ባሌን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024

Комментарии • 825

  • @አልሀምድሊላ-ዸ2ዠ
    @አልሀምድሊላ-ዸ2ዠ 3 года назад +123

    ወላሂ ሸዋየ እኔ የናተን መለያየት ሳስብ በቃ ትዳር ያስጠላኛል ግን ጀግናየ ነሺ ለእኔ ካች ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ እውነት ነው ህወት ይቀጥላልል እማርስው አድ ነገር ላስታውስሺ በኛ በር ላይ በቅሎ ጋልባችሁ ስትሆድ እቀና ነበር ወላሂ እናተን ያለያያችሁ የስው አይን ነው ግንኢክራም አለች ብትለያዩም የኔ ቅን በርችልኚ ግን 😭🤕🤕🤕🤕ይከብዳል እኔ ኮይት ሁኛ ተለያዩ ሽዋየና ሻበል ሲሉኚ በጣም ነው የደነገጥኩት ወላሂ

    • @አይድኔያአይይ
      @አይድኔያአይይ 3 года назад +4

      እኔም ውይ እነሱን ሳይ ማግባት ያምርኚ ነበር ተለያዩ ሲባል ማመን አቃተኚ

    • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
      @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 3 года назад +1

      ሂወት ይቀጥላን ይባላን

    • @nardosehabesawettube1996
      @nardosehabesawettube1996 3 года назад +2

      ያገሬ ልጅ ብቅ በይልኝ ወደኛም

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 3 года назад +1

      😭😭ይገርማልእሕቴ ደምሪኝበቅንነት

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 3 года назад +1

      @@አይድኔያአይይ ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @fggh8522
    @fggh8522 3 года назад +19

    ያለፍ ታሪክሽን ሜዲያ ላይ ባትለፍልፊ ጥሩ ነው እናት ማለት ለልጆቿ አርአያ የምትሆን ናት

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Год назад +17

    አልሃምዱሊላህ ለፍቅር ብየ አላህ በሚጠለው ምንገድ ባለምግባቴ ጌታየን አመሰግናለሁ መጨረሻየን አሳምርልኘ

  • @ፍቅርለወሎልጅ-ነ3ሸ
    @ፍቅርለወሎልጅ-ነ3ሸ 3 года назад +14

    ግን እህት ይህን ግልጽ ሁነሽ ስታዎሪ አድሱ ባልሽ አይቀየምም ታሪኩ ያሳዝናል ሚስኪን አብሽር ጠካራ ልጅነሽ

  • @zuzutube7973
    @zuzutube7973 3 года назад +27

    እኔ ፍለፊት ባሌን እያየሁ ስንጣላ ጨለማ ነበር የሚታየኝ አሁን ሲበዲለኝ ጠላሁት ፈቅሬ አለቀ ሂወት ይቀጥላል😥💔💔

    • @rahmaibrahim1283
      @rahmaibrahim1283 Год назад

      እኔምያለሱጨለማነበርእሚመስለኝ
      አሁንግንምንምአይመስለኝ

    • @ffffft9498
      @ffffft9498 Год назад

      እኔስ አልወጣልኝ አለ ብዙ መስዋት ከፈየለታለሁ ግን በድሎኝ እኳ እደት ልረሳው

  • @rahimatube1288
    @rahimatube1288 3 года назад +50

    ምንም ወንድሜ ነው ብትያት እንኮን እሱ ለሂሌናው ሲል አንችንም እሚወድሺ ከሆነ አያደርገውም ነበረ ወላሂ

  • @fafimagnatube143
    @fafimagnatube143 3 года назад +31

    አሳዛኝ አስተማሪ ታሪክ ነው ሂወት ይቀጥላል

    • @ነቢልየወሎው
      @ነቢልየወሎው 3 года назад

      @@የናቴናፋቂማሚ አርርሺ ድሽንን በይ አች ግምም የግም እምስልጅ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 3 года назад

      @@ነቢልየወሎው ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @የናቴናፋቂማሚ
      @የናቴናፋቂማሚ 3 года назад

      @@ነቢልየወሎው ክክክክክክክ

  • @sus2475
    @sus2475 3 года назад +26

    ነገም ሌላም ቀን ነው ወጣት ሁኖ ያላሳለፈ የለም የፍቅር ታሪክ ከስንት አንድ ነው እንጅ ደስታንም ክፋትንም ግን ነገራቶች ሁሉ ያልፋሉ አድስ ህይወት ይጀመራል

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 года назад

      እንደማመር በቅንነት

  • @ኪያወሎየዋያዉምየፋኖዘር

    ሠዉ ሁሉ ብዙ የፍቅር ታሪክ አሳልፎል እኔ ብቻ ነኝ
    በመዳም ብት ግዜየን ያቃጠልኩት አይይይ ያልተኖረ ልጂነት በስደት አለቅ🥺🥺

    • @zenabchyutb8925
      @zenabchyutb8925 3 года назад

      እብሽሪ እህቴ. ደምሪኝ በቅንንነት

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 3 года назад +1

      እኔምአለሁ ሀሀሀ

    • @zenabchyutb8925
      @zenabchyutb8925 3 года назад

      @@መሲፍቅርከወሎ ደመርኩኝ እሽ እህቴ በርቱ ቅንነት ለራስ ነው

    • @eilham2682
      @eilham2682 3 года назад +1

      ልክእደኔ

    • @azizahassan5263
      @azizahassan5263 Год назад

      እኳንም ኖርሽ ብቻሽን

  • @fatumahassan7868
    @fatumahassan7868 3 года назад +11

    ሮጣችሁ ሌላኛዉ አትሂዱ😂😂😂😂
    የኔ ማር ስወድሽ
    ደግሞ ማሻ አላህ የሶስት ልጅ እናት ነሽ
    🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @rehima9715
    @rehima9715 3 года назад +13

