ሰውዬው ልጅቷን ተረከቡ አለን😢 የተላከው መልዕክት 😥😥

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024

Комментарии • 394

  • @yodittesfaye1684
    @yodittesfaye1684 2 дня назад +41

    ክርስትና ልጇ ነች የምትሉ ያደራ ልጇ ማለት ነው ላይክ አድርጉ

    • @EyerusAgechewu
      @EyerusAgechewu 2 дня назад +1

      እኔም አደዛ ነው የመሠለኝ፡፡

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 2 дня назад

      እነሱ ቤጤ አይደል እነሱ

    • @zina5085
      @zina5085 2 дня назад +3

      ኦርቶዶክስ እኮ አይደሉም ሆይ አታነካኪ ከማያቁት ነገር ጋር😂😂

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ День назад +2

      ኦርቶዶክስ እንዳልሆኑ ስሰማ ቅር አሉኝ

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 День назад

      @@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ ባለፈው አልሳማሻትም እንዴ ስለእምነት ተ ጥያቄ ተነስቶ ስትነጫነጭ ነበር

  • @MadeenaMadi-s6o
    @MadeenaMadi-s6o 2 дня назад +28

    በልጅ ቀልድ የለም የቀረው ይቀራል እጂ እደት አስቻለሽ እናትነት ቀላል አይደለም ዞሮ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አብሽሩ የሀዘን ቤት አታድርጉት ልጅ ጥሩ ነገር ነው❤❤❤❤❤❤

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 2 дня назад

      አረ ድራማ ነው

    • @amina-r5k9q
      @amina-r5k9q 2 дня назад

      ክፍልየለለውድራማ 😅😅

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by День назад +2

      ​@@amina-r5k9qቁጠርው በዛም ቤት በዚም ቤት ክፍል3ይሆናል😂😂 ስው ለስው ድራማ

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA День назад

      ድራማ እኮ ነው😂😂

  • @chalachewYouTube
    @chalachewYouTube 2 дня назад +22

    እኔ የሳሚ ስሜት ነው ያለኝ የባለቤቴን ጉዳይ ሲሆን መጀመሪያ በግልፅ ልትነግረኝ ትችላለች ያለዚያ ብዙ ጊዜ ሳይወስድ በይቅርታ በባለቤቴ ልትነግረኝ ይገባን እንጅ እንዲህ የተደበቀ ነገር ከጀርባ ሌላ እየሰራች ስለሚመስለኝ ከሳሚ በበለጠ እጮህ አለሁ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 День назад +1

      ሲጀመርትዳርእቃቃጫዋታአደለም
      ሲጀመርልጀንያህልንገር

  • @ኤልሻ
    @ኤልሻ 2 дня назад +24

    ሳሚ እውነቱን ከሆነ እሙ መደበቅ አልነበረብሽም ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ልጅቷን አምጧትና እኛም እርግጠኛ እንሁን

    • @Hamezya
      @Hamezya День назад +1

      በትክክል

    • @ኤልሻ
      @ኤልሻ День назад

      @@Hamezya ♥️♥️♥️

  • @user-hf3xx2zg4e
    @user-hf3xx2zg4e 2 дня назад +21

    ቀጣይ ዩኒ😂😂 ከሌላ ልጅ አለው ብለው ድራማ ይስሩ የምትሉ 🤙

    • @tsehayttube
      @tsehayttube День назад

      😂😂😂

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 День назад

      Ayekerim😂😂😂😂😂😂

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by День назад

      አይቀርም😂😂😊

  • @user-rx6pv4ye6p
    @user-rx6pv4ye6p 2 дня назад +14

    እውነት ነው እሙዬ መነገር ነበረብሽ በጠም ተሰስታሻል ምክንያቱም ልጅን ያክል መደበቅ አይቻልም ይልቁንስ ሳሚን ይቅረታ ጠይቀሽ ልጅሽን ወደረስሽ አምጫት እሙዬ ግድ ያላሽም

  • @HailyMeto
    @HailyMeto 2 дня назад +12

    ልጅ ፀጋ ነው ግን መደበቅ የለብሽም እስካሁን ድረስ ❤❤

  • @سندسكيب
    @سندسكيب 2 дня назад +18

    ፍራክ ነው ውሸትነው ሴትልጂ ልጇን አትደብቅምልጀን አልደብቅም ባላገባይቅርጂ❤

    • @ዩትብ
      @ዩትብ 2 дня назад

      ትክክል

    • @ኡምሙባረክ-ወሎየዋ
      @ኡምሙባረክ-ወሎየዋ 2 дня назад +2

      ሳህ ነገሩ ፕራክ ነዉ ማንም ሰዉ ቢሆን በእዉነቱ አለም ማለቴ በፊልም ነዉ ልጃቸዉን ሲደብቁ ያየሁት እሱዉም ይጋለጣል መጨረሻላይ ልጅ አሚደበቅ ነገር አደለም

