ሺ አለቃ ደምሌ ሰራዊይቱን ሲያሰለጥን በዱር በጫካ// ጄነራል ሀሰን ከረሙ እና የጦር መሪ ደምሌ አራጋው ጥምር አካውንታቸውን ይፋ አደረጉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #wellotube #mametube #zehabesha

Комментарии • 122

  • @Mametube
    @Mametube  2 года назад +29

    ውዶች ጀግኖቻችሁን እወቁ የራሳችንን ጀግኖች የምንጥላቸውም የምናሳድጋቸውም እኛው ነን

    • @alkaidtu.nuranyaashi1039
      @alkaidtu.nuranyaashi1039 2 года назад

      አላህይጠብቃአቹ

    • @Hነኝየሳዳትተማሪ
      @Hነኝየሳዳትተማሪ 2 года назад +1

      ማሜ ግን አሁን ጦር አለን ? ከኖረስ በወይት ራያ ቆቦ

    • @ሀዋራሠይድ
      @ሀዋራሠይድ 2 года назад

      አላህ ኦሮሞ ይረዳወት። በፍኖ ሥም አትቀልዱ። የኦሮሞን ባድራ ይዘህ ከሚሴ ምትሠራለህ አይቻለሁ። እኔ ወሎ አማራነኝ የደሴ ልጂ😎😏😏😏😏😏😏😏😏😏

    • @ሀዋራሠይድ
      @ሀዋራሠይድ 2 года назад

      @@Hነኝየሳዳትተማሪ እራያማ አሁንም ችግር አለ። ብሎኛል ወድሜ😥😥😥😥አላህ ይሁን

    • @ሀዋራሠይድ
      @ሀዋራሠይድ 2 года назад

      አላህ ብሩ ደሞ ቤታችሁ እየተሠራነው። ኦሥማን ተብየወቹ😎😎😎😎ወይ ከሚሴ እናቃለን

  • @tube-vr3gs
    @tube-vr3gs 2 года назад +2

    ጀግኖቻችን ኑሩልን አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ

    ሁሉም አማራ መርዳት አለብን ወደ ሣይሆንበግድ

  • @myloveAllah-i7x
    @myloveAllah-i7x 2 года назад

    እንረዳልን ኢንሻአላህ። ጀግኖቻቸን አላህ ይጥብቅልን

  • @zainasied615
    @zainasied615 2 года назад +6

    ባለን ወላሂ መረዳዳት አለብን እህት ወድሞቸየ በዱር በገደሉ እየተዋደቁ ያሉ ጀግኖች ለሀገር ለህዝብ ለወገን ብለውነው ስለዚህ አድ ታማኝ ሰው ይኑር እንረዳ ማሜየ አተ ሀታ ዱባይ አይደለህ ዱባይ ያለነውን አተ ብሰበስብ ሀታ

  • @aiyshasaleh8064
    @aiyshasaleh8064 2 года назад

    ጀግኖቺችን አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @እናትየኔተናፋቂዋ
    @እናትየኔተናፋቂዋ 2 года назад

    ኢንሻአሏህይህየሁሉምየውሎህዝብስራነው

  • @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
    @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 2 года назад

    አላህ ይጠብቃችሁ ወዲሜችጀግኖች 👌👌💪💪

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 2 года назад

    የኛጀግኖችአላህይጠብቃችሁ

  • @bassalrahma3862
    @bassalrahma3862 2 года назад +5

    የኔ አባትዋ😢🌹🌹🌹❤❤❤❤
    ለምን ይሆን የምሳሳለወት ወላሂ

  • @fatmasied6854
    @fatmasied6854 2 года назад

    የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    አላህ ከናተጋ ይሆን ጀግኖቻችንን
    አላህ ያግዛችሁ በርቱልንን

  • @ziynetcan6932
    @ziynetcan6932 2 года назад

    ያረህማን አሏህ ይጠብቃችሁ ያረብ አገራችንን ሠላም አድርግልን በቃ በለን

  • @fawziaomar7162
    @fawziaomar7162 2 года назад

    ኢንሻአላህ አላህ ይጠብቃቺሁ ያረብ

  • @ላታህዘንኢነላህማእና
    @ላታህዘንኢነላህማእና 2 года назад +1

    የኛ ከርታታ ወገኖች አላህ በእዝነቱ ይያችሁ ያረብ በቃ ይበለን አገራችንንም ሠላም አድርገህ ወገኖቻችንንም የረፍት እንጀራ ስጥልን አላህዋ

