🛑በህይወት ዘመኔ በደስታ የፈነጠዝኩበት ልዩ እና ታሪካዊ ቀን እናታችን ከወደቁበት አንስተን ቤት ሰርተን አስረከብን ሙሉ የቤት እቃ ገዛንላቸው 🙏

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ እና የተከበራችሁ የ Brex Habeshawi የ You Tube ቻናል ቤተሰቦች ✋🙋
    ቭድዮውን Like Share በማድረግ መልካም አጋርነትዎን ያሳዩን እንዲሁም ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁን ካላችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
    ✅የ RUclips ቻናሌ ሊንክ ⤵
    ✅ / brexhabeshawi
    ቻናሉን SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሀኑ ‼
    የ Telegram ቻናላችን ቤተሰብ ለመሆን ከስር ያለው ሊንክ ይጫኑ⤵⤵⤵
    ✅@BrexHabeshawi
    ✅የፌስ ቡክ ፔጃችን ቤተሰብ ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ፔጁን LIKE & FOLLOW ያድርጉ⬇⬇
    ✅FACEBOOK PAGE / brex-messi-show-657074...
    ✅ከታች ያለው ሊንክ በመጫን የቀን ውሎአችንን በየቴለግራም አካውንታችን መከታተል ይችላሉ FOLLOW በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ⬇⬇
    👇INSTAGRAM👇
    ✅www.instagram....
    👇TIKTOK👇
    ✅vm.tiktok.com/...
    ✅vm.tiktok.com/...
    👉Brex Habeshawi የሚለው የፌስ ቡክ አካውንቴ FOLLOW በማድረግ በዬ ቀኑ የሚቀርቡ ፕሮግራሞቻችን መከታተል ይችላሉ እንዲሁም የተለያዩ ጥያቄዎች ካሏችሁ ለመጠየቅ ከታች ያለው ሊንክ ይጫኑ
    ⬇ FACEBOOK⬇
    www.facebook.c...

Комментарии • 1,8 тыс.

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi  3 года назад +80

    ካሁን በፊት የለቀቅኩት ቭድዮ ወይም በግዜው የብዙዎቻችን ቅስም የሰበረው እና ብዙዎቻችሁ ያዘናችሁበት የእኚህ እናት እሳዛኝ ህይወት ይሄን ይመስል ነበር ⤵⤵
    ቭድዮው⤵
    ✅ruclips.net/video/aApbQ7_jGJg/видео.html

    • @ምንብትወዲትለያለህ
      @ምንብትወዲትለያለህ 3 года назад

      ብሬክ ለአንታ ቃላት የለኝም ፈጣሪ እረጂም እዲሜ ይስጥህ ገበያው ግን ሰውየው ተከራገረው ማለቴ እደ አረብሀገር አደልም ይቀንሳሉ

    • @ምንብትወዲትለያለህ
      @ምንብትወዲትለያለህ 3 года назад

      ወይ ሀገሬ አሁን እረከቦት ሀምሳብር ነበረ እኔ ስመጣ

    • @store8674
      @store8674 3 года назад +1

      ተመሥገን ተባረኩ ፈጣሪ ይሥጣቺሁ

    • @አቅለሲያአማራዊትይቱብ
      @አቅለሲያአማራዊትይቱብ 3 года назад

      አካውታቸውን ጣፍልን

    • @alem152
      @alem152 3 года назад

      😭🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤👍👍👍💕💕

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    ብሬክስን የወለደቺ እናት ማህጸኗ ይባረክ👍

  • @aliyachannel
    @aliyachannel 3 года назад +37

    አባቱን በሞት ያጣ በስደት እስቲ አላህ ያፅናቹ ለኔም ብርታቱ ኢስጠኝ

    • @heiwotwoldeyes9864
      @heiwotwoldeyes9864 3 года назад +2

      ቅድስ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ
      እህቴ። እኔሜ ውድ ወንድሜን ተገድሎብኝ አጥቼአለሁ አሁን 4 ቀን ሆናል ከሞተ😭😭

