Sisay Demoz - Amarebish Zare | አማረብሽ ዛሬ - New Ethiopian Music Dedicated to Dr Abiy Ahmed

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • Ethiopian Music : Sisay Demoz | ሲሳይ ደሞዝ - Amarebish Zare | አማረብሽ ዛሬ - New Ethiopian Music Dedicated to Dr Abiy Ahmed (Official Video)
    Google+ : plus.google.co...
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hopemuisc
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2018 Hope Music

Комментарии • 2 тыс.

  • @ዙዙነኝወሎየዋ-ቐ7ዀ
    @ዙዙነኝወሎየዋ-ቐ7ዀ 4 года назад +33

    ዋወ ማነው እድኔ የትመችው ድምፅ እስኪ በላይክ አሳዮኝ

    • @እሙከውሰር
      @እሙከውሰር 2 года назад

      የዛሬ4አመት ህዝቡ እድህ ተቀብሎት ነበር ዛሬ አማራው በየቦታው አብይ አሳረደው😥😥

  • @meronwordofahabeshawettama457
    @meronwordofahabeshawettama457 6 лет назад +66

    አቤት እንዴት ነው የሚያምሩት ይች ናት ሀገሬ ፍልቅልቅ መንደሬ

  • @yeshiegzabrykeryblhwweryat9286
    @yeshiegzabrykeryblhwweryat9286 4 года назад +47

    እንኳንም አማራ ኢትዮጵያ ሆንኩኝ love😍😍❤❤❤💘💘💘💘🌷🌷🌷🌷

  • @omehikma5073
    @omehikma5073 6 лет назад +55

    እንኳንም ኢትዮጵያዊ አማራ ነኝ ዘረኝነት የማይታይበት ጀግናው አማራ ሀገር ወዳዱ የ ሀግሬ ሰው

  • @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ

    ለድንግል ልጂ ምን ይሣነዋል ታሪካችን ቀየረዉ ከእንጉርጉሮ ሙዚቃ አዉጦ የፍቅር የደስታ የሠላም አደረግልን ክብር ለቸሩ መድሃኒያለም ይሁንልን

  • @ነፍጠኛይቱዜድአማራዊትቀበ

    አቦ አማራ ይምጣብኝ እደው በየሄድንበት ድምቅ ነው የምንለው ስወድችሁ ማንነቴ አማራ ነው
    አብያችን ♥
    ለማ ♥
    የሆላው አበሳ ♥ ደመቀ ለኮንንን ♥
    ደጉ ውነትም ደጉ ♥

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ
    @የብርዛፍጎንደሬዋ 6 лет назад +67

    ኢትዬጵያዊ መሆን መታደል ነው 💚💛💗 ፈጣሪ በያለነበት ጠብቆ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 😍😍😍 ምርጥ ሙዚቃ ነው ወድጀው አለሁ

  • @sertseteshome6464
    @sertseteshome6464 6 лет назад +130

    አማረብን እኮ ካይን ያውጣን ለዚ ማማራችን ምክንያት የሆነንን አብያችን ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ደማምሮ ይስጥህ አቦ

  • @Lifeinethiopia223
    @Lifeinethiopia223 6 лет назад +1

    የዚህ ትውልድ የማይረሳት ቀን…..ጣፋጭ የአንድነት ማዕበል ኢትዮጵያን ያናወጠበት ቀን

  • @zhajagzvahja2135
    @zhajagzvahja2135 6 лет назад +4

    ስሜትን የሚኮረኩር ምርጥ የኢትዬጵያ ወቅታዊ ባህላዊ ሙዚቃ ከሚያስገርም ድምፅ ጋር ፡፡ለዶክተር አብይ *ቅኔው፦ሰም እና ወርቁ* ያምራል፡ ከዚህም በላይ ማወደሻ ቃላት ቢኖርለመሪያችን ይገባዋል ለፍቅር ስው።

  • @ethiopiahagere2609
    @ethiopiahagere2609 6 лет назад +7

    ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን ደስ አላቹ ጸሎታችሁን ፈጣሪ ሰምቶላችኋል መጨረሻው ያማረ ይሁን ።
    ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ

