ወላሂ ሁሌም ዳአዋቸሁን ስሰማ እኔጃ ብቻ የሄን ነው ብየ መግለፅ አአልችልም አቡኪ በጣም አአንድበትህ ጡሩ ለህቶችህ ጡሩ ነገር የየምመክር እህት አአለምየ ስትል ወላሂ ከምንም በላይ ደስ ትለኝ አለህ ጀዛከላህ ኸይር እረ ለኔም ዱአ አርጉልኝ ወላሂ አላህ ሷሊህ ትዳር እድሰጠኝ ያረብ

  • @fathiyaahmed6954
    @fathiyaahmed6954 6 лет назад

    ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ምክር ነው አላህ ይጨምርልህ አቡኬ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ለኛ የመረጠልንን ይወፍቀን

  • @hfjdhfhddu762
    @hfjdhfhddu762 5 лет назад

    ወድሜ አቦበክር ይርጋ በጣም አመሠግናለሁ አላህ ሡብሀነወተአላ ጀነትን ይወፍቅህ በጣም ምርጥ ምክር ነው

  • @hawosiraj8477
    @hawosiraj8477 3 года назад

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    جزاك الله
    الله يحافظك

  • @user-cc4uf4dc7i
    @user-cc4uf4dc7i 6 лет назад

    በጣም አመስግናለው አብኪ እራሴን እንዳየኝ ነው ያረከው!

  • @user-zw1ss6lu8s
    @user-zw1ss6lu8s 6 лет назад

    ማሻአላ ድናችን ሬዲዮ አዘጋጆች ፕሮግራማችሁ። በጣም ይመቻል ቀጥሉበት ጀዛኩምሏህ ኸይር

  • @mar-zenebl7ly3c
    @mar-zenebl7ly3c 5 лет назад +2

    እማይሆን አጣብቂኝ ውስጥ ገብቻለሁ እሱን በማሰብ ጧት ማታ ለቅሶ ሆኗል ስራዬ እሱም እኔም የተለያዬ ሀገር ነው ያለነው ግን አልቻልኩም ልጁ ግን አብሮኝ እደማይሆን ደጋግሞ ይነግረኛል እባካችሁ ምን ማዲረግ አለብኝ ስርቀው ይቀርበኛል ስቀርበው ይርቀኛል ከዚህ ልጂ የምርቀበትን መፍተሄ ፈልጉልኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zeidamashallhswet4413
    @zeidamashallhswet4413 6 лет назад

    አቡኪጀዛካላሄረን የምትናገራቸው ቃላት ያንተ ቃላት ያጥረኛል የልብ ደራሽ አቡኪ

  • @user-sh8ui9fc9r
    @user-sh8ui9fc9r 5 лет назад

    Jazaki Allah hayran abuka Allah ytabekh

  • @ያትውልድናፈቀኝየሶሀቦች

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    ጀዛከአላህ ኸይር አቡኪ
    አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን
    ሀቂቃ በአሁኑ ዘመን ከአላህ ፍቅር ይልቅ በሰው ፍቅር ሙጭጭ እያልን ኢንሻአላህ ብዙ ትምህርት አንደምነወስድ ተስፋ አለኝ
    ባረከአላህ ፊክ

  • @hawabinhawabinteshilammama2932
    @hawabinhawabinteshilammama2932 5 лет назад

    ጀዘከላ አቦኬ አላህ ይጨምርልህ

  • @mekayseid1986
    @mekayseid1986 6 лет назад

    ጀዛክ አላህ ኸይረ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ያረብ አላህ መጨረሻችን ያሳምረን ወንድም እህትቶች ያአላህ

  • @speedcall4181
    @speedcall4181 6 лет назад

    jezakeallahe keyr jeza men endemlhe alwkem beca lebacenen tasedsetwalhe destan yesthe kalhun megote allahe yetbken

  • @lalaasad4435
    @lalaasad4435 6 лет назад

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን እውነት ነው በሰው ላይ መንጠልጥል ትርጉም የለውም አላህ ያሳውቀን

  • @albhreitaprince197
    @albhreitaprince197 6 лет назад

    አለህ የዥም እድሜ ይስጥህ ጀዛኩም ኸይር እውነት ነው የአለህ

  • @mekyanurdenyfi.947
    @mekyanurdenyfi.947 6 лет назад

    ጀዛኪ አሏህ ኸይር ያአሏህ አንተ የመረጠከልኝ ልውደድ አልሀምዱሊላህ

  • @fozeyaabrar7182
    @fozeyaabrar7182 6 лет назад

    Wesetaza abuka jazake allhu hayer

  • @hawa8626
    @hawa8626 6 лет назад

    ማሻ አሏህ አቢኪ አላህ ይውደድህ
    ደስ የሚል ምክር ነው ትክክል ብለሀል
    ጃዛክ አሏህ ከይርን!