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 года назад

      @@heiwotwoldeyes9864 ዉይ ማማየ ያማል የምር አይዟችሁ የኒ ከርታቶች

    • @heiwotwoldeyes9864
      @heiwotwoldeyes9864 3 года назад

      @@Nejat197 እሺ የኔ እህት

    • @user-tp1zx3fe5n
      @user-tp1zx3fe5n 3 года назад +1

      @@heiwotwoldeyes9864 እህቴዋ ፅናቱን ይስጥሽ ፈጣሪ ባላሰብሽው ደስታ ይካስሽ እንኳን ወንድም የምዬ ልጅ የሚጠሉትም አይሙት አይዞሽ መቼም እነሱ ወደኛ አይመጡም እኛ ወደ እነሱ እንሄዳለን እንጂ ፈጣሪ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነቱ ያኑረው🙏

    • @heiwotwoldeyes9864
      @heiwotwoldeyes9864 3 года назад

      @@user-tp1zx3fe5n አሜን እህቴ 🙏

  • @zainabmasafi1020
    @zainabmasafi1020 3 года назад +308

    ማነው እደኔ ብሬክስን የሚወድ ጀግና ጀግና የኢትጸጰያ ጀግና ነህህህህህህህ

    • @ferdomferdom2440
      @ferdomferdom2440 3 года назад

      Liki newu ke jeginam belay jegina egzbhr xena Ina idime yisix kene betesebochi

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 года назад +2

      በዛሬ ሠአት ልጅ በከዳበት ሠአት መልካም ሠው ማግኘት ከባድ ነው

    • @dnkayehuagmas5543
      @dnkayehuagmas5543 3 года назад

      ❤❤❤❤❤👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹😘🙏😘😘🙏

  • @aamare337
    @aamare337 3 года назад +15

    እኔምለው ዲስላክ ምታረጉ ግን ጤነኞች ናችሁ የሰው ደስታ አያስደድታችሁም ብሬክስ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ

  • @fatumahabeshawit1159
    @fatumahabeshawit1159 3 года назад +262

    የሰው ደስታ የሚያስደስታው ላይክ 😍 እናት ሁሌም ትደሰት 🌺

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 3 года назад +11

    ለደሃ የሚሰጥ ለእግዚአብሔር ያበድራል። የሰጡ እጆች ይባረኩ

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 3 года назад +324

    ለሰጪ ይሰጠው እምትሉ በላይክ ልቁጠራችሁ
    ተባረኩ

    • @zolfa9945
      @zolfa9945 3 года назад

      አሚን

    • @MimiTube442
      @MimiTube442 3 года назад

      ወይኔ ወገኔ በረሀብና በችግር ተጠበሰ እረ ስቱ አለ ብሬክ ኮሜቴን እዳየህ ቁጥርህ ላክልኝ እኔም ደህና ብርድልብስ ጫማም ልብስም ልክላቸዋለው ብዙ ሰዎች አለሉ በየቦታው በጣም ይጨቃል በፈጠረህ አውራኝ የት ሀገር ናቸው

    • @ያምባሰሏማርነኝ
      @ያምባሰሏማርነኝ 3 года назад

      @@MimiTube442 ተባረክ አወበጣም ሰትል በራሀብ እሚሰቃይ

    • @mesirayakobo1424
      @mesirayakobo1424 3 года назад

      👍👍👍

    • @muluwerkmuluwerk6300
      @muluwerkmuluwerk6300 3 года назад

      እግዚአብሔር ይበርከችሁ ታበርኩ

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 года назад +18

    አንተን የወለድች እናት ማህፀኗ ይለምልም. አቦ. ተባርክ እንዴት ድስ ይላል. በፈጣሪ ምን ብየ መፃፍ እንዳለብኝ. ግራ ገባኝ. እመቤቴ ትጠብቃችሁ ዘር ማንዘርህ ይባርክ ወንድሜ ብሬክስ እናታችን እንኳን ድስ አለዎት

  • @LijTofik
    @LijTofik 3 года назад +153

    እናት ስትደስት ከማየት በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ 😍እርሜና ጤና ክብር ለእናቶቻችን🙏