    • @zeharatube1277
      @zeharatube1277 6 лет назад

      Ethiopia Hagere Aminnnnnn

    • @fafi7857
      @fafi7857 6 лет назад

      Ethiopia Hagere አሚንንንንን

    • @Hh-ib2te
      @Hh-ib2te 6 лет назад

      ፋፊ የማህደር አድናቂ ነኝ fafi የሩታ አድናቂ ነኝ አሚንንንንንንንንንን

    • @Hh-ib2te
      @Hh-ib2te 6 лет назад

      Ethiopia Hagere አሚንንንንንንን የኔ ዉድ ❤💛💚💋❤❤❤❤💟💟💖💖

  • @alemnguse5246
    @alemnguse5246 6 лет назад +3

    ባህላዊ ዘፈን ውስጤ ነው ።ይኸው ተወለደ የዘመኑ ሙሤ ፍቅርን ያብዛልን ፈጣሪ

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    ኡፍ አረ ምን ልሁንላችሁ ሀገሬ ግቢ ግቢ አለኝ ፍቅር ሠላም አትነት ያብዛልን አደራ እመብርሀን ሀገሬን ይሄን ደሥታ የሚያደፈርሠዉን ያዥልን

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 6 лет назад +4

    አወ አማረብን አልሀምዱ ሊላህ ፍቅር በፍቅር ሁነናል እርስ በሳችን የምንተሳሰብ ያድርገን ይህን ያሳየን አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን በኢትዮጵያ ከልጆቿ ጋር ለዘላለም ትኑር

  • @getnetmekonen6500
    @getnetmekonen6500 4 года назад

    አማራነትይለምልም፣ዋውየሀገሬልጆቾ፣ከክፉነገርእግዚአብሄርይጠብቃችሁ፣በያላችሁበትቦታይብዛልኝሰላማችሁ፣አማራፍቅርነው።

  • @gualtigrina5944
    @gualtigrina5944 6 лет назад +7

    I am Eritrean.i like this song. And i hoop we live on peace to gather.

    • @ronycell7798
      @ronycell7798 4 года назад

      ዋውውውውው፣የዘመነችን፣ሙሴ፣ተወለደልን፣የሀገር፣ወደጅ፣ደስስስ፣።🙏🙏🙏🙏🏃🏃🏃🏃🙇🙇🙇🙇🙇🙇🌹🌹🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳

    • @yitebarekambaye6193
      @yitebarekambaye6193 Год назад

      @@ronycell7798 ተመስገን😂 የዘመኑን ሙሴ 🙏

  • @misrachigonderwa3092
    @misrachigonderwa3092 5 лет назад +4

    ኡፍፍፍፍ አማራ ነት ኩራቴ ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ ምርጥ እኮ ነን የምር 👉💚💛❤

    • @kanjokanjo4777
      @kanjokanjo4777 4 года назад

      ላ ኢትዮጵያዊነት ነው እሚያምረው

  • @muluadugna9159
    @muluadugna9159 6 лет назад +156

    ዋው ሲታምሩ ኢትዮጵያ አንድ ስትሆን ያምርባታል እስክስ

  • @almazeendalkahew6356
    @almazeendalkahew6356 3 года назад

    ዋው ማናው እንደኔ ደስ ያለው አቤት ድምፅ አማራ መሆን እንዴት መታደል ነው እግዛብሄሪ ይጠብቃችሁ ደሞቸ

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 Месяц назад

    እንኳን ኢትዮጵያውያንን ነጮቹንም 4ኛ ክፍል አቋርጦና አታሎ በዓለም የተማሩና የተመራመሩ ለሀገራቸው ልዩ ነገር ለዓለም ያበረከቱ ሰዎች የሚአገኙት ከፍተኛ ኖቨልፕሬስ የሚባል ሽልማት በኖርዌ መንትፏቸዋል ነገር ግን ኢትዮጵያውያንን ከገደለንና ጉበት ኩላሊታችን ከበላንና ከጨፈጨፈን በኋላ ይህን ዘፈን ከሚዲያ ማንሳት ነበረብህ

