Arada Marketing አራዳ ማርኬቲንግ
Arada Marketing አራዳ ማርኬቲንግ
  • Видео 71
  • Просмотров 130 275

Видео

አዲስ አበባ በጎርፍ ተጥለቀለቀች 16 ጎዳና ተዳዳሪወች ህይወታቸው አለፈ
Просмотров 3,8 тыс.2 месяца назад
Addis Ababa @AradaMarketing
ብዙ የምያተርፉበት ቤት መሃል አዲስ አበባ Real Estate Addis Ababa @AradaMarketing#addisababa
Просмотров 1244 месяца назад
ብዙ የምያተርፉበት ቤት መሃል አዲስ አበባ Real Estate Addis Ababa @AradaMarketing#addisababa
DMC Real Estate constraction progress@AradaMarketing በሚገርም ፍጥነት እየተገነባ ነው
Просмотров 1324 месяца назад
Real Estate Agent Ethiopia @AradaMarketing #dmcrealestate #Ghionhomesrealestate #Amibaraproperties
Ghion Homes Real Estate(@AradaMarketing ) House sale in addis ababa +251929003131
Просмотров 5865 месяцев назад
Ghion Homes @AradaMarketing
ቤት በ ባንክ መግዛት ለምትፈልጉ መሃል አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር በማስታወቅያ ዋጋ(@AradaMarketing)#addisababa 5 February 2024
Просмотров 2375 месяцев назад
ቤት በባንክ መግዛት ለምትፈልጉ መካም መረጃ! 📞 251929003131youtube.com/@Gift_tube?si=hI-mHMPG7cWIh_Ay ታላቅ የገና ስጣታ ከጊዮን ሆምስ ሪል እስቴት (Ghion gas plc) 👉50%የባንክ ብድር የተመቻቸለት በ20 % ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ፤ 👉ለመኖር ፣ለማከራየት፣ለማትረፍ በሚመቸው መሃል ከተማ ወሎ ሰፈር ጋር ጊዜውን የሚመጥንና በከፍተኛ ጥራት እና በልዬ ዲዛይን እየተገነቡ ያሉ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል:: በካሬ 113,000ብር ባለ 2 መኝታ 168ካሬ ባለ 3 መኝታ 200ካሬ ☑️ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ☑️ስቶርና የላውንደሪ ክፍል ☑️ሁለት ቆን...
Amibara properties price detail(@AradaMarketing ) ዋጋ እና አከፋፈል
Просмотров 3335 месяцев назад
#addisababa #ethiopia #realestate #investment
Amibara properties ቤተመንግስት አጠገብ የሚገነባው ምርጥ መንደር በምን ይለያል?
Просмотров 9646 месяцев назад
Amibara properties ቤተመንግስት አጠገብ የሚገነባው ምርጥ መንደር በምን ይለያል?
Gift real estate phase 3 በተባለው ግዜ ያለቁ ቤቶች
Просмотров 926 месяцев назад
Gift real estate phase 3 በተባለው ግዜ ያለቁ ቤቶች
Amibara properties Near Sheraten Internation Hotel
Просмотров 9697 месяцев назад
ዋጋውን ልንገራችውና እርካሽ ነው ተመጣጣኝ ነው ወይስ ውድ ነው የሚለውን የሚሰማኝን ልናገር @AradaMarketing እነዚህ ውብ ቤቶች በ ካሬ 2300$-2500$ ይሸጣሉ! በዚ ዋጋ አይሸጥም የምልበት ምክንያት አለኝ ለምን ካላቸው ልሳሳት እችላለው እኔ እሚሰማኝ ግን ቤተሰቦች አገራችን አሁን ያለችበት ግዝያዊ የሰላም ሁኔታ የገንዘብ እንቅቃሴው መዳካም ባይከሰት ኖሮ መሃል አዲስ አበባ ሸራተን ሆቴል አጠገብ ወይም ወዳጅነት ፓርክ አጠገብ የቤት ዋጋ በ ካሬ ስንት ሊሆን ይችላል የሚለውን እስኪ ያስቡት ወይም ያጣሩ ይህ የማስተዋዉቃችው ቤት ሸራተን አጠገብ ወይ በ ምስራቅ አፍሪካ እረጅም የሆነው የንግድ ባንክ ዋና መስርያ ቤት አ...