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 2 дня назад

      አው

  • @WhwwuuwwuuwwHsshshshsua
    @WhwwuuwwuuwwHsshshshsua 2 дня назад +9

    እዉነት ከሆነ እሙ ተሳስተሻን ልጂ አይደበቅም ልጂ ፀጋ ነው ሳሚ ቀስ ብለህ አረጋግጥ ያጋጥማል😢😢😢😢

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 2 дня назад +10

    እስኪ ኮሜንታተሮች እኔ በሳሚ ቦታ ብሆንስ ብላቹ አስቡ እውነት ከሆነ ወላሂ በጣም ከባድ ነው ልጅን የመሰለ ነገር ደብቆ መኖር 😢😢😢😢

    • @NetsanetFa13456
      @NetsanetFa13456 2 дня назад

      ልጅ ምን ችግር አለዉ😂 ማሪያምን😢

    • @እሚትቲዩብ
      @እሚትቲዩብ 2 дня назад

      ነግራው ቢሆን ችግር የለውም ሳትናገር አይደብርም እንዴ​@@NetsanetFa13456

    • @Samrawit-c2d
      @Samrawit-c2d 2 дня назад

      ልጅ ችግር የለዉም.ግን.መደበቅ.ለምን.አስፈለገ.ደሞ.ዝምታዋ.ያማል.ሳሚ.እንደዉም.ታጋሽ.ነዉ❤ ​@@NetsanetFa13456

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t День назад +1

      የላትምጅ ቢኖራት መደበቅ የለባትም

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 День назад +6

    እሙ ይቅርታ ጠይቀሽ ከምትወጅው ባለቤትሽ በሰላም ኑሩ እግሩ ላይ ወድቀሽ ይቅርታ ጠይቂው ምናልባት እንዳይለይሽ ደብቀሽው ይሆናል ግንይቅርታ ጠይቂው እና በሰላም ኑሩ ቸሩ መድሀኒኣለም ኣይለያያችሁ ሳሚየ ተሳስታለች ግን ይቅር በላት በመድሀኒኣለም ፈርታህ ነው ይቅር በላት ልጅ ፀጋ ነው

  • @serkserk1091
    @serkserk1091 2 дня назад +7

    ኮመንቴ ከዛሪው ቪዲዬ ጋር ባይገናኝም ብዙ ግዜ ትዝብቴ ሁላችሁም ለአሚት ክብር ስጥዋት። በተለይ ሳሚ አታመነጫጭቃት ስታወራ። ልጅነት ስላላት ብዙ ነገር በግዴለሽነት ልትናገር ትላለች ቀስ ብላችሁ አስረድዋት። አሚት❤

    • @ZahrerAhmad
      @ZahrerAhmad 2 дня назад

      በላ ኮሜቶች አብደቹወል ኢዴ ሰራታኛ ሆነ ኢደራሰቻዉ አብራዉ ኢየሰሩ አብራዉ ኢየሰቁ የመይመለከታቹን ብቻ ትቃበጥራለቹ ሰዉ ኡኮ ሰራታኛዉን ኩሽነ ነዉ ምየስቃምጡት

    • @serkserk1091
      @serkserk1091 2 дня назад +1

      ​@@ZahrerAhmadአሚት ሰራተኛ አይደለችም። የእሙ የእህት ልጅ ነች።

  • @ወሎደሴየፍቅርሀገር
    @ወሎደሴየፍቅርሀገር 2 дня назад +29

    ቱ ይሄ ነገር እውነት ከሆነ እሙ ሰው አይደለሺም እንዴት እናት ልጇን ትደብቃለች 😢😢😢😢

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n 2 дня назад +9

    እውነትም ባይሆን ለተሳሳተው መረጃ በደንብ ማስረዳት አለብሽ በጣም ተናድጀብሻለው ተዝናናሽ እኮ ወይስ የዩቱብ ሽቀላ ላይ ነሽ😢😢

  • @Arsulove-ke6xd
    @Arsulove-ke6xd 2 дня назад +6

    እዉነት ከሆነ ብጣም ከባድ ነው 😮
    ሳሚ እዉነቱ ነው ለምን እዉነት አትናገርም እንዴ 😳

  • @SofyaMohamed-oh1hc
    @SofyaMohamed-oh1hc 2 дня назад +4

    ግን በጣም ይቅርታ እሙ ሳሚን አቶጂውም እንዴ ለምድነው ማትናገሪው ሲቀጥል በትዳር በሀል ስለ ቀድሞ ህይወትሽ በደብ አሳውቀሽው ነው ህይወት መቀጠል ምክንያቱም ሴት ልጅ አንዴ ነው እድሏ ስለዚ ግልፁ ንገሪ ለትዳርሽ ስትይ

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 2 дня назад +4

    እውነት ከሆነ በጣም ስተት ሰርተሻል እሙ ግን እውነትም ከሆነ እውነቱን ተናገሪና ይቅርታ ጠይቂና ተናገሪ ግልጽን መናገር አለብሽ ልጅን የሚያክል ነገረ አይደበቅም

