ከቆንጆዋ ዝነኛ ኤርትራዊት ድምፃዊት ዊንታ ጋር ምን አገናኛቸው? Abro Show | Fegegita React

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
    Check out more awesome videos at Fegegita React
    For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
    Facebook: / fegegitareact
    Instagram : / fegegitareact
    Telegram : t.me/FegegitaR...
    SUBSCRIBE: / @fegegitareact
    ሀገራችን ኢትዮጵያውያን ሰላም ያድርግልን 🙏
    ኖር የተወደዳችሁ! “አብሮ" ስል የሰየምኩትን አዲሱን ሾው ገቢያ ላይ ትኩረት የሚያደርግ ሲሆን - የተለያዩ አገልግሎት የሚሰጡ የንግድ ቦታዎችን እና ገልግሎታቸውን እስከ ዋጋው አብሮ ለተመልካቾች ማስተዋውቅ ነው - የአብሮ ሾው አላማ ::
    ስለ አብሮ የተሰማችሁን ንገሩኝ አመሰግናለሁ🙏

Комментарии • 126

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 года назад +35

    ዊንታየ የኔ ቆንጆ እመብርሃን በሰላም ሑለት ታድርግሽ ስወድሽ ድምፅሽ 👌👌ኤርትራዊያን ውስጤ ናቸው 🇪🇷❤😘

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +1

      ደምሪኝውዴዋ

  • @liyufikre6515
    @liyufikre6515 2 года назад +11

    ዋዉ!! ድምፃዊት ዊንታናዬ እግዚአብሔር በሰለም ያገለግልልሽ
    እና እሄን ፕሮግራም በጣም ነዉ የምወዳዉ ቃጥሉ በርቱ 🤟

    • @zuri8239
      @zuri8239 2 года назад

      Ere keweldech koytalech

    • @liyufikre6515
      @liyufikre6515 2 года назад

      @@zuri8239 በህልም ለይ ነዉ ከወለደች የቆየችው አይዞህ/ሽ ንቃ/ቅመጀመሪያ ስት ነቃ/ቅ ተወቀለህ/ሽ

    • @zuri8239
      @zuri8239 2 года назад

      @@liyufikre6515 Ere rash nika eritreawi eko negn awkat alew bednb kalamnkegn instagram ws tagegnewalek 5 wer limolat new keweledech

    • @liyufikre6515
      @liyufikre6515 2 года назад

      እሺ ይሁን ግን የምሪ ኤሪትራዊ ነህ/ሽ

    • @zuri8239
      @zuri8239 2 года назад +1

      @@liyufikre6515 ya 100%🇪🇷

  • @liyufikre6515
    @liyufikre6515 2 года назад +8

    አብ ምርጥ ሰዉ በርታ እንዴ አንተ አይነቶቹን በሀገራችን ለይ ያብዛልን ጥላቻ እና ምቀኝነት ዘረኝነት ከሀገራችን ይጥፋ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ😘🙏🤟

  • @user-mw3or6ze6t
    @user-mw3or6ze6t 2 года назад +9

    ስወዳት እኮ ምርጥ ተዋናይ ነች

  • @ethiopia5730
    @ethiopia5730 2 года назад +6

    😘🇪🇷🇪🇹🥰 በሰላም አላህ ይፈርጅሽ የኔ ቆጆ 😘

  • @betselotgetaneh3610
    @betselotgetaneh3610 2 года назад +3

    በጣም ነዉ የምወዳት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሁለት ታርግሽ
    አብሶ ስዉር ስፌት ስወዳት እዛላይ

  • @akigebre9410
    @akigebre9410 2 года назад +10

    ወልዳ ልጅዋ በእግርዋ መሄድ ከጀመረች ባሃላ ነው እንዴ ምትለቁልን 😂

    • @enatenatenat8843
      @enatenatenat8843 2 года назад

      Ene yemlew huletegna ayregezm end?huletegnawas behon?

  • @fafi6898
    @fafi6898 2 года назад +4

    መልካችሁ ሲቀየር አትደነግጡም🤣🤣
    ሳትቀቢ ቆንጆ ነበርሽ ሲትቀቢ ተቀየርሽ

  • @galtgray3908
    @galtgray3908 2 года назад +6

    ወይ ጉድ 6000 ለዱቄት

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 года назад +11

    I love ❤️ Eritrean
    Ladies. They are cool. 💕

    • @user-kw9yg5il7h
      @user-kw9yg5il7h 2 года назад

      Etiones

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 2 года назад

      @አገሬ ሰጣርገዉ
      What does that mean? Those Agames don't like compliments to
      Eritreans ❤️