  • @iooyu7895
    @iooyu7895 Год назад

    ኡሥታዛችንጀዛክአላህከይር

  • @onlymy9186
    @onlymy9186 6 лет назад

    ماشءالله تبارك الله وجزكوم الله خير بارك الله فيكم يارب يارب سبحانك ياالله اللهم برحمتك يارب سبحانك ياالله اللهم صلى وصلم علنبين محمد صل الله عاليه وسلم الله ياحفز كم

  • @user-gg6oh9xh4q
    @user-gg6oh9xh4q 6 лет назад

    ውይይይአቡኬ አላህ ብቻ አላህ ይጠብቅህ ያተኮለየት ያለ ልብ የሚግባ የምትለቃቸውሁሉ ሱብሀንአላህ

  • @zinatyimam1190
    @zinatyimam1190 6 лет назад

    Shukran wandimee abukii endante yalee astemarii wendimochin allah yabzalin

  • @safiyaaaa2257
    @safiyaaaa2257 6 лет назад

    ጀዛከላሁ ኸይር ጀዛ አቡኬ አላህ በሰማነው ይፕምንጠቀም ያድርገን

  • @bintendris4188
    @bintendris4188 6 лет назад

    ጀዛኪላሀ ኸይር ማሻ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @hawanisa5398
    @hawanisa5398 5 лет назад

    አቡኬ ጀዘኩምላህ ኸይረን ወድም

  • @user-jv3qj1zs9w
    @user-jv3qj1zs9w Год назад

    ጀዛከላህ ኽይር ወድሜዋ ወላሂ በምን ልግለፃችሁ

  • @allhe8643
    @allhe8643 6 лет назад

    ጀዛከላህ ኸይር አኺ
    እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል!!
    አልሀምዱሊላህ

  • @user-wf9ie5li5v
    @user-wf9ie5li5v 4 года назад

    ያረብ እኔን በተ ፍቅር አኑረኝ አልሀምዱሊላሂ ጀዛክ አላህ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 6 лет назад

    ጃዛካለህ ካይራን አቡኪ አለህ ይጫምርልክ ትምርት ባጣም አስታማሪ ነው ሹክራን ♥♥✔✔✔♥♥♥♥✔♥✔♥♥

  • @zleekaas5623
    @zleekaas5623 2 года назад

    የኔ ልዩ አላህ ይጠብቅ ስወደ አላህ ዪውደድ ጣፍጫ

  • @user-qt4qk6hx2l
    @user-qt4qk6hx2l 2 года назад

    ደስብሉኛል የውስጤንነዉ😣❤❤❤❤

  • @yealihainatngne1205
    @yealihainatngne1205 6 лет назад +2

    መልካም ና ዉብ መልእክት

  • @jemilaseid5213
    @jemilaseid5213 6 лет назад

    ጀዛከላሁኸይር ፊዱንያ ወፊል አኺራህ

  • @tutiyoutube6213
    @tutiyoutube6213 4 года назад

    እውነት ነው ።ይሄ በኔ ላይ ያለፈ ነው በጠከራ ሁኔታ አልፌአለሁ ያንን በጥንካሬ በማለፌ አሁን የተሻለ ሁኔታ ላይ ነኝ አልሀምዱሊላህ

  • @zenithrs8814
    @zenithrs8814 6 лет назад

    و عليكم السلام و رحمه الله و بركاته جزاكم الله خير

  • @jamilajamila2313
    @jamilajamila2313 6 лет назад

    ጀዛክ አላህ አቡኬ የምለቃቸው ሁሉ በጣም ጠቃሚው

  • @ummuselmaninshaallah7436
    @ummuselmaninshaallah7436 6 лет назад

    Masha allah jaza kallahu kayiran wandimachin😭wallahi libe yeminaka mikir ina timihrtinewu😢😢jaza kallahu kayiran

  • @fetihareshadnuru9874
    @fetihareshadnuru9874 6 лет назад

    Jezakallah kayran betam des yilal

  • @uaeuae4237
    @uaeuae4237 6 лет назад

    ማሻ አላህ። ግን በኦዲዮ መልኩ እዴት ማግኝት ይቻላል በተከታታይእዲደርሰኝ እፈልጋለው

  • @HanaHana-lm5kb
    @HanaHana-lm5kb 6 лет назад

    Jezak allah kheyiren abuki wendime alhamdulillah for everything

  • @fedakaabiwaaumeyrasululaso7919
    @fedakaabiwaaumeyrasululaso7919 6 лет назад

