🛑የባላገሩ LIVE ውርደት እና የአዲስአለም ነገር !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 309

  • @hlmeyksabzghad2049
    @hlmeyksabzghad2049 3 года назад +22

    ስሰማ በጣም ነበር ያዘንኩት 💔ታምሜም የተኛሁበት ታሪክ ነዉ ፍቅር ከባድ ነዉ ህመሙ የደረሰበት ብቻ ነዉ እሚያዉቀዉ

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 3 года назад +35

    አይ ሞት ጨካኙ እዩብየ ነብስህን በአጸደ ገነት ያድርገው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Bh-iu4mj
      @Bh-iu4mj 3 года назад

      የቱ ነዉ

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 года назад +13

    ሰላም ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን ሰላም ፣ፍቅር፣አንድነት ለሃገራችን ይሁን፤ ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!

  • @kalkidanhaile3204
    @kalkidanhaile3204 3 года назад +11

    እዩብዬ 😭 ነፍስህን ይማረው ለሁላችንም የማያረጅ ፍቅር ይስጠን እማማ ዝናሽዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

    • @samisabrin6591
      @samisabrin6591 3 года назад

      There is nothing wrong with his english, but singing 🤮🤮🤮🤮

    • @haymanotbalcha8441
      @haymanotbalcha8441 3 года назад

      It’s OK he’s trying

    • @mekoyetsiyum7226
      @mekoyetsiyum7226 3 года назад

      ኧረ የሰዉዬዉን ታሪክ ወይም የሰዉዬዉን ስም ንገሩኝ የጎተራዉን መንገድ ላይ ቆሞ የሚጠብቃትን

    • @kalkidanhaile3204
      @kalkidanhaile3204 3 года назад

      @@mekoyetsiyum7226 ስሙ አልተገለፀም bro

  • @sara2899
    @sara2899 3 года назад +16

    ፍቅር እኮ ሀያል ነው ጌታ ይድረስለት በጣም ነው ያዘንኩት ታሪኩን ስሰማ ufffff😢😢😢😢😢😢

  • @asratgeresu5885
    @asratgeresu5885 3 года назад +12

    እዮብ የኔ ጀግና ነፍስህን ይማረው።

    • @Bh-iu4mj
      @Bh-iu4mj 3 года назад

      የቱ ነዉ

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 3 года назад

    እዮባ ያስተላለፈዉ መልዕክት ላሁን ዘፍኞች እና ቅንብር ስሪዎች ትልቅ መልዕክት ነዉ በእዉነት
    ወይኔ ይሄ ዘፈን ሲዘፈን በጣም ልጅ ነበርኩ እና ስስማወ አለቅሳለሁ አሁንም ድርስ አብሶ ዘፈኑ የእዉነተኛ ታሪክ መሆኑን እሷም ከሄደችበት መታ ያለችዉን ስስማ በእዉነት በጣም ነዉ ያሳዘነኝ እዉነት እሱ ነዉ ግን በሂወት አለ አሁንም እንደዛዉ እየጠበቀ ነዉ በመቤቴ ይገርማል በእዉነት አንድን ስዉ እድሜውን ሙሉ አፍቅሮ እየጠበቁ መኖር ፈጣሪያችን ያስተማርን እዉነተኛ ፍቅር ማለት ይሄ ነዉ ምናለ ለሌሎቻችንም የሱን ባይሆን የሱን የሩብ እሩብ ቢኖርን ምን ያህል ደስ ይል ነበር

  • @ፍትህናፋቂዋ
    @ፍትህናፋቂዋ 3 года назад +3

    እማማ ዝናሽ ዋዉ ነዉ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እናቴ።ናፍቆቴም ስወድሽ።

  • @Dani_Habesha
    @Dani_Habesha 3 года назад

    በጣም ይገርማል እንደዚህ አይነትም ፍቅር አለ ዋው።

  • @melakudebela
    @melakudebela 3 года назад +7

    Owww he does stay long times this place፣ I know when he was young

  • @amenselam4949
    @amenselam4949 3 года назад +3

    The story of the man waiting for his woman truly made me cry! Sad! Miskin yene gets🙇🏾‍♀️