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 2 года назад

    ያርብ አሏህይጠብቃችሁ

  • @jemalendrisendris5668
    @jemalendrisendris5668 2 года назад

    በርቱ አብሽር

  • @zainasied615
    @zainasied615 2 года назад

    ወላሂ በስት ግዜየ አየሆቸው ተጨንቄነበር ማሜየ እነዚህን ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ☝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @zhrahussen1328
    @zhrahussen1328 2 года назад

    አላህይጠብቅልን

  • @ወሎየዋየጊራናዋ
    @ወሎየዋየጊራናዋ 2 года назад

    አላህ ይጠብቃችሁ አላህ አገራችንንም ሰላሙን ይመልስልን ያረብ

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ

    ገግኖችፍኖየወች🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ

    አህለንደምልጀግናነዉአላህይጠብቀዉ

  • @ehfsuhedcudbud6353
    @ehfsuhedcudbud6353 2 года назад

    አላህ ይጠብቅቃችሁ

  • @ousmanali3457
    @ousmanali3457 2 года назад

    እሺ እንረዳለን

  • @tebah1247
    @tebah1247 2 года назад

    አሏህ ይጠብቃችሁ ያረብ አሏህ ከናተጋር ይሁን ሰላም ያዉርድልን አብሺሩ በጣም

  • @EMUHANFA
    @EMUHANFA 2 года назад

    ሐጅ በተውሒድ ተጀምሮ በተውሒድ ይጠናቀቃል!!
    በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ፣ በጣም አዛኝ በሆነው!
    ምስጋና የዓለማት ጌታ ለሆነው አላህ ይገባው! ሰላም እና ሰላት በነቢያት መደምደሚያ መልእክተኛው ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)፣ በቤተሰቦቻቸው፣ በባልደረቦቻቸው እና እስከፍርዱ ቀን ፈለጎቻቸውን በተከተሉ ሁሉ ላይ ይሁን!
    ***
    አላህ በቁርአኑ እንዲህ ይላል፡-
    ‹‹ለኢብራሂምም የቤቱን (የካዕባን) ስፍራ መመለሻ ባደረግንለት ጊዜ ‹በእኔ ምንንም አታጋራ፣ ቤቴንም ለሚዞሩትና ለሚቆሙበት፣ ለሚያጎነብሱትና በግንባራቸውም ለሚደፉት ንጹህ አድርግላቸው› (ባልነው ጊዜ አስታውስ)››
    (ሱረቱል ሐጅ 22፡26)
    ጃቢር ኢብኑ ዓብደላህ የነብያችንን ሐጅ ባህሪ ሲያውሳ የሐጅ ተግባራቸውን የተውሒድን ቃል በሚከተሉት ቃላት ከፍ በማድረግ እንደሚጀምሩ ተናግሯል፡-
    "لبيك اللهم لبيك... لبيك لا شريك لك لبيك.. إن الحمد... والنعمة... لك والملك... لا شريك لك"
    ‹‹አቤት! ጌታችን ሆይ አቤት! አቤት! ተጋሪ የለሽ ጌታ ነህ! አቤት! ምስጋና ላንተ ይገባል! ጸጋም ሁሉ ያንተ ነው! ንግስናም ያንተ ነው! ተጋሪ የለሽ ጌታ ነህ!››