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 2 дня назад +7

    ምን ያሳፊሪሻል. አች ካለሽ. ተናገሪ እውነት ተደብቃ አትቀሪም

  • @hehhhdhr1918
    @hehhhdhr1918 2 дня назад +2

    በሠማይ ላይ አሏሕ ሤረዳት በመሬት ላይ የትዳር ባልተቤት ሊረዳ ይገባል በልጅነት የተሠራ ሥራ ነብሥ ሢያውቁ ለማውራት ያሣፍራል እደባሕላችን ከባድ ነው ብልግና ነገር ግን የተማረ ሠው ይረዳል ከአሑንብሗላ ሥተት ብዙም አያጋጥምም በልጅነታችን ሑላችንም እንደ እንሠሣ ነበርን ሣሜ እባክሕ ተረዳት እሙን የልጅነት ሥራ ያሥፈራል

  • @hehhhdhr1918
    @hehhhdhr1918 2 дня назад +2

    እውነት ከሖነ እሙ አሏሕ እንኳንም የልጅናእማ ሠጠሽ ማማየ ከለሽ አሏሕ ያሣድግልሽ ሣሜ ዎድሚ እኒ የማየው በልጇ አታሸማቃት ጥሩ አይደለም ሑላችንም ልጅ አለን አልሀምዱሊላ ሣሜ የኔ ዎድም እሙን እባክሕ ተረዳት በገንዘብ እናግዝሕ አለን ምንም ችግር የለውም ልጅቷ በአጋጣሚ የተወለደች ልትሖን ይችላል

  • @Iyerusalem5433
    @Iyerusalem5433 2 дня назад +3

    Its Prank.... ግን ባለፈው ሳሚ ውጪ ልጅ አለው አላችሁ አሁን ደግሞ እሙ😁 እሙ ነች ያፃፈችው ልጄን እንደ ልጄ አድርጌ ነው የምወዳት ማለት እንደ አንጂ ልጁ አይደለችም። አፃፃፏ ግን የወንድ አይደለም።
    ያልተጠና prank ነው።
    RUclipsበቃ ተመሳሳይ የሚያዝግ ሆነ።
    በዚህ ላይ አሁን ያመጣችሁት ሲያልቅ እንዃን prank ነው ብላችሁ መናገር ትታችጏል።

  • @sintayehutilahun5200
    @sintayehutilahun5200 2 дня назад +7

    እሙ እና እሚት እቤት አልነበሩም ከዛ ለሳም ፎቶ ተላለልህ 🥲🥲🥲ፕራንክ ነው አትናደድ

  • @nayigachris5689
    @nayigachris5689 2 дня назад +3

    ሳሚ አታሰጨነቃት ክካሜራ ጀረባ ጠይቃት ሚሰት አድባባይ ላኘ የድበራል ከምር ካተ አለጠበቅም 🤲🤲🤲💝💝💝💝እሙዬ አበሸሪ አላህ ይረዳቱ 😥😥

  • @zahraeshetu7182
    @zahraeshetu7182 День назад +6

    እሙ በጥፍትሽ ላይ ምን ያኮሣትርሻል በሥረአት አታናግሪውምደ ክብር ይኑርሽ 😒😒😒

  • @TsehayDesalegn-c8t
    @TsehayDesalegn-c8t День назад +1

    እሙ ልጂ በትክክል ያንቺ ከሆነ ጥፋተኛ ሰለሆንሽ እግሩ ላይ ወድቀሽ ይቅርታ ጠይቂው ሳሚ ልጅ ፀጋ ነው ልጅህ አህት ወይም ወንድም ስላገኘህ ተቀብለህ አሳድጉ።

  • @user-yj4ze3db5z
    @user-yj4ze3db5z 2 дня назад +2

    ያለፈ ህይወት ነወ ይሄ ምክንያት ሊሆንህ አይችልም ና ተረዳት ሥለምቶድህ ይሆናል የደበቀችህ አንተን እንዳታጣህ ከሆነ ጥሩ ነወ ፀጋ ነዉ ልጅ ግን ባልዬዉ ግልፊ አትበል ሚሥጥራችሁን ባደባባይ አታርጉት ከሆነ ተቀበላት ያለፈ ታሪክ ነወ

  • @HananAmeha
    @HananAmeha 2 дня назад +2

    በመጀመርያ በፕራንክ መልክ ያስተምራል ብላችሁ አስባችሁ ከሆነ ok ካልሆነ ግን ሳሚ ልክ ነው እሙ አጥፍተሻል ምክንያቱም ያለፈ ታሪክ እና እውነት ከሆነ ሳሚ የማወቅ መብት አለው ትዳር እጅግ ግልፅነት ይጠይቃል ልጅቷ ያንቺ ካልሆነችና ግን የምታውቂያት ከሆነ እንዴት እንደምታውቂያት ማስረዳት አለብሽ አያዳምጠኝም ምናምን ሳትይ እውነቱን ተናግረሽ ቤትሽን ሰላም ማድረግ እንጂ እልህ መያያዝ አግባብ አይደለም እውነታውን አስረጂ ከሆነም ካልሆነም

