የለውዝ (ኦቾሎኒ)ቅቤ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 67

  • @TiyaAkalu888
    @TiyaAkalu888  5 лет назад +7

    ቤተሰቦቼ ብቻውን ነው እሚፈጨው ውስጡ የእራሱ ዘይት ስላለው ምንም ፈሳሽ ነገር አንጨምርበትም ብጨምርበት ኖሮ ቪድዮው ላይ አሳያችሁ ወይም እንግራችሁ ነበር 😉😊😘

  • @tigih9449
    @tigih9449 5 лет назад +3

    ቲያዬ እኔ በድጋሚ አመሰግናለሁ መጀመሪያ ላይ የሰራሽውን ካየሁ እና ከተማርኩ ጀምሮ የለውዝ ቅቤ ገዝቼ አላውቅም እራሴ እየሰራሁ ነው ለልጆቼም ለራሴም የምጠቀመው ሁሌ እንዴት እንደምመርቅሽ በጣም ጤና ነው የሚሸጠው በአብዛኛው ስኩዋር አለው የሚጨማምሩዋቸውም ነገሮች ጥር አይደሉም እግዚአብሔር ይባርክሽ በድጋሜ አስበሽ ስለሰራሽው

  • @rahimajilalu5734
    @rahimajilalu5734 5 лет назад +2

    እንደዚህ ቀላል አይመስለኝም ነበር እናመሰግናለን ቲያዬ

  • @AbiTube
    @AbiTube 5 лет назад +2

    home made things are really good for our health. Thank you for sharing😍

  • @ayacoffee4932
    @ayacoffee4932 3 года назад

    ሲገር ገርም በአላህ እንደዚ ቀላል አይመስለኝም
    ነበር በጣም ነው የማመስግንሽ ደሞ እንዴት እነደምወድ የታሸገ ምግብ ስለምፈራ
    ብዙ ጊዜ ለመግዛት አልደፍርም እዳንዴ ካልሆነ በከር አሁን ገላግለሽኛል በቃእየሰራሁ አምሮቶን ነው የምወጣው በድጋሚ በጣም ነው
    የማመሰግንሽ.

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518 5 лет назад +1

    በጣም ቀለል ያለ አሠራር ነው I like it

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 5 лет назад

    Beye tensechie lesera!!! Tnx love

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse 5 лет назад

    ቲያዬ ያው ታውቂለሽ ምግብ እንደምወድ የለውዝ ቅቤ አንዱ ነው እና አመስግናለሁ ተባረኪ

  • @ማርታፍሬስላም
    @ማርታፍሬስላም 5 лет назад +1

    ዋውውው እንደዚህ ቀላል ነው እንዴ እናመስግናለን ቲያ ቆንጆ

  • @Fretube
    @Fretube 5 лет назад

    Thank you Tiya..bet yetesera hulem konjo new..will try it.

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 5 лет назад +2

    A great way to make peanut butter at home! Thanks! :)

  • @fatumaseid6424
    @fatumaseid6424 5 лет назад +1

    እስከ ስት ቀን ይቆያል ባለፈው ነው ያየሁት ጎበዝ በርች

  • @AbbyandNathy
    @AbbyandNathy 5 лет назад

    ቀላል ይመስላል ,thank you for sharing with us👌

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 года назад

    በርቺ ዉዴ እጅሽ ይባረክ እሰራዋለሁ ጎበዝ እንደቤት የለም

  • @yisreshabd5203
    @yisreshabd5203 5 лет назад +2

    በርቺ እህት በጣም አርፍ ስራ ነው ግን ውሀ እየጨመርነ ነው ወይስ በምንድነው ሚቀጥነው ፕሊስ እህት ወይስ ብቻው ሲፈጭ ይቀጥናል

    • @TiyaAkalu888
      @TiyaAkalu888  5 лет назад +1

      ብቻውን ነው እሚፈጨው ውስጡ የእራሱ ዘይት ስላለው ምንም ፈሳሽ ነገር አንጨምርበትም

    • @ailahamhussen5022
      @ailahamhussen5022 5 лет назад

      @@TiyaAkalu888 አብዝቶይጨምርልሺእህት. በጣምአሪፍትምርትነው

  • @hddjr5132
    @hddjr5132 4 года назад

    በአረበኛ ምንድ ነው ስሙ የተዘጋጀውን እንዳስገዛ ንገሩኝ !?

  • @sofyyfker5128
    @sofyyfker5128 5 лет назад

    የኔ ቆጆ ውሀ ጨመርሽበት እደ ቀጠነሳ ነው በጣም ሲልም ይቀጥናል

  • @amantube2265
    @amantube2265 5 лет назад

    እናመሰግናለን ቲያዬ እውነትነው ከውጭ ከመግዛት የቤት ይሻላል!