    ሐጅ በተውሒድ ተጀምሮ በተውሒድ ይጠናቀቃል፡፡ የመጀመሪያው የሐጅ ተግባር የአላህን አንድነት በሚመሰክር የተውሂድ ቃል ይጀመራል፡- ‹‹አቤት! ጌታችን ሆይ አቤት! አቤት! ተጋሪ የለሽ ጌታ ነህ! አቤት! ምስጋና ላንተ ይገባል! ጸጋም ሁሉ ያንተ ነው! ንግስናም ያንተ ነው! ተጋሪ የለሽ ጌታ ነህ!›› ከዚያም ጠዋፍ በተውሒድ እንዳሸበረቀ ጠዋፊው የአላህን ቤት ይዞራል፡፡ ጠዋፍ እንዳበቃ ሁለት የተውሒድ ምዕራፎችን በማንበብ ሁለት ረከዓ ሰላት ይሰገዳል፡፡ ሁለቱ የተውሂድ ሱራዎች ሱረቱል ኢኽላስ (ቁል ሁወላሁ አሃድ) እና ሱረቱል ካፊሩን (ቁል ያ አዩሃል ካፊሩን) ሲሆኑ ሰለጌታችን አላህ አንድነትና እሱን ብቻ ስለማምለክ ያስተምሩናል፡፡
    ‹‹ሰዕይ›› ለማድረግ ሰፍዋ ላይ ሲወጣም እንዲሁ ‹‹ላ ኢላሃ ኢለላሁ ወሕደሁ ላ ሸሪከ ለህ (ከአላህ በስተቀር የሚመለክ አምላክ የለም፤ ብቸኛ እና አጋር የሌለው ነው)›› ይባላል፡፡ ወደ መርዋ ሲወጣም ይኸው ዚክር ይደገማል፡፡ ሲወጡም ተውሒድ፣ ሲወርዱም ተውሒድ፣ ወደ ሚና ሲኬድም ተውሒድ፣ አረፋ ላይ ሲቆምም ተውሒድ ነው! ይልቁንም የተወደደውና ትልቁ ዱዓ ይኽው የአላህን አንድነት የሚያውጅ ንግግር መሆኑን ነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) መስክረዋል፤ ‹‹እኔም ሆንኩ ከኔ በፊት የነበሩት ነብያቶች የሚያደርጉት ታላቁ ዱዓ ‹ላ ኢላሃ ኢለላሁ ወሕደሁ ላ ሸሪከ ለህ፤ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሐምዱ፤ ወሁወ ዓላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር› ነው›› ሲሉ!
    ሐጅ በእርግጥም የኣላህን አንድነት (ተውሂድ) በሚገልጹ ዚክሮችና ተግባራት የተሞላ ነው፡፡ ሐጃጁ ዐረፋ ላይ ሲቆምም ሆነ ወደሙዝደሊፋ ሲመለስ፣ ጀመራት ላይ ድንጋይ ሲወረውርም ጭምር ተውሒድን እየዘከረ እና እየመሰከረ ነው፡፡ ‹‹አላሁ አክበር!›› ሲል የአላህን ትልቅነት ይመሰክራል፡፡ ፀጉሩን ሲላጭ እንኳ ይህንኑ ምስክርነት እንዲያወሳ ይመከራል፡፡ ለእርድ የሚቀርቡ መስዕዋቶች ሁሉ በአላህ ስም እና ለእሱ ብቻ የሚሰዉ ናቸው፤ የመሰዋታቸው አላማም ተውሒድን ማንገስ ነውና፡፡ የሐጅ ስራ ለሁላችንም ከመነሻው እሰከ መድረሻው የአላህን አንድነት የምንማርበትና ተውሒዳችንን የምናጠናክርበት፣ በእርሱም ላይ ከማጋራት የምንርቅበት ታላቅ ተግባር ነው፡፡ ለዚህም ነው ‹‹ሐጅ የተውሒድ መማሪያ ማዕከል ነው›› ቢባል ማጋነን የማይሆነው!
    ተውሂድ ቃላት ብቻ አይደለም፤ ይልቁንም በተግባር የምንኖርበት፣ የምንኖርለት እና ወደዚህ ምድር የመምጣታችንም ሚስጥር ነው፡፡ በህይወታችንም ውስጥ የተለቀ ትርጉም ያለው የእምነታችን አንድ አካል ነው፡፡ አላህን ብቻ መፍራት፣ በእርሱ ብቻ መመካት፣ ከእርሱ ብቻ መከጀል እና ሌሎችም የእምታችን ክፍሎች ህይወታችን ላይ ተጨባጭ መገለጫ ያላቸው እንጅ በጥቂት ቃላት የሚቀነቀኑ የአንደበት ተግባሮች ብቻ አይደሉም፤ ተውሒድ በልባችን አምነንና ተቀብለን፣ በአንደበታችን መስክረን በተግባር የምንኖረው ህይወት ነውና!
    አላህ ሆይ!
    በተውሒድ ላይ አኑረን! በተውሒድ ላይ ግደለን! በተውሒድም ላይ ቀስቅሰን!
    አሚን!

