የልጀወች አያቴ ሞተዉ ለቅሶ ቤት ሂጀ የባሌ የድሮ ሚስት ደበደበችኚ በለቅሶዉ ቀን የብልግና ጥግ #

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 ноя 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @fhfyyuhffuyy7225
    @fhfyyuhffuyy7225 Год назад +124

    እኔም ነበርኩ ለሰዉ መሳቂያ ነዉ የሆነችዉ ተዎረደች አይዞሺ ሺዎየ❤

    • @ሰሚራየከላላዋ
      @ሰሚራየከላላዋ Год назад +6

      እኔም ነበረኩ ደሞ እኮ አታምርም ማዳት ብቻ በዛላይ አይኖ😄😄ሸዋ እኮ ጠበለል ናት ባቀና ነበር የሚገረመዉ

    • @መሬመሬ
      @መሬመሬ Год назад +6

      እኔም አለሁ ማናቸሁ ግን ማነዉእደኔ በሸዋየ የኮራ የኔ ጀግና ❤❤

    • @mohammedhassan-bb1cs
      @mohammedhassan-bb1cs Год назад +1

      ❤❤❤የኔ ጆግና❤❤❤❤❤❤

    • @zahrahmohemd3204
      @zahrahmohemd3204 Год назад

      አር ጉዲ ነው

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari Год назад

      ​@@መሬመሬ😂😂 ወይ አቺም አለሽ ወይቅናት ከባዱነው

  • @ሀያትኑርየሀያት
    @ሀያትኑርየሀያት Год назад +26

    ውይ የኔ ማስኪን እንካን ተረፈሽ ሰይሽ የዋህነሽ አይዞሽ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Год назад +32

    ለልጆችሽ መስተካከል ያለበትን ችግር ቀርፋችሁ ታረቁ ያው ልጆች በአባታቸው ፍቅር ይደጉ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Год назад +30

    ውይ ባአላአህ ከባልሽ ጋ ተለያየሽ አላአህ ወደ ጀነት የሚያቃረብ እራሱ የተስተካከለ አቺንም ቀጥ የሚያረግ የተውሒድ ጀግና ይወፊቅሽ ሀያቲ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Sabit33
      @Sabit33 Год назад

      ያንችስ. ባሰ. ሶስተኛ ባል. እር ልጅች. ካንድ. ባል ሲወለዱ ነው. ደስ የሚለው

    • @mekaneslame6910
      @mekaneslame6910 Год назад +1

      ምን ያደርግላታል ባል ልጆችን ታሳድግ

    • @እማናፍቆቴ-በ1ቐ
      @እማናፍቆቴ-በ1ቐ Год назад +1

      አላህ ላለለት ካንድ ሰው ቢወለድ ይመረጣል ከተለያዩ ደግሞ ልጆችን ለብቻ ማሳደግ ይሻላል

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg Год назад

      ወላሒ ምንም ችግረ የለውም አላአህ የተሻለ ይስጣት እኔም ወላሒ ከመጀመሪያ ባሌ ነው እስከ ጀነት ምፈልገው ኢሻአላአህ ግን ካልተግባቡ ምን ታድረግ ሀራም 😢😢

    • @እማናፍቆቴ-በ1ቐ
      @እማናፍቆቴ-በ1ቐ Год назад +1

      @@sn-jn3eg እኔም ብየ ነበር ተለያይተናል ግን ደግሞ አላህ ያለው የቀደረው ነው የሚሆነው

  • @እሙፊርዱየሂወቴ
    @እሙፊርዱየሂወቴ Год назад +11

    የኔ የዋህ አላህ ይጥብቅሺ ልጆችሺን ም አላህ ያሳዲግልሺ እህቴዋ ራስሺን ጥብቂ ውዴ ይችባለጌ ዝርን

  • @senyamuhammed6094
    @senyamuhammed6094 Год назад +41

    ከተመቸኝ አባባልሽ ለብቻየ ከሆንኩ ወድህ ለወጥ አግኝቻለሁ ያልሺው ተመቸኝ እኔም አልሃምዱሊላህ አላህ ብሎ ለውጥ አግኚቻለሁ

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 Год назад

      ሠብሰክራይብ አድርጊኝ

    • @መኪያየመስቃንጉራጌዋ
      @መኪያየመስቃንጉራጌዋ Год назад

      እኔም ብዙ ለውጥ አግኝቼአለሁ አላህ ረድቶኝ አልሀምዱሊላህ ሴቶች ቆፍጠን በሉ እኛ ሴቶች በጣም ጠንካራ ነን ጠንካራ ወድ ከጎናችን ካለ ደሞ የበለጠ ሀገር መረከብ የምንችል ሰው ነን

    • @ዩዳሄ-ቨ7ቀ
      @ዩዳሄ-ቨ7ቀ Год назад

      ለወጥ ምን ሚለት ነዉ?