  • @ፍሬህይወትከወሎ
    @ፍሬህይወትከወሎ 2 года назад +4

    ዛሬ እየሠማሁት ይሔን ሙዚቃ አያችሁ የሠውን መጨረሻ ሳታዩ አታድንቁ 😄😄😄😄😄😄

  • @tiruneshendalawe3581
    @tiruneshendalawe3581 6 лет назад +27

    ዋዉ ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ፍቅር ያሸንፍል
    አብየ የዘመኑ ሙሴ♥♥♥

  • @ሰውአርገኝናሰውይግረ-ሠ8ዸ

    ዋውውው መደመር በጣም ነው ውበት የደፋብን💚💛❤👏 #በሱዳን ያለው ጦርነት 😢😢ደሞ እግዚአብሔር ያብርድልን🙏 ፍቅሩን ይስጠን💚💛❤✔😍

  • @seadaali2607
    @seadaali2607 6 лет назад +1

    ኢትዮጵያ ሀገሬ አማረብሽ ዛሬ በጣም ተመቸኝ ደስም አለኝ ሀገሬ ስትወሣ መቼ ይሆን ሀገሬ የምገባበት ቀን ናፈቀኝ ለያልፍኝ እንጀራ ፍለጋ.......

  • @yeshiworkkassahun7235
    @yeshiworkkassahun7235 6 лет назад

    እግዜብሄር ስምህ ከፍ ይበል አሜን። የክርስቲያኑም የሙስሊሙም ጸሎት ነው የእግዜብሄርን ሰላም ያዘነበ መጀምሪያ ፈጣሪያችሁን አመስግኑ እንደዚህ አብዝታችሁ?

  • @የጎንደርቀበጥነኝ
    @የጎንደርቀበጥነኝ 6 лет назад +107

    እግዚአብሔር ምን ይሣነዋል ይህን ያሣየን አምላክ መጨረሻውን ያሣምርልን

    • @zaritolehulumgizealew5284
      @zaritolehulumgizealew5284 6 лет назад +3

      የጎንደር ቀበጥ ነኝ አሜን አሜን አሜን

    • @የጎንደርቀበጥነኝ
      @የጎንደርቀበጥነኝ 6 лет назад +1

      Zarito lehulum gizealew አሜን ውዴ

    • @etagegnaddissu2841
      @etagegnaddissu2841 6 лет назад +2

      የጎንደር ቀበጥ ነኝ .....Amen AMEN AMEN...lets hope the next Generation will live peacefully and also the people will improve the society.

    • @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
      @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ 6 лет назад +1

      የጎንደር ቀበጥ ነኝ አሜንንን ልዩ

    • @የጎንደርቀበጥነኝ
      @የጎንደርቀበጥነኝ 6 лет назад +2

      Etagegn Addissu በጣም የኔ ቆንጆ አወ ልክ ነሽ ያለፈው አለፈ ለቀጣዩ ትውልድ ግን ጥሩነገር ማስተማር ጥሩ ይሆናል ማሬ ስንቶች ሞቱ ይሄእደናፈቃቸው እኛ ግን አይነው ፈጣሪ ይመስገን

  • @tegistadela2012
    @tegistadela2012 6 лет назад +6

    ufffff ሆድ ባሰኝ በማርያም አገሬ ናፈቀኝ ላይክ ግጩኝ ናፍቆት በረታብኝ ufffffffffff ስደት አይኑ ይጥፋ

    • @EitopiaEitopia
      @EitopiaEitopia 4 года назад

      እረምንለወጠውኮ.በስደትነውማሬዋ.አይዞኝ

  • @adisadis6998
    @adisadis6998 6 лет назад +13

    በጣም ደስ ይላል ወይ ድምፅህ ውድም በዚህ ቀጥልበት እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ይባርካት

  • @alegn2112
    @alegn2112 6 лет назад +1

    ኢትዮጵያ ሀገሬ አማረብሽ ዛሬ
    አብይ ይሄው ተወለደ የዘመኑ ሙሴ በጣም አድናቂህ ነኝ ከዚህም በላይ ይጨምርልህ ስታምሩ

  • @guzeguzasefaw3733
    @guzeguzasefaw3733 6 лет назад +2

    በጣም.ልብ.የሚነካ.ሙዚቃ.እግዝአብሄር.አነካ.ሙዚቃ.እግዝአብሄር..መጭው.ጊዜ.ብሩህ.ይሁንልን.ከኢሀድግ.ጋር.አላልኩም.