  • @ሰአዳይመረ
    @ሰአዳይመረ 2 года назад

    መሸአላህ የኔ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ውዶቸ 🙏☝

  • @nifitanifita7758
    @nifitanifita7758 2 года назад

    ማሜ እስካሁን ኣድነቅክ ናባርኩ ዉይዉይ የባላፎ የማስክድ ቃጣሎ የንፁወን ዳም ኣፈሳሽ ታባባር እነቴነቹ ባዝ ትብብራቹ ነጌ ራቁታቹ ባኣላህ ፊት ትጣየቃላቹ ጎዶር ላይ እዳዝ ዳም ፈሶ ማስክድ ተቃጥሎ እድሁ ኣላህ ዝም የምል ይማስላሀል ማሜ ኣላአለ

  • @sendusendu
    @sendusendu 2 года назад

    አሰላማሌኩ ወራኽመቱ ወበረከቱ ማሜ በርቱ ጀግናዎቻ ነች

  • @temirtemir8370
    @temirtemir8370 2 года назад

    የኔ ከረታታወች አለንላችሁ አላህ በሂዳችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 Год назад

    ውጭ፡ነኝ፡ዕኔ፡መደገፈ፡ዕፈልጋለሑ፡ዕንዴት፡ልላክ፡መደረሡን፡በምን፡ላረጋግጥ

  • @kiyaseaditube5679
    @kiyaseaditube5679 2 года назад

    የኛ አባት የኛ ጀግና አሏህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጠወት ሀገር ቤት ስገባ ግን ባገኘወት ያሏህ ደስታየን አልችለዉም

  • @اسماعيلاحمد-م6ك
    @اسماعيلاحمد-م6ك 2 года назад

    ያረቢ ምን ሆነውነው ደስተኛ አደሉም ሁለቱም ጀነራሎች

  • @እሙኢስሀቅ
    @እሙኢስሀቅ 2 года назад

    የአሏህድሮ ክርምት ሲገባ ወደከስብነበር አሁን ግን ታጥቆ ወደጦር ያርብ በቃበለን

  • @Max-qp5fe
    @Max-qp5fe 2 года назад

    ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @ለይላየሰኩራዉቱብ
    @ለይላየሰኩራዉቱብ 2 года назад

    ዎይ ጉድ ፋኖ አቴም ትራዳለክ ኧራ እተቅ አላህ ፋኖ ጠለተችን ነዉ

  • @hsaniahbha5889
    @hsaniahbha5889 2 года назад

    በሪቱዉዶቸ ሽአመትኑሩልኝዉዶች

  • @zinetzinet6723
    @zinetzinet6723 2 года назад

    አላህይገዛችሁ

  • @Neimabintmuhammed1
    @Neimabintmuhammed1 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ማሜ አላህ ሀገራችን ይጠብቃት በጣም ያለው ነገር ከባድ ነው እና ያለን ነገር በምንችለው ያህል ልንረዳቸው ይገባል

  • @ancharotube7658
    @ancharotube7658 2 года назад

    ማሜ ቁጥሩ ተሸፍኗል ወደ መሃል አድርግልን:: እርግጥ የሚናገሩትን መስማት በቂ ነው:: አላህ ያግዛቸው ጀግኖቻችንን 🙏

  • @መሬምደጉ-ለ2ሸ
    @መሬምደጉ-ለ2ሸ 2 года назад

    አይይይ ወሎ መከፋፈል እንወዳለን እነምሬ ጋር ለምን አትደበለቁም

    • @ሥአዳነኝየፍኖዋችእህት
      @ሥአዳነኝየፍኖዋችእህት 2 года назад

      ባሂንሥአትመከፍፈል በጣም ያሣዝናል
      እንደዚህ ሥንከፍፈልአተው ወሎንእደወለጋ ባላረጎት አሁንአሁን እያሠብኩኝነው

  • @bassalrahma3862
    @bassalrahma3862 2 года назад

    ኡፍፍፍፍፍ
    አሳዘኑኝ 😭😭
    ያረቢ

  • @امنيه2-خ9ب
    @امنيه2-خ9ب 2 года назад

    👍👍👍👍✅✅

  • @fafiyoutube7017
    @fafiyoutube7017 2 года назад

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @kaadijaagihoo599
    @kaadijaagihoo599 2 года назад

    Allha.yagizachu

  • @ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ
    @ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ 2 года назад +2

    ማሜ አስደነገጥከኝ ሀሠን ከረሙ አንገቱን ደፍቶ ሳይ ልቤ ቀጥ አለች እህህህህህህህህህ የኔ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ የጦርነት አላህ በቃ ይበለን እማማዬ ሠላምሽን ማን ወሠደው🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝

