"አኮ 12" በአንድ ትሪ አስራ ሁለት አይነት ምግብ /በኩሽና ሰአት//በቅዳሜን ከሰአት/
HTML-код
- Опубликовано: 3 авг 2024
- A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
- Развлечения
ማነው እደኔ ምግብ መስራት እሚወድ 🥰🥰
እኔስ አስመርሮኛል
እኔ
ውይ እኔስ አስመርሮኛል
@@kirandeep9381 ልክ እደኔ
Ene aliwedim
ባለፈው ሃገር ቤት ለእረፍት ሄጄ በጣም ያሳቀኝ ነገር አንዳንድ ሰዎች ልክ እንደ ዮኒ ከእንጀራ ይልቅ ነጭ ዳቦ ሲመርጡ ማየቴ ነበር 19:54 ። ከእንጀራ ይልቅ ነጭ ዳቦ መወደድ መብታቸው ነው እኔን ግን ያሳቀኝ በአብዛኛዎቹ የሚሰጡት ምክንያት ለጤናቸው የበለጠ እንደሚስማማ ነው 🤣። በፍጹም ከሳይንስ ጋር የተጣላ አስተሳሰብ፤ እናም በጣም ነው ያሳቁኝ። በስንዴ የሚሰራ ነገር ለምሳሌ ነጭ ዳቦና የመሳሰሉት gluten የሚባል በተለይ ለአንዳድ ሰዎችን ጤና የሚያቃውስ ንጥረ-ነገር ስለያዘና እንዲሁም cholesterolን ከፍ የሚያደርግ እና ሌሎችንም ጤናን ይጎዳሉ የሚባሉ ነገሮችን ስለያዘ ብዙ እንዲበላ አይመከረም። በተቃራኒው ደግሞ ጤፍ በተፈጥሮው gluten የሌለውና ለጤንነት በጣም ተስማሚ ተብለው ከሚቆጠሩ ምግቦች ዋነኛው ነው። እና የእኛ ሰዎች ነጭ ዳቦ የፈረንጅ ስለሆነና ጤፍ የሃገራቸው ስለሆነ ብቻ፤ ነጭ ዳቦ ለጤና ተስማሚ፣ እንጀራ ደግሞ ጤናን የሚጎዳ አድርገው ሲያስቡ ያስቀኛል። ጤፍ በዓለም ለጤና በጣም ተስማሚ ከሚባሉና super food ከሚባሉ በጣም በጣት ከሚቆጠሩ ጥራጥሬዎች አንዱ ነው። ለጤናችሁ ከሆነ የምታስቡት ዝም ብላችሁ ጤፋችሁን ብትበሉ ይሻላችኋል።
አካበድክ። ሁሉም ነበር በመጠኑ ሲሆን ጠቃሚ ነው። ከመጠን ሲያልፍ መዳኒትም መርዝ ነው። take it easy and don’t generalize things.
@@srjson20 exactly...👍
ሀሳብ ጥሩ ነው ይህንኑ ሀሳብ በዛው በቦታው ካስተላለፍክላቸው አባቴን አንተ ጀግናነህ ለሰው ማሰብ ይህነውና
ነጭ ነገር ልበስ እንጂ ነጭ ነገር አትብላ
ሰው የፈለገውን መብላት ይችላል የሚኖረው ደግሞ እግዚአብሄር የፈቀደለትን እድሜ ነው
አኮ ምርጥ ቤት አንደኛ ፅዳታቸው, የምግቡ ጣዕም ልክ የቤት ምግብ! በርቱልን እዳይቀየር 🙏🏽😘
ወደ ሀገረ ሲሄድ የሚበላ ምግብ ይህ መሆን አለበት ስያምር አኮ እዉነትም አኮ በጣም ወድጀዋለሁ ያለፈም አብነስ ያሰያቹኝ ምርጥ ነዉ ተባረኩ መልከም ገበታ
ሉልየ ለእኛም ለእናቶችሽ አቅምሽን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሰላም ለናንተ ውድ የተዋህዶ ልጆች !!!!!
እንኩአን ለደብረዘይት አደረሳጭሁ !!!!
የጥበብ መጀመሪያ እግዚያብሄርን መፍራት ነው፡፡ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው፡ዘመንህ በእኔ ይበዛልና የህይወትህም እድሜ ይጨመርልሃል ፡፡
ለብርሀነ ትንሳዬው በሰላም ያድርሰን፡፡
በጣም ያስጎመዣል ልዩ ምግብ ነው አቀራራቡ
Ako coffee the best habesha restaurant in Addis Ababa. Delicious foods with fair price.
Yemir yeAyat bet nw......betam bereket yalebet tafach migib. Ejachu yibarek.