  • @aeyichewdemeke3028
    @aeyichewdemeke3028 3 года назад

    እዩባ በጣም ነው የምወደው ነፍስህን በገነት ያኑራት

  • @meramhassen2672
    @meramhassen2672 3 года назад +3

    እርጋትህ በጣም ደስ ይላል ወንድም

  • @baligamingethiopia
    @baligamingethiopia 3 года назад +2

    ኢንግሊዘኛ ዘፈኑ ተመቸኝ😂😂😂😂

  • @bettisolyana628
    @bettisolyana628 3 года назад

    ኦዮብ ነፍስሕን ይማረው በአፀደ ገነት ያኑርሕ አሜን

  • @shemelsworku6621
    @shemelsworku6621 3 года назад +1

    Thanks more bro

  • @munasamye540
    @munasamye540 3 года назад

    ውድድድድድ ማማዬ እድሜ ጤና የኔ ማማዬ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 года назад +1

    ኦያያያያያያያያ እማማ ዝና 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bezawitbelete1404
    @bezawitbelete1404 3 года назад

    Betam arif new.betam new enjoy yaderkut😂😂😂😂😂😂😂 miss you much 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @selam21558
    @selam21558 3 года назад +4

    እንደዚህ አይነት የፍቅር ሰወች ያብዛልን

    • @አሚናት-ዘ3ዘ
      @አሚናት-ዘ3ዘ 3 года назад

      አሚን ያብዛልን

    • @selam21558
      @selam21558 3 года назад

      አሚን ፈቲሀ ዩቱዩቤን ቼክ አድርጊ ቆንጆ ምግቦችን አዘጋጃለሁኝ ለልጆች ጨምሮ selam ye asko lij new

    • @አሚናት-ዘ3ዘ
      @አሚናት-ዘ3ዘ 3 года назад

      @@selam21558 ደመርኩሽ ሁቢ

    • @selam21558
      @selam21558 3 года назад

      @@አሚናት-ዘ3ዘ thank you yeni marr

  • @hlmeyksabzghad2049
    @hlmeyksabzghad2049 3 года назад +15

    አረ ኡኡ ተዉ ግን እማማ ዝናሽየ በስተ እርጅናቸዉ ኣታስዘፍናቸዉ ገነት ይግቡበት

    • @danatefera7313
      @danatefera7313 3 года назад +1

      እውነት ነው እሳቾ የቆረቡ እናት ናቸው ። ዘፈን ኃጢአት ነው ። ዘፈን ኀጢአት እንደሆነ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ (ወደ ገላትያን ሰዎች 5÷21) ላይ በትልቁ ተጻፈልን!!!።

    • @serawitgetachew1725
      @serawitgetachew1725 3 года назад

      ተዋህዶ ዝፈኑ አትልም! አታዘፍኖቸው!

  • @yedingllig8860
    @yedingllig8860 3 года назад

    የእዮብ አድናቂ ነኝ ሙዚቃውን ስሙት ጋበዝኴችሁ ንግግሩ በጣም ገራሚ ነው

  • @medinaminawara206
    @medinaminawara206 3 года назад

    እብርትእየታየ በእውነትዘርህይባረክ ሰለጠንንብለውሰይጥነዋል

  • @mohaliyet
    @mohaliyet 3 года назад

    እዮባዬ ፈጣሪ ስለሚወድህ ነው ወደ ራሱ የወሰደህ!