  • @philider
    @philider 6 лет назад +5

    We Ethiopians have everything except peace and love. Thanks to our Moses Dr. Abiy Ahamed, we start to live in peace and harmony.

    • @asteraster1246
      @asteraster1246 5 лет назад

      👍👍👍✔✔✔👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @hayatousman25
      @hayatousman25 3 года назад

      Dinkem Moses!

  • @selahhubedin2757
    @selahhubedin2757 6 лет назад +20

    I am so Happy ❤❤❤❤❤❤with my People Eritrean & Ethiopian 💓💓💓 congratulation
    I am from Eritrea

  • @ጦይባወሎየዋዘብሔረአማራኢ

    ውድድድድድ የአማራ ልጆች
    አብያችን አላህ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥክ ከሂድያ ጋር የሁል ጊዜ ዱአየ ነው

  • @ሉሉሻየሉሉሻየ
    @ሉሉሻየሉሉሻየ 6 лет назад

    ዋውውውውውውውውው እደት እደምታምሩ አጠይቁኝ ሙዚቃ ማደመጥ አይመቸኝም ግን ይህንን ሳላዳምጥ ማለፍ አልቻልኩም ውዷ ሀገሬ ኢትዮጵያ ኑሩ እዳማረብሽ ለዘላለምምምምምም

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +6

    2020 እንደኔ የሚያደምጥ👍👍👍👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tegesttegest2743
    @tegesttegest2743 6 лет назад +5

    በእውነት በጣም ደስ የምል ሙዝቃ ነው እድሜ ለአብያችን (ዶክተር አብይ) እናመሰግንሃለን

  • @abeabe8478
    @abeabe8478 6 лет назад +6

    What a nice music and performance - despite the language barrier - this beatiful land of ancient culture ,art and human heritage, Greetings from SUDAN, and UK.

  • @ሳዱላወሎየዩቱብ
    @ሳዱላወሎየዩቱብ 6 лет назад +6

    አቦ ባላችኩበት ድምቅ የትም ቢያስቀምጧችኩ ፍክት እንደ ጽሀይ....ምን ላድርጋችኩ አማራውች የኢትዩ ድምቀት....ምችትት ይበላችኩ ....ስላምና ፍቅር እስከመጭርሻው ያድርግልን ........

  • @doshkennet282
    @doshkennet282 6 лет назад +1

    United Ethiopia.Thank you Dr.Ahemd.TThank you Sisay and all Ethiopian people.

  • @dencyyehge6129
    @dencyyehge6129 3 года назад

    ለዚህ ለሁላችን ላደረሰን ለተሰፋችን
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንልን
    ለዚህ ሁላ ያበቃን እግዚአብሔር ነው
    የወደፊቱ ሚአውቅ መሪአቸን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁንልን እልል እልልል 🤲🤲 🤲🤲 ምን ይሳነዋል እግዚአብሔር

  • @lidiyalidiya1357
    @lidiyalidiya1357 6 лет назад +4

    I can’t stop listening to this song Enat ETHIOPIA 🇪🇹 🙏🙏egziyabeher yetbekesh

  • @mom.6633
    @mom.6633 5 лет назад +5

    ምን አለ ቢወለድ ምን አለ ቢነሳ የኢትዩጲያ ጀግና ተመልሶ ካሳ

  • @ahuitzotl5357
    @ahuitzotl5357 6 лет назад +12

    Вы молодцы!!!!!! Привет вам из России братья, from Russia,Ethiopian Brothers!!!!!!!!!!!!

