Melly I love the way you did it it's different than the usual way, I am Ethiopian I was born and grew up in Sudan, there is so many way of cooking foul, foul with eggs, foul with cheese, foul with Sega, foul wet, foul fata, there is more than 20 or 30 way of cooking foul so don't be affected by the negative comments I love your way of cooking.
ምርጥ ኢትዮጵያዊት እንዳንቺ አይነት ይብዙ ተባረኪ ባለሞያ
😍 አንደኛ ነሽ እኮ ሜሊ በዝያ ላይ ሁል ጊዜ ለየት ፅድት ያለ ያልተዝረከረከ ነገር ስለምታሳይን Tnx 🙏
በጣም ጓበዝ ባለሞያ ከሁሉም አንደኛነሽ በርቺ
Keep up the good job. love the way you present our cultural food and introduce it to the rest of the world.
ዋው ሜሊየ ያምራል አሰራሩ አሪፍ ሰለሆነ አሁን ለፍጡር ይሰራል
ሰርቸበላሁ ዛሬ በጣም አሪፍነው አመሰግናለሁ
You’re so amazing 😉 keep up your great 👍 job 😋
ሃይ ሜሊ የኔ ቅመም በእውነት ነው የምልሽ በጣም ነው የተመቸሽኝ ጠቅላላ አሠራርሽ ግልፅና ንፁሕ በመሆኑ ባለሙያ አደረግሽኝ ከኔ አልፎ ባለቤቴ ጭምር አድንቆሻል እጅሽ ይባረክ ኑሪልን ::
በጣም አሪፍ ይመችሽ
Melly gobez. Arif new👍
የኔ ማረ ሰወድሸ ተባረክ 😘😘😍የሀገር ልጆች ሁላችሁንም እወዳቸዋለሁ ማሮች😍😍
ሀያትዬ አመሰግናለው
ልዩ ነዉ የኔ ባለሙያ
ዋዉ የኔ ማር ኣሪፍ ነው እናመስግናለን👍👍
በጣም ጎበዝ አያያዝሽ ደስ ይላል እሽ እሰራዋለሁ
ቆንጆ እሰራዋለው
የኔ ባለሙያ እስቲ የኢትዮጵያ አይነት እርጎ ስሪልን በጣም ስራሽ ደስ ይላል
እንኳን ደና መጣሽ የኔ ባለሙያ። ድል መች ነው ምሰሪው
አመሰግናለው አይሻ ነገሮችን አስተካክዬ በቅርብ እሰራለው
You. are. the. best. Of the best. For me ❤️❤️❤️❤️❤️ good job
Woooow konjo nw yinagereli bayeni erasu mamaye barichi
It looks yummy! 👍👍👍👍
Cool
Thank you Melly for sharing.
Wow arif new ene Chanell bemegbat adadis aserar mayet techelalachu
በጣም እናመሰግናለን
betame enamesegenalene dese teyaleshe
It is good i love it
mesallahe
ዋዉ ባታም አሪፋ 👌👌👌
ልዩ ነው ተባረኪ
Masiallah barch mar
ሜልዬ አሰራርሽ ልዩ ነው ለእሁድ ቁርስ እሰራዋለሁ ተባረኪ ከሁሉ ደግሞ ፅዳትሽን በጣም ነው የማደንቀው ሰርተሽ ደግሞ ቀምሰሽ ስለምታሳይ በጣም ደስ ይላል
እጅሽ ይባረክ
ጎበዝ
Enemesaginln 🙏 🙏
Beautiful Mellye the colour and everything 👌thank you ❤️
ዋው ልዩ ነው:: እጅሽ ይባረክ! ቃሪያ ቢኖረው ደግሞ የበለጠ ዋው ያደርገው ነበር:: ተመችቶኛል👍👍
Thank-you for sharing.
ሀሪፍ ነዉ
Wow
በጣም አሪፍ ነው ሜሊ 👌 ማቅረቢያው የአገርቤቱን ፉል አስታወሰኝ🙂
ስታብራሪ እንዲገባን አርገሽ ነው ለመስራትም ይቀለናል ,በጣም ነው ምናመሰግነው ሜሊ 😘😘
አመሰግናለው አንቺም በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ
👍👍
Nice
LIKE IT
Thanks for your response. I never expected that much quick reply.
You are a grt girl...love what u are doing !
ሜሊዬ እናመሰግናለን
Wow 😋😋😋 thanks dear
Waw waw melly huleme yemetsrychw mert megeb new👌thankyou ❤❤
Where do you get bakela in the USA? Which store
አረ አግዚብሔር ብርክ ያድርግሽ ዛሪ በማያገባን በዘር በሀይማኖት በፖለቲካ ሚዲያው በዛ ጆሮአችን ደነቆረ ተባረኪልን ጆሮን የሚፈታ እንፈልጋለን
እናመሰግናለን!!!