    • @AsAs-hk9jm
      @AsAs-hk9jm Год назад

      ቀላልውጥ
      አለውደ❤❤😊

  • @emufewzanbieziniallah3509
    @emufewzanbieziniallah3509 Год назад +42

    የዋህ ምንም አይሆንም ለዛ ነው አሏህ የሚጠብቅሽ ከልጆችሽ አባት ጋር ተስማሚ ለልጆችሽ ስትይ

  • @My-Amhera-fano
    @My-Amhera-fano Год назад +44

    እህቴ አንድ ምክር ልምከርሽ ከልጆሽ አባት ታረቂ እኔም ልጆች አሉኝ ከሁለት አባት ናቸው እና አሁን ከሁለተኛው ባሌ ጋር ነኝ ሶስተኛ ባል እዳታገቢ ለልጆሽ ስትይ ታረቂ❤❤

    • @fahmecamihammed3617
      @fahmecamihammed3617 Год назад

      አወ እውነቶነው ታረቂ

    • @alemalem7864
      @alemalem7864 Год назад

      ተጣሉ እንዴ ከባሏ ጋር🙄🙄

    • @rehimamohammed
      @rehimamohammed Год назад

      እህት ከባለተቤትሽ ጋ መለያየትሽን ማውራት አያስፈልግም ለልጆቺሽ ያስፈልጋቸዋል ወላሂ 3ኛ ሀያት አትሰቢ እንኳን ከ3 ከ2ትም ከባድ ነው ወደ ሀያትሽ ይመልስሽ ለሱም ልብ ይስጠው

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o Год назад

      ሳህ

  • @አስሚሀበሻዊት
    @አስሚሀበሻዊት Год назад +4

    አወ እድልን ትጠቀም ሀሀሀሀሀ እውነት ብለሻል ብር ተላከችለት ይመልሳት

  • @እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ

    ሳላዴንቅሽ ባልፍ ንፍገት ነው❤❤😂 ጀግና ነሽ. ለወድ ልጅ ይሄን ያህል ማባበድ. 😅😅😅. እራስሽን ጠብቄ ❤❤ ቆንጅት ❤😂

  • @ሁምራካሴ
    @ሁምራካሴ Год назад +15

    ብቻየን ከሆንኩ ወድህ ተመቸኝ ያልሺው ተመቸሺኝ ወላሂ ሴቶች ልብ እንግዛ !!!!❤❤❤❤❤❤

  • @lulutube311
    @lulutube311 Год назад +34

    ሴቶች አድ ነገር ልገራችሁ ወድ ወድ ነው ገደል ይገባ ለራሳችሁ ቦታ ስጡ እራሳችሁን ውደዱ ወድ ጥርግ ይበል ምግዜም ማሰብ ያለባችሁ ሁሌዬም አብሯችሁ የሚኖረው የጌታችሁ ፍቅርና የናታችሁ ፍቅር ነው አለቀ ባሌን ቀማችን እያላችሁ አታለቃቅሱ የሚገርመው ገለገለቻችሁ እጅ አትጎዱም ፈልጎ ለኸደ ወድ ደሞ የምን መጃጃል ነው