    Massa allha jazaklhu kayerani abuke

  • @fhdsdd3047
    @fhdsdd3047 6 лет назад

    JezhEAllah Allah kher walhi tiru temhert new Allah yeafke

  • @webetabdulkaseem2900
    @webetabdulkaseem2900 6 лет назад

    صح كلامك والله بيرح كلامك والله جزاك الله خير الجزاء

    • @hawosiraj8477
      @hawosiraj8477 3 года назад

      اي والله
      امين يارب العالمين 🤲
      الحمد الله الا نيعماتيل إسلام

  • @user-ni2vx5ic6i
    @user-ni2vx5ic6i 6 лет назад

    ጀዛ ከላህ ኸይር አለህ አንደበትህን ጣፈጭ አርጎ ሠቶሀል አላህ ይጨምረለክ

  • @fozeyanesrue1001
    @fozeyanesrue1001 6 лет назад

    Jazakla kayer

  • @user-wf1vj8mh2k
    @user-wf1vj8mh2k 6 лет назад

    جزاك الله جنه يا اخي كريم يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك اللهم احفظ قلوب اليك اللهم احفظ قلوب اليك اللهم احفظ قلوب اليك يا الله اللهم اني اسالك حبك وحب عمل يقربني الى حبك

    • @user-hs8zo9uk3c
      @user-hs8zo9uk3c 6 лет назад

      ጀዛካላህ ኸይር ወድም አቡኪ አላህ ይጠብቅህ ውድወድማችን

  • @sadaff5869
    @sadaff5869 6 лет назад

    Tikikil nahi wondime😍
    JaazakaAllhu Kayrani💌

  • @tamra8390
    @tamra8390 6 лет назад

    Jezak alah heyr abuki welahi mkrochh hulu tesfa ysetugn al jezak alah heyr

  • @fatemamuhamd9117
    @fatemamuhamd9117 5 лет назад

    ጀዛከ አላህ ኸይረ አቡኪ

  • @hayuna1359
    @hayuna1359 6 лет назад +3

    ጀዛክ አላህ ወንድሜ ልክ ነክ😢

  • @user-ef7xc6up4b
    @user-ef7xc6up4b 6 лет назад +1

    _ጀዛኩም አላህ ኸይር ወንድም አቡኪ መሰሎችህን አላህ ያብዛልን በሰማነው ተጠቃሚዎች አላህ ያድርገን_

  • @user-qy3jf9gn4p
    @user-qy3jf9gn4p 6 лет назад

    አላሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ነብይነ ሙሀመድን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @user-nj4hd6ty8q
    @user-nj4hd6ty8q 6 лет назад

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዜ

  • @mandarinmuhammed270
    @mandarinmuhammed270 6 лет назад

    Ws wr wb Masha allah wondem Abubakar yemitakerbew programoch betam des yilalu Allah yecemrileh

  • @ekramendris8752
    @ekramendris8752 4 года назад

    ጀዛ ከላህ

  • @rahmarahma-yz7om
    @rahmarahma-yz7om 6 лет назад +1

    Batekikll Ekun feker mot yasrsall Allah

  • @yasminbintislam2418
    @yasminbintislam2418 6 лет назад

    Heyr jezah Allah ykfelh wdu wendme melktochih negen yasmegnalu Allah ychemrlh

  • @hfasmaxgjmashallahmashalla5700
    @hfasmaxgjmashallahmashalla5700 6 лет назад

    ወለይኩም አስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ትክክል ነክ ጀዛኪላህ ኸይር

  • @shetuislam9926
    @shetuislam9926 6 лет назад

    ጀዛክ አሏህ ኸይር ወጀዛ ሰምተን የምንጠቀም ያገን

  • @Love-bh3ki
    @Love-bh3ki 6 лет назад

    Abuki allah ይጠብቅህ ስራወችህን ሁሉ
    በፍቅር ነው የምሰማቸው

  • @mekkamuhamedo1740
    @mekkamuhamedo1740 6 лет назад

    ጀዛኩም አላህይር በሠማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ

  • @iloveyoumyborather9481
    @iloveyoumyborather9481 6 лет назад

    Ma sha allah jezakumlah hyer

  • @user-lt8ld9lm9w
    @user-lt8ld9lm9w 6 лет назад

    አብኪ የእኛ ምርጥ
    ጀዛክ አላሁ ከይርን

  • @motherslovey3658
    @motherslovey3658 6 лет назад

    ወንድሜ አቡበክር ይርጋ ምን እድምልህ አላውቅም???
    ሁሌም ላንተ ያለኝ ክብርና አድናቆት እደጨመር ነው መሸ አላህ

  • @user-qy7ip3oh6t
    @user-qy7ip3oh6t 6 лет назад

    አኩኪ ትምህርትህ በጣም ዴስ ይለኛል በርታ አላህ ይገዝህህህህህ