    • @ሀዋራሠይድ
      @ሀዋራሠይድ 2 года назад

      አላህ ኦሮሞነው ከሚሴ ቤቱ እየተገነባለትነው። የሠቀለው የኦሮሞን ባድራ😏😏😏😏

    • @ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ
      @ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ 2 года назад

      @@ሀዋራሠይድ ምንድነው የምትቀባጥሪው ሴትዮ አማረኛሽ አይነበብም ማነው ኦሮሞ👊😜😂🙄🤕

    • @ሀዋራሠይድ
      @ሀዋራሠይድ 2 года назад

      @@ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ ያሥቀባጥረሽ ይሸአላ ያረብ😪ህጂ ደሴ ጉድሽን። ባላገሩ። ይቶይብ ገብተሽ እረጂ ለወለጋ ተፈናቃይ። አሁን ክረምት ነው። ብረዱ። እራቡ። ህጂ። ሸዋ። ቻይና። ካብ አሉ። ደሞ 13 ሽ ባላይ።

    • @ሀዋራሠይድ
      @ሀዋራሠይድ 2 года назад

      @@ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ አወ አሠን ከረሙ ኦሮሞ። ናቸው። ለኔ አነገሪኝም። አቃለሁ። ብዙ። ነገር። አገር ሂዱ። እዩ። ይቃማ ያላችሂ። ወሎ

    • @ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ
      @ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ 2 года назад

      @@ሀዋራሠይድ አረ ዝም ብለሽ አትቀደጅ ገለቴ አውቀዋለሁ ማነው ኦሮሞ ነው ያለሽ ነይ አሳይሻለሁ ሀገሩን ድሌሮቃ ነው ሀገሩ ካላወቅሽ ጠይቂ ዝም ብለሽ አትበጥረቂ 🙄😏😂😂😂😂😂😜😜😜😜

  • @Ekram475
    @Ekram475 2 года назад +1

    አሰላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ወሳህለን ማሜ አላህ እኳንሰላም መጣህ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ወድሞቻችን አባቶቻችን አላህ ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰

  • @emufahadtube
    @emufahadtube 2 года назад

    🌷የሱናዎ ጀግና🌷
    አልጠራጠርም ጀግናናት እሷማ
    ሀያዕ የተላበሰች የፍቅር አውድማ
    ትሽቀዳደማለች ታታሪ ናት ጀግና
    ማየትን ትሻለች ተስፉፍቶላት ሱና
    እኮራባታለሁ ሁሌም በእህቴ
    ስጓዝ ያገኜዎት በውዱ እምነቴ
    ጠንካራዎ ወጣት በሱና የጠናች
    ከቢደአ እርቃ ሀቅን ያጠበቀች
    ቲፎዞ የማትሆን ለጥመት ቡድኖች
    የሱና ተከታይ እህቴ እሷ ነች
    ተውሂድና ሱና አጥብቃ የያዘች
    በኢስላም ብረሀን ደምቃ የተዎበች
    ሱና ሲነገራት ለይ ውስጧ ሚፈካ
    ለቢደአ ሰዎች ያልሆነች ፉብሪካ
    ተረት ለሚያወራት አድናቂ ያልሆነች
    ሰለፍያ ጀግና እሷ ውዷ እህቴ ነች፡፡
    አላህ ይጠብቅልኝ ያረብ !

  • @halaalwani6140
    @halaalwani6140 2 года назад

    Kene mera ga ykelakelu ewnet leamara kasebu raya tewero yet hunew new metagez yemifelgut?

  • @d.rseife7653
    @d.rseife7653 2 года назад +1

    ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
    ኑ ስለጤና እንማር ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ተቀላቀሉ አመሰግናለው