የተባረከ ይሁን
I an gonna have this AKo 12 next yr when I come
ሰፈረ ነዉ ያለዉ አስታወሰኩ ከ6 አመት በፊት ከወንድሜ ጋራ በልተናል ምርጥ ምግብ ነዉ
የት ነው የሚገኝ እህት
እረ ገና አዲስ ነው አኮ
በጣም ታምራላችሁ ምግቡም እንደዛው ያአገሬ ልጆች ኢቢኤስ ቴሌቪጅን
ኢግዚአብሄር ይይላችሁ በሰው አገር ሆኜኮ ሆዴ ጮሀብኝ በቅርቡ መምጣት አለብኝ አያት ቤት
😁😀😀😀😀እኔም
Wow bayye namati tola maqaan akko 😍😍💖💖💖
ዋው እስጎመጃችሁኝ
ሰላም እንዴት ናችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ስወዳችሁ
Anille mana nyaata hojjachu hawwin qaba jabadhuu sabbontu qaxaale keenya🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤
Arif neber gin Mesitgudo zaro nachwi
yoni is very funny guy. I juat love him
enshalla weda huger segba e heje emgblwo kabetsboche gare enshaalaa
ሽንኩርቱን ካቁላላህ በሃላ ካሮት።ነው መጨመር ያለበት ምክኒያቱም ስለማይበስል።ድንቹ አይቀደምን
Lol yoni እንደምንም ብሎ የፆሙን ምግብ የፍስግ አርጏ የሰውን ሆድ አተራመስው lol lol
I love you my brother yemechih yoni
ዮኒ እናንተን ባረገኝ መቼም ሀገሬ ስመጣ ኢ ቢ ኤስ መጥቼ ከናንተ ጋር እየዞርኩ መብላት ነዉ
Demirij🤣
ኢ ቤ ኤ ስ ጋ ለመዞር ከፈለግሽ ኪስሽን ሞልተሽ እንጅ ደሀ አንድ ቀን ብቻ ሊያበሉሽ ይችላሉ
@@user-nb1yj7hs8z 😁
Betam Desssss yemil bet.
ሥታምሪ
Yoni ye ebs magna muyachu endegud taye Arif koyeta neber enamesegenalen
Ako wow
Wey betu konjo new gn ..mestengedo zero betamm yekoyaluu yaselechal metebik
ክያር ዝኩኒ። ጥሬውን። ነው። የሚበላ ወጥ አይሰራም።
Just friendly reminder zucchini & kiyar (cucumber) are two different things,
yoni 🙏
yoni👏👏👏
ሰላም
ዮኒ ሸጋዉ ልጅ ደናነህ
እቤት ስትሄዱ ዘይት የሌለው አንድ ወጥ ብቻ ስትበሉ አያናዳችሁም ሀሀሀሀሀሀ
😘😘😘😘 መጣው
wow
Sistu Yene Balemuya
ሉላዬ ቀምስሽ ስታምር ያምርብሻል
ምግቤቱ ገበያ ይመስል እሚጫጩት ለምንድን ነው
ለመጀመሪያ ግዜየ ክያር አብሮ ሲበስል ሳይ በኛ ዝኩኒ መሰለኝ
እሙ ዝኩኒና ኪያር ይለያያል በደንብ እይዉ ሰላጣዉ ላይ ነዉ ክያሩን አስገቢዉ ያለቻት የኔ ቆንጆ እንዳትቀየሚኝ እሺ እናት 🧡👌🏽
@@user-tj9rl1fm6g ትክክል አብዛኛው ሰው ይመሳሰልበታል ዝኩኒ እና ኪያር
@@user-tj9rl1fm6g ❤🥰konjo nigegr 👍
@@imaanshow9660 🧡👌🏽
where is this
Be mankeya kemamaselschu beker teru new
የዛራን ድምፅ አይመስልም
1 በየአይነት እና ፍርፍር 678 + 120 ብር tax ጎበዝ 🤔
ይገርማል ስንት ገልቱ ሴት አለ ሙያ የማይችል ከእጃቸው አያያዝ ይታወቃል
ካሜራ የሚያነሱት አሳዘኑኝ የበይ ተመልካቾች 😆 ይሄኔ ስንቴ ምራቃቸውን ውጠዋል
የኔ አሳቢ
ምን አለ ቢጎ ርሷ ቸው 😂
ግን እዉነት ኢትዮጲያ ዉስጥ እንደዚህ የተትረፈረፈ ምግብ አለ ኑሮ የተወደደ አይመስልም መቼም ይሄኔ ዋጋዉ አይቀመስም ያለዉ እንጂ የሌለዉ በበሩም አያልፍም እነዮኒማ በኢቢ ኤስ ሰበብ ትበላላችሁ
ሀሀሀሀሀሀሀ
ዋገመው ስንት ነው
👍
ይወኒ ለሁለተኛ ግዜ የሄድንበት ሚስጥሩ ምንድነው ?