    እስከመጨረሻው ነው ያየሁት አይዞሽ ጠንካራ ልጅ ነሽ እህቴ አወ ሂወት ይቀጥላል የምን መነፋረቅ ነው 💪💪💪💪💪🌺🌺😍😍😍😍😭😭

  • @meryemhamid2740
    @meryemhamid2740 3 года назад +2

    ኢናሊላህ የጹሁፉ ሠቅጣጭነት ቆይ አንች አላህን አትፈሪም የቪዲዮ መክፈቻሽ ቁርእን የጻፍሽው ዝሙት ማሥፋፋት የአላህ መልክተኛ ከኔ ኡመቶች ወንጀሉን በግልጽ ያወጣ ሢቀር ይማርላቸዋል ብለዋል ዝሙትኮ አላል የሚጸየፈው ድርጊት ነው ቲሽ ደግሞ ፈቀድኩላቸው ባትፈቅጅም ባልሽ ዝሙተኛ ከሆነ አላህን ፈርቶ ካልተወ ያደርገዋል ፈቀድሽ አልፈቀድሽ ሀያሉን ያልፈራ አንችን ሊፈራ

  • @ኡሙሡመያ-ጠ9ረ
    @ኡሙሡመያ-ጠ9ረ 3 года назад +8

    ከአንቺ ብዙ ተማርኩኝ ወላሂ እኔም አንደናተ በጣም እንዋድድ ነበረ እና በኛ ብዙ ሠው ይቀናብን ነበረ አሁን ተጋብተን አ4 አመታችን አንድ ልጅ ወለድን አንዳልኩት ይሆንልኝ ነበር እንከባበር ነበር ሀገር ቤትም የመኖሪያ ቤት ሁሉን ነገር ካመቻቸን ቡሀላ በጣም ፀበው ተቀየረብኝ አሁን ግን ለመለየት እየፈለኩኝ ሥለምወደው ደሞ እጎዳለሁ ብዬ አሥባለሁ እሡ እንለያይ ሢለኝ እኔ ጥፋቱ የሡ መሆኑን እየታወቀኝ ይቅርታ እየጠየኩት እሡ ግን ሊሥተካክልልኝ አልቻለም ውሥጤ በጣም ተጎዳ እና ከመቆየት ሂወት ትቀጥላለች ጥንካሬውን አላህ ሠጥቶኝ በሠላም እንድንለያይ አላህን እለምነዋለሁ

    • @raniali152
      @raniali152 Год назад +1

      ሀቢበቲ እኔም እንዳች ነበርኩ እና ተጋብተን 5 አመት ቆየን 1 ልጅ አለን አሁን ላይ በጣም ተቀያየረ እንዳውም እኔን ማቋሸሽ ጀመረ ፍታኝ አልኩት እሽ አለኝ ተለያየን በልጀ ጉዳይ ልቤ ቢያዝንም ወደኃላ አለድምም ግን ሁሌ እረግመዋለሁ ቆርተሽ ህይወትሽን ምሪ ልብሽን አታቁስይ እናት

  • @munit9547
    @munit9547 3 года назад +6

    ሲጀምር ወደ አላህ ተውበት ማረግ ነው ያለብሽ ወንድሜ ነው ብለሽ ልጅቱንም እሱንም ሃራም ላይ ጥለሽ አላህ ያስተካክለን

    • @ዜድወሎየዋ-ጠ4ተ
      @ዜድወሎየዋ-ጠ4ተ 3 года назад +3

      አንድ ትክክለኛ ኮሜንት አየሁ ሰው የሰራውን ዝሙት የልጆን አባት በሚዲያ እንድት ለብር ተብሎ ደሞ የምታሽቃብጡት የዱሮ ባሎ የልጆ አባት ትዳሩን ለማፍረስ ስሙን ለማጥፋት እንጂ የምን አስተማሪ ታሪክ ነው አሰቃቂ አንገት ደፊ ነው

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 3 года назад +15

    በጣም ይገርማል እያዳዱ ሰው ከጀርባው ያሳለፈው ወጣ ወርድ አለ ሂውት ይቀጥላል የሚመጣው ችግር ጥንካሬ እዲሆነን እጂ ውድቀታችን ሊሆን አይገባም ውድ እህቶች

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p 3 года назад +7

    ወንድና ሴት ባንድ ከሆኑ ሶስተኛው ሰይጣን ነው አንች ግን አይዞሽ ሂወት ይቀጥላል ሁላችንም ስንቱን አሳልፈነዋል

  • @jghjfh7892
    @jghjfh7892 3 года назад +9

    እስከመጨረሻው ስለሰማሁሽ ዘድሮ እኔም የሳኡድ ጅስያ ተመኝቸ አለሁ ሌላዉ ተዋዶ መለያየት ከባድ ነው እኔም በ13 አመቴ ድረውኝ በጣም እወደው ነበረ እደልሽው ህይወት ይቀጥላል በተማሪነትሽ አፍቅረሽ መሄድሽ ከኛ ሀገር ብትሆኝ እድሜ ልክ ያች ባለጌይቱ ስትባይ ትኖሪ ነበር