ሜላ!!!
I love you melliy thank very much
for what u add suger?
Yummy
በጣም ደሰ ይለን
Hmm,Yanmy 👌
Nege sereche ebelalehu 😋😘
እውነትም ስፔሻል የፉሉን ማቅረብያ ራሱ የት አገኘሽው 😮
WOW
በሁሉ ነገር ባለሞያ ነሽ መቸም ሞያ በየቤቱ ነው ፉል በእንቁላል አይቼም አላቅም ይሄ እንቁላል የማይገባበት የለም? እሞክረዋለሁ
ሜሉዬን ያላቹ እስኪ እንያቹሁ ሴት ባልሆን ኑሮ ሜሉ የገባችበት ገብቼ ነበርየግሌ ማረጋት ካካካ በርቺ የኔ ጣፋጭ።
ገራሚ እኮ ነሽ ሜልዬ በርቺ
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሺ
Thank you God bless you ❤🙏
ባ ለ ሙ ያ እኮነሽ ሜሊ👌👌👌
ፉል በንቁላል ?
አዎ ዮሴፍ ፉል ስፔሻል ሀገራችን ፉል በእንቁላል ነው
@@Mellyspicetv ahaaa ok 👍 sorry sistu
@@Mellyspicetv ሁሉም ቪድዮዎችሽ እከታተላለው ላይክ ሼር አልረሳም በርቺ 🙏
አመሰግናለሁ ዮሲ
❤🎉❤🎉❤🎉
ዋውነሽ እህት
ቃሪያ ደግሞ ቢጨመርበት 👌🏾
ቻቺ አመሰግናለው ትክክለኛ አስተያየት ነው በቃ ሰው የመሰለውን እንደዚህ ነው መናገር ያለበት ብዬ የማስበው ከዛ እንማማራለን ሌላ ግዜ እኔም በቃሪያ እስርና እቀምሰዋለው ተባረኪልኝ
@@Mellyspicetv ባቄላዉን ቀቅለሽዋልደ እህት
ተባረኪ
የኔ ምርጥ ተከስትሽ ሱስ ሆንሽብኝ እኮ 👍👍👍
Arif naw
Melly thanks
Endehule, you come up with something diffrnet. Enameseginalen.
ኩሚን ግን ነጭ አዝሙድ ነው.
አመሰግናለው ሄለን አይደለም በእንግሊዘኛ cumin seed ነው የሚባለው ባማርኛ ከሙን
@@Mellyspicetv እኔ በአረብ ከሙን ስለሚሉት ነው
@@ዲቦራየጌታልጅየጌታልጅ አዎ ባረብኛም ባማርኛም አንድ አይነት ነው ስሙ
Almost 10K mellat.
ከሙን በአማረኝ አስሊ ይባላል
Wawu brqiye i love you soooo
👌👌👌👌👍👍👍👍
ያሚሚ
Espehale fule asraru endezeh ayedlem asraru
እግዚያር ይስጥሽ ይሄ ፉል ሳይሆን እንቁላል ወጥ በባቂላ ብትይው ይሻላል
ፉል የሚለውን ስም ቀይሪው
በተረፈ ልዩ የእንቁላል ወጥ በባቂላ ጥሩ ስርተሽዋል ትንሽ ደሞ ቃርያ ጣል. ጣል ብታደርጌበት ዋዉ
You right this is not fulls.
ሜሊዬ1ኛ❤❤❤❤👌👌😘😘😘
👍👌👌👌❤
In your new video please make diabetics food
Ye Nazareth lij Nashe??
She is..
