Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወላሂ ብዬ እምላለሁ ገበያ ሚዲያ ኢኮኖሚንና የሰውን እዉቀት ከትንሺ እስከ ትልቅ አቅም ያማከለ ስለምታቀርቡ እጂግ እናመሠግናለን በርቱልን❤❤❤❤
የሰውን አቅም የተረዱ የሰው ችግር የሚገባቸው ሚድያ
ማሸኑ ፡ በሁለት ፡ ክፍያ ፡ ብታረጉ ፡ ጥሩ ፡ ነው ፡ በአንድ ፡ ግዜ ፡ መክፈል ፡ ለማይችል
ገበያ ሚዲያ ስለጎበኛችሁን እናመሰግናለን በርቱ!
ሀሪፍ ነዉ ገበያ ሚደያ❤❤❤ እኔ እያሣሠብኝ ያለዉ እኛ ሀረብ ሀገር ሁነን ኢትዮ ልንሠራዉ ሥራ ካለ ብመክሩኝ❤❤
የምንፈልገዉን መረጃ የሰጠን ነዉ። Lovely.
ገብያዎች የእውነት ለናንተ የሚሆን ቃላት የለኝም የናንተን ቪዲዮች ሳይነው ሀገሬ ገብቼ ስራ መጀመርን የምመኘው እህታችን ባምላክ አበራ እኛን ወክለሽ ለምጠይቂው ጥያቄ እንዲሁም ለካሜራው ጥራት ወንድማችን ኤሊያስ ታዬ ክበሩልኝ ምስጋና ይገባቹሀል🎉🎉🎉🎉
ችግር የሆነብን ማሽኑ ሳይሆን ዳቦውን መስሪያ መሼጫ ባታ ነው 🙏
Le migib betoch le suqosh makefafel tichiyaleah
anemsgnalen legna belachu buzu dekamachuwal allah adme ena tena yastchu thank you so much❤❤❤ like adergulachew pleas😊😊😊
ሰለመርጃችሁ እናመሰግናለን
can you show us like doors and windows for apartment and house. And type of flooring included how much it's cost. Thanks.
Very very infromative and useful video, thank you so much.
እናመሰግናለን
ምርጥ ነው
Gebeya media thank you for nice Info
ወላህተመቻሽኝ
ማሽኑን ወደ ክፍለ ሀገር እንዴት መውሰድ እንችላለን ማለቴ ገጭ ገው አያበላሽብንም
Please phone ኖ ላከልኝ አፍለጋለሁ
ስጋ ቤት ለመክፈት አስቤያለሁ አራት መቶ ሺህ ብር ምን አይነት ስጋ ቤት ይከፍትልኛል በጌታ ንገሩኝ እስከ አራት መቶ ሀምሳ ሺህ ብር
Thanks❤
Wellcome❤❤❤
እስኪ መልሱልኝ እዚህ ዱባይ መግዛት ይሻላል ወይስ ኢትዮጵያ መግዛት እምታውቁ መልሱልኝ
የኔውዶችበርቱማሻአላህ❤❤🎉🎉ላይክ
እሄ ማቡኪያ የእንጀራ ሊጥም ያቦካል? እንጀራ ለሆቴሎች ስለማከፋፍል እሄንን መጠቀም እችላለሁ?? አደራ እንዳታልፉኝ❤❤
አዎ ለእንጀራ ሊጥ ማቡኪያም ይሆናል
ደሴ አካባቢ እፈልገው ነበር
የት አገር ምርቶች ናቸው?
ሰላም ነው ወዳጂ እስቲ የላውንደሪ ልብስ ማጠብያ ምን ያክል ነው ዋጋው የቤዝነስ
በቅርቡ መረጃ ሰርተናል
ዋጋውን ፡ አትናገሩም ፡ ዋናው ፡ የእያንዳንዱን ፡ ዋጋ ፡ ንገሩን
❤❤❤❤❤❤
እኔ ቁጥረቹሁን ሴፍ አርጌው ነበር ግን በቴሌግረም በዋሰፕ አሎጠ አለኝ እነ እንዴት ለርግ እኔ እፈልግ ነበር
እኔ ጉንደር ነኝ ባሀርዳር ወይም ጉንደር አላገኝም
እኔም ባህዳር ነኝ ከገዛሽ ከአመት በኃላ አብርን እንግዛ እነሱ እሚሉኩልን ከሆነ
Please wag😊
Poor explanation. Are you teaching for academic knowledge or giving general explanations for an ordinary people. It is better if you say "eat all what you get".
መገኛቸውስ የትነውቁጥሩስ
ቪዲዮ ላይ አለ
ስልክ ቁጥር አላስቀመጡም
ችግሩ ቪዲዮውን አላዩትም
@@gebeyamediaማኮፈሻዉ ለጤፍ ይሆናል
ሮተር ማሽን ሳት ጠይቅው ጨረሽ
መጀመሪያ የምታሣዩት ለላ ምታስታዋዉቀው ለላ
ምኑ ነው ሌላ የሆነው ?
ዋጋ እየገለጻችሁ አይደለም
አረ በደንብ ተገልፆዋል
በየክልሉስ ቅርንጫፍ ኣላቹ
ደምሩኝ እስኪ ውዶቸ