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ኸ7የ
    @ኢስላምነውሂወቴ-ኸ7የ 3 года назад +21

    የሽማግሌው ፍቅር ልብላይ የተፃፈነው
    እሳቸውልብ ላይ በደማቅ ተስፎነው ያሁኑ ትውልድ መፃፍያ ያጣው ከኔ ጀምሮ

  • @shshhsheh4376
    @shshhsheh4376 3 года назад

    እትታው እትታው 😂😂😂😂አይ እማማ ዝናሽዬ እድሜና ጤና ይስጦት❤❤

  • @gechzlegend966
    @gechzlegend966 3 года назад

    ፍቅር እኮ በጣም ሀያል ነው በጣም ይገርማል

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 3 года назад +1

    ሚኮየ ጠፍተሃልኮ ተናፍቀሃልኮ መዳሜ የዋህ ትሁንልኝ ስልህ

  • @wfight2155
    @wfight2155 3 года назад +10

    አውራዎች ቀድመህዋል የሀይለ እሱሥን ታሪኩን እዬቸው አሪፍ ናቸው 😉👍

  • @sabawiyanentertainment3877
    @sabawiyanentertainment3877 3 года назад

    እንደዚህ አይነት nice

  • @አቢቲነኝስደተኛዋ
    @አቢቲነኝስደተኛዋ 3 года назад

    እዮባ😭😭😢😢😢 እና ይሄ የባላገሩ ውርደት ትላለህ😂😂😂😂😂አድስ አለም የምን ርግር ነዉ የተገጠመላት ማለቴ ጥፍሩዋ 😂😂😂😂

  • @samrawitaragaw7334
    @samrawitaragaw7334 3 года назад

    እንኳን በደህና መጣህ ሚኪዬ

  • @abuzer9067
    @abuzer9067 3 года назад +11

    ይሄ ሰውዬ እንደሀቺኮ ሀውልት ሊቆምለት ይገባል ባይ ነኝ

  • @lidacall5379
    @lidacall5379 3 года назад

    ሲጀመር እማማ ዝናሽ የዘፈኑት ዘካሪያስ ልጃቸው ያገባ ሰሞን ነው ለሰርጉ ለታ እንዴት ዘፈኑ ተብለው ሲጠየቁ ያሉት ዘፈን ነው ቅንብሩ በጣም ደስ ይላል

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 3 года назад

    welcome ብለናል ወንድማችን

  • @dubaidubai4104
    @dubaidubai4104 3 года назад +1

    ጎተራ ጋር ነው በጣም ነው የሚያሳዝነው ሴትየዋ ከአሜሪካ 25በሆላ መታ አይታው ኤዳለች በጣም አዝና ምን ዋጋለው አውነተኛ ፍቅር አለ

    • @ameleworkderaga7293
      @ameleworkderaga7293 3 года назад

      ጎተራ አይደለም ጎፍ ካምፕ ነው ሰውየው

  • @ባይናክገዲምተጋዳላት

    ላይክ ኣርጊለው ላይኩ ለማማ ዝናሺ ነው 100%

  • @madinamohd7520
    @madinamohd7520 3 года назад

    Wow clasicalu betam yimechengal

  • @ayaleejashagel3358
    @ayaleejashagel3358 3 года назад

    እረ እማማዝናሺ በጣም ያምራል እውንት ንው እስከዛው ደረስ😁😁😁

  • @redu_lemma
    @redu_lemma 3 года назад

    Emama zenash😘👏👏👏 yetefahebeten bedenb kasken 😂😂😂😂

  • @razill4785
    @razill4785 3 года назад +1

    3:10 lay mndnw mtashkualchiw babuji the 2nd😅😅😅

  • @baligamingethiopia
    @baligamingethiopia 3 года назад +1

    እንደዚ አይነት ፍቅር ለመጀመራ ጊዜ ነው ያየውት ምንም ብታፈቅር ተፈቃሪዋ ከሌለች እየረሳሀት መምጣቶ አይቀርም ምናልባት የመጀመራ ፍቅርህ ከሆነች 5 ወር ከዛ በሆላ ፍቅሮ ቢጠፋም የማረሳት እና ድጋሚ ባገኘዋት ምትላት ትሆናለች ግን እንዲ በአለም የለም ምናልባት አብዶ ይሆናል ሰውዬው በፍቅር ሚያብድም አለ አደለ

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 3 года назад +1

    🙏🙏🙏

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 года назад

    ዋው ኢዮቤ የኔ አንደኛኛኛኛኛኛ ብራቮ

  • @sinaethiopiawiteethiopiawite
    @sinaethiopiawiteethiopiawite 3 года назад

    💔😭😭😭😭bexam kebade new uuuuf 😭😭😭😭😭ayi fikir

  • @yonasbrihanu8790
    @yonasbrihanu8790 3 года назад

    ዋው ዋው እውነተኛ ፍቅር❤❤❤

  • @Rosina.K
    @Rosina.K 3 года назад

    You are the best!