    • @henokhabte5864
      @henokhabte5864 2 года назад

      What about egnas ye Eritrea wendoch 😂😂😂😂🙌

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 2 года назад

      @Henok Habte
      Agame get out of here. Your place is Kola Tembien.
      "'Wedet kef kef ?"
      😂🤣
      🇪🇹👍🇪🇷

    • @henokhabte5864
      @henokhabte5864 2 года назад

      @@Fikru1948 shut the hell up who is agame? I’m Eritrean okay dedeb satawk atisadeb bushti

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 2 года назад +1

    ጀግና ወንድ በጣም ደስ ይላል

  • @DaywithHabu5258
    @DaywithHabu5258 2 года назад +2

    Wintuyeeeee uuufffff i Love you 😘 her so much

  • @user-um5wq7tq7k
    @user-um5wq7tq7k 2 года назад +1

    አላህ ወይ አገራችን ሰላም አድርጋት
    እኛንም ስደተኞች ጠብቀን

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 2 года назад +1

    ዊንቱ ማዓረይ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነሽ ትግርኛ ብዙም ባልሆንም ስውር ስፌድ ድራማ ላይ እና instag...ላይ እከታተልሻለው❤😍

  • @moamnamoha9270
    @moamnamoha9270 2 года назад +8

    ስወዳት ይችን አርቲስት ስውር ስፌት እሚለውን ድራማ እሷን እና ሲራክን ለማየት እከታተለው ነበር ቋንቋ ግን አልችልም እደው ዝም ብየ አይይይይይ

  • @rekike712
    @rekike712 2 года назад +2

    ufeyyy des setel we lov u hafetey....!!!

  • @abentertainment6927
    @abentertainment6927 2 года назад +3

    ዊንታ my love🥰

  • @ermiking4281
    @ermiking4281 2 года назад +3

    Wintaye shukor 🇪🇷🇪🇷♥️♥️

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 года назад

      እህቴ ሰብ አርጊልኝ እማ 🙏😘

  • @timnitbrhane2905
    @timnitbrhane2905 2 года назад

    Waww wintey konjo so sweety love u GBU&bro keep it up job....

  • @meseretgebrea1742
    @meseretgebrea1742 2 года назад +8

    ዊንቲ ሽኮር😍

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 2 года назад

    ወይኔ ይችን ልጅስወዳት የኔቆንጆ በጣምእወድሻለሁ

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha7992 2 года назад +2

    Wintana ማርያም ትቕረብኺ ።

  • @amennaol4674
    @amennaol4674 2 года назад

    አቢዬ የኔ ጎበዝ በርታ የዛሬው መድሀኒአለም ይጠብቅህ ጨምሮ ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 2 года назад

    እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ😍😍😍

  • @tube7681
    @tube7681 2 года назад +7

    6ሽ በአድ ቀን ዉሃ ታጥቦ ለሚለቅ ሜካፕ😎

    • @user-bl7ec8kq9u
      @user-bl7ec8kq9u 2 года назад +1

      እ ለቻይና ዱቄት 6 ሺህ ውይይይ

  • @tadla8200
    @tadla8200 2 года назад +2

    የኔቆጆ ያጥር ወፍ አትስማች🌺🌺🌺🌺🌺🌺❤❤❤❤🌺🌺❤❤❤

    • @ZaidZaid-cu8ck
      @ZaidZaid-cu8ck 2 года назад

      Men malt new

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@ZaidZaid-cu8ck ደምሪኝበአላህውዴዋ

  • @user-yl6er7tk9s
    @user-yl6er7tk9s 2 года назад +1

    ደስ ስትል

  • @dhhdbzhx9763
    @dhhdbzhx9763 2 года назад +3

    ሜካፕ አሰራርህ ዋው አንደኛ ነው

  • @ሚጣ
    @ሚጣ 2 года назад +1

    ስታምርውበተምወወወ

  • @mykng.ethiopiageliss8808
    @mykng.ethiopiageliss8808 2 года назад +2

    ጌታየ በዴም ከተጨማለቀች ኢትዮ አውጣኝና ኤርትራዊ አድርገኝ እኔ ምርርርርር ብሎኛል ሁሌ መሞት መታርድ ኡፍፍፍፍ ኤርትራም ሀገራችን ናት ግን በቃ ድብቅ እምልበት ነው የፍለኩት እር ፍጣሪ ሆይ ሀገሬን ስላሞን መልስልን