    • @add9654
      @add9654 3 года назад

      ክክክክክክክ አሳቅሽኝ ትክክል ነሽ ውዴ

  • @zeynab3044
    @zeynab3044 3 года назад +34

    መተኪያ የለለው አባቴንም አጥቸ እየኖርኩ ነው አደለም ተራ ተቀያሪው ወድ ዱኒያ ሁሎ ነገር ትምርት ናት 👍👍👍👍

    • @መክያቢንትአወል
      @መክያቢንትአወል 3 года назад +1

      አዎንእኔም አባቴን አጥችለሁ እንኳን ባል

    • @zeynab3044
      @zeynab3044 3 года назад

      @@መክያቢንትአወል አይዞን ላያስቸል አይሰጥም አለን ሲመሽ ሲነጋ

    • @hauniwelloyewa5764
      @hauniwelloyewa5764 2 года назад

      እኔም ግን አልሀምዱሊላ

    • @ራቢአመሀመድ-የ5ተ
      @ራቢአመሀመድ-የ5ተ 2 года назад +1

      እኔምመተኪያየለለውንአባቴንአጥቻለሁእኳንባዳውንእና

  • @gghvbbn839
    @gghvbbn839 3 года назад +16

    ልክ ነሽ እህቴ ዋናው ተስፍ አለመቁረጥ ነው

    • @zenabchyutb8925
      @zenabchyutb8925 3 года назад

      ደምሪኝ እህቴ በቅንንነት

  • @Tube-ip9xt
    @Tube-ip9xt 3 года назад +11

    ዘጠነኛ ክፍል ከሆሽ የዛኔ 16 አመትሽ ነዉ ሀያቲ

  • @sumeyatube5544
    @sumeyatube5544 3 года назад +6

    ውድ ባቢ እደት ነው አይ ፈተና አዳደየ ያጋጥመሰል እኔም ከሂወቴ በላየ የመወደው በ13 ትዳር ይዘን በዝህ ነገር ተለያይተናል እዳች ባይሆንም ቤተሰብ ፈቅደው እነሱ ወደው በ13 አመት ድረውኝ ብዙ ነገር አለፈብኝ ግን በመካከል በፍቅር መሀል ገብታችሁ የሰው ትዳር የምበጠብጡ ባላ ይውረድባችሁ የተጎዳ ያቅዋል ውድ ሱባሀን አላህ

  • @مريم-ز4ض1ح
    @مريم-ز4ض1ح 3 года назад +5

    ማሻ አላህ በርቸ አው ሂወት ይቀጥላል እኔም የመጀመሪያ ባሌን ስንለያይ እረሣዋለሁ ብየ አላሠብኩም ነበር ግን አልሀምዱሊላሂ ልክ እንደሡዉ ያለ ፀባዉ አሥተሣሣብ የሚወድኝ የምወደዉ ባልተቤቴ ጋር ሁለተኛ ትዳር መስርቸ እየኖርኩነዉ ስለዚህ አብሽር በዱአችሁ አትስሱኝ ልጅ እንድሰጠኝ አላህ የሠዉልጅ ባየሁ ቁጥር እሳቀቃለሁ ያረብ አላህ ምን ይቸግረዋል አላህ ሆን እስከሮመዳን እንኮን በሆደኳን እንድጠነስስ ያረብ ያጀባር ያረሂም ያማሊክ

    • @seaditube4579
      @seaditube4579 Год назад

      የኔ ውድ አላህ ይወፍቅሽ ወልደሽ የምታስደስችው ያርግሽ

  • @emuesmaalyoutube9215
    @emuesmaalyoutube9215 3 года назад +6

    ትክክል እህት እኔም ያችው ቢጤነኝ 8 አመት የምንዋደድም ተለያይተናል ሒወት ይቀጥላል አሁን ላይ የምወደወሰ የማፈቅረው ባል አለኝ

  • @zinetzinet1981
    @zinetzinet1981 3 года назад +6

    የማያልፍየለም የኔውድ ግን አሣልፈሽ መሥጠት የለብሽም ነበር ያለፈታሪክ ነው ግን ሄወት ይቀጥላል እዳልሽው

  • @umufewzan-2948
    @umufewzan-2948 3 года назад +11

    😎😎😎😎በሉኮሜታተረች ኑበተሠብአርጉኝ ጁታ ካልሆናችሁ😂😂😂

  • @zdtube4690
    @zdtube4690 3 года назад +5

    ግን ጎበዝ ነሺ አብራው እዲታድር ወፍቀዳሺ እኔ ብሆን ፎቶውንም አልፈቅዲላት ለምን ደብን አተልም

  • @sadiabdllah9273
    @sadiabdllah9273 3 года назад +5

    ያረብ እኔስ ተባሌ ጋር እንዳይለየኝ ያአላህ ባሌን በጣም ነው የምወዴው. አላህ ከኔ በላይ ይውደደው

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 2 года назад +2

    በጣም ከባድህይወትነው ያሳለፍሽው ።እኔም እዳችብዙነገሮችን አሳልፌአለሁ።ግን ሌላ ሰው ለመቀጠል አልቻልኩም ።ከተለያየን 3ት አመታችን።በጭራሽ ወዶችጋ ማውራት እጂቁምነገርሲያወሩኝ እሱንነውየማስታውሰው ።ማነምጋ መልመድአልቻልኩም ተቸግሬ አለሁ።እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @zenataa7960
    @zenataa7960 3 года назад +5