  • @mikipana
    @mikipana 2 дня назад +2

    ሳሚ አንዱ ችግር አለብ ሁሉ ነገር በጭወት ይሆናል ሌላዉን ልታዳምጥ ገዱ ይላል ተረጋጋ

  • @hehhhdhr1918
    @hehhhdhr1918 2 дня назад +2

    እሧን ሥትወድ ችግሮቿንም ውዴድላት የተማርክ ነሕ ሤቶች ለትዳራችን እቅፋት ይሖናል ያልነውን ልናንሣ አንፈልግም መደበቅ ይቀለናል ትዳራችን እዳይ በጠበጥ ሥለምፈልግ ነው ሣሜ ወድሜ አንተ ወንድ ና የተማርክ ነሕ የሤቶችን ችግር እባክሕ ተረዳ ያለ ነው ያጋጥማል

  • @Ali-pi8wg
    @Ali-pi8wg 2 дня назад +1

    አች ያለፈው አልፋል መናገረ ነበረብሽ ስለዚህ ውነቱን ንገሪው ምንም አይልሽ ልጅ ፀጋ ነው የምረ በልጅሽ ታፍራለሽደ ልጅ ነፈጣሪ ስጦታ ነው በድላቸው ነው የማድጉት ልጆቹ

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 2 дня назад +2

    ኮሜንቶች😂😂😂😂😂እነሱ እኮ ያስተምራል ብለው እሚያስቡትን ነገር ነው እሚሰሩልን እንጅ በእሱ ላይ ደርሶ አይደለም ግን ሁሉንም ነገር እዬተማርንበት ስለሆነ እናመሰግናል በርቱ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 2 дня назад +6

    ፕራክ ነው ሳሜ ጨጎራህን አትላጥ

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 2 дня назад +3

    ኡፍፍፍፍፍ አይ ሳሚ የኔ ዬዋህ በጣም ነው ያሳዘነኝ። በጣም ከባድ ነው 😢

  • @MremAdem
    @MremAdem 2 дня назад +1

    እሙየ ፕራክ ከሆነም ትዳርሽን ችግር ላይ እዳትጥይ እውነት ከሆነም እስካሁን መደበቅሽ ጥፋት ነው እሡ ይቀራልጅ በልጅ ድርድር የለም ከሆነም ደሞ አሁን አስረጅኝ እያለሽ ለምን አታሥረጅውም ያለውን እውነታ

  • @Jshhhjsjshh
    @Jshhhjsjshh 2 дня назад +4

    ወላሂ ሳሚ ጥፋትየለበትም😢እሙግን ባለጌነሽ

  • @user-qi6bu6jj6l
    @user-qi6bu6jj6l 2 дня назад +3

    እውነቱን ንገሪው ትዳሪ ቀልድ አይደለም ልጂ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ግን አንቺ ልጄ አይደለችም ውሸት ነው ካልሽው ለምንድነው እውነቱን መናገር ያቃተሽ?

  • @EkarmEkram-r5k
    @EkarmEkram-r5k 2 дня назад +1

    ፕራክ ታልሆ ከባዲ ነዉ ምክንያቱም ልጂ አይሸግም ልጂ የፈጣሪ ስጦታ ነዉ ሳሚ ተረጋጋ

  • @ZagaraZahara
    @ZagaraZahara 2 дня назад +1

    ሳሚ ተረጋጋና ያለፈ ታሪክይሁናን ለፍቅርብላይሆናን

  • @LailaLaila-o9c
    @LailaLaila-o9c 2 дня назад +2

    ነገሩ እዉነት ከሆነ በዝ ልክ መደበቅ ለቀጠይ ህዎት ኢዲሜ ዬለዉም መጀመረ ሰትገቡ በፍት እኔ የልጅ እነት ነኝ ከወደዲከኝ ከነ ልጄ ከልሆነ እኔን ከልጄ ጋር ተወኝ መለት ነበረብሺ በግልፂ ልጅ ተደብቆ አይቸልም በሆነ ግዜ መምጠቱ አይቀርም

  • @sintayehutilahun5200
    @sintayehutilahun5200 2 дня назад +3

    እሙ እኛንም ፕራንክ እያደረገችን ነው ሳሚ አትናደድ 😢😢😢😢😢

  • @رحمه-ق5ج
    @رحمه-ق5ج 2 дня назад +1

    አትፍረድ ይፈርድብሀልና አይዞህ ሳሚ መጥፎ ውሳኒ ለመወሰን አትቾክል ቀስስስስስ ብለህ አስብበት የሰይጣን ጆሮ ይደፈን አላህ ይሄ የሞቀው ትዳራችሁን አላህ እስከመጨረሻ ያድርግላችሁ ተረዳዱ ለሴጣን እጅ አትስጡ ልጅቷም ትምጣና ቤታችሁ ታሙቅላችሁ የምትሉ ቅመሞች ግጩኝ❤

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 2 дня назад +1

    እሙ እውነት ትጠብቃለችእጂ አትበጠሥም ግን በልጂሺ ቀልድ መካድ ካለብሺ እውነት ኮሚታተሮች መልሥሥጣት እኔቀልአጣሁ በልጂ እሙ እዳክጂ እዳክጂ