  • @ፈትያ-ለ1ዠ
    @ፈትያ-ለ1ዠ Год назад +7

    እኳን ታራፊሽ የኔ ዬዋህ ወለሂ ሳይሽ ልክ እደኔ ነሽ የምር እኔ እረሱ ሇለዬን አለይም ብቻ ወደ ፊት ነዉ እመያዉ😢😂😂😂

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Год назад +14

    ጋረድ አላአህ የጋረዶች ጋረድ የሆነው ከ/7ሰማይ በላይ ያለው አላአሁ ዘወጀል አለልሽ ያአይኒ😂😂❤❤❤❤❤

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w Год назад

      ትክክል ነችኮ የጋርዶች ጊርድ አሏህ ተአላ ነው

  • @اميسرى-ظ1ه
    @اميسرى-ظ1ه Год назад +37

    ሴቱ ባለጌ ሁኗል በተለይ ያአረብ ሀገር ምድነው ወንድ የሞት መዳኒት ነውደ😊😊😊😊 አኡዙቢላህ

  • @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና

    መገን ሴቶች ይሄን ያክል ድበር ማለፍ ያስጠላል መግማት መግማማት አሉ እቃ ነውዴ ወድ እሚቀማው😢😢😢😢😢😢

  • @masimasi6930
    @masimasi6930 Год назад +12

    አምሮብሽ ስታይ በቅናት አብዳ ነዉ 😂😂😂 የኔ የዋህ አብሽሪ

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 Год назад

      ሠብሥክራይብ አድርጊኝ

  • @azizaaazizaa9418
    @azizaaazizaa9418 Год назад +7

    የኔ ውድ አንቺ ጠንካር ሴት ነሽ አይዞሽ በርቺ የልጆችሽንም አባት አላህ ያኑርልሽ ለልጆችሽ የኔ ውድ

  • @nefisa70
    @nefisa70 Год назад +3

    ጠንክሬ ጎበዝ ከባልሽም አላህ ያሥታርቃቹህ ሢጀመር ልጅቷ የሔደችው የለቅሦ አደለም የነገር ሥለሆነ ነው አላህ ይጠብቅሽ

  • @EImantube
    @EImantube Год назад +1

    አብሽሪ እህት ተመልሶ ይመጣል ጠብቅ
    ወርቅ አገኘሁኝ ብሎ ሄዶ ድንጋይ ስትሆንበት ይመለሳል እዉነት ❤❤❤❤❤❤

  • @mykng.ethiopiageliss8808
    @mykng.ethiopiageliss8808 Год назад +72

    እች ልጂ ግን ወላሂ ለምነው ስው ሁሉ የሚከፋባት ያኢላሂ የዋህ ናት😢😢

  • @fatumayoutube8794
    @fatumayoutube8794 Год назад +2

    ትክክል ነች ሸዋየ. የልቤን ነው የተናገርችልኝ እባካችሁ ሴቶች ወንድ ዋጅብ አይደለም ካማር እሰየ ካላማር ደግሞ ገደል ይግባ ብርቅ አይደለም ሀባይቢ እራሳችሁን ጠብቁ

  • @ኢማንዩቱብ-ለ6አ
    @ኢማንዩቱብ-ለ6አ Год назад +4

    ትለያለሽ ወደፉት ጀግና አላህንይዘሽ ወደ ሖላ የለም❤❤

  • @yusra6822
    @yusra6822 Год назад +1

    ትክክል ነሽ ሸዋየ እልህ ያለቦታችን አስገባን ብቻ አልሃምዱሊላህ እንኳን ተረፍሽ😊

  • @EthiopiaOnlineBusiness
    @EthiopiaOnlineBusiness Год назад +5

    አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸዉ ክክ ምን አርጊ ብላነዉ ሸዋዬ አብሽሪ❤

  • @mekdesamare7722
    @mekdesamare7722 Год назад +5

    ወይኔ ሸዋየ ቀሳቅ ገደልሽኝም😅 አሳዘንሽኝም በእዉነት ልጅቱ ግን ጤነኛ አይደለችም መሰለኝ😅😅

    • @እሙአስማዩቶብ
      @እሙአስማዩቶብ Год назад +1

      😂😂😂😂እሰይ እዳትጃጃይ የመሳኖ ከይረኛ የለዉም

  • @medin.Endris
    @medin.Endris Год назад +3

    የኔ የዋህ የሞቱትን አላህ ይራህማቸው ቤተሠቦቻቸውንም አላህ ይሶብራችሁ ከልጆችሺ አባትም ጋር አላህ ሠላም አውረዶ ባንድ ላይ ያኑራችሁ ለልጆች ወላጂ አንድ ላይ ሢሆኑላቸው ነው ጦሩው እህቴ

  • @rabii38
    @rabii38 Год назад +1

    ጉድ ማየት አኺረል ዘመን ላይ ነን ወገን😮😮

  • @ayishaseid31
    @ayishaseid31 Год назад +5

    ስታይሽ. ቀንታ ነው. መጀመሪያ ማዳቷን. ባጠፍች እራሱን. የጠበቀ. ሰው. ፈላጊው. ብዙ. ነው. ልክ ነሽ

    • @ሉሉእንድረስ
      @ሉሉእንድረስ Год назад

      አይባልም አላህ ነው ማዳቱን የሜመጣው አትፍረዱ

  • @መይረምነኝከባቦ
    @መይረምነኝከባቦ Год назад +1

    ሸዋየ የኔ ውድ አይዞሽ መልካምን ሠው ብዙ ጊዜ ሠው አይወጣለትም
    ራሥሽን ጠብቂ እሺ

  • @Makih-s3i
    @Makih-s3i Год назад +7

    ውንድ ቢሄዲ ውንድ ይመጣል ዋናው እራስሽን መጠበቅ ነው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @tyrdx2677
    @tyrdx2677 Год назад +2

    ዝበያት ሸዋየ ቅመም አብሽሪ ሁሉም ለኽይር ነው ❤❤❤

  • @zemzemzed9334
    @zemzemzed9334 Год назад +2

    እረ ዝበያት የራስሺን ኖሮ ኑሪ እሱም ዛሬ ላይ ቢለምንሽ አምሮብሺ ኮራብ ለሽ ስላየሺ ነው እልክ ቤት አይ ሰራም ሁሉንም አይተሸ ዋል እዳ ማረብሺ ኑሪ ይመችሺ ❤