    ትክክልነሽ ለግዜው አይመስልም እጂ ሂይወት ይቀጥላላ በሳአቱ እሚያልፉ አይመስልም

  • @mekihabshawit6699
    @mekihabshawit6699 3 года назад +9

    የኔ ውድ እህት አላህ ይጠብቅሽ ብዙ ነገር አሳልፈሻል

  • @zedtube5077
    @zedtube5077 3 года назад +6

    አይዞሺ ሸዋ የምር ታሣዝኛለሺ አይይይ ያልፋል ሁሉም ግን ፈተና ያበዛበት ሠው ኸይር ይዞለትነው ወደፊት ኢሻአላህ

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe 3 года назад +6

    አብሽር ሁሉም ያልፋል እኔም ብዙ መከራን አስተናግጃለሁ በሀላል ባሌ አሁን ላይ ለወንዶች ያለኝ እይታ😭😭💔 ተከድኖ ይብሰል

  • @asg5875
    @asg5875 3 года назад +2

    አያስተምርም ለሠው ከምትነግሩ ለአላህ ተናገሪ ለብርብላችሁ ያሳለፋችሁትን ህይወት ሚዱያላይ አታውጡ አላህ ሡበሀን ወተአላህ አልፈቀዴለንም እባካችሁ እናንተለብር ብላችሁ ኢስልምናን አታርክሥብንንን እባካችሁሁ

  • @ከዲ-ቈ5ዠ
    @ከዲ-ቈ5ዠ 3 года назад +5

    እህት ወድሞቸ ግን ፍቅር ማለት ለናተ ምድነው ለኔ ደስ የሚል ስቃይ ነው ነፍሱ ወቅት ደግሞ የደረቅ ጪረት ሙላትነው ምክናየቱም ብዙነገር ሊያበላሽብንይችላል ብቻ ብዙ ነው ችግሩ

  • @fafitube1
    @fafitube1 3 года назад +14

    እሱ ከሂደ መገዱን ጨርቅ ያዲርግልክ ነውጂ ለወዲ አትጨነቁ

  • @ቀውጢዋናኝየጅዳዋ
    @ቀውጢዋናኝየጅዳዋ 3 года назад +4

    ሱብሀን አላህ በጣምጠካራሴትነሽ

  • @iuiu7052
    @iuiu7052 3 года назад +4

    እውነትነው ሂወት ይቀጥላል ያውም ደስበሚል ሁኔታ ነዎ ያለሱመኖር አልችልም የምትል ካለች እራሷን የገደለችመሆን አለባትእጅ ይቻላል ውዴ

  • @ወሎየዋኤጁ
    @ወሎየዋኤጁ 3 года назад +1

    ከታሪኬ ትማራላቹ ብለሽ ግን ብዙ የማይባል ነገር አልሽ ሰለጠን እየመሠለን አሏህ የደበቀልንን ወንጀል እኛው ሚዲያ ላይ ማውጣት ሁለተኛ ወንጀል መሆኑን እወቂ ቢያንስ በትዳር ስትኖሩ ያሳለፋችሁትን ጥሩ ነገር ብቻ ብትናገሪ ጥሩ ነበር ማለቴ ከትዳር በፊት የሠራችሁትን ባታወጪ እሱ ሌላ ሴት ጋ መተኛቱ አይገርመኝም ምክኒያቱም አንችምጋ ኒካህ አልነበራችሁም ዝሙት ነበር እሷምጋ የተለየ ነገር አላደረገም ደግሞ አባቴ ዳርኩልህ እስኪለው ቀን ዲረስ ባሌ መሆኑን አላምንም ነበር አልሽ አወ ከዛ በፊት ባልሽ አልነበረም የሀራም ጓደኛሽ እንጂ ሰው ተዋዶ ስለኖረ ባል አይባልም በሀላሉ እስካልሆነ ዲረስ

  • @sus2475
    @sus2475 3 года назад +23

    ብቻ ይከብዳል ላድማጩ ቀላል ነው ላሳለፈው በጣም ይከብዳል በሰአቱ እኔም ብዙ አሳልፊለሁ ግን አላህ ፈቀደና ባጭር ተገላገልኩ ለምኑ ብየ ፍቅር እያልኩ የምቃጠል አላህ ሲል ሁሉም በግዜው ያምራል

  • @ሳአዳወሎየዋ-የ6ኈ
    @ሳአዳወሎየዋ-የ6ኈ 3 года назад +2

    ትክክል እኔም ከመጀመሬ ባሌን በ 5 ወሬ ነው የተለያየነው ግን ከሱ ከተለያየን በኻላ ከባድ ነበር ከሱ በፊት ወድ አፍቅሬ አላውቅም ነበር የመጀመራየ ነው ግን የከበደኝ ለ 2 ወር ብቻ ነበር ከዛ ካሁኑ ባሌ ጋ ተዋወኩኝ በተፈታሁ ባመቴ ካሁኑ ባሌ ጋ ተጋባን አሁን 5 አመታችን ነው በጣም ደስተኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ ሁሉንም አሟልቶ የሰጠው ባል አለኝ ከዛኛው ጋ ስንለየያይ አላህን አማርሬው ነበር ግን ከዛ የተሻለ ሊሰጠኝ ነበር አሁን ነው የገባኝ እልሀምዱሊላህ እህቶቸ ሂወት ይቀጥላል ተስፋ አትቁረጡ ወድ ቢሄድ ከዛ የተሻለ ወድ ይመጣል እናተ ብቻ አትበድሉ መበደል ጥሩ ነው አይዞችሁ