  • @mominahmustfah4889
    @mominahmustfah4889 3 года назад

    የኣለህ ሲየሳዝን ፍቅር

  • @seniseni9189
    @seniseni9189 3 года назад

    Wow betam desi telaleki berta

  • @dawitteshome2676
    @dawitteshome2676 3 года назад

    የሰውየውን ታሪክ ያልከው ልክ አይደለም ጠብቀኝ ብላው አይደለም ምንም ሳትነግረው አሜሪካ ሄዳ ነው እሱ ደሞ ሁሌ የሚሸኛት(የሚጠብቃት)እዛች ቦታ ነው አሁን የሚቆምበት ቦታ ልጅቱዋ ከ10አመት በኋላ መታ አግኝታው አላስታወሳትም(ባለትዳርና የ ልጆች እናት ሆናለች እሱዋ) ታሪክ ከማበላሸታችን በፊት ታሪኩን በደንብ ብናጣራ ጥሩ ነው ዝም ብለክ ለወሬ ቸኩለን ታሪክ አታበላሽ
    ግጥሙን የፃፈው:_ አማኑኤል ይልማ
    ዘፈኑን የተጫወተው:_ሀይለየሱስ ግርማ
    የታሪኩ ባለቤት:_ለማ ሀይሌ

  • @rahledejene5120
    @rahledejene5120 3 года назад

    በጣም ናፍቅህኝ ነበር

  • @ጠበቃ
    @ጠበቃ 3 года назад +2

    ሰውየው እየጠበቃት መሆኑን እራሱም እረስቶት ለምዶበት ይሆናል ሚመጣው💔😔

  • @alemzenabu6587
    @alemzenabu6587 3 года назад

    እኔ ግን ስለ እማማ ዝናሽ መዝፈናቸው ቅርበት አሰኝቶኛል መቁረብ በሚገባቸው ሰዓት ዘፈን ይከብዳል ዘፈኑን ወደ መዝሙር ይሻል ነበር እኔ ደስ አላለኝም አዝኛለሁ

  • @raheldangahew2069
    @raheldangahew2069 3 года назад

    ታሪኩ ግን በደንብ ከሰማከዉ ሀይለይሱስ ኢቢኤስ ጋር ተናግሮታል:: ልጅቷ ለመጨረሻ ጊዜ ጥላዉ የሄደችበት ቦታ ነዉ አሁን ቤተሰቦቹ ሰፈር ቀይረዉ ከዛ ሰፈር ነዉ እየመጣ የሚቆመዉ ቪዲዮዉን ብታይዉ መረጃዉ ሙሉ ይሆናል::

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 3 года назад

    እማማ ዝናሽ🙄🙄🙄መጣም ቆንጆ ነጠላ ሙዚቃ ነው😂😂

  • @hayleeyesus3533
    @hayleeyesus3533 3 года назад

    የዘፈኑን እርዕስ ....

