ይሔ ሰው ማነው? ተዋናይት ታሪክ አስተርአየ ብርሃን - ጦቢያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии •

  • @አሜን-ጸ4ፐ
    @አሜን-ጸ4ፐ 2 года назад +11

    ውበት,ክህሎት,ምርጥ አቀራረብ,በሚያምር ለዛ አሟልቶ የሰጠሽ ልጅ አምላክ ይጠብቅሽ የኔ ልዩ።

  • @mesfinayalew7041
    @mesfinayalew7041 2 года назад +18

    እንዳው በምን ልግለጥሽ ከአገር አሜሪካ ነው ብቻ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናውን ያብዛልሽ!!

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 года назад +16

    *_ታሪክዬ እግዚአብሔር ከቀን ጅቦች ይጠብቅሽ የኔ ውድ የኔ ባለ ቅኔ ኑሪልን።_*

  • @ወይኩንፍቃደከ-ደ7ሰ
    @ወይኩንፍቃደከ-ደ7ሰ 2 года назад +1

    ምንም አልልሺም ሁሉም ተባለ ቃል አጣው ግን እባክሸ ከፍጣሪ በታች እራሰሺን ጠብቄ ሰላሙን ያብዛልሸ ድንግል ማርያም ከክፉዎች ሁሉ ትጠብቅሸ👏👏👏

  • @asmare5631
    @asmare5631 2 года назад +9

    አርቲስ ነኝ ባዮች ከህንድ ኦሊቩድ አቋርጦ ከቱርክ በተኮረጀ ድራማ ፊልሞች ለድካም ረሃብ ዳርገውን የኔ ልዩ መተሺ ማረክሺን ሰላም ጤና እድገት ለሀገራችን

  • @samsonnigussie1564
    @samsonnigussie1564 2 года назад

    ድንቅ ነሽ የሚገርም ተስጥኦ በርቺ እህት!!!

  • @selamlehagere78
    @selamlehagere78 Год назад

    ድንቅ ተዋናይ ከልብሽም ኢትዮጵያዊ የተለየሽ ነሽ አገርሽ ገና በብዙ ትፈልግሻለች አደራ ጠብቂው በሚያስፈልግሽን ዲያስፖራውም ከጎንሽ ነው አትጠራጠሪ ❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @samrawitgirma5723
    @samrawitgirma5723 2 года назад +1

    የኔ ምርጥ ፈጣሪ ከክፉ ሰዎች ይጠብቅሽ።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 года назад +2

    እንቺ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ጥልቅ ሚስጥር ነው ሀገሪ ያለችበትን ሁኔታ ያሳያል ስቃያችን ይብቃ ይበለን ጨልሟልና ሊነጋጋ ነው አይዞን

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 2 года назад +1

    ስወድሺ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሺ

  • @bamlakuamente8939
    @bamlakuamente8939 2 года назад +3

    ኢትዩጵያን አንድ የሚያረግ እስከአሁን ያለፍንበትን የጦርነት፣ የረሃብ፣ ድህነት...ችግር ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የሚያስወግድ ፈጣሪ አንዱን ጀግና ላክልን

  • @אגרהמולו-ש7ו
    @אגרהמולו-ש7ו 2 года назад +3

    አቺ ጎበዝ ነሽ እናቴ💚💛❤️

  • @biradirs9407
    @biradirs9407 2 года назад +1

    ትለይብኛለች💟🙏

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Год назад

    እደዉ ይችን ልጂ እግዚአብሔር ይጠብቃት አሳሳቢ😂😂😂❤

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 2 года назад +6

    ፈጣሪ በጥበብ ያኑርሽ😘😘🙏

  • @kefyalewassefa4555
    @kefyalewassefa4555 2 года назад +1

    የእውነት አንች ልዩ ነሽ ከአንዳንድ አካላት አይን ይጠብቅሽ የኔ እህት

  • @tarikugichamo7484
    @tarikugichamo7484 2 года назад +1

    ታርክዬ ልዩ ነሽ

  • @bamlakgetachew-q2p
    @bamlakgetachew-q2p Год назад

    eheta andey Amelaken kamenshewena"yadengel mareyams lejen balbu yangesawe,selamenese yasebale"feredune yamfaredawe"hayalu egzahabere nawena!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 2 года назад +2

    ጥበብ ከመልክና ከስነምግባር ጋር አንችን የወለዱ የታደሉ ናቸዉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 2 года назад +1