  • @hggfggbggh4789
    @hggfggbggh4789 3 года назад +16

    እውነትም ህይወት ይቀጥላል እኔም ለመስማት የሚከብድ ታሪክ አለኝ ሸዋ ውደ

  • @ወሎየዋነኝያውምከቦረና

    ወላሂልክነሽ እህት ሂወትይቀጥላል በወዴድሽውልክ መጥላትም ትችያለሽ ውዷ እናም አብሽሪ😍

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 3 года назад +9

    የሚገረም ታሪክ ነው ሂወት ይቀጥላል

  • @መሬምአወልአወል
    @መሬምአወልአወል 3 года назад +7

    ጥንካሬሽ ልዩ ነው የኔቆጆ አላህ ሁላችንም ጥንካሬውን ይወፍቀንን ።

  • @ወለየዋያውምየገነቴ
    @ወለየዋያውምየገነቴ 3 года назад +8

    ወላሂ ሸዋየ ድሮም እኮ ቆጅየ ነሺ ሁለታችሁንም አቃችሁ አለሁ እሮቢትል ነበራችሁ 😁😁😁😁አስቅሺኚ

  • @zizu142
    @zizu142 3 года назад +5

    የኔ ገራገር ገራገርኮ ላንች ነበር መዘፈን የነበረበት የኔ ውድ ሀቢብሽን አሳልፈሽ ለሰው ስጥት😄

  • @Aነኝየናቴናፋቂ-b2g
    @Aነኝየናቴናፋቂ-b2g 10 месяцев назад +1

    ያችን ሥሠማ ሥብራቴ ለቀቀኝ አልሐምዱሊላ ሒወት ይቀጥላል

  • @الهمافتحليابوابرحمتك

    እኔም አለያይተውኝ ይሄው ጥርግበል ብየ ቁጭብያለሁ

  • @medinaseidm.d5605
    @medinaseidm.d5605 3 года назад +1

    የጉድ አገር ይደብራል አንች መጀመሪያ ባልሺን እደት ወድሜትያለሺ ሲቀጥል እደት ዚና እድስራ ፈቀድሺለት መጨረሻ መጨረጨር ሴቶችየ ልብግዙ ይሔ ይቲዩብ ያስቀባጥራል እድ ይሔነውር ነው አይወራም⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️

  • @naeemaahmed2217
    @naeemaahmed2217 3 года назад +4

    እፍ ቅመም ነሽ ወላሂ ሸዋዬ ትምርህት ወላሂ ጨረሼ ነዉ ያየሁት ቪደዬሽን እማ እዉነት ነዉ ሂወት ይቀጥላል ::💞💞💞💞💞

  • @ተሥኒምመቅደላቲዩብ
    @ተሥኒምመቅደላቲዩብ 3 года назад +5

    ክክክክ አሣቅሺኚ ወላሂ የኔ ማር ቤት ዉሥጥ ትምህርትሺን ትተሺ ዉይ ልጂነትኮ የኔ ዉዲ

    • @zhaera8933
      @zhaera8933 3 года назад

      ደምሪኝ እህት በቅንነት

  • @ዘወርበይምቀኛ
    @ዘወርበይምቀኛ 3 года назад +4

    የ ያተ እኮ የሰላም አደለም ሸዋ እየተዋደድ መለያየት ከባድነው ብቻ ይሁን

  • @lubabayoutube5663
    @lubabayoutube5663 3 года назад +6

    ዝበያቸው እራሳችሁን አትጉድ የማይረሳ የለም ሁሉም ይረሳል ወላ ዋናው በረስ መተማመን ነው

    • @zenabchyutb8925
      @zenabchyutb8925 3 года назад

      ደምሪኝ ልደምርሽ ነይ ኮሜንት አስቀምጭ እህቴ

  • @fafibintbaba-d5n
    @fafibintbaba-d5n 3 года назад +7

    ሳህ ሂወት ይቀጥላል ፍቅር አንዴ አደለም ውሸት ነው

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ

    😭😭😭ወላሂ እፍፍፍ እኔም
    በጣምየምወዴውልጁ አጥቻለሁ
    ሂወት።።።ይቀጥላል ልክነሺ ሺዋየ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 3 года назад +3

    ግን እኮ ለማግባት ፈጠንሽ እሱ ስህተት አምኖ ይመለስ ነበር

  • @ዙዙነኝየቤተስቦቼናፋቂ

    እኔበግሌባጣምአመሰግንሻለሁ
    ትምህርትስለሰጠሽኝ የሚወዱትንሰዉማጣትከባድቢሆንም ሂወትግንይቀጥላል

  • @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ

    ህይወትትቀጥላለች በጡሩ ሁኔታ መጀመሪያላይ በፍቅር ታውረን ለእራሳችንን ቦታሳይኖረን ስለሆነ የምንጀምረ ውከዛ ያህይወት ተቆርጦ ሌላስናስ ደስየሚል ህይወት ይሆናል የልብ ቁስለት አለብን