  • @semhalmergia7773
    @semhalmergia7773 2 года назад +2

    Konjo DMS alesh 🤔😂😂😂😂

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 2 года назад

    አቢ ምርጥ ልጅ በርታልኝ

  • @rehimamohammed120
    @rehimamohammed120 2 года назад +2

    ልቅም ያለቺ ቆንጆ

  • @tsige1234
    @tsige1234 2 года назад

    ከወለደች እኮ በጣም ቆይታለኝ

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 года назад

      እህቴ ሰብ አርጊልኝ እማ 🙏😘

    • @tsige1234
      @tsige1234 2 года назад

      @@kiyyaatube4930 እሺ እማየ

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 2 года назад +1

    ትችላለህ አቢ

  • @neimayusuf5594
    @neimayusuf5594 2 года назад

    አቢ ምርጥ ሰው❤❤❤❤

  • @user-jc2fs8gk1x
    @user-jc2fs8gk1x 2 года назад +8

    ዊንታ ሽኮር አማርኛሽ ገዳይ ነው 🤣 ❤️ የመቼ ነው ወለደችኮ 5 ወር ሆናት 😊

    • @africanhabesha9650
      @africanhabesha9650 2 года назад

      ከም ናትኪ ዳኣ ከምይሉ ክመጽእ ኣምሓርኛ ተማሂርኪ ዝዓበኺ
      ኣብ ኤርትራ ትግርኛ እንግሊዘኛ ጥራይ ኢዩ

    • @zuri8239
      @zuri8239 2 года назад

      @@africanhabesha9650 gn eko 3 amet bzuh iyu adiam sbhatun lul tedrosn eko ab 3 werihi iyen kieleno

    • @user-jc2fs8gk1x
      @user-jc2fs8gk1x 2 года назад

      @@africanhabesha9650 እወ ጎበዝ እያ እኮእየ ዝበልኩ 🙄 +ዓረብኛ 😜🤣

    • @africanhabesha9650
      @africanhabesha9650 2 года назад

      @@user-jc2fs8gk1x
      ዓረብኛ የብልናን ዋእ

    • @user-jc2fs8gk1x
      @user-jc2fs8gk1x 2 года назад

      @@africanhabesha9650 አሎ🤔

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 2 года назад

    በርታ❤❤❤❤❤

  • @user-wt5gh5ub2l
    @user-wt5gh5ub2l 2 года назад

    ዊታየ እግዝኣብሄር ዉብ ኣርጎ ፍጥሮብሻል ሜካኣብ ኣትጠቀሚ

  • @newalrefik5168
    @newalrefik5168 2 года назад

    Ayt asmeselat

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 2 года назад

    ድምፅሽ ያምራልል

  • @amezenamezen8980
    @amezenamezen8980 2 года назад

    በጣምነው የምወዳት 😘😘😋

  • @rekike712
    @rekike712 2 года назад

    Abi betam yemadenkew sew new...bertalen 1Ga neh!!!

  • @senaytgtube3979
    @senaytgtube3979 2 года назад

    Abi siwedew feta new miyargew sraw gobez bezalay tidaru Akibari berta egzabher yitebkih Enyem And ken emetalew Ethiopia simeta

  • @user-ou8nj5su2h
    @user-ou8nj5su2h 2 года назад

    ወይ ዶቄት ብዛት ደሞ ባድ ኩባያ ውሀ ለሚለቅ ቀለም 6ሽህብር ከባድነው

  • @xoxoxo542
    @xoxoxo542 2 года назад

    Ufff yeni melka melkam wintiyee♥️

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094 2 года назад

    Zefane ye egeziyabere megesete semayate ayewewereseme

  • @salemmassaw1116
    @salemmassaw1116 2 года назад

    WOWW TEBRKA MORR

  • @birtukansamman9244
    @birtukansamman9244 2 года назад +1

    Wooow

  • @senaitfeleke9466
    @senaitfeleke9466 2 года назад

    Betam fere newu wagawu Gobez

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 года назад

      እህቴ ሰብ አርጊልኝ እማ 🙏😘

  • @Balla291
    @Balla291 2 года назад

    Wintu 🇪🇷🫶🏽🇪🇷🫶🏽

  • @seidmengstu5746
    @seidmengstu5746 2 года назад +2

    ለዱቄት ስድስት ሺ አቤት ዘመን ሴቶች ነጭ ዱቄትና ሽሮ አደባልቃችሁ ተቀቡ ያው ነውክክ

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr 2 года назад

    ሜካብ ብትጠቀሙም ቀለል ያለ ብታደርጉት ምን አለበት

  • @mastewaltade9753
    @mastewaltade9753 2 года назад

    Selike kutere binorew teru nebere betam arife make up new yemiselaw alex selike asekemitelin Please

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 2 года назад +1

    እርጉዝ ናት እዴ ባለፈው አይደል የወለደችው

    • @m.g5367
      @m.g5367 2 года назад

      Ke sment wer befit 😁

  • @yemanetesfaye8926
    @yemanetesfaye8926 2 года назад

    ለ ዳኒ ዲጂ ሊ መልስ ሰታለች ነገር ግን ንቅሳቱን ምን ልታረገው ነው

  • @user-yg2pn5wf9j
    @user-yg2pn5wf9j 2 года назад

    ውሽሽሽ 1ሰአት ሙሉ ለዱቄት

  • @jemaneshoumer2358
    @jemaneshoumer2358 2 года назад

    6 ሺ ነው ያለው ወይስ ጆሮየ ነው

  • @hiwetalmedom4943
    @hiwetalmedom4943 2 года назад

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-jf9ej8cb5z
    @user-jf9ej8cb5z 2 года назад +1