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 День назад

    እኳን እናተ ተጋብታቹህ የወለዳቹህ እኔኳ የ3አመት ፍቅረኛየ ካች በፊት ምንም አይነት ትዳር የለኝም ብሎ ከ3አመት ቡኋላ የ2ልጆች አባት ሁኖ ተገኘ ስለዚህ መደበቅ ለምን አስፈለገ ሳሚየ ስሜትህ ይገባኛን በጣም ከባድ ነው😢

  • @ሂወትይቀጥላል-ረ9ዀ
    @ሂወትይቀጥላል-ረ9ዀ 2 дня назад

    ሳሚ ተረጋጋና ነገሩን ፍተዉ
    ሴትልጅ ብልክ ሳይሆን ቃስ ብለህ በብልሀት በርጋታ በማዳመጥ ችግሮቹን ትፈታለህ እንጂ በቁጣ በልክ ጪራሽ በሺተኛ ትሆናለህ እንጂ አትፈተዉም
    እረጋ ብለህ አዳምጣት ሁሉን ትነግረሀለች
    በልክ በቁጣ ቢሆን ኖሮ በጣም የማፈቅራት የምወዳትን
    የልጅነት ሚስቴን አጥቻለሁ
    ሴትልጅ በልክ አይቻሉም
    አላህ ምን ይላል
    ሱረቱል ዩሱፍለይ
    በእርግጥም የናተ ሴራ በጣም ከባድነዉ
    የሴቶች ሴራ በጣም ከባድነዉ
    ለአግባቡ ተሄድክ
    ግን አግባብ ባለዉ መልኩ ተሄድክ ደሞ ህፃን ናቸዉ ህፃን አይደብቅህም ሁሉን ይነግርሀል
    አሁን እንድታዉቅ የቸኮልከዉ ነገር በግዜ ማወቅህ አይቀርም እኮ ጊዜዉ ቢረዝምም እዉነት ተደብቆ አይቀርም
    ትግስት የሂወትህ መሪ መሆን አለበት
    ስትናደድ ብዙ ታወራለህ ሰዉን ታስቀዬማለህ ትናደዳለህ እራስክን ትጎዳለህ
    ዉሸትስ ከሆነ እራስክ ትፀፀታለህ
    ምላስ አጥንት የለዉም ግን አጥንት ይሰብራል

  • @user-lo2ks8iw6f
    @user-lo2ks8iw6f 2 дня назад +2

    መቸም ቢሆን ልጅ አይደበቅም ሌላ ነገር ቢሆን ይደበቃል ልጅ ግን አይደበቅም እሙዬ ተሣስተሻል ኡፍፍፍፍ ልጅ 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 2 дня назад +1

      አረ ድራማ ነው ኮመንት ዝም በሉ እጭ ይቱብ አስጠላኝ

    • @madenaabuseraj5078
      @madenaabuseraj5078 2 дня назад

      ​@@nefisasemaneበጣም መቼ ነው ግን እኛ እምንረዳው ሁሌ ጌዜ መሸወድ ከመጀመሪያው ጀምሮ ድራማ ነው በርግጥ እንማርበታል

  • @almahrihoda7513
    @almahrihoda7513 2 дня назад +2

    እሙ ተረጋጊ እና ሳሚን በትክክል አሰርጂው

  • @AlamYlima
    @AlamYlima 2 дня назад +1

    አይ እሙ መናገር ነበረብሽ አሁንደሞ እመኝ በቃ ልጅ ፀጋነው ስታድግ ቪድዪውን ካየች ጥሩ አደለም ስለዚህ በቃ ተቀበይ ሲጀመር ልቦናሽ አውቆታል ስለዚህ እመኝ

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 2 дня назад

    እሙ መቸም አትዋሽም የክርስትና ልጁዋ ልትሆን ትችላለች ሳሚ ተረጋጋ የክርስትና ልጅ እኮ ልጅ ማለት ነች ፍቅቅራችሁ ነዉ ደስ እሚለዉ

  • @HelenSolomon-y4l
    @HelenSolomon-y4l 2 дня назад +3

    Ara Emuyee dubadhuu malo nu dhibanee 😢😢😢😢

  • @FirhiwotiNiguse
    @FirhiwotiNiguse 2 дня назад +2

    ሳሚ መጀመሪያ ድንግል የላትም እንድ ያዉ ድንግል ካልት እንደዝ አሆንም

  • @منالاحمد-ر3ح
    @منالاحمد-ر3ح 2 дня назад +1

    ሳሚ ተረጋጋ እናተን ሊያለያይ የተነሳ ሰዉነዉ

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 2 дня назад +1

    ልጅ የመሰለ ነገር ደብቆ መኖር አረ በጣም ከባድ ነው😢😢😢

  • @ahmedyesuf2925
    @ahmedyesuf2925 2 дня назад +1

    አተየ እድታወራ እኳን እድሉን ስጣት በቀቀ ከመጀመርያ እስከመጨረሻ አተው ለፍልፈህ ሰአቱ አለቀ ቆም ብለህ እደሰው አስብ ለነገሩ

  • @InatuNedi
    @InatuNedi 2 дня назад +1

    Samiiii please taragagahaaa malifii akatii arataa atii yeroo futuusaniii durudumaaa hin qabuuuu.... ...yokiii....maliii tatiii qoyii mee 😢😢😢😢😢😢😢😢uuuuuffff ❤❤❤❤❤