  • @MedinaMuhammed-g7p
    @MedinaMuhammed-g7p 6 месяцев назад

    ወላሂ ህልም የምታወሪ መስሎኝ ላልፍሽ ስል ትንሽ ትንሽ እያልኩ ሙሉውን ሰማሁሽ በጣም ይገርማል እኔ ግን ወንድምሽን ወደድኩት ብትለኝ በጭራሽ ሚስት አለው ሀገሩ ተይ እላታለሁጂ አሳልፊ አልሰጥም የምወደውን ሰው ሆሆ

  • @fatumatube2834
    @fatumatube2834 3 года назад +4

    ትክክል ነሽ ጠካራ መሆን ያስፈልጋል

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 месяца назад

    አይ የሰዉ ፈተነ ሁሉም በዉስጡ አምቆ ነዉ እጂ የልተነገረ ቡዙ ነዉ እዉነት ሂወት ይቀጥላል ደሚሩኝ

  • @fatmahusan3555
    @fatmahusan3555 3 года назад +3

    ጉድ የኔመቸም አይድረስባችሁ 8አመት በኒካ ተጨቁኔ ድን አለው ኪታብቀርቷል ተብሎ የተመረጠው መጨረሻው መልቀቂያ የለለው ነቀርሳ ሆነብኝ

  • @Amotube478
    @Amotube478 3 года назад +4

    አቤት ግን በዝች እድሜሺ ስቱን አሳልፈሻል

  • @H.የባቦዋ.ኢቲዩብ
    @H.የባቦዋ.ኢቲዩብ 3 года назад +5

    እኔ ግን ሂወት ይቀጥላል ይሚለውቃል ከበደኝ

  • @ራዲራዲ-ነ9ጨ
    @ራዲራዲ-ነ9ጨ 2 года назад

    እረ በጪራሽ በ14አመትሽ 9 ጠኛ ክፍል አትደርሽም ያዉም እሩቅ ት/ት ለዛዉም በስቅ ለረሀሱ የከተማ ልጂ ሆነሽ ለረሀሱ በ7 አመትሽ ብትገቢ ለረሀሱ የምቶኝዉ በ14 ት አመትሽ 7ክፍልጂ 9አትደርሽዉ 9ጠኛ ክፍል ቢያስ 16 አመት ይሆንሻል በትክክሉ ባልሳሳት

  • @haiketube1081
    @haiketube1081 Год назад +2

    የሆንሽ መልከ መልካም ቁምነገረኛ ነሽ ስወድሽሽ ❤❤❤❤

  • @ahmediseid2116
    @ahmediseid2116 3 года назад +2

    አላህንፍሪ እህቴ ለሰብስክራይብ ብለሽ ከአላህጋርአትጣይ የባልሽን ገመናአታውጭ

  • @taibah1116
    @taibah1116 11 месяцев назад

    መጀመሪያ ምን አስዋሸሺ ባልሺን ወድሜነው ብለሺ አችው አበላሸሺው ሁሉንም አችንም አላህ የህድሺ እነሱንም ይቅር ይበላቸው እናም ሂወት ይቀጥላል

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Год назад

    አብራ እንድታድር መፍቀድሽ ጥፋተኛ ነሽ ሾይጧን አሳሳች ነው ወንድና ሴት ለብቻቸው ካሉ ሶስተኛው ሰይጣን ነው ብለዎል ሀቢቡና ሙሀመድ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @sumyea7931
    @sumyea7931 3 года назад +17

    ትዝታ ነው ስንቄ ❤💞😭ፍቅር ነዉ ጥላቶ

  • @ያልተፈታህልም-ረ6ፐ
    @ያልተፈታህልም-ረ6ፐ 3 года назад +6

    ትክክል ሸዋዬ ፍቅር ተዘዋዋሪ ነው ይለቃል የኔም የህይወት ታሪክ ነው ሂወት ይቀጥላል

  • @SumiTube-hj4vi
    @SumiTube-hj4vi Год назад

    ታሪኩ ይገርማል ግን ያለፈ የቤትሽን ገበና ሚድያ ማውጣት አስፈላጊ አይመስለኝም በተረፈ አብሽሪ

  • @toybamekaneselam1993
    @toybamekaneselam1993 3 года назад +2

    ወይ ግፍሽ ግን ያባትሽ ሊያይሽ ሲመጣ እደለለሽ መምሰልሽ😀😀😀😀😀

  • @መዲና-ጸ2ዘ
    @መዲና-ጸ2ዘ 3 года назад +2

    ሸዋየ ወላሒ ይህንን ታሪክሽን ገናዛሬ ሰማሁት በ 5. OCtober 20021 የኔ ማር እህህህህ ውስጤ ተንሰፈሰፈ የኔ ቆንጆ አይዞሽ
    የሚያውቅያውቀዋል የልጅነት ፍቅር ከባድ ነው እኔም በህፃንነቴ አግብቼ ከራሴበላይነውየምወደው አላህ ይጠብቀው አሁን ግን ኮይትነኝ ብቻ አለሁት ውስጥ በናፍቆት እየተሰፈሰፈ ስለሁሉምነገር አልሀምዱሊላህ 💞💞🇪🇹