  • @QwRd-hv7vk
    @QwRd-hv7vk Год назад +1

    እኔ ካንች ብዙ ነገር ተምሪያለሁ መራሶ የምትተማመን ደሥ ይለኛል ሱበሀን አላህ ሥንት ሰው አለ አላህ ይሰጣት

  • @seadaabera4805
    @seadaabera4805 Год назад +21

    የልጆችሽን አባት ታረቂ ልጆችሽን በአንድ አሳድጊ ጡሩ አደለም

    • @luluwello1583
      @luluwello1583 Год назад

      ተጣልተዋል እደ እና ከተጣሉ ሌሽ ልደበድብ አሥፈለገ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w Год назад

      ​@@luluwello1583ደብዳቢዋኮ የበፊት ሚስቱ መሠለችኝ ሽዋየን ልደበድብ

  • @ZenebecheKebede
    @ZenebecheKebede Год назад

    አቤሄት አሁን ገናአ ጀግናአሴሄት አየሁ ማአመንነው ያአቃአተኝ ለወንድ ቦታአ የማአትሰጥ በራአሶዋአ የምትተማአመን ሴኤት በጣአምነው ደስያአለኝ አንበሳአነሽ ጀግናአነሽ ወንዶሆችን በግድየሚለምኑ የሚለማአመጡት

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ Год назад +5

    እንደ ወላሂ በጣም ነዉ እምታስቂኝ😂😂😂😂😂 ልጆችሽኝ አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤

    • @RahmiYube
      @RahmiYube Год назад +2

      ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ በጣም አረወየው

  • @fgyy9672
    @fgyy9672 Год назад +2

    አባአታአችንን አላአህ ይራሀማአችው ሸዋአየ በጣአም ነው ያአሣአቅሽኝኝኝኝ ወላአሂ ውነትሽንን ነው ደሞ ለወድድድድ

  • @fekr02
    @fekr02 Год назад +5

    የልጆችሽ አባት ነው ታረቁ የቆየ ትዳራችሁን አታፍርሱ❤❤

  • @sususeltetube
    @sususeltetube Год назад +1

    ሱበሀን አለህ ጡሩ ሰዉ አይወደድም ሸዋያዬይ ያኔ ያዉሀ በደግነትሽ ቃጥይበት ዉድዋ ኢህቴ መሸአለህ አለህ ይጨምረልሽ ዉዴ❤❤

  • @Tube-zk4yh
    @Tube-zk4yh Год назад +3

    ክክክክክ ሀዘተኞቹን እቃቸውንም ጨረሰችባቸው ጉድ እኮ ነው ከሴትም ከወድም የተረገሙ ሰወች አሉ ከነሱ ተንኮር አላህ ይጠብቀን ደግሞ ለወንድ አብሽሪ እህቴ

  • @Momi.87
    @Momi.87 Год назад +2

    አች ጀግና ነሽ የኔ ቆንጆ❤❤
    እኔም ከባሌጋ ከተለያዬሁነው ብር የያዝኩት ያሠብኳቸውን ነገሮች ያሣካሁት ወላሂ
    አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤

    • @መኪያሰኢዲ
      @መኪያሰኢዲ Год назад

      የቀመሰ ያቀዋል መገፍት ጥሩ ነው እኔም ከተለያየሁ አራት አመቴ ልጄም አራት አመቱ አልሀምዱሊላህ ግን ወላሂ ልባችን ንፁህ ከሆነ አላህ ጥሎ አይጥለንም እሱን ከፈታሁ ወዲህ ነው ቤት እንኳ የገዛሁት እኔ ለራሴ ጀግና ነኝ ወላሂ ወንድ ውሻ ነው

  • @lulutube311
    @lulutube311 Год назад +12

    😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ሠው እደት ለወድ እደዚህ ይሆናል ሆይ

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb Год назад +1

      አይገርምም😂😂

  • @susubitbab8656
    @susubitbab8656 Год назад

    የኔ የዋህ ሽዋየ ዝም በያት ይች ነቃላ እንኮንም ጥላትሽ መሆኖን አወቅሺ

  • @ikramkebedi4248
    @ikramkebedi4248 Год назад +13

    ወልዶ መለያየትን የሚያውቅ ያውቀዋል አላህ ሰላሙን ያውረዲላችሁ😢😢😢

    • @coiloe2169
      @coiloe2169 Год назад

      በጠም 😢😢ከባድ ሳይወልድ የተለየዩ እድለኞች ናቸው

  • @ወሎየዋዩቱብ-ሐ2ፀ
    @ወሎየዋዩቱብ-ሐ2ፀ Год назад +2

    አየ ሴቶች ደግሞ ለወንድ ኡሙ ዩስራ አሏህ ይጠብቅሽ ማሬ❤❤❤

  • @tgay5642
    @tgay5642 Год назад +14

    አሏህ ጀነተል ፎርዶስ ይወፍቃችዉ ያረብ ሰዉ ሁሉ ወሏሂ በወድ ተጀጃሉ

  • @Hkmha-mv8he
    @Hkmha-mv8he Год назад +2

    ጎበዝነሽ በርችእህቴ ጥላትሲበዛያጠነክራል አይዞሽ

  • @ፋኖሥTubeFANOS
    @ፋኖሥTubeFANOS Год назад +3

    ወላሂ እኔም ያንች አይነት ልብ ነው ያለኝ ሴቶች በራሳችሁ ተማመኑ ወንድ ነው በሴት ሲጣላ ነው የምናቀውጅ ሴት በወንድ ሲጣላ እራሳችሁን ዝግቅ አታድርጉ እጭ እርካሾች ሸዋየ የኔ የዋህ አላህ ይጠብቅሽ እራስሽን ጠብቂ ውደ👌