  • @HawaAdam-xq8pw
    @HawaAdam-xq8pw 2 дня назад +2

    እኔ አላሳመነኝም ብራክ ነው እነሱ እወዱምህ ጋር ተመካክረው ያደረጉት ነው እሚመሰለኝ

  • @dtj4424
    @dtj4424 2 дня назад +1

    ምኔ የምሉት ነገረ ነዉ ሌጅ የእግዝአብሔረ ሥጦታ ነዉ በሌጅ ለቀድ አለ ወይ ማግባት ከፈለግሽ ማግባት ከነልጅሽ የምቀበልሽን ነዉ እናት በልጇ አትጨክንም እድመዋን ግዘዋን ነዉ የምትሠጠዉ

  • @NouhTelecom-bh1qs
    @NouhTelecom-bh1qs 2 дня назад +1

    እሷኮ አጥፍታለች በመጀመሪያ ቅድሚያ ማሳወቅ ነበረባት ሲቀጥል አሁንም የምትንጋተተው ነገር ፌር አይደለም ስላልነገርኩክ አጥፍቻለሁ እውነቱ ይሄ ነው ብላ ይቅርታ መጠየቅ አለባት ያለበዚያ በመሃከላቸው እምነት አይኖርም ሲቀጥል ትዳር እቃቃ አይደለም እሷም እሱም ግልፅ ሆነው ችግራቸውን ተቻችለው ተነጋግረው የሚኖር ህይወት እንጂ ልጅ ምን ችግር አለው ነግራው መጀመር ላይፋቸውም ቀለል ይላል ልጅ አይደበቅም በዚህ አይነት ነገስ እንዴት ያምናታል ?

  • @Kalkidan-dn9jp
    @Kalkidan-dn9jp 2 дня назад

    አይ እሙ ልጂየላትም የሣም መጨሪጨሪ አናዶትነዉጂ የክሪሥትና እናትናት ወይም ሆንብሎ የተሠራ ነገሪነዉ እሙ አትዋሽም ግን ተናዳለች ቢኖረኝ ምንሊደሪገኝነዉ ብላ ተበሣጪታለች ፡፡ ተረጋጋ ሣሚ እሙ እየታዘበችህ ነዉ ቢሆንስደሞ አንተን ላለማጣት ብላነዉ የዋሸችህ ሀላስ አታካብዲ ሣሚቾ እንደተማሪ እሰብ ወዲሜ እሙየ አይዞሽ ወልደሽም ከሆነ አብሮ ያሣዲግ ካልፈለገ ልጆችሽን አሣዲጊ፡፡

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 2 дня назад

    ዝም ያለ ነፃ ወጣ አሉ የእኛ ውድ ነብይ ሠለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @ሪችነኝ
    @ሪችነኝ 2 дня назад

    እሙ ግን እውነትከሆነ በጣምነው የምትገርሚው ድብቅነት ለምንአስፈለገሺ ሳሚ ተረጋጋ እውነቱን እስከምታውቅድረስ

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ День назад

    ሳሚቾ ተረጋጋ አትበሳጭ ጊዜዉ ቴክኖለጂዉ ተራቋል እና ተርጋግተህ ሚስትህን አዳምጥ እሙም ነገሩን አታወሳስቢ በግልፅ አስረጂዉ

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 2 дня назад +1

    አይድያ አጣችሁእንደ😢😢😢😢😢ልጅን ያክልነገርአይደበቅም ሳሚ ትክክልነህ ፕራንክነዉ አሳጥሩት😮

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 2 дня назад +1

      ድራማ ነገር ባንድ ቀን እንጂ 3ቀን አረፎ አርፎ የምጡ ነበር ❌❌❌❌❌❌ አላምናቹህም

  • @gingotub6160
    @gingotub6160 2 дня назад

    እውነት ወልደሽ ደብቀሽ ከሆነ ሠው አይደለሽም😢ነገ ባሩክንም ተክጅዋለሽ ማለት ነው....አለም ደብልቅልቅ ብትል ልጅ አይካድድምምምምምምምምም!!!!!""

  • @ኡምሙባረክ-ወሎየዋ
    @ኡምሙባረክ-ወሎየዋ 2 дня назад +1

    ሳሚቾ የእሙ ፕራክ አያልቅባትም ፕራክ እያረገችህ ነዉ እሚነዉ

  • @ItCare-cg8pr
    @ItCare-cg8pr 2 дня назад +1

    ሳሚ ቅናተኝ ነዉ የምትል እስ ላይክ አርጉ😂😂😂😂😂😂🙊🙊🙊🙊

    • @aishaaisha6991
      @aishaaisha6991 2 дня назад

      የምን ቅናት ሚስትህልጅ አላትተብሎ ተላከለት ለምንነውልጅወልደሽ የደበቅሽኝነውያለውትክክልነው

    • @صافيه-و4ث
      @صافيه-و4ث 2 дня назад +1

      ቲሽ ክፍት ቅናተኛ ነው ትላለች እንዴ በትዳር ውስጥ እስካሁን ተደብቆ የኖረ ስለ ልጅ ነው እኮ ሚያወሩት😢​@@aishaaisha6991