House sale in addis ababa #realestate #ethiopia #የሚሸጥ1 December 2023
Просмотров 2597 месяцев назад
42000 ካሬ ላይ ያረፈ ኮምፓውንድ @AradaMarketing በሰሚት 72 ባለ 2 መኝታ 109,115ካሬ ባለ 3መኝታ 144,147ካሬ በ15% ቅድመ ክፍያ ኮፓውድ አፓርታማው የሚያሟላቸው 42,000 ካሬ ላይ ያረፈ ግዙፍ አፓርታማ ባለ3 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ስታንድባይ የኤሌክትሪክ ጀነሬተሮች የከርሰ ምድር ውሃ ከውሃ ታንከሮች ጋር የጂምናዚየም አገልግሎት የህፃናት ማቆያ ቦታ ሱፐርማርኬቶች ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ በየወለሉ ( Garbage shooter ) የ24 ሰዓት የደህንነት መቆጣጠሪያ ካሜራ በየወለሉ የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ እና መውጫ ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቱን ይጎብኙ የቤቶቹ ስፋት በ6ወር ዉስጥ የሚረከቧቸው ባለ...
ግዜዎትን ይቆጥቡ! በ አዲስ አሰራር መጣን @AradaMarketing Location progress price… detail information
Просмотров 1447 месяцев назад
#ethiopia #realestate #የሚሸጥ #የሚሸጥቤት #የቤትዋጋ @AradaMarketing 251929003131/ on whatsapp ወደ ፊት ብዙ የ ቤት አማራጮችን በዚ ቻናል ይዘን እንመጣለን ቤተሰብ ይሁኑ
የወርቅ ኢንቨስትመንት በ ቤንሻን ጉሙዝ ና ጋምቤላ ክልል @AradaMarketing
Просмотров 988 месяцев назад
በ ቤንሻን ጉሙዝ እና በ ጋምቤላ ክልል ለ ተለያዩ ማእድናት የሚሆን የ ኢንቨስትመንት መሬት በ እብነበረድ በ ወርቅ በ ክሰል ድንጋ እንዲሁም የ እርሻ ኢንቨስትመንት መሬት ለማስፈቀድ እያስቡ ከሆነ መልካም ዜና ይዘን መጥተናል @AradaMarketing እርስዎ መውጣት መውረድ ሳይጠበቅብዎት ስታር ኮሚሽን ኤጀንት እና ቢዝነስ አማካሪ ባሉበት ሁነው የኢንቨስትመንት ህጋዊ ባለቤትነት እንዲያገኙ ያግዘዎታል ። በተጨማሪም ስለ ኢንቨስትመንቱ ጠለቅ ያለ ሙያዊ የማማከር እና አዋጭነት ጥናት እናከናውንልዎታለን። ከእርስዎ የሚጠበቀው አስፈላጊውን ህጋዊ ማስረጃ (ዶክሜንት) በሟሟላት የኢንቨስትመንቱ ይዞታ ባለቤት በመሆን ሐገርዎን እና እራስ...
በጣም አትራፊ ቤት ነው በዛ ላይ ያለቀ ዋጋውም ተመጣጣኝ @AradaMarketing #ethiopia #realestate
Просмотров 1328 месяцев назад
በጣም አትራፊ ቤት ነው በዛ ላይ ያለቀ ዋጋውም ተመጣጣኝ @AradaMarketing #ethiopia #realestate
አይን የማያሹበት የቤት አማራጭ አያት 72 አካባቢ @AradaMarketing
Просмотров 1558 месяцев назад
አይን የማያሹበት የቤት አማራጭ አያት 72 አካባቢ @AradaMarketing
ብታምኑም ባታምኑም የቤት ዋጋ ቀነሰ ብልጥ አሁን እየገዛ ነው @AradaMarketing 7 November 2023
Просмотров 2488 месяцев назад
ብታምኑም ባታምኑም የቤት ዋጋ ቀነሰ ብልጥ አሁን እየገዛ ነው @AradaMarketing 7 November 2023
#cmc በ 19 ሚልዮን የሚሸጥ @AradaMarketing #realestate #ethiopia #ቤት
Просмотров 1539 месяцев назад
#cmc በ 19 ሚልዮን የሚሸጥ @AradaMarketing #realestate #ethiopia #ቤት
በዚ ብዙ ያተርፋሉ ባዶ ቦታ መሃል ከተማ … ቤት ከ 2 ሚልዮን ብር ጀምሮ በ አዲስ አበባ @AradaMarketing #ethiopia #addisababa
Просмотров 4009 месяцев назад