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 6 лет назад

    አማራ እኮ የፍቅር ተምሳሌት ነው ኡፍፍፍፍፍ ምርጦቺ ከናተ ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር
    ኢትዮጵያውያ ሀገሬ ይመርብሽ ሁሌ🇲🇱🇲🇱🇲🇱♥️🙏🏻

  • @fentawali317
    @fentawali317 5 лет назад +1

    መልካም ሲሰራ ማወደስ ሲያጠፋ መውቀስ አግባብ ነው።ሁሉንም እናቅበታለን ይሄ ለምስክርነት ይቀመጥ።ሰማይና መሬት ሆኖብኛል።

  • @ethopiaethopia3273
    @ethopiaethopia3273 6 лет назад +6

    ያምራል አሁንም ከዚህ በላይ እናምራለን እድሜ ለአብያችን

  • @የፍቅሩእናትየሰላምየፍቅሩ

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጂ መሪውን መርጦ ስለሰጠን...

  • @eluethipiawit2409
    @eluethipiawit2409 6 лет назад +6

    አማራ አማራ የኔ ውበች እደስማችን እምር ያልን

  • @mohammedrehan3791
    @mohammedrehan3791 6 лет назад +1

    አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነው የሰው ማይከጅል የሰው ማይነካ አማራ ነት መታደል ነው ❤❤😍😍😍😍😘😘😘😘#

  • @RS-nr1sq
    @RS-nr1sq 6 лет назад

    የኛኩሩ ጀግና አብያችን ሰላምና ጤና ረጅም እድሜ ሰጥቶልን ከጠላቶችህ አይን ሰውሮ ያኑርልን የኛ ጀግና ውድድድድድ💝💝💝💝💝

  • @zehara-zg6ux
    @zehara-zg6ux 6 лет назад +3

    እውነት ነው አድስ። የደስታ ዘምን ይሁንልን አብያችንንም አላህ ይጠብቅልን

  • @saedhassan8341
    @saedhassan8341 6 лет назад +14

    One of the best countries I've ever lived in i consider Ethiopia as my second home. The Great Abyssinia
    Love you 🇪🇹 deeply from my heart greetings from somaliland hargeisa.

  • @bayushasefa9458
    @bayushasefa9458 6 лет назад +2

    እውይ ደስ ሲል የማይሰለች ምርጥ ሙዚቃ እማምየ አገራችን አሁንም አምላክ ይጠብቅልን

  • @seadatube42
    @seadatube42 4 года назад +1

    ኢትዮጵያ እኞአ ስንዋደድነው የሚብር ዘርኝነት ጥብነው አገሩ ለምለም ሰላምሽን ያብዛልሽ

  • @እናትየፍቅርስውእናቴንናፍ

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እስኪ መጭራሻችንን ያሳምረው አብያችን ሰላምክን ያብዛልን

  • @ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ

    ኢትዮጵያዊነት ረቂቅነው
    ገና አለን ገና ትልቅ እንሆናለን
    የሰው ሃይል ሲያልቅ በኢትዮጵያ ላይ እግዚአብሔር ተነሳ ክብሩ ይስፋ የመዳህኒዓለም

  • @fre43
    @fre43 6 лет назад +16

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር One Love

  • @hiwieliyaas9808
    @hiwieliyaas9808 6 лет назад +10

    ተደምረናል ኢትዮጵየ ሃገሬ አማራበሽ ዛሬ 😍😍😍

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 года назад +1

    ዋው እዴት ያምራል ትኑርልን ይቶጲያችን ጀግንንት ዛሬ ነው ስታምሩ እቤት ወገኒ ዋው ልብ እዴት ደስ እሚለው

  • @tem2543
    @tem2543 4 года назад +1

    ተውኝ ይውጣልኝ ልጥራት ደጋግሜ ኢትዮጲያዊ ማለት ለኔ አይደልወይ ክብሬ ሀገረ እኮራብቻለለሁ ዘላለም ድመቂልኝ ላቅ ያለፍቅር አለኝ ላንች ፈጣሪ ይጠብቅሽ እንደኔ በስደት ሀገሩ የራፈቀው ላይክ ግጩኝ ስወዳችሁ እማማ ሀገሬ እወድሻለሁ