  • @kubrahassan6804
    @kubrahassan6804 2 года назад

    እኛ ብር እሚለምነን ከትናል ወይ

  • @አ.አ-ወ6ዀ
    @አ.አ-ወ6ዀ 2 года назад

    በአላህየትአከባቢነው
    ጦርነቱእምታውቁንገሩኝ

  • @rahmahrahmah3158
    @rahmahrahmah3158 2 года назад

    ❤❤😋😋

  • @Samsung-kl9mp
    @Samsung-kl9mp 2 года назад

    😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️👌☝️🤲🌹🌹

  • @TENACHEN_
    @TENACHEN_ 2 года назад +1

    ሰላም!!..እንዴት ናችሁ? ስለ ጤናችን እንወያይ ደምሩኝ። ቁጥሯን ለመሙላት ተቃርብያለሁ። እርዱኝ። thank you

  • @emueman4161
    @emueman4161 2 года назад

    አስላምአለይኩም ወራህመቱላሂወበርካትሁ ስላም ፍቅርአብዝቶ ለሀገራችን ይስጥልን ጣላችን ሀዘንን ማጣት ሀስተኞችን የስዉ በላወችን አላህ ያጥፍልን

  • @Hayatነኝስደትያደከመኝ
    @Hayatነኝስደትያደከመኝ 2 года назад

    ጀዛከሎህ ማሜ

  • @haniwollotube4126
    @haniwollotube4126 2 года назад

    በfb በሁለቱ ሰው ብቻ የተከፈተ አካውት ሸር እየተደረገ ይገኛል አባታችን ደግሞ በ3ሰው ነው ብቻ በስማቸው እሚነግዱ ሌቦች አሉ አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖቸ እንረዳለን ለነሱ ያልሆነ ጥቅር ብሎ ይቅር ማሜ አተንም እናመሠግናለን

  • @ሰአዳአወልያርባጫማዋ

    አስረ ቢወለድ አስርነው ጉዱ የወሎው ያማራው ጀግና ይበቃል አዱ

  • @ሰሚራ.YoUTube
    @ሰሚራ.YoUTube 2 года назад

    ማሜ

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 года назад

    የኔ አባት በዚህ እድሜዎት መከራተት 😢 ነይ ማን ነሽ አሽቃባጯ ፋኖን እየረዳሽ የገረምሽው በተግባር ለሚዋደቁት የሳንቲም ፍርካሽ እንዳርዳርሽ እውቂ 😤
    ለወጠጠ አረዳም ብዬ እንጅ ለናተ በአቅሜ ከጎናችሁ ነኝ ኢን ሻአላህ የወሎ አንበሶች 😍

    • @ሀዋራሠይድ
      @ሀዋራሠይድ 2 года назад

      አላህ አወ እረዳለሁ የደሴን ፍኖ። ምን ኦሮሞን ባድራ ይዞ። ለሚሠራ አረዳም ለከሚሴ ላላላ

  • @ahmedomer9242
    @ahmedomer9242 2 года назад +1

    የትነው የወሎፋኖ ያለው የምስራቅ አማራ ፋኖ ገባርላ ባሁኑሳአት ተናቆ እያለ ወደገባር አትህዱም እልቅ ማንኛውን ግባር ይዛችሁ ነው እርዳታ የምጠይቁት የትኛው ግባር ነው ያሉት በራያ ግንባር ያለው የምስራቅ አማራ ፋኖና የራያ ፋኖ ጥምር ነው ያለው

  • @BlindnessAbaGaredew
    @BlindnessAbaGaredew 2 года назад +1

    ከወራሪው ትግሬ ተማሩ... አንድ ሁኑ... ወራሪው ትግሬን ድሬሮቃና ጊራና እስኪመጣ አትጠብቁ....ራያ ግዳን ሰቆጣ ዝመቱ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 года назад

    አላህ ይርዳችሁ

  • @msbosekatube3278
    @msbosekatube3278 2 года назад +1

    ከጉራጌ የወጣችሁ ነቀርሶች ለአማራ አዝናችሁ አይደለም ጥቅም ፈላጊወች እንጂ በ

  • @ሰአዳአወልያርባጫማዋ
    @ሰአዳአወልያርባጫማዋ 2 года назад +1

    ሁላችንም ያማራ ልጂ የህክ ተነሳ ፋኖቻን እንርዳ ታሪክ እንስራ እንሰባሰብ አድእንሁን ሙስሊም ክረሲታኑ የአማራተወለጂ በነሱ ነው ሀገር ተከብራ ያለቸው እኛ ደሞ ከጎናቸው ከቆምን ጦር ሜዳ ሂደን የተዋጋን ያክልነው ቁጪት ሊገባን ይገባል

