Amibara properties Near Sheraten Internation Hotel

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ዋጋውን ልንገራችውና
    እርካሽ ነው
    ተመጣጣኝ ነው
    ወይስ ውድ ነው የሚለውን የሚሰማኝን ልናገር
    ‪@AradaMarketing‬
    እነዚህ ውብ ቤቶች በ ካሬ 2300$-2500$ ይሸጣሉ!
    በዚ ዋጋ አይሸጥም የምልበት ምክንያት አለኝ
    ለምን ካላቸው
    ልሳሳት እችላለው
    እኔ እሚሰማኝ ግን ቤተሰቦች
    አገራችን አሁን ያለችበት
    ግዝያዊ የሰላም ሁኔታ
    የገንዘብ እንቅቃሴው
    መዳካም ባይከሰት ኖሮ
    መሃል አዲስ አበባ
    ሸራተን ሆቴል አጠገብ
    ወይም ወዳጅነት ፓርክ አጠገብ
    የቤት ዋጋ በ ካሬ ስንት ሊሆን ይችላል የሚለውን እስኪ ያስቡት ወይም ያጣሩ
    ይህ የማስተዋዉቃችው ቤት ሸራተን አጠገብ
    ወይ በ ምስራቅ አፍሪካ እረጅም የሆነው የንግድ ባንክ ዋና መስርያ ቤት አጠገብ ይገኛል
    አዲስ አበባ የምትኖሩ ብዙ ሰወች
    የመሬትን ጉዳይ ታውቁታላችው
    ህጋዊ ባዶ ቦታ ማግኜት በጣም ከባድ እንደሆነ ብዙወች ሲያወሩ እሰማለው እኔም እስማማለው
    1 መሃል ከተማ ሆኖ ኮምፓውንድ
    ውስጥ ቤት መግዛት ቀላል አይደለም
    2 የዲዛይን ጥራት
    3 ቅድመ ክፍያው 10% ነው
    ውስን ሪል እስቴቶች ገና ቁፋሮ ሳይጀምሩ ነው
    በ 10% ቅድመ ክፍያ የሚሸጡት
    ይሄም ታማኝ ስለሆኑ ነው
    አዲስ አበባ ውስጥ ከ 500 በላይ ሪል እስቴቶች እንዳሉ ይገመታል
    ከነዚህ ውስጥ 1 Or 2 ወይም 3 ፕሮጄክት ያስረከቡትን ማመን ቀላል ነው
    ነገር ግን ስሙን የማታቁት አዲስ ከሆነ ግን ብያንስ 50% ገንብቶ ከ 10%- 20% ባለው ማስከፈል ነው ያለበት
    ይሄ ብቻ አይደለም
    የ አከፋፈሉ ስምምነት በ ግንባታው ሂደት መሆን አለበት
    ለምን
    በርግጥ ከላይ የጠቀስኳቸው
    Location
    Quality
    Down payment
    Matter የማያረጋችው ሰወች እንደምትኖሩ እገምታለው
    እኔ የተሰማኝን ነው ያወራውት
    ሌላ አካባቢ ቤት ከፈለጉ Http://www.t.me/gift_tube
    0929003131 ይደውሉ

Комментарии • 2