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 6 лет назад +4

    ቴዎድሮስ ካሳሁን አንተ ብላቴና
    ባለውለታ ነህ ባለዝና ጀግና
    ስለአብይ መምጣት የኢትዮጵያ ፋሲካ
    የአንተ አስተዋጽኦ ዘግባ፣ ጽድ ነው ወርካ
    ማንም አይረሳውም ሁሌም ይዘከራል
    ቴወድሮስ፣ ቴወድሮስ ሀገር፣ ህዝብ ይላል
    ገንዘብ ወረቀት ነው ቤት ንብረት እቃ እቃ
    የህዝብ ፍቅር፣ ክብር ሙሉ እንደ ጨረቃ፡፡

  • @Lulesol
    @Lulesol 6 лет назад +3

    Most beautiful and a reflection of true culture. Amazing

  • @tigisttg3382
    @tigisttg3382 6 лет назад +24

    Sks በጣም ያምራል ኢትዮጵይ ለዘላለም ትኑር

    • @rahmaha8155
      @rahmaha8155 6 лет назад

      tigist tg አልሀምድሊላማሻአላህ

    • @jhdhhdhdh5833
      @jhdhhdhdh5833 6 лет назад

      ኢቶጲያ ለዘላለም ትኑር ፍቅር ያሸንፋል

  • @tube7034
    @tube7034 6 лет назад

    እውነትነው አማረብን ገና በተከበረው በዶክተር አብይ አህመድ በተወዳጁ እናት ወልዳለች ጀግና ለህዝቡ የቆመ አላህ ይጠብቅህ የኛ ማኛ

  • @abrhetgebre397
    @abrhetgebre397 6 лет назад

    Awoooooon Musiye tewelde enkan desss alachu wendmochachn Etiopiawyan yezema gziye deres kbr legeta Egziabher yhunnnnnnnnn 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏

  • @ליליבלאי-ת2ס
    @ליליבלאי-ת2ס 5 лет назад +10

    እኔ የኢትዮጵያ ነኝ 💚💛❤

  • @eyetaeyeta6472
    @eyetaeyeta6472 6 лет назад +3

    ተመስገን ደስታችን እንዲሁ ለዘላለም ይኑርልን አብይ እግዚአብሔር በደረስክበት ፍቅር ይከተልህ ሰላም ይከተልህ እንወዳለን አብይ ቀናልን ካቀረቀርንበት በእግዚአብሔር ቸርነት አንተን ልኮልን ተመስገን ክብር ለአምላካችን ይሁን አንተን የሰጠን

  • @abebemuzu641
    @abebemuzu641 6 лет назад +10

    በወሎየ ለዛ እስኪ አቆላምጥልኝ ይሄን ጀግና የፍቅር ሰው። እረጅም እድሜና ጤና ለዶ/ር አብይ

  • @mimiantenayehu3780
    @mimiantenayehu3780 3 года назад

    ዋውውውውው ደስስስ የሚል ኢትዮጵያዊነትን የሚገልፅ ሙዚቃ

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf Год назад

    የኔ የዋህ አማራ ዛሬ እንዲህ ሊያሳርደን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @senitsega1517
    @senitsega1517 6 лет назад +4

    ዋው ይገባዋል አንድነት ውበታችን ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 6 лет назад +16