    እዲያው ምንም ብታሳምራት ፈጣሪ አሳምሮ ከፈጠራት በላይ ልታስውባት አትችልም ቆይ ግን አንዳንድ ሴቶች ዱቄት ምናምን እየተለቀተቃችሁ ለምን መልካችሁን ታጠፋላችሁ

  • @sitotasitota8193
    @sitotasitota8193 2 года назад

    What 😳 😳 😳 😳 6000 🙄🙄🙄🙄💃💃💃💃💃💃💃

  • @dadsgadd7007
    @dadsgadd7007 2 года назад

    ዊታናዬ

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 года назад

      እህቴ ሰብ አርጊልኝ እማ 🙏😘

  • @xoxoxo542
    @xoxoxo542 2 года назад +1

    Weyne wdd new wagaw

  • @user-iz7ot5uw5r
    @user-iz7ot5uw5r 2 года назад

    ስደስት ሺ ኢትዮጵያን ውይ ዱቄት

    • @user-iu5iz1yu7n
      @user-iu5iz1yu7n 2 года назад

      አትይኝም ስድስት ሽብር ላድቀን ወይኔ

  • @nuruyibre6902
    @nuruyibre6902 2 года назад

    6000 አላለም የጉድነው

  • @hanahana8072
    @hanahana8072 2 года назад

    አፏ ላይ አትተንፍስባት ማስክ ማድረግ ነበረብህእርጉዝ መሆኗን አትዘንጋ

  • @aishasaidi4454
    @aishasaidi4454 2 года назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥀

  • @tsigebrezgi3072
    @tsigebrezgi3072 2 года назад

    ዊንቲ ሳቅሽ ነው የማረከኝ ትላለለህ

  • @Eyualex863
    @Eyualex863 2 года назад

    Aby Makeup menem aywetaletem gen its costy.................

  • @africanhabesha9650
    @africanhabesha9650 2 года назад +1

    ወይ ዊንታ

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 года назад

      እህቴ ሰብ አርጊልኝ እማ 🙏😘

    • @africanhabesha9650
      @africanhabesha9650 2 года назад

      @@kiyyaatube4930
      አርጌልሻለው ይመችሽ

  • @filmonfilmon5342
    @filmonfilmon5342 2 года назад

    Wereng

  • @rozakassahun7707
    @rozakassahun7707 2 года назад

    እንዴት እረከሰ ባክህ 6000

  • @dagimb2414
    @dagimb2414 2 года назад

    😍😍😍

  • @roserosanna750
    @roserosanna750 2 года назад

    Ab...wwww

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 2 года назад

    Kelele yala make-up new ? Ye hulu defdefhebat kkkkkkkkkkkkkk

  • @AmAm-ff7ze
    @AmAm-ff7ze 2 года назад

    አረ ማሽቃበጥ

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 года назад

    የመቸ ይሄ ቪዶ?? ዉይንታ ከወለደች ለራሱ 8ወር አልሞላትም ሲቀጥል አሁን ኤርትራ ነች

  • @arsemaarsema2862
    @arsemaarsema2862 2 года назад +7

    She not beautiful without makeup

    • @godislove8937
      @godislove8937 2 года назад +6

      Konjo nat qnat lb yasawral

    • @menamamo1146
      @menamamo1146 2 года назад +4

      She is very beautiful. Arsema your not good

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад +2

      አቤት መቅናት መልክ የለሽ በዛ ላይ ምቀኛ ውይ

    • @agjj5327
      @agjj5327 2 года назад

      ፋራ

    • @Metasebiya4
      @Metasebiya4 2 года назад

      Min? Aere tey enkuwan esuwa yesew lij hulu konjo naw habesha bicha naw sewun yemiyaqalilaw

  • @TENACHEN_
    @TENACHEN_ 2 года назад +2

    ስለ ጤናችን እንወያይ ደምሩኝ። ቁጥሯን ለመሙላት ተቃርብያለሁ። እርዱኝ። thank youknk

  • @MrJared33
    @MrJared33 2 года назад +1

    ከሞት ወደ ህይወት የተመለሰችው ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
    ruclips.net/video/kqoxuhD14lE/видео.html
    ruclips.net/video/kqoxuhD14lE/видео.html

  • @ሚጣ
    @ሚጣ 2 года назад

    ስታምርውበተምወወወ