በዚ ብዙ ያተርፋሉ ባዶ ቦታ መሃል ከተማ … ቤት ከ 2 ሚልዮን ብር ጀምሮ በ አዲስ አበባ @AradaMarketing #ethiopia #addisababa
Big Discount Dont Miss this!(@AradaMarketing )#realestate #ethiopia +25929003131
Просмотров 1389 месяцев назад
Big Discount Dont Miss this!(@AradaMarketing )#realestate #ethiopia 25929003131
በማስታወቅያ ዋጋ (@AradaMarketing ) #ethiopia #realestate
Просмотров 1289 месяцев назад
በማስታወቅያ ዋጋ (@AradaMarketing ) #ethiopia #realestate
House sale Addis Ababa 2 መኝታ በ 9 ሚልዮን Figa/Safari 2Bedroom 9 Milion(Birr) 29 September 2023
Просмотров 4889 месяцев назад
House sale Addis Ababa 2 መኝታ በ 9 ሚልዮን Figa/Safari 2Bedroom 9 Milion(Birr) 29 September 2023
House Sale Addis Ababa 3 ዘመናዊ መንደሮች አዲስ አበባ ውስጥ 29 September 2023
Просмотров 1549 месяцев назад
House Sale Addis Ababa 3 ዘመናዊ መንደሮች አዲስ አበባ ውስጥ 29 September 2023
ያለቀ ሱቅ ካዛንቺስ Near Intercontinental Hotel #realestate #ethiopia #addisababa #የሚሸጥ 22 Sept 2023
Просмотров 4169 месяцев назад
ያለቀ ሱቅ ካዛንቺስ Near Intercontinental Hotel #realestate #ethiopia #addisababa #የሚሸጥ 22 Sept 2023
ለቡ አዲስ አበባ ዉስጥ ነው! መልስ አመጣውላችው #realestate #የሚሸጥቤት #housesales #ethiopia #addisababa 22 Sept 2023
Просмотров 1159 месяцев назад
ለቡ አዲስ አበባ ዉስጥ ነው! መልስ አመጣውላችው #realestate #የሚሸጥቤት #housesales #ethiopia #addisababa 22 Sept 2023
#የቤትዋጋ ላፍቶ አደባባይ አካባቢ @AradaMarketing #ethiopia #realestate
Просмотров 42810 месяцев назад
#የቤትዋጋ ላፍቶ አደባባይ አካባቢ @AradaMarketing #ethiopia #realestate
ከ ስቲድዮ እስከ 4 መኝታ ቤት ላፍቶ አደባባይ አጠገብ @AradaMarketing
Просмотров 1,1 тыс.10 месяцев назад
ከ ስቲድዮ እስከ 4 መኝታ ቤት ላፍቶ አደባባይ አጠገብ @AradaMarketing
ለ አዲስ አመት እስከ 25% የሚደርስ ቅናሽ DMC Real Estate @AradaMarketing #ethiopia #realestate 6 September 2023
Просмотров 29710 месяцев назад
ለ አዲስ አመት እስከ 25% የሚደርስ ቅናሽ DMC Real Estate @AradaMarketing #ethiopia #realestate 6 September 2023
መንደር ውስጥ ያለ G+1 Villa @AradaMarketing #ethiopia #realestate
Просмотров 29811 месяцев назад
መንደር ውስጥ ያለ G 1 Villa @AradaMarketing #ethiopia #realestate
Ayat real estate @CMC progress update òn 28 July 2023 #ethiopia #realestate @AradaMarketing
Просмотров 1,7 тыс.11 месяцев назад
Ayat real estate @CMC progress update òn 28 July 2023 #ethiopia #realestate @AradaMarketing
2 ቱ ግዙፍ የገበያ ማፅከል @AradaMarketing #ethiopia #realestate
Просмотров 91Год назад
2 ቱ ግዙፍ የገበያ ማፅከል @AradaMarketing #ethiopia #realestate