  • @የተፈኩርሴንተርተማሪነኝ

    ታሪክ የለለው የለም ግን ይሄን ታሪክ ሳይሆን ወንጅልም ነው ሚድያላይ አይወጣም ቶበት አርጊ እህቴ

  • @JemalHesen-yn7vq
    @JemalHesen-yn7vq 3 месяца назад

    ወጀለኛ ነሽ እነሱ አይጠየቁ አቺይ ነሽ ወጀል እድገቡ ያርግሻቸው

  • @sadyabel3549
    @sadyabel3549 3 года назад +6

    በትከከል💪💪👍👍👍👍👏👏👏👏👌👌❤❤❤

  • @tub8145
    @tub8145 3 года назад +4

    ጎበዝነሽ የኔጀግና የኔባቶኝ ይቆጨኝነበር 💪
    💪

  • @ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ
    @ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ 3 года назад +8

    ሂወት ይቀጥላል ሸዋዬ የኔ ልዩ ምርጥ ትምርት ነው

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz 2 года назад

    የልጄ ባል ዘመዴ ነው ያለችው ቅቅቅ ኣታ ሎምስ ካልዕ ከተስምኡና ኢኹም እና አሁን ይሄ ምን ያስተምራል ከወንድምሽ ጋ ቱ

  • @اهدناالصراطالمستقيم-ط9ي

    ወላሂ ልጂቱ ጥፍት የላትም🙄🙄 እሱም ጥፍት የለው ጥፍቱ አንችጋነው ምን ብታምኒው እራሡ ወንድ ልጅ እኮ ነው 😓.

  • @walwwalw7465
    @walwwalw7465 3 года назад +8

    የኔ ውብ ህወት ይቀጥላልል

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 3 года назад

      ደምሪኝማሬሬሬ

    • @ሀዬቲነኝየወሎልጂ
      @ሀዬቲነኝየወሎልጂ 3 года назад

      የኔ እህት አብሸሪ ባለሽበት ሰላም ሁኝ አች ብቻ አይዴለሽም በሁሉም ነዉዉዉዉ ህወት ይቀጥላል ትክክልነሽ እኔ አሳሌፊዋለሁ

  • @lubh4352
    @lubh4352 3 года назад +15

    እኔም ወላሂ እምወደው እማፈቅረው ባሌን ተነጥቄለሁ አሁንም የሌላ ሁኖ እወደዋለሁ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 3 года назад

      ደምሪኝማሬሬ

    • @imanhassan9617
      @imanhassan9617 3 года назад +1

      😳ሴቱ ግን ድፍር ነው የሰው ባል ሲቀሙ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 3 года назад

      ፈልጎ ከሂደ ማን እግሩ ያዛው ፍላጎቶች ነው እሱ

    • @ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት
      @ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት 3 года назад

      የኔ ቢጤ ነሽ እህት እሱን ብየ ያለፍላጎቴ ተሠድጀ የኒካ ባሌ ብየ ተሠድጀለት ተቀምቻለሁ ቃሉን አጥፎ ዛሬ አልመቸው ሲል ይቅርታ ሲጠይቀኝ የኔም መልሥ የተሠበረን ብርጭቆ ዳግም መጠገን ከቻልክ እኔንም እደዛ ብየው ኒካውን አላወርድ ብሎ 2 አመት አሥቆጠርኩ

    • @እሙአብደላህሀላሌንአፍቃሪ
      @እሙአብደላህሀላሌንአፍቃሪ 3 года назад

      @@ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት Yes

  • @ፓናዶነኝየኮሜትአለቃየሴቶ

    የኔ ውድ አብሽሪልኝ ማማ

  • @ጨጨጨጨጨ-ረ5ጸ
    @ጨጨጨጨጨ-ረ5ጸ 3 года назад +5

    ወላሂ እኔ ከእሱ ውጭ ማፍቀር አልችልም እያቃጠለኚም

    • @bint.seid.
      @bint.seid. 3 года назад

      ውሸት ነው ወላሂ አትበይ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 3 года назад

      ደምሪኝማሬሬሬ

    • @kiye1369
      @kiye1369 3 года назад

      ውሸት ወላሂ አትበይ ታፍቅሪያለሺ

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 3 года назад +3

    የኔ ቅንጆ የብዙዎች ችግር የሆነውን እውነተኛ ታሪክሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ሒወት እደሚቀጥል ነገ ሌላ የተሻለና አድስ ቀን እዳለ እደሚማሩበት ተስፋ አደርጋለሁ

  • @ይልፍይሆንኡፍፍ
    @ይልፍይሆንኡፍፍ 3 года назад +6

    ታድለሺ እኔ 12 አመቴ አርሳውም ሌላም ማግባት አልችልኩም 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔እሱ አግብቶል

    • @wayiizadiroo2096
      @wayiizadiroo2096 3 года назад

      Ayizoshii 💔👈

    • @hejjej7857
      @hejjej7857 3 года назад +1

      እረ ወስኝ እሱንአታስቢ ይጠረግ ደሞለወንድ እኔስ እደማይሆነኝ ሳይ ልቤቆረጠ

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 3 года назад

      አብሽሪ እህት ሂወት ይቀጥላል
      እኔምበጣም እምወደው የልጁነትባሌ የፍቅርሀሁየ አንድልጁወልደንእሱሳውድሄደ ከዛምየፍቅርመቀሶችገቡ ተለያየን ግንየሚወዱቱን ማጣት ይከብዳልበተለየየመጀመርያ ፡እኔስለሱታስታውስ እባየይፈሳል ።ግን በጣምነበእየምንዋደደው እኔ ወዱሜምባሌምነበርየሚመስለኝ እደትእደሚሳሳልኜ እደትእደሚሳሳልኝ ውይ ወዳወዱህስንሄዱእህትናወዱምነበርየምንመስል በቃ በኛ የማይቀናየለምነበርየናዚህየልጆችፍቅርነበርየሚሉት ስደትለያየንበተለይደግሞ የሳውዱሴቶች ባለትዳርወዱላይጉብነው