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ Год назад

    ታላደቅሺ አላልፍም ልጂቱ ጤነኛ አትመስልም
    እራስሺን ጠብቂ በጣም ታሳፍራለይ

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa Год назад +4

    እንኳን ተረፍሽ የሞቱትንም አላህ ይራሀማቸው የዋህ ምን ይሆናል

  • @hawamohammed4089
    @hawamohammed4089 Год назад +1

    የኔ ውድ. አላህ ያበርታሽ እኔ ካንች ብዙ ተምሬአለሁ ጥንካሬ የኔ ልዩ. ሥወድሽ🎉🎉🎉

  • @zehareMuhamed
    @zehareMuhamed Год назад +5

    😂ሸዋየ ውይ ይዞየሚሄደው አድነገርይዞምየሚመጣው አድነገርነው አላለችም😂😂

    • @Saeda263
      @Saeda263 Год назад

      እውነት ነውኮ ግን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Sወሎ
      @Sወሎ Год назад +1

      ልክናት ወላሂ ከሊወሊ ወድ እከካም ናቸዉ

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 Год назад

      😂😂😂😂😂

  • @rihantube4338
    @rihantube4338 Год назад

    ሼዋዬ የእኔ መልካም ጀግና ሴት ነሽ በራስሽ የምትተማመኒ አይዞሽ አላህ ያግዝሽ

  • @emutube818
    @emutube818 Год назад +5

    እንኳንም በሰላም ተረፍሽ የኔ የዋህ በንፁሁ ልብሽ ተጎተሽ ነበር አላህ ጠብቆሻል ሲቀጥል ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል ኤጭ አረ በጣም ይደብራል አንዳንድ ሴቶች አትቆሽሹ

  • @lulutube311
    @lulutube311 Год назад +4

    አበሳ ወድ ሂደ መጣ የምን መጨነቅ የምን ሚድያላይ ማለቃቀስ በሂዎቴ ቆራጥ ሴት ደስ ይለኛል ወድ ማስለቀስ ነው እጅ ለወድ ማልቀስ አሎድም ሚገርመው ባላችሁ ሞቶ የሚወዳችሁ ኩሩ ስኮኑበት ነው የኔው አለ ወደዋለሁ አከብረዋለሁ ግን ከራሴ በላይ ቦታ የለኚም ንፅህናዬን ውበቴን ምለብሳቸውን ልብሶች አጠቃላይ ለራሴ የምሠጠውን ቦታ ነው ሁሌዬ ትኩረት የምሠጠው

    • @AsdDsa-qx5uc
      @AsdDsa-qx5uc Год назад

      ጀግና ብሞት ወድ ሄደመጣ ይጠረግ ቆራጥ ሆኑ ሤቶችየ ይች ቀውስ ዝበያት መልካም ሠው

  • @ሰሙወለየዋ-ፈ6ጰ
    @ሰሙወለየዋ-ፈ6ጰ Год назад +1

    ታረቁ እህት ልጆችሽን ባንድ አሳድጉ ማርዋ

  • @mlokm1938
    @mlokm1938 Год назад +6

    የዋህ ምን ይሆናል አላህ የየዋህነትሸን አይቶ አወጣሸ ሳታስቢው የኔውድ እህት ሸዋየ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ሳራየልጓማቀበጥ
    @ሳራየልጓማቀበጥ Год назад

    አየ ሸዋየ የእኔ የዋሕ ሥወድሺ በጣምነው ያሣቅሺኚ ጀግናሤት ነሺ ጠንክሬ ❤❤

  • @fatmahmohammed-u2v
    @fatmahmohammed-u2v Год назад +4

    ኮሜታተሮች ነብስ ይማር 😂 ሰውን ገባ ብላችሁ ሳታውቁ ለመፍረድ አትቸኩሉ

  • @زينو-م7ت
    @زينو-م7ت Год назад

    ማወቅ ያለብሽ ነገር ሰወች ሁሉ የሚጠሉሽ በድለሻቸው አደለም ቅናት ነውእና ዱአ አርጊ ቁረአን ቅሪ

  • @yewdedegnhuluzemdiayhonmyewded
    @yewdedegnhuluzemdiayhonmyewded Год назад +7