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 3 года назад

      Wude subscribe aedrgigne d

    • @martabogale461
      @martabogale461 3 года назад +3

      አንተም አገርህ ገብተህ ይሄን ስራ እንድሰራ ፕራንክህን አንፈልግም ሰማህ አባባ ቶፊቅ

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 3 года назад

      አሚንንን

    • @saadasaid2665
      @saadasaid2665 3 года назад

      ትክክክልወድምትማየዪዪዪዪ

  • @user-jb7fn3rs9s
    @user-jb7fn3rs9s 3 года назад +13

    አጀብ ድስላይክ አለ እኔ ደስታየን መቆጣጠር አቅቶኛል👍👍👍👍👍እድሜ ከጤናጋ ብያለሁ ወድሜ ለሠጭዎችም አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣችሁ

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 3 года назад +119

    ብሬ የሚስኪኖች አባት እኮ ነህ አንተ እስኪ ብሬክስ ሰይፉ ላይ ይቅረብ የምትሉ ላይክ የአመቱ በጎ አድራጊ ዋንጫ ይሸለም የምትሉ አቦ

    • @user-th3of4cz9x
      @user-th3of4cz9x 3 года назад

      ሰይፊ እኮ የአርቲስቶች አቦት ነው
      እሄ ዥልጥ

    • @hayatmohammedhayatmohammed6884
      @hayatmohammedhayatmohammed6884 3 года назад +2

      እኔ ባይቀርብ ደስተኛ ነኝ ጥሩ ነገር የሚሠሩ ልጆች አልበረከቱልንም. ሠው ጅብ ሁኗል እንደዋ መገደል ነው ብሬክሥየ አላህ ይጠብቅህ

    • @ሰሜራሰሜራ
      @ሰሜራሰሜራ 3 года назад

      @@hayatmohammedhayatmohammed6884 ትክክክል

  • @አማኑኤልፍቃዱከሆነናታኔም

    አሜን አሜን አሜን ብሬክስየ የእመ ብርሃንንና የልጇን ስም ስትጠራ ልቤ በደስታ ተዋጠ ከኀጢአት በስተቀር ሀሳባችሁን ሁለ እመ ብርሃን ታሳካላችሁ ወንድማለሜ

  • @alfiyabamud5810
    @alfiyabamud5810 3 года назад +285

    የሰው,ደሰት,የመየሰድሰተው,ለየቹሁ,1k,lik,አረጉኝ,ሰውድቹሁ,,ኡ

    • @huwaip30lite24
      @huwaip30lite24 3 года назад

      የአላህ እደት ደስ እዳለኝ

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 3 года назад

      እህህህ አልሃምዱሊላህ እንዴት ዴስ ይላልወላሂ

    • @user-ex7ys7tf7j
      @user-ex7ys7tf7j 3 года назад

      አይቻልምጅ ሁሉንም እኔ ላይክ ባረኩሽ

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 3 года назад

      Gen beselam new ho

    • @user-ex7ys7tf7j
      @user-ex7ys7tf7j 3 года назад

      @@samirasamiraa9152 ለምን

  • @user-vi5yw3eg3x
    @user-vi5yw3eg3x 3 года назад

    የሚገርም ነው ብሬክሥ እድሜ ይሥጥህ የምትገርም ኢትዮጵያዊ አንተን አንተን የወለደች እናትህ እድሜዎን ያርዝመው

  • @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ
    @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ 3 года назад +95

    ደሞ ብቻል ባድቀን
    ሺ ላይክ በግጭህ ዘርህ ይብዛ

  • @zuzuzuzu136
    @zuzuzuzu136 3 года назад +17

    ሰውንም የሚያደስት ሰው አላህ ያስደስተው 🥰🥰🥰🇪🇹

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia 3 года назад +219

    ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ እውነት መልካም ስም ሰው ነህ ተባርክ፤የእናታችንን እምባ አብሰሃል ምርቃታቸውም ከልብ ነው ይደርስሃል ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ ቀጥል ወደ ፊት ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ።