Комментарии

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 2 месяца назад

    Betam yemigermgi tasebobet menghed asbalt gorefe swe yezo sayhed tekuret setetew meserat alabacew

  • @ohm5180
    @ohm5180 2 месяца назад

    god bless you ethiopia you give me a wife and 2 beautiful daughters !!! mama ethiopia Once a big empire !!WE will be empire again !!!

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 2 месяца назад

    ሰው እኮ አልሰማም እለ እግዚአብሔርን ይቅርታ መጠየቅ ንስሀ መግባት !!!፣እንዲያውም አምላክ በጣም እጅግ በጣም ታገስ በጥቂቶቹ ፅላት እዚህ ደርሳለች የኢትዮጵያ ህዝብ ከእስራኤል ህዝብ በላይ እጅግ በጣም እጅግ በጣም በጣም በጣም አመፅኛነው !!!!!! ንስሐ ንስሐ ንስሐ ብቻ ነዉ የሚይስፈልገው!!!!!!

    • @AradaMarketing
      @AradaMarketing 2 месяца назад

      እውነት ነው አመፀኞች ሆነናል

  • @birukasmamaw8757
    @birukasmamaw8757 2 месяца назад

    በ አሁኑ ስዓት መሞት የተሻለ ዕድል ነው እንደማለተ የመስለኛል

    • @AradaMarketing
      @AradaMarketing 2 месяца назад

      እንደዛ ለማለት እንኳን አይደለም…

  • @user-cb2qm5bb7k
    @user-cb2qm5bb7k 2 месяца назад

    እና ሙዚቃው ምድነው ? ሃይ እምዬ ሃገሬ

    • @AradaMarketing
      @AradaMarketing 2 месяца назад

      ለፈረሱት ቤቶች ነው ሙዚቃው

  • @user-ke8kc4tb3o
    @user-ke8kc4tb3o 2 месяца назад

    ሞትና ጎርፍ ከሙዚቃውጋ አይጋጭም ኮልተቻለ በሚቀርበው አይነት ቢሆን የሙዚቃው ምርጫ

    • @AradaMarketing
      @AradaMarketing 2 месяца назад

      ሙዚቃው ለኔ ትርጉም አለው ቢሆንም ግን ልክ እንዳልሆንኩ ተረድቻለው!

  • @user-ek2fu7hr4u
    @user-ek2fu7hr4u 2 месяца назад

    ውሸታም ቀዳዳ ማት ታወራለህ ምንም በሌለው

  • @MintesinotGirma-kh3xf
    @MintesinotGirma-kh3xf 2 месяца назад

    ሰው ሞተ እያልክ ሙዚቃ ትጋብዘናለህ😢

    • @AradaMarketing
      @AradaMarketing 2 месяца назад

      ከተሳሳትኩ ይቅርታ❤

  • @AradaMarketing
    @AradaMarketing 5 месяцев назад

    8°59'02.3"N 38°45'45.0"E goo.gl/maps/gPAL5tdpQrpWaN986

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 5 месяцев назад

    ዋዋዋ

  • @addisinnovationproductline8120
    @addisinnovationproductline8120 6 месяцев назад

    Hi Thank you for sharing how much is one bedroom and two bedroom can you please let me know Thank you.

    • @AradaMarketing
      @AradaMarketing 6 месяцев назад

      Please contact me on whatsapp +251929003131 I will sharw you extra detail information thank you!

  • @chicago9458
    @chicago9458 7 месяцев назад

    Corridor min endehone dictionary check adrig

    • @AradaMarketing
      @AradaMarketing 7 месяцев назад

      መተላለፍያ ማለት ይመስለኛል ሰፊ መተላለፍያ ያለው ለማለት አስቤ ነው!