  • @nebilatube5713
    @nebilatube5713 2 года назад +1

    ከሀዲስ ገበታ
    💦አቡሁረይራ ባስተላለፋት ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል
    ✅ ሁለት ንግግሮች አሉ
    ◾️ለምላስ እጅግ የቀለሉ
    ◾️ሚዛን የሚደፋና
    ◾️አላህ ዘንድ እጅግ የተወደዱ
    👉እነሱም፦
    🔹ሱብሀን አላህ ወቢሀምዲሂ سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ
    🔹ሱብሀን አላሁል አዚም سُبْحَانَ اللهِ العظيمِ ናቸው።
    📚(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
    ✨አላህን ማውሳት (ዚክር) በጣም ገር፣ ጊዜ የማይወስድ፣ ውዱእ የማይጠይቅ፣ ተኝተህ; ቆመህም ተቀምጠህም እየተጓዝክም ስራ እየሰራህም በማንኛውም ሁኔታ የምትፈፅመው በጣም ቀላል የሆነ ነገር ግን እጅግ ግዙፍ ምንዳ የሚያስገኝ ኢባዳ ዚክር ነው።
    የአላህ ባሮች ሆይ አላህን ማውሳት እናብዛ‼️
    አላህ ባነበቡት ባወቁት ሰርተው ከሚጠቀሙት ያድርገን።
    ✨መልእክቱን በማስተላለፍ ወንድሞችንና እህቶችን አናስታውስ!!

  • @HlmaHssen
    @HlmaHssen 3 месяца назад

    እናተ አለቃለቀ

  • @emuamer
    @emuamer 2 года назад

    እደው ዩቲቢን ቢያርግልኝ እነሡን ነበር የምረዳው ግን የድሮው ዩቱቤየ ተበላሽቶብኝ አድስ ከፍቸ አድም ሠው የለኝ እሥኪ በቅንነት ሰብስካራይብ አርጉኝ

  • @emueman4161
    @emueman4161 2 года назад

    ፕሮፍይሊን በመጫን አበርታቱኝ እህታችሁ እሙኢማንነኝ

  • @-Ele
    @-Ele 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🌹ወድና የተከበራቹ የሀገሬ ልጆች 🌹እዴት ናቹ ካላቹበት አለም ዳርቻ ይጠብቃቹ ሰላም እዝነት አይለያቹ 🌺 ለስኬት ያደረጉት ወሳኔ ከማንኛዉም ነገር የበለጠ አስፈላጊ መሆኑን ያስታዉሱ🌹 ብሩባይሌ ጫን ማረግ አትርሱ የሂዉታችን አስፈላጊ እና ወሳኝ ትምህርት እንማራለኝ ብቅ በሉ 🌹 የሰዉ ልጅ ያሚያድገዉ መደጋገፍ ነዉና ኢሌ ነኝ የናተ ናፋቂዋ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹🌹🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @sofitube121
    @sofitube121 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ውድ እቶቼ ወድሞቼ አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ዙልሂጃ ፆም እያለቀነው በርቱ አላህ ከናተጋ ይሁን ማታ ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ አለን ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ተቀላቀሉ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 года назад

    አብቡት👉የአደምልጆች ሆይ ልብ በል 👉አድሰዉ በሞተ ግዜ 3//የቀብር ጥያቄ ይጠየቃል እነርሱም👉1ኛ መረቡክ ጌታህማነዉ??
    👉2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ??
    👉3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህማነዉ??
    ✅መልሥ✅✅✅
    1ኛ መረቡክ ጌታህ ማነዉ በተባልክ ግዜ? ጌታየ አሏህ በል✅2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ በተባልክ ግዜ ?ዲነል ኢሥላም በል✅ 3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህ ማነዉ በተባልክ ግዜ ??ነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለዬሒ ወሰለም በል እነዚ ሁልግዜ ማሥታወሥ አለብን ይሄን ያልመለሰ ሰዉ 👉በብረት መዶሻ ይቀጠቀጣል ከዛም መጮህን ይጮሀል ከዛም መኖሪያዉ ጀሀነምይሆናል አሏህ ከቀብር ፈተና ይጠብቀን ✅📚📖📚📖ኑኑ የቁርዐን የሀዲሦችን ተፍሲር እማር ወደቻናሌ ጎራበሉ ፕሩፋይሌንተጭናቹ✅✅✅📚📚📚📚

  • @ኡምመሁባ
    @ኡምመሁባ 2 года назад

    አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን

  • @halaalwani6140
    @halaalwani6140 2 года назад

    Bedur begedel mallet yet new?begirana daget?abayn yalaye mncae yamesegnal 2amet mshag lay yemifalem fano ale::