    እውቀቱን አብዝቶ ይጨምርልሽ ❤

  • @birhanuteshome1011
    @birhanuteshome1011 2 года назад +2

    ኑሪልን እድሜና ጤናን ይስጥሽ

  • @alyastesfaya1324
    @alyastesfaya1324 2 года назад +2

    ጎበዝ ጥበብን ይሙላብሽ ፈጣሪ

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 2 года назад +1

    የኔ ውድ ሠላምሺ ይብዛ ።

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @bezawitbekele3558
    @bezawitbekele3558 2 года назад +2

    የኔ ጎበዝ ፈጣሪ ይጠብቅሽ😍😍

  • @hanabitwoded2241
    @hanabitwoded2241 2 года назад +2

    እንደ ስምሽ ታሪክ ነሽ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ

  • @abaaba4134
    @abaaba4134 Год назад

    የሚገርም ነው ስለ ንጉሥ ቴዎድሮስ የተነገረ እኮነው።ተባረኪ

  • @tazatube8739
    @tazatube8739 2 года назад +1

    ዋው ዋው ዋው

  • @birhanutube3919
    @birhanutube3919 2 года назад

    ይሄ ሰዉ ማነዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በእዉነት አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @ayalhailu1176
    @ayalhailu1176 2 года назад +1

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @negatucheru9792
    @negatucheru9792 2 года назад

    Please take care of your self; you gifted and talented lovable lady and honest to your feeling. where there is no supermacy of law there is no guarantee for the right of civilians even though human right commission is present.

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 2 года назад +7

    እምላክ በሞገሱ በጥበቡ በፀጋው ይጠብቅሽ አቦ የቅኔው ማፍለቂያ ነሽ 😘 አዎ ይመጣል በምስራቅ ሰውንና ፍትህን ሊለይ ይመጣል !!

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ

    የእኔ ቆንጆ ከብፅግና ዓይን ይጠብቅሺ

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 2 года назад

    ሁፍፍፍ ምን ድንቅ ነሽ የእናቴ ልጅ!

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 2 года назад

    ዋውውውውው ውስጤ ነሽ እህቴ

  • @diborafitsum6783
    @diborafitsum6783 2 года назад

    ታሪክ በጣም ነው ምገረመው የመድረክ ስራሽን ሳይ እውነት በጣም።ወደፊት ብቻ፦(የሰፈርሽ ልጅ)

  • @mimia7202
    @mimia7202 2 года назад

    እንዴት እንደምወድሽ❤️👍👍👍👍

  • @filateklu9144
    @filateklu9144 2 года назад +1

    Wow talented , conference 👏 and ur voice fantastic keep it up yene konjo 👏

    • @tenuabe2327
      @tenuabe2327 2 года назад

      ፈጣሪ በጥበቡ ያኑርሽ

  • @kaniman3864
    @kaniman3864 2 года назад

    Fetari ybarksh anchi ye msrak konjit Ytagesu nechochun tmhrt Enstemrachew keza dire laynew digsu 🤴

  • @HabetamuArehibu
    @HabetamuArehibu 2 года назад +4

    ሙስጠፌን እንጠብቃል

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 2 года назад

    አንቺን አለማድነቅ ንፍገት ነ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @mimia7202
    @mimia7202 2 года назад +1

    Love it beautiful

  • @addisketsela3439
    @addisketsela3439 2 года назад

    በርቺልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sabaalemayehu471
    @sabaalemayehu471 2 года назад +1

    ስወድሽ

  • @serawitdegefe2064
    @serawitdegefe2064 2 года назад +3

    nice

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 2 года назад

    Yene liyu egzabher tsegawen yabzalesh...m

  • @engdaget12
    @engdaget12 2 года назад +1

    ውይ ሥወዳት በእውነት እግዚአብሄር ጥበቡን ይሙላልሽ
    በቅንነት ደምሩኝ ውዶች

  • @abenezera5292
    @abenezera5292 2 года назад +1

    ታሪክ አስተርአየ

  • @ayeneewude6477
    @ayeneewude6477 2 года назад +1

    E/r yitebksh Betam new hulem achi akrbi

  • @fidel_tube1
    @fidel_tube1 2 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ እናመሰግናለን::
    የተለያዩ ግጥሞች በድምፅ አዘጋጅቼ በጉጉት እየጠበኳችሁ እገኛለሁ፤ ግድየለም ትዎዷቸዋላችሁ፤ እየገባችሁ ዘና በሉልኝ፡፡

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 года назад +2

    🙏🙏🙏

  • @ddmar1958
    @ddmar1958 2 года назад

    Tabareki

  • @tube-gq3wq
    @tube-gq3wq 2 года назад +3

    Betam gobez berchi megerm agelalets

    • @eshetudagne6047
      @eshetudagne6047 2 года назад

      እውነት ነው!ሁሉ በእርሱ ነው

  • @tesfayesilshe8785
    @tesfayesilshe8785 2 года назад

    ዎው

  • @ermiasdire7180
    @ermiasdire7180 2 года назад +1

    👌👌👌👌👌👌👌

  • @yemaryamlij3135
    @yemaryamlij3135 2 года назад

    እንወድሻለን እህት አለም

  • @yayabest5512
    @yayabest5512 2 года назад

    Maramen holem eko new yemetaslekeseh meknaytwem Etiopa setehera mesmat ufffffff 🙏🙏🙏🙏

  • @temesegenmengestu7445
    @temesegenmengestu7445 2 года назад +1

    hulu negershe nefs neshe ymechishe. Gin huliem yabesha kemis lbeshi betam new miyamirbishe yewunet Ethiopiawi neshe abo !!!!!