  • @s.ss.s3592
    @s.ss.s3592 3 года назад

    ጎፉ አካባቢ ሚቆመዉ ሰዉዬ የቆየ ታሬክ እኮ ነዉ ሚገርመዉ ዛሬ አይቼዋለሁ ሁሌም እንደ ቆመ ነዉ ሲያሳዝን!!!😭😭

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 3 года назад +1

    ለሳሮን ሽሮ አድርሱላት እሷ ነች እርቃን መሄድ ያሳየቻቸው ሳሮን በህግ ትጠየቅልይ ዳቦን አረከሰችው በአደባባይ እያሰጣች 😜😂😂

  • @ረዱፍቅርየዝማምዬልጅ
    @ረዱፍቅርየዝማምዬልጅ 3 года назад +2

    የምወድህ ማራኪዬ ሳቅህ እንዴት እንደናፈቀኝ

    • @LoveHub
      @LoveHub 3 года назад +1

      👆👆👆እንኳን በደና መጣ🔴 ❗️

  • @dadibenwb3919
    @dadibenwb3919 3 года назад

    ፕሮግራሙ ስጀምር ያለዉ የቴዲ ሙዚቃ እርሱን ንገረኝ

  • @agpassertube1053
    @agpassertube1053 3 года назад +1

    Arif video

  • @toybitube6069
    @toybitube6069 3 года назад +1

    ክክክክክ😂እማማ ዝናሺ

  • @tregeocell4407
    @tregeocell4407 3 года назад

    እዮብ የኔ ንጉስ ነብስህን ይማረው

  • @RozannaHabesha
    @RozannaHabesha 3 года назад

    Omg I need this kind of love in my life 😍

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 3 года назад

    ነብስህን ይማር የሰው ጨዋ ነበርክ ዘፋኞች ጆሮ ካላቹ ስሙ እባካቹ እባካቹ

  • @mhosael9003
    @mhosael9003 3 года назад

    Le mama znash ykefelachew konjo zefen new👍👍❤❤

  • @romiydawit
    @romiydawit 3 года назад

    እዮባየ ♥♥♥ ወይ እንግሊዘኛ

  • @ተነኝየዎዶችእህት
    @ተነኝየዎዶችእህት 3 года назад +2

    እድየ ምክሻ ናፍቆትህ ልደፍኝ ነበር ብል ድፍረት ኣይሆንብኝም ግን በሰላም ነው😘😘😘😘😘😘

  • @ahlamkhan8
    @ahlamkhan8 3 года назад +4

    አድሥ አለም እኮ የአርቲ ፊሻል ተጠቃሚነት ከራስ ፀጉሯ እስከ እግር ጥፍሯ ደሞ ሥለምታበዛው ታሥጠላኛለች

  • @nigstbefkadu3703
    @nigstbefkadu3703 3 года назад

    ምን ይግርማል ያሳዝናል ኣይ ኣባባ ኣይዞኘ

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER 3 года назад

    Welcome miki🔥🔥nu wedene bet enimamar

  • @mameromero2553
    @mameromero2553 3 года назад

    እዮባዬ እምባዬን አመጣኸው ድምፅህን ስሰማው

  • @shambelabera8427
    @shambelabera8427 3 года назад

    amazing

  • @FFFFf-vp8ew
    @FFFFf-vp8ew 3 года назад

    ፍቅርአማያረገዉየለም

  • @sara2899
    @sara2899 3 года назад +8

    እዮባዬ ነብስህን ይማረው አባቴ ሚኪ ይሄንን ቪዲዮ ለሳሮን እያሳየክ ግረፋት ይቺ ዘልዛላ ከሰል ቂጥ ይዛ እራቁቷን ትደንሳለች

    • @asmehope7604
      @asmehope7604 3 года назад +1

      ወንድሜ የ ሃገር ክብረት ይኑርህ ካርታዉን ኣስተካክል

  • @ዜድየደሙፍሬ
    @ዜድየደሙፍሬ 3 года назад

    እዮብ ነብስህን ይማረ ከሄድክ ወድ ዘፈን ሁሉ እራቁት ሴው ሁሉ ክብሩንና ባህሉን ረስቶታል😢😢

  • @shemelsworku6621
    @shemelsworku6621 3 года назад

    እማማ ዝናሺ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ruhmanegn5691
    @ruhmanegn5691 3 года назад

    እማማ ዚናሽ ስወደቸው 💖እዮብት የኔ አንደኛ እግዚአብሔር አምላክ ነብስን በአፀደ ገነት የኑርልኝ💔 ሰው ፍቅር የለም ይላል እደዚህ አይነት ፍቅርም አለ ፅኑ ፍቅር 💔