    አይ ውበት ስታምሩ ኢትዮጲያዊነት ልዩ ነው ጅማሬውን ሳይሆን ፍፃሜውን ያሳምርልን♥

  • @samisam2119
    @samisam2119 6 лет назад +35

    እ ኢትዮጵያ ሃገሬ
    አማራበሽ ዛሬ!
    Hope እናመሰግናችሁዋለን

  • @نعيمهنعمان-م3ر
    @نعيمهنعمان-م3ر 6 лет назад +1

    አቢዬ.ይጠብቅህ.የህዝብ.ልጅ.በአተ.ዘመን.ነው.ብርሀን.አየን.ዘላለም.ያኑርህ.እንወድሀለን

  • @tilahunm
    @tilahunm 6 лет назад

    ክቡር ጠቅላይ ሚንስተራችን ዶ/ር ኣብይ . በጣም ብልህና የፍቅር ሰው እያለ ትግስቱ በጣም ስለበዛ መሰለኝ ኣንዳንድ ቡድኖች የንቀት ንቀት ስራዎች እያየን ነው :: በጣም የተከበረ ሓሳብ በማምጣት የኢትዮጵያ ኣንድነትና እድገት ለማረጋገጥ በጣረ ኣንዳንድ ሰዎች ግን በተቃራኒው እሱን እያሞገሱ መስለው የጀመረውን የፍቅርና የመደመር መንገድ ለማበላሸት ብዙ ጥረት እያደረጉ ነው:: ለምሳሌ ይህ ክሊፕ ለ ጠቅላይ ሚንስተራችን ዶ/ር ኣብይ የማይመጥን ህገወጥ ባንዴራ ስላለበት ኣጥብቄ እቃወመዋለሁ ::

  • @bonnettuuethiopia5862
    @bonnettuuethiopia5862 6 лет назад +16

    ወንድሜ ያቆብ
    ዋው ዋው ዋው
    እንዴት ያምራ ልልልልልልልልልልል አቦ

  • @shineglass355
    @shineglass355 6 лет назад +31

    መልካም ነው :: አማራ ግን በመጣው ለወጥ መዘናጋት የለበትም:: ለውጡን በሙሉ ልብ እየደገፍን አንገት ያስደፉንን ባፍጢማቸው ሳንደፋ መተኛት የለብንም::

  • @ሂሩተስላሴተመስገንጌታየ

    በቃ የወሎ ልጅ ነኝ ላይክ ግጩኝ ዉዶቸ የደሰልጅ ነኝ

  • @Julienmchantaf
    @Julienmchantaf 6 лет назад

    ውይ አምላኬ ቃላት ያጥረኛል ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @rabiarabia5646
    @rabiarabia5646 4 года назад

    ፓሥተር አብይ አተ ገገማ ይህን የመሠለ የህዝብ ፍቅር የሥራህን ይሥጥህ ለዚህ ፍቅርእና ሠላም ለናፈቀው የአማራ ህዝብ ፍቅር የሆነ መሪ እዲኖረው እመኛለሁ ።

  • @ziggys2021
    @ziggys2021 4 года назад +6

    I am asking Everyone of you to Pray for ETHIOPIA once or twice a week, God will not let us down!

    • @florencemuganda6005
      @florencemuganda6005 3 года назад

      We cannot pray once or twice a week. That will not help you Ethiopia and the Content of Africa.. We know you are fighting not only for yourselves but for the whole of Africa. We must pray diligently. At least every day or even more frequently. God is more likely to answer those who diligently seek Him. Remember Daniel prayed three times a day and the Angel Gabriel told his he was greatly beloved of God.