  • @zinetdawud7571
    @zinetdawud7571 5 лет назад

    እናመሠግናለን ግን መወፈር ስለማልፈልግ ብበላዉ ዉፍረት ይጨምርብኛል እምታቁት

  • @fatumaseid6424
    @fatumaseid6424 5 лет назад

    አገርቤት ገብቼ ለመስራ መጀመሪያ እደለቀቅሺው ነው ያሰብኩት እስከስት ቀን እደሚቆይ ንገሪኝ

  • @ፊዮሪናነኝየዩቱብበረኛ

    Wow betam sifeligiew neber aserarum kelal new thanx tiya

  • @meronethioyejmuya6937
    @meronethioyejmuya6937 5 лет назад

    ቲያዬ በጣም እናመሰግናለን

  • @jamilajami6639
    @jamilajami6639 5 лет назад

    በምንድነው እንደዚ ያለሰለሰቹ እራሱ እንደዚ ይሆል ወይስ ወሀ አለው?ንገሩኝ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    ዋውውው በጣም እናመሰግናለን

  • @LucyEthiopiatube1
    @LucyEthiopiatube1 5 лет назад

    wow በጣም አሪፍ ቲያዬ 😘

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 5 лет назад +1

    ደሰ ይላል በርቺልኝ የኔ ጎበዝ😘😘💖👈

  • @የወሎዋቀበጥ-ጨ2ተ
    @የወሎዋቀበጥ-ጨ2ተ 3 года назад

    በአረበኛ ለውዝ ምን ይባላል

  • @dalasgulilat7041
    @dalasgulilat7041 2 года назад

    Waw betam des ylal gn bejus mefcha bnfechs

  • @SAau-xy8yl
    @SAau-xy8yl 3 года назад

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @አሙቲቲዩብ
    @አሙቲቲዩብ 5 лет назад +1

    እደዚህ ቀላል ነው ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር በጣም አመሰግናለው

  • @behailueshetu9819
    @behailueshetu9819 5 лет назад

    tebareki titaye

  • @sitishamil2648
    @sitishamil2648 5 лет назад

    ፍሬውን እንዴት እናገኛለን እናም ፍሪጅ ግዴታ መግባት አለበት

  • @askal9920
    @askal9920 5 лет назад +1

    wawuu

  • @asmryoulistening9752
    @asmryoulistening9752 5 лет назад

    Nice video! Love peanut butter 💜💕🌹💜💕🌹

  • @rahelnoreyi3413
    @rahelnoreyi3413 5 лет назад

    ቲያዬ የኔ ምርጥ ኑሪልኝ

  • @lijinet
    @lijinet 5 лет назад

    Thank you Tiyaye👏

  • @anotherday1864
    @anotherday1864 5 лет назад

    ከምንም በላይ የምወደው ምግብ ቢኖር የለውዝ ዘር እንድህ ቀላል አይመስለኝም ነበር tank you my sis

  • @higeyabdul7602
    @higeyabdul7602 2 года назад

    ግድ ፕሮሰሰር ከሌለን በምን እንፍጭ

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 5 лет назад

    Thanks good

  • @ያረህማንባሪያነኝወሎየዋ

    ይመችሺ

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 5 лет назад

    enamsegnalen

  • @amanaman-pd8dj
    @amanaman-pd8dj 5 лет назад

    ወይኔ እንደዚ ቀለል ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @bettybekle1686
    @bettybekle1686 5 лет назад

    Wow seyamer yen konjo

  • @NeimaJemal-yl6ns
    @NeimaJemal-yl6ns Год назад

    አምሰት ደቂቃ አይበቃም እኔ ከአንድ ሰአት በላይ ፈጭቼውነው የተሳካልኝ

  • @ሰላምለሀገሬ-በ8ፐ
    @ሰላምለሀገሬ-በ8ፐ 5 лет назад

    Thanks tiyu😘❤️

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Год назад

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 года назад

    ከቻልሽ የማርማራታ አሰራር አሳይን ዉዴ

  • @gy8086
    @gy8086 5 лет назад

    Betam gobz ! Berche!

  • @امريانامريان-و9ح
    @امريانامريان-و9ح 5 лет назад

    Wow👍👍👍

  • @martalama4885
    @martalama4885 5 лет назад

    thanks 😘

  • @Ethiofoodchannel
    @Ethiofoodchannel 5 лет назад

    አመሰግነለዉ አወ ልጆች ይወዱታል 🙏

  • @lidyamandefro6919
    @lidyamandefro6919 Год назад

    በጆሱ መፍጫ ይሆናል

  • @ሚሚነኝመንዜዋአምላኬትግስ

    እናመሰግናለን

  • @enewaalebachew7226
    @enewaalebachew7226 5 лет назад

    ከልብ እናመሰግናለን