    • @ItCare-cg8pr
      @ItCare-cg8pr 2 дня назад

      @@aishaaisha6991 እና እኔ ምንላጅርገዉ እሥ አልወለድሁምአለች አደል

  • @silasgeberkstos6094
    @silasgeberkstos6094 2 дня назад

    ከአንተ ጋር እያለች ችግር እንዳለባት እና ተመልካቾችን ፅሎት አድርጉልን እያላቹ ሰትማፅኑ የሚታወሰ ነው አሁን ደግሞ ከእኔ በፌት ወለደች እያልክ ነውግራ የሚያገባ ነው

  • @fatumara3244
    @fatumara3244 День назад

    አትጨማለቁ ባለፈው እህትና ወድምነን ስትሉ አዝነን ነበረ ማንን ታጃጅላላችሁ

  • @HelenSolomon-y4l
    @HelenSolomon-y4l 2 дня назад +4

    Dubin kunii Sobaa tahaa nama hin arbsnaa me duraa waa Hubadhaa wari Comenti bulti nama diguu fidina please 😢😢😢

  • @user-gx9jc3df8v
    @user-gx9jc3df8v День назад

    እሙ እወድሽ ነበር ጠላሁሽ እንደት ልጂሽን ትክጃለሽ ለባልሽስ ለምን መጀመሪያ ስትተዋወቁ አላሳወቅሽዉም ልጂ እኮ የፈጣሪ ፀጋነዉ

  • @nanemengistu5439
    @nanemengistu5439 2 дня назад +1

    አናንተ ስወች የምታወሩት ሁሉ አይጥምም ስትሟዘዙ ትዳራችሁን አዳታፈሩሱ

  • @ሰላምኢትዮጵያዊ
    @ሰላምኢትዮጵያዊ 2 дня назад

    የሴት መብት ይጠበቅ ልትናገር ስትል ለመናገር እድል ስጣትአንተ ብቻ መናገር
    የለብክም ላለፈ ታሪክ ከሆነ ምንም ማረግ
    የለብክም ስውን አክብር

  • @mimishuabate8113
    @mimishuabate8113 День назад

    ፕራንክ እያደረጋችሁን ከሆነ ቤተሰቦቻችሁን ታስቀይማላችሁ ከሆነ ደግሞ እሙ እውነታ አንቺ ጋር ነው ያለው ይቅርታ በማለት ተማመኑ

  • @user-fd2rc1zs1n
    @user-fd2rc1zs1n 2 дня назад

    ካለሽም እውነቱን ተናግረሽ ተስማምታችሁ ኑሩ

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 2 дня назад

    ለሰውየው ደውልና አጣራ እሙየ እውነት ባይኖራት እንደዚህ አትልህምነበር

  • @user-jn7xf9tq1tMstawal
    @user-jn7xf9tq1tMstawal 2 дня назад +1

    እሙዬእወንቶንለሳሚነግሬነወልጀፁጋነወእህት😍😍🙏🙏🙏

  • @serkserk1091
    @serkserk1091 2 дня назад +2

    አሚትና ዮኒ ስለፍቅራችሁ ቪዲዮ ለብቻችሁ ብትሰሩ ብዙ ተመልካች ታገኛላችሁ። ሁልግዜ አንዳይነት ይደብራል

  • @InnocentDrums-yz4cy
    @InnocentDrums-yz4cy День назад

    እዉነት ከወነ በጣም ከዚናለዉ ሳሚ በጣም ነዉ ይሳዝናለል

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg День назад

    እሙ እውነት ከሆነ ያሳፍራል ልጂን ያክል ትደቢቂለሽ

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu 2 дня назад

    ሣሚ አንተ ተረጋግተህ አዳምጣት ለመፍረድ አትቸኩል፡፡የራሷ ምክነያት ሊኖራት ይችላል፡ግን ተሥማሙ፡ተረጋግታችሁ አውሩ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw День назад

    ፕራክ ነው ውነት አደለም ይች የምክክር ናት ግን ስሩ የኛ ሰው እደዚህ ያለ ነገር ሴዩ ነው የሚከታተሉት. እጅ እሙ አራስ በነበረች ሰአት. ስለምጥ ሲወራ ምጥ ይረሳልጅ ባይረሳ አድ ሴት ልጅ ሁለተኛ አትወልድም ነበር ያለች መስሎኛል አላሁ አለም ዞሮ ይሄፕራክነው

  • @KeneniDaba
    @KeneniDaba 2 дня назад +2

    Samii dhugaa qaba imuun dhuksuu hin qabduu😢😢😢😢😢

  • @MessiTiji
    @MessiTiji 2 дня назад +2

    Anii kan nagaramee wara osoo adda bafatin komentii argan baresan samii pilis pilis garu atii adda bafadhu waqayoo naga ha busu dhuga matii jalalaa❤❤❤