  • @Shamma-92
    @Shamma-92 6 лет назад +5

    ዛሬ ሀገሬ በሆንኩ ብዬ ተመኘሁ ይሄን ቀን ላሳየኽኝ አምላክ አልሀምዱሊላህ

  • @amytube1013
    @amytube1013 6 лет назад +34

    እህህህ ኢትዬጵያ ሃገሬ አማረብሽ ዛሬ ♥

    • @webak242
      @webak242 6 лет назад +1

      ሲከፋህ አልወድም. Awwww sweet ethiopian people's💚💛❤🙏🙏🙏💪💪💪

    • @amenha6254
      @amenha6254 6 лет назад

      ውይይይይይይይይይይይ
      ደሥሲልሀገሬ

    • @halemayaseen1313
      @halemayaseen1313 6 лет назад

      አብይአህመድበውነቱቃላትአጠረኝብቻአፍያህንአላህየአለምልትጌታብፕርልህመቱይጠብቅህውፕብድምየአልልህምንልበል

  • @af5095
    @af5095 6 лет назад

    ወይ አብያችን እንደው መጨረሻህን ያሳምርልን ሀገራችን ቀን ወጣላት ተመስገንንን

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf8798 4 года назад

    አየ አማራ ስለዚህ ፍቅር ህዝብ መቸይሆን ቀን የሚወጠው አማራነት ይለምልም🌺🌺

  • @ማህሌትኪሩቤል
    @ማህሌትኪሩቤል 6 лет назад +19

    ፍቅር ያሸንፋል ብለዋል ቴዲ አፍሮ እና ጠቅላይ ሚንስተራችን

  • @juasokofa5921
    @juasokofa5921 6 лет назад +7

    WOW amazing song powerful love Ethiopia and once again beautiful women in the video

  • @fasikalalme8687
    @fasikalalme8687 6 лет назад +6

    እንኳንም አማራ ነኝ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 года назад

    እማራ ምድያ ይየቶጲያን ይቁርጥ ቀን ጀግነ ልጆቻነቹ ሁልግዚም በጣም ታምራላቹ በውእነት እስታዋይ እርቆ ይሚያስብ ይቶጲያን ንጉስ ዋው በጣም ውድድድ ነው እምነርጋቹ

  • @ayen8855
    @ayen8855 6 лет назад

    endettt yemiyamr musika new ebakachu. yemayitegeb dinkk musika ! the beauties of Amhara the color of Ethiopians!! destaye wederr yelewm!! enamesegnalen.

  • @gondergonder3612
    @gondergonder3612 6 лет назад +12

    more more more I Like It very Very nice 💚💛❤👌👌👌👌👌

  • @hiwimamo8760
    @hiwimamo8760 6 лет назад +13

    ወይ አብይዬ ልብልችንን እኮ ውስድ አደርከው የኛ ምርጥ

  • @የሀበሻልጅ-ጘ4ወ
    @የሀበሻልጅ-ጘ4ወ 6 лет назад +4

    ልክ ነው እድሜ ለዶክተር አብይ እውነት ነው የዘመኑ ሙሴ

  • @ሠሙነኝየእናቴምርኮኛ-ደ3በ

    ወላሂ አስለቀሳችሁኝ 😭😭😭😭 ያገሬ ልጆች ፍቅርን ተርባችሁ ነበር ነለካ አላህ እስከመጨረሻው ያድርግልኝ ደስታችን የዘለቀ ይሁን ያረብ ወያኔ የስራህን ይስጥህ እናተ የቀን ጆባች ከምድረገፅ ያጥፋችሁ ያረብ አብሽሩ አላህ ከኛ ጋር ነው

  • @መነናዊትባለማሕተቧ

    ግርምሽዬ እንኳንም ይችን ቀን ለማያት አበቃህ የኔ ጀግና እንዲህ በባንዲራ ደምቀህ ሳይህ ማመን አቃተኝ ለሁሉም ቀን አለው እንኳን ከቀን ጅቦች እጅ አወጣልኝ

  • @kuwaitkwt5239
    @kuwaitkwt5239 6 лет назад +21

    አማራ የኢቲዮጲያ ኩራት በኢቲዮጲያነቱ። የማይደራደር

    • @uyyt9934
      @uyyt9934 4 года назад

      አበሻየሚዳ

  • @suhurmohamed5667
    @suhurmohamed5667 6 лет назад +35

    Long live ethiopian music 💝💞💗

  • @astrkbd6437
    @astrkbd6437 6 лет назад +5

    ኢትዮጵ ውስጤናት ሀገሬ😍😍👌👌

  • @አላህበቂየነዉ-በ4ኸ
    @አላህበቂየነዉ-በ4ኸ 6 лет назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል አላህ ይጠብቅልን ከክፉ ነገር አብያችን ይመርብሽ አገሬ ኢትዩጲያ እድግ ብልፅግ በይልን

  • @birhaneniguse2938
    @birhaneniguse2938 6 лет назад

    ስለሚይናገር ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን
    በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ♥