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 7 месяцев назад

    ዋጋቸዉን ንገሪን

  • @hirutyeshitla9590
    @hirutyeshitla9590 8 месяцев назад

    You have to tell us the price

    • @AradaMarketing
      @AradaMarketing 8 месяцев назад

      🏢 NATIONAL REAL ESTATE 🏢 📍95% ተገንብቶ ያለቀ ቤት 30% ብቻ በመክፈል ቤቶን ይረከቡ 📍ሰሚት 72 🛌ባለ 2 መኝታ 93 ካሬ ሜትር 110 ካሬ ሜትር 125 ካሬ ሜትር 🛌ባለ 3 መኝታ 157ካሬ ሜትር 162 ካሬ ሜትር 95% በላይ የተገነባ በሶስት የሚረከቡት ዋጋ= 94,900 በኢትየጵያ ብር/m2 ✅ ልዩነታችን 💴 ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርግ 🌷በኢትዮጵያ ብር ያለምንም ጭማሪ የሚከፍሉበት 💴 ተገንብቶ ላለቀ ቤት ምቹ ና ቀላል የአከፋፈል ስርአት 🚘 ሁለት ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ 🛗 ዘመናዊ አሳንሰር የተገጠመላቸዉ 🪫 ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር 📍 በተጨማሪም 100% የለቁ የንግድ ሱቆች ሰሚት 72 ዋና መንገድ ላይ +251929003131

  • @GeAl-xe3nb
    @GeAl-xe3nb 8 месяцев назад

    ሱቅ በካሬ ስንት ነው

    • @AradaMarketing
      @AradaMarketing 8 месяцев назад

      የተለያየ አካባቢ ሱቅ አለን ሰሚት ሳፋሪ አያት እንደ አካባቢው ይለያያል ለበለጠ መረጃ 0929003131

  • @corbin6356
    @corbin6356 8 месяцев назад

    😻 Promo_SM

  • @solomonyoutube7388
    @solomonyoutube7388 9 месяцев назад

    ዋዋዋ

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 9 месяцев назад

    Tix

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 9 месяцев назад

    Tix

  • @AradaMarketing
    @AradaMarketing 10 месяцев назад

    ያለቀ ሱቅ ካዛንቺስ ruclips.net/video/rdAgFwPjCVQ/видео.htmlsi=M80FzsXO6uLPSh6t

  • @AradaMarketing
    @AradaMarketing 10 месяцев назад

    ላፍቶ ቤት መግዛት ለምትፈልጉruclips.net/video/84_NnOpYpvE/видео.htmlsi=GbH_cPf6_R_OlC4R

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 10 месяцев назад

    Thank you

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 10 месяцев назад

    Thank you

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 10 месяцев назад

    I am wondering when it’s done??????

  • @woine123
    @woine123 11 месяцев назад

    እንደ አንተ የሚሸጥ ቤት መኖሩን በጣም ብዙዎች ናቸው:: ነገር ግን ዋጋውን ብትነግረን በጣም ግዜ ይቆጥባል::

    • @AradaMarketing
      @AradaMarketing 11 месяцев назад

      ዋጋውን መናገር የሚከብደው የቤት ዋጋ በየ 3 ወር ስለሚጨምር ነው Whatsapp ላይ hi ይበሉኝ እልክልወታለው

  • @mikez9929
    @mikez9929 Год назад

    🍀 *Promo SM*

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Год назад

    አፓርታማ ካሬው 105 ሆኖ ባለሶስት መኝታ የሰርቶ የተጠናቀቀ በባንክ የተመቻ አቅርብ?

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Год назад

    Thank you

  • @MikaelHilmneh
    @MikaelHilmneh Год назад

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Год назад

    አጠቃላይ ባለሁለት ወይም ባለሶስት መኘታቸው 103 ካሬ ባለሶስት መኝታ ስንት, ነው

    • @AradaMarketing
      @AradaMarketing Год назад

      ባለ 2 መኝታ 90ካሬ 8ሚልዮን

    • @solomonabraham8329
      @solomonabraham8329 Год назад

      Thank you brothe ሁሉ ነገር ያለቀነው ነው ቀጥታ አሁን ሠው ገብቶ መኖር ይችላላል?

    • @AradaMarketing
      @AradaMarketing Год назад

      Full Finished Kehone 9Milion

  • @KisanetHailay
    @KisanetHailay Год назад

    Am interesting arif geletsa new berta dmc

  • @fasilkassa4859
    @fasilkassa4859 Год назад

    25,000$ per m2 ትክክል ነው ? ብር ነው ዶላር ?

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 Год назад

    Thanks

  • @BezaGirma-gp9iz
    @BezaGirma-gp9iz Год назад

    Thank you

  • @User1-qp3vq
    @User1-qp3vq Год назад

    Good advice!