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እረ እረጋ ሰከን በሉ ሴቶች ጭራሺ ከ10 አመት በፊት ባለታሪክ ያውም ባሌን ቀማሺኝ አይደብርም ወይ አስጠላኝ አሁንስ ባሌ ባሌ የሚባልወሬ እረ ቀማች ኡኡ መሰለት አይይ አኪረዘማን የሚባለው ደረሰ መሰለኝ😂😂😂😂 በርች ጀግናነሺ

  • @eeee8901
    @eeee8901 Год назад

    ሸዋይየ እኔ አለሁ እጠብቅሻለሁ 💪💪💪💪

  • @fatuma985
    @fatuma985 Год назад +7

    እኔም ደርሶብኛል. የመጀመርያ ሚስቱን በፈታ በ 6አመቱ . እኔን አገባኝ. ከዛም አበደች ብል ደበደብኩሽ እያለይ. በዘመዶቾ በጎደኞቾ ትዝትብኝ ነበር. ግን አሁን. ደውላ አፍው በኝ አለችኝ. አሁን. ስለሱ አብቅቶልኛል አለችኝ. 😂😂 እኛም 10 አመታችን 2 ልጆችም አፈራን. አሁንም አለን አልሀምዱሊላህ.

  • @rlove7199
    @rlove7199 Год назад

    አለሀ ይርሀመቻዉ አብሽር በይ ቢስምለህ ለዚ ለ የዱሩ መእስም ሼኡን ፊል አርድ ወለፊ ሰመእ ዎሁወ ሰምኡል አልም በይ ከጠበቅዎች ሁሉ ጠበቂ❤

  • @zuzutube6444
    @zuzutube6444 Год назад +6

    የሞቱትን አላህ ይራህማቸው እንኳን ሳታስቢው ያልወጋችሽ

  • @zenebaseyd1389
    @zenebaseyd1389 20 дней назад

    አሠላሙ አሊኩም ውራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህት ሸዋዬ እንድትነሽ ሁቢ ያንቸንም የሦንም የሆዳችሁን አላህ ነው እና የሚቀው ፣ ብረች

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA Год назад +6

    😂😂😂😂😂 ሽዊ አንችና እኔ አንድ ነን 😢😢እህቴ እራስሽን ጠብቂ እረ ጉድ አላህ የጀነት ይበላቸው

  • @EUMtubebewg9ve6jl7v
    @EUMtubebewg9ve6jl7v Год назад +1

    አሰላሙዋአሊኩም ወራህመቱላህ ወበርከቱ የኔጀግና የኔ ንግስት ከዚህም በላይ ጠንካራነሽ❤❤

  • @ኡሙአብደላ
    @ኡሙአብደላ Год назад +4

    አላህ ያክብርሽ ሸዋየ አንዳንድ ሰዉ የአስተሳሰብ ችግር አለበት ቢላሂ በሀዘን ቤት ያሳፍራል አንቺ ልታቅፊያ የዋህ የሞቱትን አላህ ይረማሀቸዉ

  • @حسبوناللهونعملاوكيل

    የዋህ ቅን ሠዉ አይወደድም ጎበዝ ነሺ ሸዋየ ግን ኮሜት ብዙም ግዜ ባልጥፍም አይሻለሁ እራሥሺን ጠብቂ ሀያቲ አረ ነዉር ነዉ እደት ይህን ታደርጋለቺ ኪኪኪኪኪ😅ምንትመስላለቺ አቺየ ትንሺ ሸም አይዛትም እደ ለወድ ተብሎ ወላሂ ትገርማለቺ

  • @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ

    ለካ እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር እኔ በተለይ ሴት ልጅ አይመችኙም ምንም ሳልደርስባቸው በጣም ይከፉብኛል😢😢😢

  • @SikoSilo-zl5wu
    @SikoSilo-zl5wu Год назад +1

    አሁንም እራስሺን ጠብቂ እህት ሰዉን ማመን ቀብሮ የሚባል አባባል አለ እና እራስሺን ጠብቂይ

  • @اممعتصم-ك4و
    @اممعتصم-ك4و Год назад +5

    የልጆችሽን አያት አላህ ይዘንላቸው 😢😢😢 ክክክክክክ አሳቅሽኝ የምር ሴቶች ወላሂ አትቅኑ ቅናት ልክ አለው ከልክ ሲያልፍ ነፍሳችሁን ይጎዳል