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 3 года назад

      እና እኔእምልሽእህቴ ለላጋሂወት ጀምሪ ሌላስታገቢ የተወሰና ላዱያባርሽውም ትርጋጋለሽ ። እናእህቴ ሂወትይቀጥላልአጊቢውዱ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 3 года назад

      ደምሪኝማሬሬሬ

  • @susuh9667
    @susuh9667 3 года назад +1

    እዉነት ነዉ ተስፋ አትቁረጡ ከሱ ሌላ አትበሉ እኔስ የመጀመሪያ ባሌ ጋ ነኝ አላህም እንዳይለያዬን ባለንበትም አሁን አልሀምዱሊላህ ደስተኛ ነን ፍቅራችንም ይለያል አላህ ዘላቂ ያድርግልን በስ አንቺ ግን ከባድ ሠዉ ነሽ አያደረገዉም ብለሽ ነዉደ ግን ሂድ ያልሽዉ ደግሞ አድሮ እንኳ እቢ አለማለትሽ ሱብሀን አላህ እኔስ ኧረ በባሌ ቀልድ ዬለም እንኳን ለማደር አይደለምና በቃል ለራሡ መግለፅ መስማት አልፈልግም ሆሆሆሆሆ ባሌንማ አሣልፌ ባታገቢዉም ልጁን ግን ተዋዳችሁ እዬኖራችሁ ደግሞእሱ ሂዶ ማደሩ ነዉ የገረመኝ ወላሂ

  • @መሬመሬ
    @መሬመሬ 3 года назад +4

    ሸዋየ እሱም እኮ ወላሂ ይወድሻል አችን ይዞ ሲጠፍ እናቱ ሞተች አልቀበርም እኮ ግን እዳልሺው እህል ውሀ አለቀ 🤕

  • @misslila8456
    @misslila8456 3 года назад

    እውነትሽነውወላሂእኔራሱከምወደውባሌጋተለያይተናልየተለያየንበትምክንያትበሠውነውይወደኛልእወደዋለሁሳይፈታኝበፊትሌላተጀናጀነእኔያለሁትድባይነዉእሱሣኡዲነውግንእሱባገባ15ቀኑእኔምአገባሁበተለያየንበአራትራችንሚስቱአገርገባችአሁንለኔይደዉላልእኔግንስለማልፈልገዉእዘጋለሁየኔሂወትአሁንታድሷልአልሀምድሊላእሱግንያለቅሳል

  • @Mየወሎልጂ
    @Mየወሎልጂ 3 года назад +7

    ወይጉድ በጣም የሚገርም ነገርነው

  • @nardosehabesawettube1996
    @nardosehabesawettube1996 3 года назад +14

    ትምህርትሽ ጥሩ ነው በሁሉም የደርስ ነው ከኔ ህይወት ነው

  • @ነዋፍወሎየው
    @ነዋፍወሎየው 3 года назад +3

    ባልሺ ግን ያሁኑ የህን ሲሰማ።አይድብርውም ፍቅር ድስ የሚል ስቃይ ነው

    • @kamiliamohammed908
      @kamiliamohammed908 Год назад

      ለምንይደብርዋል ያለፈሂወትነዉ። ሳያቅአይገባ

  • @seid876
    @seid876 3 года назад +57

    የሚገርም ታሪክ ነው ከአንቺ ታሪክ የሚማሩ ብዙ እህቶች ይኖራሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @jinatmohammed2762
    @jinatmohammed2762 Год назад +1

    እሚገርም ታሪክ ነው ህይወት ይቀጥላል አልሀምድሊላህ በአንድ ነገር ልባችንን ሠብረን መቀመጥ የለብንም

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 3 года назад +3

    ቆይ ግን ራስሽ ፈቅደሽ እር ይገርማል እኔ የምወደዉን ያበጠዉ ይፈንዳ አሳልፌ አልሠጥም ሱብሀን አላህ ሆሆ ጉድኮነዉ

  • @medi7477
    @medi7477 3 года назад +1

    ስሙኝማ ፍቅር ግን አንዴ ነው የሚባለው ውነት ነው እኔ የምወደው ልጅ አገባ ሌላ ጀመርኩ እሱ በጣም አፈቅርሻለሁ ይለኛል እኔግን እደፊተኘው ልወደው አልቻልኩም😢

  • @SEADA7953Tube
    @SEADA7953Tube 3 года назад +2

    ሻዋየ ጥሩ ታሪክ ነው የተናገርሺው ለብዙ ትምህርት ይሆናል የምወድሺ

  • @እናቴእወድሻለሁኑርልኝ

    እውነት ነው የኔ ቆንጆ ሂወት ይቀጥላል እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ

  • @zdfamily9439
    @zdfamily9439 3 года назад +1

    እኔ አሁን ፖርት 2 አርገሸ በታወሬን ደሰይልነበር
    ግን አብሸሪ ሁሉም ያልፋል እማያልፈ የለም ዋናወ እኛ ጠካራ መሆናችን ነው