  • @taleffyeshitila6696
    @taleffyeshitila6696 2 года назад

    ችሎታ ከመልክጋ ያደለሽ

  • @tsiontsion1287
    @tsiontsion1287 2 года назад +1

    Yimtal aykirim fithe yamatal nigusu yimtal kirbinew gin edalshew ymekbil lib yasfligal k igzabher yhonew esu nigusu yimtal Ethiopian tinsayawan yasynal besu amnalu

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 2 года назад +1

    Gegnsye

  • @bezobezonesh5524
    @bezobezonesh5524 2 года назад

    😥😥😥😥😥

  • @fikirteatnafe7728
    @fikirteatnafe7728 2 года назад +2

    እስክንድር ነጋ ነው💚💛❤️

  • @libamset
    @libamset 2 года назад

    💚💛❤🙏

  • @addisuamsalu1780
    @addisuamsalu1780 2 года назад

    💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @fevenzewdu7682
    @fevenzewdu7682 2 года назад

    ያበደ ነው

  • @SelamSelam-zj5vu
    @SelamSelam-zj5vu Год назад

    Gegena set nesh yekurte leje abo yemechesh

  • @martacountrysidemarta2590
    @martacountrysidemarta2590 Год назад

    🔔🙏🙏🙏🙏

  • @ሰውነትአልታሰብ
    @ሰውነትአልታሰብ 2 года назад

    👍👍👍👍

  • @tadessetegegne3977
    @tadessetegegne3977 2 года назад

    10000000000000% ትችያለሽ♡

  • @senaitbennett9226
    @senaitbennett9226 2 года назад

    😮

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Год назад

    ይምጣጣ ቶሎ ይምጣልን

  • @abebssisay7271
    @abebssisay7271 2 года назад +1

    ምነው ጠፋሸ በሰላም ነው ??

  • @gdgdrr6458
    @gdgdrr6458 Год назад

    እህቴ ቀሚስ ስትለብሽ ብለሽ እንደምታምሪ አሁን ግን ከፋኝ ማዕተብሽን ሳይ ወደድኩት

  • @yemaryamlij3135
    @yemaryamlij3135 2 года назад +1

    አበበች??

  • @tekahailu6360
    @tekahailu6360 2 года назад +2

    *ለዶ/ር ኣብዪ እንዲህ ልኩን መንገርሽ መልካም ቢሆንም ብዙም ኣልገለጥሽም። ከፍርሃት ይሁን ከምን? ብቻ እስካሁን ካለ ፍራሽ ኣዳሹ በግልፅ እንደ ሰለጠነው ዓለምና እንደ ምሁር ቅድሚያ ተጠያቂ የሚባል መንግስትን ይጠይቃል።በአሜሪካና ኣውስትራልያ ዜናዎቻው ለማየት እስኪሰለቹ ድረስ መንግስት ሁሌ ተጠያቂ ኣድርገው ይወተውታሉ፡ ሁሌም ያለፈው ፍትህ እስኪያገኝና ኣዳዲስ ችግሮችን እየነቀሱ መንግስት ስራው እንዲሰራና ኣገልጋይ እንጂ ተገልጋይ ኣለ መሆኑ በየቀኑ እንከኑንን ይነግራሉ የተሻሻለ ችግርም በተወሰነ ዜና እንደ ማበረቻቻ ያክላሉ።እና እባካችሁ በድሮ ጥፋት ያሁኑ ክፋገፅታ ለመሸፈን ባለፈ በሬ ለማረስ ኣትሞክሩ፡በተለይ comment ሰጪዎች*

  • @betremariam5662
    @betremariam5662 2 года назад

    ደፋር ነህ አትበይኝና ፣ የሊቃውንት ልጅ ትመስይኛለሽ ፣ በልጅነትሽ እንድታውቂ ብለው ኾነ ብለው ቅዱሳት መጽሐፍትን እያስነበቡሽና እያስተማሩሽ ያሳደጉሽ የሊቃውንት ልጅ ነሽ ። የተባረከ ቤተሰብ ።