ሌሎች ስንት ቤቶች አንድ ግዜ ያልደረሳቸው እያሉ ወንድን ይወናስ ያዳላክ አልመስለህም ?????
ክኖር አካኩ ምንድነው
ዘይት አጥቶ ለሚሰቃይ ሕዝብ 12 ዓይነት ምግብ ማሳየት ተገቢ ነውን?
በድሉ ያልቅስ
@@user-vu6qu1qc8i አይባል ነውር ነው ልታዝኚ ይገባል። የነገሽን ሳታውቂ ዛሬ ላይ ሆነሽ አትመጻደቂ።
@@abyelove9263 tkkl zeytu kerto chirash saybelu yemadru alu😥😥😥
😂😂
ምንድን ነው ክሮን
Hi
ታድያ ይሄ ወጋው ሥንትነው🙂🙂
Ebs sewedachu eko
አኮ፣ሲባል፣በቻይንኛ፣መስሎኝ፣ነበር፣፣ለካ፣የተለመደው፣የነበረው፣የፆም፣በያይነት፣ነው፣፣
Maltate 🤔 the chef was so rude to lula and also this is the problem with Ethiopian restaurants they keep saying it's our own secret recipe well what if somebody is allergy with one of your ingredients??? Anyways the house vibe and the history behind is excellent also very professional manager 👌👌
ደብረዘይት ተሰለቀጠች ወይ የኛ ነገር ቢሾፍቱ አላለችም
Dressing endet serut?
እባካቹህ ነገ ወደ ዚህ የሚመጣ ዘመድ ካለ ላኩልኝ ለወገን ደራሽ ወገን ነው እባካቹህ
Sim cardye yet tefa?
ሰው እየተራበ እንደዚህ ምግብ ከምሮ ማሳየት ተገቢ አይደለም በልካችሁ ቢቀርብ ጥሩነው
ጣፋጭ እና ቀላል የኦትሚል አሰራር ለቁርስ 👌🏽👇🏼
ruclips.net/video/Z7P4N3ZXD0g/видео.html
ክኖር ምንድነው
chicken bouillon…i think
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun
Yaw argewale gin webe neshi mamye
adregenal
anchime yenen bemechan beteseb hugni
አችም ግጭኝ ልግጭሽ
Ke webeteshe ga yemihade belehe lejetwane betam konjo arekate eko 🤣🤣🤣
12 አይነት ማለት አይካድም አትክልቱ ምንም ልዩነት የለውም የበሰለና ለብለብ አትክልት አትሉም 12 ቢላችሁ ዋጋው ጣራ ላይ ነው ።
ሰው እየተራበ እናተ ማሰብ አቆማቹህ በቃ
አቤት እምዬ ኢት
ክሮን እየጨመራችሁ ምኑን ጤነኛ ምግብ ሆነ
Kinor metfo new ende silmalawk new
ክሮን ምንድነው አልገባኝም ነበር ?
ማጅ
Hodacewen yewedalu eche kechena ngere demo tebelalech ede gude
መጥበሻዉ አልተጠበም
😂😂😂😂
እመገድ ላይ ብዙዙዙ የተራቡ አሉ እናተ እሄን ሁሉ ምግብ ማቅረብ አጅብ መንገድ ላይ ያሉትን ብታበሉኮ ላይክምሼርም እናደርግ ነበር
ዘይት seriously ppl🤔 በተለይ የአትክልት ቂቤ
ለጤንነት አይመከርም
የወይራ ዘይት
የኮኮናት ዘይት
የተነጠረ ቅቤ
ብቻ መጠቀም ያለብን!
ታሞ ከመማቀቅ....
ትል ነበር አያቴ !
ትል
8 Lij,13 YeLij LiJ Akomix,Ako12,
Churchill godana,Bole,Bishoftu,Ethio post office Bldg,Debreziet,
አይይይይ ባለ ጊዜዎች ምነው ጎመኑን የውሻ ------ አደረጋችሁት ክክክክክ
Qenatame nashe
Lula gen endat derabab set nish yoni dijmio xibay senay
አዲስ አበባዎች ዛፍ ትከሉ መጽሃፍ እንኳን ማንበቢያ ቦታ አጣህ ዮኒ በጠራራ ጸሃይ ቁጭ ብለህ ታነባለህ
ልምድ ከባህር ዳር ውሰዱ
ሬስቶራንቱን ማስተዋወቁ አይከፋም ግን በልታችሁ የተረፈው ምግብ ሲታይ በየቦታው በጦርነት ተፈነቅለው በረሀብ እና ብርድ እየተሰቃየ ላለው ህዝብ አላዩም ይሆን ያስብላል
በጣም ነዉ የሚያስጠላዉ ከ አትክልት ዉጭ ያለዉ😂😂😂😂😂
EBS tv no talent just picks good looking man and woman runs a program. This is not worth of spending time people. Innocent Ethiopians have no idea and no options.