የበርቤሬ ድልህ አሰራር ለየት ባለና በቀላል መንገድ ፈጣን እና ቀላል አዘገጃጀት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 29

  • @مطبخ_هاله_حبيبتى
    @مطبخ_هاله_حبيبتى 3 месяца назад +2

    ‏‪6:26‬‏ nice sharing ❤

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 3 месяца назад +2

    ሰላምሽ ይብዛልኝ መልዬ በጣም ቆንጆ የሆነ የበርበሪ ድልህ አሰረ እንዴት እንደሚጣፉጥ እኮ ተበልቶ አይጠገብም የሰሩ እጆችሽ ይባርክ❤❤❤ለየት ያለ አሰራረ

    • @mulutube2116
      @mulutube2116  3 месяца назад

      @@SamiraMTube አመሰግናለሁ💞🙏

  • @hanichotube
    @hanichotube 3 месяца назад +2

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሙሉዬ ዋውው በጣም ነው የሚያምረው ከርቀትም ሲያዩት አስራሩም ከሰሀን ላይ የተዠጋጀ በርበሬ ውሀ መጣድ የቀረፍ ዱቄት ዝንጅብል እና ነጭ ሽንኩርት በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባርክ ❤❤❤

    • @mulutube2116
      @mulutube2116  3 месяца назад

      @@hanichotube አመሰግናለሁ💞🙏

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 3 месяца назад +1

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ሙሉዬ እንኳን. ደና መጣሽልን ዋው በጣም ቆንጆ የበርበሬ ድልህ አዘገጃጀት ነው ቪዲዮን ስላጋራሽን እናመሰግናለን

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 3 месяца назад +1

    የገረመኝ ዘይት ከላይ ብቻ ነበር የማረገው መልኩ ሲያምር❤❤❤

  • @Foziyasfamily
    @Foziyasfamily 3 месяца назад +1

    ሰላም ሙሉዬ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት ዉዴ ዋዉ በጣም ያምራል ማሻ አላህ👍👏ሰብ ላይክ🥰👌👍🎉👏👏

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 3 месяца назад +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ሙልዬ በጣም ቆንጆ የበርበሬ ድልህ ነው ያሳየሽን እንደዚህ ባማረ መልኩ አዘጋጅተን በተለያየ ነገር መጠቀም እንችላለን ለወጥም መስሪያ ይሆነናል ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ በዛ አዋዜ ይባላል እበላዋለሁ እንጂ ሰርቼው አላውቅም ሰርቼ እነግርሻለሁ በጣም ነው የምወደው ❤❤

  • @kadijaessatube
    @kadijaessatube 3 месяца назад +1

    ሰላም ሰላም ሙሉየ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ የበርበሬ ድልህ አሰራር ነው ያሳየሽን በቀላል መልኩ አዘጋጅተን ከተለያየ ምግብ መመገብ እንችላለን በጣም ቀላሉን መንገድ ስላሳየሽን አመሰግናለሁ❤

  • @enatumara1825
    @enatumara1825 2 месяца назад +1

    ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 3 месяца назад +1

    ቆንጆ አሠራር ነው

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 3 месяца назад +1

    Selam muliye enkan selam metashi wudee betam yemitafit konjo yehone mirt yeberberi dilhi aserar new yeserashiw sitafit ❤

  • @yenatguada
    @yenatguada 3 месяца назад +1

    ጥሩ አርገሽነው የሰራሽው ❤❤❤❤❤

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 3 месяца назад +1

    Selame Lanechi yehune Muleye Enkuwane Dehena metashe Betame konjo ye d lehe aserare new selakafeleshen Enamesegenalen ❤

  • @emantube6292
    @emantube6292 3 месяца назад +1

    ሰላም አለይከም ማሻ አላህ

  • @hayatuu
    @hayatuu 3 месяца назад +1

    ሠላም እንኳን ደህና መጣሸ ዋዉዉ አሪፍ አሰራሪ ነዉ እጅሸ ይባረክ እናመሰግናለን 🎉

    • @mulutube2116
      @mulutube2116  3 месяца назад

      አመሰግናለሁ❤️🙏

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 3 месяца назад +1

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ሙልዬ ዋው በጣም ልዩ የሆነ የድልህ አሰራር ነው እጁረሽ ይባረክ👌👌👌👍👍

    • @mulutube2116
      @mulutube2116  3 месяца назад

      @@seblekitchen አመሰግናለሁ❤️🙏

  • @hanytwin
    @hanytwin 3 месяца назад +1

    ሰላም ሙሉዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆ የሆነ ወቅቱን የጠበቀ ነው በጣም ስራ ያቀላል ቆንጆ አድርገሽ በዘይት በደንብ ነው ያሸሽው በርቺ እህቴ ዶጣ ይመስላል ያሚ❤❤❤❤

    • @mulutube2116
      @mulutube2116  3 месяца назад

      @@hanytwin አመሰግናለሁ❤️🙏

  • @Ekram475
    @Ekram475 3 месяца назад +2

    ሰላምሙሉዬ እኳንደህናሠጣሽ ዋው ልዩነው የኔውድ እናመሠግናለን❤❤❤❤❤

    • @mulutube2116
      @mulutube2116  3 месяца назад

      @@Ekram475 አመሰግናለሁ❤️🙏

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 месяца назад +1

    ሰላምሽ ይብዛ ሙሉዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዛሬ ይዘሽ የመጣሽው የበርበሬ ድልህ ለማዘጋጀት የፈላ ውሀ ፣ ዝንጅብል ፣ ነጭ ሽንኩርት ውሀ ፣ ትንሽ ኮረሪማ ፣ የቀረፋ ውሀ ዘይት ፣ አርገሽ በጣም ቆንጆ የስልክ አሰራር ነው ያሳየሽን በጣም እናመሰግናለን ።❤❤

    • @mulutube2116
      @mulutube2116  3 месяца назад

      @@netsiskitchen7169 አመሰግናለሁ💞🙏

  • @FasiNico
    @FasiNico 3 месяца назад +1

    ምርጥ አሰራር ይችን በትኩስ እንጀራ አሰብኩት እንዴት እንደሚጣፍጥ 😍

    • @mulutube2116
      @mulutube2116  3 месяца назад

      @@FasiNico አመሰግናለሁ💞🙏