  • @honhany8874
    @honhany8874 3 года назад

    Enkwan be selam metake berta enamesegenalan

  • @YeshiMitay
    @YeshiMitay Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 3 года назад

    ያ እውነተኛው አፍቃሪ ሰውዬ በጣም ነው ያሳዘነኝ ። የት ይሆን ያለችው!? የአሁን ወንዶንች አረብ ሀገር ለሕይወታቸው መሳካት የምትለፋውን ፍቅረኛቸውን አንድ አመት ለመጠበቅ ትዕግስት የላችሁም እድሜውን ሙሉ መስዋዕት ያደረገውን ይህን ሰው ስታዩ ምን ተሰምቶችሁ ይሆን!?🤔🤔😒

  • @ashagregebrewold1602
    @ashagregebrewold1602 3 года назад

    Eyoba! in our memory forever.##(themefully)

  • @mimishadanial7647
    @mimishadanial7647 3 года назад

    ምንድ ነው የሙዚቃው ድምፅ ጎርንናናል

  • @ቤዛግርማ
    @ቤዛግርማ 3 года назад

    ሽማግሌው ያለበት ቦታ የት ነው

  • @EskedarTesfaye-fu8jp
    @EskedarTesfaye-fu8jp 3 года назад

    የኔ ማር እማማ ዝናሽ እዮብ ምርጥ ነብሱን ይማር

  • @quluceiluu5780
    @quluceiluu5780 2 года назад

    Wow emama zinash

  • @assefaalaho6095
    @assefaalaho6095 3 года назад

    ፍቀር ካሉ እንዲህ ነው ለአሁን ዘመን ወጣቶች አሥፈላግ ነው

  • @simegnishsisay6061
    @simegnishsisay6061 3 года назад

    እማማ ዝናሽዬ የኔ ፍቅር😍

  • @feyoreelitrea2479
    @feyoreelitrea2479 3 года назад

    እዬብሻ ነፍስ ይማር

  • @selamawitdadi2591
    @selamawitdadi2591 3 года назад

    Enda emama zinash netela zema lekowal 🥰❤️

  • @ሡሡነኝሥደተኛዋ
    @ሡሡነኝሥደተኛዋ 3 года назад +2

    ወይኔ ምን አይነት ፍቅር ነው

  • @tesfahundemelash4393
    @tesfahundemelash4393 3 года назад

    Mikye endet neki ebakihin nuro betam tewodwal eski marketu tinsh enkangewu

  • @nejatabda2298
    @nejatabda2298 3 года назад

    Gofa akebabi aychewalew ...even they thold me same history true love never die

  • @mammabear2672
    @mammabear2672 3 года назад

    ሽማግሌው 20 አመት ድልድዩ ጋር ቆሙ ትላለህ ድልድዩ ከተሰራ 20 እንኳን አልሞላውም የአዲስ አለም እግር ደሞ ያምራል የሆንክ ወረኛ ትርኪ ምርኪ እየሰበሰብክ ከምታቀርብ እንደነ አቤል ብርሀኑ የሚጠቅም ነገር ይዘህ ቅረብ

  • @mymyself7616
    @mymyself7616 3 года назад +4

    ላይክ ልመና በለው ሰው ከተመቸው ላይክ ያርግህ በግድ በጣም ይደብራል ትጨቃጨቃለህ የመለመን ያህል 👎

  • @hanayemestylij1359
    @hanayemestylij1359 3 года назад +1

    እኔን የተመቸኝ የእማማ ዝናሽ ዘፈን ነው

  • @esayias1
    @esayias1 3 года назад

    Welcome.

  • @kiyasara1534
    @kiyasara1534 3 года назад

    ነብስህን ይማረው እዮባ

  • @danikalu_av
    @danikalu_av 3 года назад

    👍👍👍👍👍👍

  • @kaleman2752
    @kaleman2752 3 года назад +2

    እስኪ የእማማ ዝናሽ ወዳጆች ሰብስክራይብ አርጉኝ ስወዳችሁ እኮ 😍😘😘😘