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Год назад

    ባለሁለት 80"ካሬ አጠቃላይ ክፍያው ስንት ነው?

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Год назад

    ባለስት መኝታ ነው ዋጋው አጠቃላይስንት ነው 100ካሬ ያለው ባለሶስት መኝታ ስንት ነው አጠቃላይ ዋጋው?

    • @AradaMarketing
      @AradaMarketing Год назад

      190 ካሬ ዋጋ 18 ሚልዮን 100ካሬ ባለ ሶስት ለ ግዜው የለም

    • @solomonabraham8329
      @solomonabraham8329 Год назад

      Thank you so much brother

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Год назад

    ባለስት መኝታ ነው ስንት ካሬ ነው?

  • @rahel5554
    @rahel5554 Год назад

    Misera laba mine algne sidate ezkone sigaza edza altwadademe wayiguide gine kuitre takalgnhue 😂😂

  • @chicago9458
    @chicago9458 Год назад

    Unless people have no other options, real estate investment in Ethiopia is garbage. For those with foreign currency of any country, I suggest you keep your money where it is unless you plan on moving to live in it and it is NOT an investment. It’s just better to live in your own house than renting and this is the only reason to buy. Land, construction and finishing material is so expensive right now so when developers add their profit on top the cost becomes super inflated. I feel sad for our people that home ownership is unreachable now.

  • @jannetjannet7584
    @jannetjannet7584 Год назад

    😍😍😍😍

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Год назад

    Thanks

  • @frewoynisolomon8840
    @frewoynisolomon8840 Год назад

    Lemen atsayemn Tadey

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE Год назад

    ውድንው እዳቅም የለም

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Год назад

    Thanks

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Год назад

    ሌቦች ዋጋው ገና ሳየው እራስ ምታት ያዘኝ 70 ካሬ 11 ሚሊየን oh my God የውሻ ቤት ማለት ነው እኮ...

    • @AradaMarketing
      @AradaMarketing Год назад

      Sorry you are in wrong way it is not 11milion it is 8milion birr

  • @AradaMarketing
    @AradaMarketing Год назад

    የ ጊፍት መንደሮች ruclips.net/video/7DhYilitMrs/видео.html CmC ያሉ ቤቶችን ዋጋ ለማወቅ-->t.me/Gift3131 Shops on G+18 Mall Area = 44M2 Total price = 5,984,894 birr 40% = 2,393,958 birr Area = 53M2 Total price = 7,223,149birr 40% = 2,889,259birr Area = 62M2 Total price = 8,667,778birr 40% = 3,467,111 birr Area = 65M2 Total price = 8,997,980birr 40% = 3,59,192 birr Area = 44M2 Total price = 5,984,894 birr Area = 68M2 Total price = 9,286,906, birr 40% = 3,714,762 birr Area = 74M2 Total price = 10,474,862 birr 40% = 4,189,944birr G+14 Shops Area = 55M2 Total price = 7,753,319 birr 80% = 6,202,655 birr Area = 77M2 Total price = 11,614,079 birr 80% = 9,291,263 birr G+10 Shops Area =77M2 Total price = 11,675,832birr 95% = 11,092,040 birr

  • @AradaMarketing
    @AradaMarketing Год назад

    የጊፍት መንደሮች-->ruclips.net/video/7DhYilitMrs/видео.html Shops on G+18 Mall Area = 44M2 Total price = 5,984,894 birr 40% = 2,393,958 birr Area = 53M2 Total price = 7,223,149birr 40% = 2,889,259birr Area = 62M2 Total price = 8,667,778birr 40% = 3,467,111 birr Area = 65M2 Total price = 8,997,980birr 40% = 3,59,192 birr Area = 44M2 Total price = 5,984,894 birr Area = 68M2 Total price = 9,286,906, birr 40% = 3,714,762 birr Area = 74M2 Total price = 10,474,862 birr 40% = 4,189,944birr G+14 Shops Area = 55M2 Total price = 7,753,319 birr 80% = 6,202,655 birr Area = 77M2 Total price = 11,614,079 birr 80% = 9,291,263 birr G+10 Shops Area =77M2 Total price = 11,675,832birr 95% = 11,092,040 birr

    • @coolnassa1420
      @coolnassa1420 Год назад

      The same 77ms የውሻ ቤት ነው የሚባለው