  • @Omer396
    @Omer396 Год назад

    በደሉ በጣም ሞልቶባት ነው ደግ አደረገችሺ እንደዚህ ስታዋርድሺ ታቆሚያለሺ

  • @ዚዙነኝየሐራዋወሎየ
    @ዚዙነኝየሐራዋወሎየ Год назад +11

    ወየው ሽዋየ በሳቅ የኔ ምርጥ እውነት ትለያለሽ

  • @መዲነኝወሎየዋ-ከ2ጸ
    @መዲነኝወሎየዋ-ከ2ጸ Год назад +2

    አይ ሸዋየ የምር አሣቅሺኝ ሴቶች እኛኮ ለቀናል😂😂 ልቦና ይስጠን የዋህነትሺን ቀነስ አርጊ አማቶችሺን ጀነተል ፍርዶሶ ይወፍቃቸው

  • @zeyenebabesher3624
    @zeyenebabesher3624 Год назад +3

    አልሀምዱሊላበይ በስኪን ሳወጋሽ ትገርማለች አሳፍሪናት😢😢😢እራስሽንጠብቂሰውአትመኒ

  • @taknywan8294
    @taknywan8294 Год назад

    ክክክክክ የባስ አለው ጎበዝ በርች ጥርግ ይበሉ የሳዑድ ወንድ ትርፉ ማዳት ነው

  • @ሰሚራየከላላዋ
    @ሰሚራየከላላዋ Год назад +12

    ወላሂ እኔም ነበርኩ ለሰዉ መሳቂያ ነዉ የሆነቸዉ ተዋረደች እኔ የሰፈሬ ልጀ ናት ስራዋን አልደግፍትም በለቅሶ ቀን ዉርደት ነዉ ሲጀመር ጉረኛ ናት ደሞ ማዳት ተጫዉቶባታል ፈድሻ መስለሺ ብቅ ስትይ ቸቀያየረች አይ ሸዋ አዳሬን ስስቅ ያደረኩት ልታቅፊት ያልሺዉን እያስታወሰኩ ነዉ 😄😄የኔ የዋህ በይ እራስሺን ጠብቂ አብዳ አለች እሶ አሁንም የሰዉ ባል ይዛ የል እደ ወላሂ ከድሮም ጋጠወጥ ናት የትናቱ ቀን መቸም አረሳዉም የኔ ኩሩ ተከበርሺ ነዉ የተመለሺዉ ወላሂ

    • @zahrahmohemd3204
      @zahrahmohemd3204 Год назад

      ወላሂ በይ ጉዲ ቲዳ አሁን የሠባል ቀምታለይ እያለች ነው ሸዋየ ባል ካላት የሸዋየን ባል ምን አስተያያት ደሞ ቀርቷል

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari Год назад

      እደእህት ማለቴ ሌላ ታገባች እሸዋየጋ ምንአሳፈጣት

    • @xgghi5031
      @xgghi5031 Год назад

      ሃቅይውጣልሺእህቴ ሰው አያምንምነበር የምር

    • @HayatHayat-zu6vk
      @HayatHayat-zu6vk Год назад

      እዛውነበርሽዴ አይውርዴት ይችግን የጠናባትየዋህናት ብቻ አላህይጠብቃት ወላሂ

    • @wxgdsanjffddckb
      @wxgdsanjffddckb Год назад

  • @susutube2594
    @susutube2594 Год назад

    😂😂ወይ ሸዋየ የሚገርም ነው እኮ የቅናት መንፈስ የተወጋ ይሁን

  • @ሱሱቱዮብ
    @ሱሱቱዮብ Год назад +6

    😭😭😭😭😭ሸዋየ እህቴ ከልጆችሽ አባት ታረቂ እባክሽ እኔ የማሳልፈው ሂወት እናትና አባቴ በመለያየታቸው ምክንያት ደም እንባ እያለቀስኩ ነው ለእህትና ለወንድሚ ለነሱ ነው ምኖረው እባክሽ ልጆችሽ ያዝኑብሻል በዃላ አሁን አይመስልሽም እህቴ 💔😭

    • @الكنجالكنج-ت1ل
      @الكنجالكنج-ت1ل Год назад +1

      አይዞሺ እህት እኔም እንዳችው ነኝ

    • @m..7684
      @m..7684 Год назад

      አይዞሽ እህቴ. አሁንስአት በትልልቆቹ ብሷል ፍቺ. እኔምእንዳቺውነው

    • @Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ
      @Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ Год назад

      አብሽሪይ ማር

    • @Halima-mp7xu
      @Halima-mp7xu Год назад +1

      እኔ ም ነኘ የምትቀርቡ ሰወች አስታርቋቸው ለልጆችሽ ስትይ ❤❤❤❤❤

  • @MnGh-ku7ke
    @MnGh-ku7ke Год назад +1

    ወይኔ ሴቱ እረ ታው እራሳችንን እናስከብር ሀያቲ አች ይዋህ ነሽ ስወድሽኮ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Год назад +2

