Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማኖው ልባችን ይፃፍልን አምላከ እስራኤል አሜን ጌታ ሆይ ሰው ለሞሆን አብቃኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ፧እህት ወንድሞቻችን አሜን ለሁሉም ወላዲተ አምላክ ትርዳን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህን ትምህርት ወሰደን ቤተሰራችንን እንድንሰራ እግዚአብሔር ያግዘን .በጣም አሰፈላጊ ጉዳይ ነው ቀጥሉበት እመቤታችን አማላጀነትዋ አይለያቹህ . ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን
አባቶቻችን። ቃለሂውት። ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ይህ እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ ምክርና የራስን ክርስትና ለልጅ ማውረስ የሚያስችል መንፈሳዊ ሀሳብ ነው ። በተለይ በውጭው ዓለም በአሜሪካ፣ በአውሮፓና በሌላው ዓለም የሚኖሩ ኢትዮጵውያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታይ ወላጆች የራሳቸውን ክርስትና ለልጆቻቸው እንዴት ማውረስ እንደሚችሉ ግራ ተጋብተዋል። ምክንያቱም ብዙዎች ልጆቻችንን ወልደን ለአሜሪካና ለአውሮፓ በስጦታ መልክ እንሰጣለን እንጂ ከአስር አንዱ ኢትዮጵያዊነቱንና ተዋህዶ ሀይማኖቱን በልጁ ሲቀርጽ አይታይም ። በውጪው ዓለም ልጅ ወላጆቹን ይመራል እንጂ ከወላጁ ምን መውረስ እንዳለበት ምንም አያውቅም ፣ይበልጥ ጊዜያቸውን የሚያሳልፉት በስልክ ዩቲዩብና በኢንተርኔት ዓለምን ለመከተል እጅግ ይጥራሉ ወላጆችም ይሸነፋሉ ። እና በውጭ ያለነውን ህዝበ ክርስቲያን ሰብስቦ ይህን የልጆች አስተዳደግ አብይ መፍትሔ መወያየት ይገባናል ብዬ አምናለሁ ።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለሁላቹሁም 🙏🙏🙏
መጀመሪያ እኛ ወላጆች በትክክል ስለ ሀይማኖታችን ስናውቅ ሃይማኖት ከምግባር ጋር ሲኖረን እኛ ሆነን ክርስትናን ስንኖረው ነው ልጆቻችንን የምናስተምረው ነጠላ ለብሰን የሰንበት ቀን ብቻ ሄደን ማስቀደስ ማህበር መጠጣት ነው የምናውቀው አብዛኞቻችን ግን መጀመሪያ ወላጅ ሲገባው ለልጁ መንገድ ማስተማር ቀላል ነው
ለሁላችሁም ቃለህይወት ያሰማልን ጥሩ ውይይት ነው
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን አባቶቻችን እድሜ ይሠጠልን
ቃለህይ ወትንያ ሰማልን ፀጋዉንያ ብዛላችሁ
ቃል ህይወት ያሰማልን ለመምህሮችን በእድሜ በጸጋ በጤና ይጠብቅልን ማስተዋሉን ያድለን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያማልን እኛ የተዋህዶ እናቶች አብዛኛዎቸ የዚህ ግንዛቤው የለንም በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።።።
ቃለ ህይወት ይሥማልን አባታቻና እግዚአብሔር በቤትእ ይፅናቻእ
ቃል ህይወት ያሰማልን ይህ አስተምህሮ በጣም ጥሩ ነው
በእውነት ለህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ልክክ ናትበተለይ ውይይ ለሚደረገው ለናቶች ለውይይት ቦታ ቢኖር መልካም ነው
አሜን ቃለ ያስማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን
ለሁላችሁም ቃል ህይውትን ያስማልን አሜን በእውነት
መልካም በጣን ጥሩ ትምህርት ነው. እግዚአብሔር ይስጣችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kale hiwot yasemalen amen
Amen qale hiwot yasemalin
ትክክል ተለዬ ይላል
Kalehwot yasemalen le erft Ethiopay bemetahubt agatami yegash tayn tmhrt temrealew betam yemtsetachew memhr nachew kalehywot yasemalen brtu mekh
እውነት ነው ይህ አስተምህሮ መቀጠል አለበት!!!