  • @kubrahassan6804
    @kubrahassan6804 2 года назад

    ፋኖን አትርዱ ብራቹሁን አትጨርሱ

  • @በልዩ-ቨ1ነ
    @በልዩ-ቨ1ነ 2 года назад

    ምን፣የወሎ፣ፍኖ፣እያልክ፣ትከፍፍላለህ፣ፍኖ፣ፍኖ፣ነው

  • @lemlemayele7143
    @lemlemayele7143 2 года назад

    sewche edatshewedu enezi fsno sayhonu megeset yaskemetachew minisha nachew fano emilut belmd kalhone yemegst sew nachew wegeni atshewdu megst meche fekdo lgdelachu eyale bemasaddebet sat acawen kefetn ALU edatamnuwachew

  • @HlmaHssen
    @HlmaHssen 7 месяцев назад

    ሸሀሠንንአብይእጋሮአኑሮታልአልተባለምደ ወለየፉትነዉ

  • @Hነኝየሳዳትተማሪ
    @Hነኝየሳዳትተማሪ 2 года назад

    የኔ አባት ሀሰን ከረሞ አላህ ይጠብቃችሁ የሀገራችን ጀግኖች

    • @nifitanifita7758
      @nifitanifita7758 2 года назад

      ኣችን ብሎ የሳዳት ታማር የኣስታማርሽን ስም ኣታጥፊ ፈኔ ብነቹ ትዳግፈላቹ ካዛም ፈኔ ኣጣቃን ብላቹ ኡኡ ትላላቹ ባላፎ ጎዶርን ሙስልም የጫፋጫዉ ሳዉ ኣሁን ማልሳቹ ትራዳላቹ ዉዉይ ነግ እነሱ የሳሩት የፈሳሱት ዳም እነቴ ኣብራቹ ባኣላህ ፊት ትጣየቃላቹ

    • @Hነኝየሳዳትተማሪ
      @Hነኝየሳዳትተማሪ 2 года назад

      @@nifitanifita7758 ምን ማለት ፈልገሽ /ህ ነው ?

    • @nifitanifita7758
      @nifitanifita7758 2 года назад

      ኤኔ ምማላት እዳሆና ኣልጋሽም ካዝ ቃጣት ኣችንም ኣችን የማሳላትንም እኛንም ኣላህ ይጣብቃን ኣሁን ፈኔ እራዳሌን ብላቹ ኣላህን ኣትፈሩም ጎዶር ላይ የታጫፈጫ የች ዳም ኣይዴላም ማስክድስ የኣህ ቤት ኣይዴላም የዝኛዉ ቃጣት ካነሱ ኡኩለ ትካፋላላቹ ዉይዉይ ኣህ የሳጣቹ ምዝጋነ ብዝነዉ ምማላሳዉ ነጌ ስትጣየቅ ላፈኔ ዳፊ ሳጣዉ ልትልነዉ ኣራ ኣላህን ፊር እኔ ምማክርሽ ዉድምሽ ነዉ ካኣኬራ ቃጣት ኣላህ ይጣቃን

    • @Hነኝየሳዳትተማሪ
      @Hነኝየሳዳትተማሪ 2 года назад +1

      @@nifitanifita7758 እንደው ፁሁፍህማ አይነበብ ታዳ ከኔ ፁሁፍ ነው ስተቱ ወይስ ሳዳትን ጥላቻ ነው እንድህ የሚያደርግህ ??

    • @nifitanifita7758
      @nifitanifita7758 2 года назад

      እህቴ ሳዳትን ማጣላ ናጋር ኣየምጣኝ ኣታራዳሽኝም ቃጥታ ምት ጣቃም ቁጡር ካሌሽ ፀፊልኝ

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 года назад

    ከተበዳይ ጎን ቁም በዳይ እናትህ ወይም አባትህ ቢሆኑ እንኩዋን ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @NoorNoor-wh2wt
    @NoorNoor-wh2wt 2 года назад

    ስት ፋኖ ነዉ ያለዉ የነምሪስ

  • @AL-bl8pf
    @AL-bl8pf 2 года назад

    Fano malt mein malt now

  • @ovb2779
    @ovb2779 2 года назад

    የኛጀግኖችአላህይጠብቃችሁ