አዎ ነኝ ሁላችሁንም አመሰግናለው
Enem benatachu sew ager metche yagere sew yinafikegnal
@@habesh0578 አይዞን ሁላችንንም ሰው ሀገር ነን ጠንከር ማለት ነው
@@Mellyspicetv eshi Egziabher yisitilign
👏👏👏😍
Tax❤❤❤❤
የኔ መቤት እኔ ለሽያጭ ነበር እንደዚህ አድርጌ ሰርቸ ከሸጥኩ ባመቴ ቤቴን ለባንክ ክክክክ
❤❤❤
Endaza adlma emserwa
አኪ አመሰግናለው ስለተሳትፎሽ እንዴት ነው አሳይኝ
በቄላ መበስል አልብሽ ልክ እንደ በስለ ሳህን ለይ ትሪጊና ትንሽ መረቅ መኖር አልበት ba water glass adergash tensha fushta tergwlsh keza bhla tomato shnkrat silsa weta ena kerya ymktla lemon tensha kemam klsha ena salad ሎዝ f ጨው ena fulla mkklgna mhna albat wuferta betam new emtftawe
አየሽ አሁን ተግባባን አንቺ አሁን የነገርሽኝ ሰምቻለው ከተስማማኝ እሰራዋለው ግን እኔ የኔን ብቻ ስለ ማቅ ያንቺን እንደዚህ አይሰራም ማለት አልችልም አለም ላይ ብዙ አይነት አሰራር አለ የተስማማሽን የምታቂውን ታሳያለሽ የተስማማኝን አሳያለው የኔ ብቻ ነው ልክ የሚባል ነገር የለም በነገራችን ላይ አንቺ የነገርሽኝ የአረቦች አሰራር ወይም የሱዳኖች አይነት ነው አቀዋለው በጣም ይጣፍጣል ልክ ነሽ በጣም አመሰግናለው እግዛብሄር ያክብሪልኝ አኪ
@@Mellyspicetv esuma leka nesha ehuta egzbhera ykbrlgna
wwoww
ሰላም መላት እኔአድሰ ነውየመጣውኝ እቅርታ አንድ አሰታየት አለኝአ።ፋኝን በሰራሹ ፒሮግራምሸላይ ቅርያላኝ ነገርየአፋኝ አሰራር እደሱአደለም አፋኝ የነየባህል ምግቤነው ማለት ይቻላል ሰለዝአሰተካክ ይውየነቆጆ
ያሲን የኔም ባህል ነው ነገር ግን ሁላችንም አንድ አይነት ነገር መስራት አለብን ብዬ አላምንም ያሳየሁት የኔን አሰራር ነው ሁላችንም አንድ አይነት ነገር ከሰራን የራሳችንን ትንሽ ነገር ጠብ ካላረግን ምኑን ተማማርነው?ስለተሳትፎህ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
melya love
ሀይ አዲስ ነኝ አለማንዛዛትሽ ተመችቶኛል ባቄላ አልወድም ፧እንድወድ አድርገሽኛል የእንቁላል ሽሮ ተመችቶኛል በርቺ ሜሊ
ሜላትየ የኔ አደኛ ባሉሙያ አደርግሺኝ
😘❤
❤❤💯👍👍
Ewenetun lengeresh chirash yeful aserar alchalshibetem yichi aserar yanchi fetera nat fool areboch siseru beteley sudanoch temelkechi yebelane aserar beyewalehu::
God የፈለግሽውን በይው የሱዳኖች አሰራር በጣም ቆንጆ ነው ነገር ግን የእግዛብሄር ቃል አይደለም የማይቀየርበት አንድ አይነት አሰራር ካለ መቶ አመት እየደጋገምን እሱን ማሳየት ያለብን አይመስለኝም የኔን ስራ አልወደድሽውም እቀበላለው መብት ነው ነገር ግን እነትን የሰሩትን እዪና ስሪ ትምህርቱም አይፈቅድ።ስለተሳትፎሽ ከልብ አመሰግናለው
Melly I love the way you did it it's different than the usual way, I am Ethiopian I was born and grew up in Sudan, there is so many way of cooking foul, foul with eggs, foul with cheese, foul with Sega, foul wet, foul fata, there is more than 20 or 30 way of cooking foul so don't be affected by the negative comments I love your way of cooking.
ሰላምዬ አመሰግናለው አውቃለው ልክ ነሽ አንዳንድ ሰው አንዲት ነገር ካወቀ ያ የእውቀት መጨረሻ ይመስለዋል እህታችን እሱ ነው የገጠማት ያው ሰው በደረሰበት ልክ ነው ሚያስበው።
ፍቅር ደህና ነሽ
Men ayinet baqela new yetetekameshew
ቅድስት ማንኛውም አይነት የተከካ ባቄላ ይሆናል
ቂቤው ግን ቢቀር
ይቻላል እሙ
ጥያቄ አለኝ ሜላቶች ባለሞያ ናችው ልበል??
አመሰግናለው ኤልሲ ይሆነል ኪኪኪ
Enjefa yale abcit yasayehen nesh wey
እኔ እስካሁን እንጀራ አሳይቼ አላቅም ወደፊት ግን አሳያለው ስለተሳትፎሽ በጣም አመሰግናለው ሰላም
Be amaregna egna sefer yeruz qimem naw yeminlew
ፎዚያ ይገርማል እሱን አላውቅም መዝገበቃላት ላይ ግን ከሙን ነው አመሰግናለው ስላሳወቅሽኝ