  • @aselefechdebebegesa97
    @aselefechdebebegesa97 2 дня назад +1

    Ena yesew lgim manager yechalal atencercer mister atamnem

  • @Sar123ah
    @Sar123ah 2 дня назад

    ሳሚ ወንድሜ እባክህ ተረጋጋ በርግጥ ያናድዳለ ግን ደግሞ ዞርብለህ ሰታስበዉ ስለምታፈቅርህ የምታጣህ መስሏት ይሆናል እባክህ ተረዳት እሙዬ ግን ፕራንክ ከሆነ ካጠገቡ እቃዎችን አሺ አቺም መሸሽ አለብሽ ተናዷል😂😂

  • @SusuAdiseAdise
    @SusuAdiseAdise 2 дня назад

    እውነት ከሆነ ተመርመሩ ደግሞ ደብቃ ከሆነ ጡሩአይደለም ግልፅመሆኑ የተሻለነው
    ሳሚ ደግሞ እነገናኝ ለሚለው አትሂድ ሰውን አምነክ

  • @አልማዝ
    @አልማዝ 2 дня назад +1

    አረሳሚ በእውነት ሴቶች እኮ ነው እየሆንክ ያለህ እሙዬ መጀመሪያ ስትገባ ልጃገረድ እንደነበረች ነው ማለት ነው እየተናገርከን ያለ ይሄ ላሂል አመታት አብራችሁ ቆይታችሁ እንዴት ነው የማታውቃትም ደሞ ማታም ናት ግን አንተ በጣም ታሳዝነው ለምን ካልከኝ ይህንን ነገር መጨረስ ነበረብህ ሴቶች እኮ ነው ሚቸኩሉ ወንዶችም አሉ እንዴ

  • @ላታህዘንኢነላሃማአና

    የእውነት ለመናገር በጣም ነበር ዘና የምታረጉኝ ግን አሁን እንደሌሎቹ የውሽት ድራማ ጀመራችሁቆይ ግን ማን እንመን አረ እደበፍቱ ዘና አርጉን

  • @እሙነሰረዲዩቱብ
    @እሙነሰረዲዩቱብ 2 дня назад +1

    እናንተ ነገሩ ድራማ ነው ተከታታይ ድራማ ዛሬ ሶስተኛውን ነው ለማንም ይቻችሁ ትችላላችሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @jdjxx9648
    @jdjxx9648 День назад

    የባሰ አታምጣ ከዝህ በላይ ጌታዬ ሆይ ጉድ እኮ ነው😌🤔

  • @FgJc-z9m
    @FgJc-z9m День назад

    ሰዎች እኮ ለማጣላትም ያደረጉት ሊሆን ይችላል ሌላው ደግሞ ፕራክ ነው የሚመስለኝ ሳሚ ተረጋጋ የእውነት ልጇ ብትሆን እስከዛሬ እንዴት ልትደብቅ ትችላለች በትዳራችሁ ሰይጣን አታስገቡ

  • @AsterFekata
    @AsterFekata День назад

    ሳሚ እውነት አለዉ የምትሉ

  • @chaltu513
    @chaltu513 2 дня назад +1

    Yaa waqaayoo nagaa maatii kanaa jidutii deebisii🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Almaz-t9x
    @Almaz-t9x 2 дня назад +4

    Sami dhugaa qaba kan duran sobdere dhiifama jete dhugaa jiru itti hin himtu ajja'iba kuni

  • @lidawelansa8017
    @lidawelansa8017 2 дня назад +1

    Yarabii dhugaa jedhee samin😢😢😢

  • @1b3c5f8w
    @1b3c5f8w 2 дня назад

    በውስጥ ጨርሱት አታውጡ የልጅህ እናት ናት ይጋጥማል ውይም አተን አለ ማጣት ብላይሆናል ሳሚ በውስጥ ጨርሱት ለልጅህ ስትል ነገ አተን ነው የሚውቅስህ ሚድያ የይዘው አይለቅም

  • @BateloveLovee
    @BateloveLovee 2 дня назад

    ኧረ ይህ ነገር ፕራንክ ነው ቢሆን ደስ ይል ነበር ሳሚ ተረጋጋ

  • @user-bo2ui4qn7g
    @user-bo2ui4qn7g День назад

    ፕራንክ ነው ወንድ መደበቅ ይችላል ሴት ግን አትችልም።እውነት ከሆነ የሳሚ ሃሳብን እንጋራለን።

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o День назад

    እሙ ልጅ ያላት አይመስለኝም ግን የክርስትና ልጇ ልትሆን ትችላለች 😢😢😢

  • @ከድራቲዩብ
    @ከድራቲዩብ 2 дня назад +1

    ጥፍት አጥፍተሻል በፈጣለሪ ልጂ ይካዳል እዉነት ተሆሥተት ሠርተሻል

  • @SeadaSeatyhej
    @SeadaSeatyhej День назад

    እናንተ ግን ደህነኛ ናችሁ አይደብራችሁም መጨዋቻ አደርጋችሁን መጀመሪያ ሳታጣራ አላገባሀት ሲቀጥል ቢኖራት አታስቀምጣትም