Sayense ina emente ande nachew eyalichu new era beliw wedete wedet new yemkedew
ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Si
ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማኖው ልባችን ይፃፍልን አምላከ እስራኤል አሜን ጌታ ሆይ ሰው ለሞሆን አብቃኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ፧እህት ወንድሞቻችን አሜን ለሁሉም ወላዲተ አምላክ ትርዳን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህን ትምህርት ወሰደን ቤተሰራችንን እንድንሰራ እግዚአብሔር ያግዘን .በጣም አሰፈላጊ ጉዳይ ነው ቀጥሉበት እመቤታችን አማላጀነትዋ አይለያቹህ . ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን
አባቶቻችን። ቃለሂውት። ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ይህ እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ ምክርና የራስን ክርስትና ለልጅ ማውረስ የሚያስችል መንፈሳዊ ሀሳብ ነው ። በተለይ በውጭው ዓለም በአሜሪካ፣ በአውሮፓና በሌላው ዓለም የሚኖሩ ኢትዮጵውያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታይ ወላጆች የራሳቸውን ክርስትና ለልጆቻቸው እንዴት ማውረስ እንደሚችሉ ግራ ተጋብተዋል። ምክንያቱም ብዙዎች ልጆቻችንን ወልደን ለአሜሪካና ለአውሮፓ በስጦታ መልክ እንሰጣለን እንጂ ከአስር አንዱ ኢትዮጵያዊነቱንና ተዋህዶ ሀይማኖቱን በልጁ ሲቀርጽ አይታይም ። በውጪው ዓለም ልጅ ወላጆቹን ይመራል እንጂ ከወላጁ ምን መውረስ እንዳለበት ምንም አያውቅም ፣ይበልጥ ጊዜያቸውን የሚያሳልፉት በስልክ ዩቲዩብና በኢንተርኔት ዓለምን ለመከተል እጅግ ይጥራሉ ወላጆችም ይሸነፋሉ ። እና በውጭ ያለነውን ህዝበ ክርስቲያን ሰብስቦ ይህን የልጆች አስተዳደግ አብይ መፍትሔ መወያየት ይገባናል ብዬ አምናለሁ ።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለሁላቹሁም 🙏🙏🙏
መጀመሪያ እኛ ወላጆች በትክክል ስለ ሀይማኖታችን
ስናውቅ ሃይማኖት ከምግባር ጋር ሲኖረን
እኛ ሆነን ክርስትናን ስንኖረው ነው ልጆቻችንን የምናስተምረው
ነጠላ ለብሰን የሰንበት ቀን ብቻ ሄደን ማስቀደስ ማህበር መጠጣት ነው የምናውቀው አብዛኞቻችን
ግን መጀመሪያ ወላጅ ሲገባው ለልጁ መንገድ ማስተማር ቀላል ነው
ለሁላችሁም ቃለህይወት ያሰማልን ጥሩ ውይይት ነው
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን አባቶቻችን እድሜ ይሠጠልን
ቃለህይ ወትንያ ሰማልን ፀጋዉንያ ብዛላችሁ
ቃል ህይወት ያሰማልን ለመምህሮችን በእድሜ በጸጋ በጤና ይጠብቅልን ማስተዋሉን ያድለን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያማልን እኛ
የተዋህዶ እናቶች አብዛኛዎቸ የዚህ ግንዛቤው የለንም
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።።።
ቃለ ህይወት ይሥማልን አባታቻና እግዚአብሔር በቤትእ ይፅናቻእ
ቃል ህይወት ያሰማልን ይህ አስተምህሮ በጣም ጥሩ ነው
በእውነት ለህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ልክክ ናት
በተለይ ውይይ ለሚደረገው ለናቶች ለውይይት ቦታ ቢኖር መልካም ነው