    ገላግሉኝ ባይ ገበያዉስጥ ይጣላል አሉ 😂😂😂😂😂😂አዬመከራዬ

  • @AliAli-qs8ot
    @AliAli-qs8ot Год назад +1

    ሁቢ አላህ ይጠብቅሽ ቅቅናም በያት

  • @Ali-pi8wg
    @Ali-pi8wg Год назад +7

    የድሆቹ አላለችም በሳቅ 😂😂 ሴቱ ነቅላል እራሳቸውን አረክሳዋል 🤧🤧

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w Год назад

      እጭ የዘድሮው ባሰ😕👊

    • @RahmiYube
      @RahmiYube Год назад

      አረ ቆፍጠን በሉ ሴቶቹ አልሀምዱሊላህ ለወንዶቸ ያለኝ አመለካከት በጣም የከፋነው ክክክክክ

  • @እኔውነኝየመዳምፓናዶልከመ

    ወይ ሸዋ ወላሂ ጧት ምን ሁና ነው የጠፋችው ስል ነበር አይዞሽ የኔ ፍልቅልቅ ሁሉም ያልፋል አንች ብቻ በርች 😍😍😘😘😘

  • @wiloAwllo
    @wiloAwllo Год назад +4

    ሸዋ ከፍኘ ታረቁ ከባልሽጋ 😢😢😢😢

  • @አላህተክፍነገረጠብቀኛያረ

    አሳቅሽኘ እህት ወላሂ አነጋገርሽ ደስይለኘል

  • @ቅምሞችነንየመዳም
    @ቅምሞችነንየመዳም Год назад +5

    ዋአሊይኩም ሰላም ወረህምቱላሂ ወበርካትሁ!መሻአላህ እደልኛ ናሸ ወላሂ4 ልጅ ካልሸ 4ወረቆች አሉሸ ማለት ናው ልጆችሸ በጥሩ አሰተዳደግ አሳደጌያችው እውናት ❤
    ረብና ጥሩ ደረጃ ያደረሰልሸ እዉናት ቀጥይብት ጥንከርሸን ወደፈት ግፊብት!ሱባህን አላህ !ይገርማልኝ ጨራሸ ልቅሶ ላይ!አተሻብኝ አላህ ሆይ! አላህ ይራህማችው እሳችውንም! ሲቅጥል ባል ይቅማል እዴ! እረ ያሁኑ ዘመን ደሞ ምን አይናት ናው ሰወ ተፋቱ ማገባት አይችለም ማለት ናው!አጃይብ ናው እራሸን ጠበቄ በተረፍ❤

    • @samiraahmed7364
      @samiraahmed7364 Год назад

      የአላህ አላህ ይዘንላቸዉ መልካም አባት ነበሩ ወላሂ አላህ ይዘንላቸዉ አይገርምሺም ለኔ ያልሆን ላንች ሊሆን ነዉ ስንት መፀዋት ከፍየ እደዛ ያደረገ

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh Год назад +1

    አህለን ሸዋየ እንኳን ሰላም መጣሽ ማማየ ጉድ አንዳድ ሴቶች ሁለይ ላለፈ ሂወት የአብዳሉ የኔ የዋህ እንኳን አላህ አትረፈሽ ውድ ጉድ ጉድ

  • @Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ

    የሰው ባል የሚቀሙዉ ሴቶቺ ዞረው ይቀማሉው ተያት አቺይ አይዞሽ

  • @atalearega2607
    @atalearega2607 Год назад

    ምክርሽ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እህት አላህ ይጠብቅሽ

  • @እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ

    😂😂😂😂😂😂😂😂አንችስ ቢሆን ቆንጅዬ ነሽ ይህን የሻገተ ያገባ ባል አገባሽ ስንት ሚስኪን ወንድ ሞልቶ 😢እንኳን በሰላም ተወችሽ 😜😹😹😹😹😹😹😹😹

  • @zaharz611
    @zaharz611 Год назад

    ዝበያት እህቴ ቀታ ነው በርቺ ጠንካራ ነሽ የሴት ጀግና ነሽ ግን ባልሽ ጋር ታረቂ

  • @Ekram475
    @Ekram475 Год назад +1

    አይ ክክክክክ የኔውድ የዋኮነሽ አብሽሪ አላህ ይጠብቅሻል

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 Год назад

    ጎድበልጎደር ለቅሶቤት መሆኑን እረሳችው እደየ ሆ ግን ለሞተባቸው ሰወች ክብር ቢኖራት መች እደዝህታደርግነበር ግን ተጠቀቂሸዋየ በሊላ እዳታስጠቃሽእህቴ በሊላዜጋ ጥሩነትሽን አላህናአችነው የምታቁት ግን እራስሽን ጠብቂ

  • @shuuud1458
    @shuuud1458 Год назад

    ለማንቻውም ሀቢበቲ እራስሺን ጠብቂ

  • @skettube4149
    @skettube4149 Год назад +2

    የኔ ውድ እህት አላህ ይጠብቅሽ አቦ ከነዚህ ሀሲዶች እኒህኮ ሸይጧን በውስጣቸው ተቀላቅሎነው

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 Год назад

    በጣም ጀግና ሴት ነሽ በርቺ ባልዋን ትውሰድልሽ ይቺ የማትረባ ናት ለቅሶ ላይ በሞዴል 19 አስረክቢያት