    • @jamog5389
      @jamog5389 3 года назад

      ❤👍👍👍✔

    • @AbcAbc-lp2zk
      @AbcAbc-lp2zk 3 года назад +1

      እልልልልልልልልልልልልል ወኔ ደሥ ሲል ፈጠሪ ይባርካችሁ አቦ

    • @lolman8495
      @lolman8495 3 года назад +1

      እግዚአብሔር ይስጠችሁ

    • @AsAs-ew7ng
      @AsAs-ew7ng 3 года назад

      👍👍👍👍💔💔💔💟💤💝💝💤

    • @user-su3yg2we8t
      @user-su3yg2we8t 3 года назад

      @@AsAs-ew7ng ውዴ ደምሩኝ

  • @hewetdestaw3817
    @hewetdestaw3817 3 года назад

    አንተና ኮሜድያን እሸቱ መለስ ዋውውው በገጠር ስንቱን አስደስታችሁት
    እንድሁም ሌሉች በጎ አድራዚወች በሙሉ
    እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ
    የኔ ልዩ እናት እንኳን ደስስስስስ አለወት ደስስስስስስ ብሎናል
    ፈጣሪ ፈቅዶላችሁ በዚህ በረከት የተሳተፋችሁ
    በስደትም ባገርም ያላችሁ ይህን ስታዩ ምን ያህል ደስ ይላችሁ ይሆን
    ክፉ አይንካችሁ

  • @user-cz1dl1fr2y
    @user-cz1dl1fr2y 3 года назад +15

    ማነው እደኔ ብሬክስናመሲን ከልቡ የሚወድ እስኪ 👍👍👍👍👍በላይክ እንያችሁ😍

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj 3 года назад

    ምን እንደምል ቃላት ያጥረኛል ብሬክስዬ እውነት ከፈጣሪ የተሰጠህ ትልቅ ፀጋ ነው እግዚአብሔር ፍፃሜኸን ያሳምረው ይኸኔ እንዳተ ወጣት የሆኑት በሱስ ተጠምደው አንተህ ለዚህ መመረጥህ እግዚአብሔር ይመስገን እማዬ እንኳን ደስ አለዎት

  • @zyoutube841
    @zyoutube841 3 года назад +43

    ብሬክስ እኔ ኮሜንት ፅፌ አላቅም ዛሬ ጌን እንባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ይህን መልካም ስራህን ቀጥልበት ወንድሜ እውነት በጣም መልካም ሠው ነህ ብሬክስ ወንድሜ እባካችሁ ላይክ አድርጉት ወዶችየ እኔጃ ደሥታም ያሥለቅሳል እንደ በአላህ ቃላት የለኝም ብሬክስ ላንተ እውነት በሂወትህ ደሥተኛ ሁን ሰወችን እንዳሥደሠትክ ሁሉ ፈጣሪ ያሥደስትህ

  • @dubaioutube3331
    @dubaioutube3331 3 года назад

    አንተ ቅን ሠው የዋህ እያለቀሥኩነው ያየሁት ከፊት ሳይቀር የምትገዛ ደግ ሠው እድሜና ጤና ከነቤተሠብህ ምንም አልል ቃላት አነሰኝ አንተን የምገልፅበት ብርየ

  • @አይናቺንነሽማርያም
    @አይናቺንነሽማርያም 3 года назад +50

    ማነው እናት ተደስታ ማየት ደስ የምለው

  • @Sofi-ih8sm
    @Sofi-ih8sm 3 года назад +3

    የአለማቱ ጌታ አሏህ የበጎ ሰሪ ሰዎችን ስራ አያጠፋማና ህይወታችሁን ያማረ ህይዎት ያድርግላችሁ ዱዐየ ከልቤ ነው!
    ስራህ በዘላለማዊ ህይወትም (በአኼራ) የበጎ ስራ (ሀሰናት) ድልብ ይሆንልህ ዘንድ ሂዳያውን ይወፍቅህ። ይህን የምለው ከውደታዬ የተነሳ የምወደውንና በህይወቴ የተሰጠኝን ትልቁን ስጦታ ለናንተ መመኜቴ ነው!

    • @hannafantayedemisse6455
      @hannafantayedemisse6455 3 года назад

      እፍፍፍፍፍፍ ዱአሽ ደስ ሲል ለኔም በናትሽ ዱአ አድርጊልኝ

  • @samirawtdires7199
    @samirawtdires7199 3 года назад +72

    ብሬክሥ አተኮ መላክነህ ከ እ,ግ የተላክ
    ዘመንህ ይባረክ ምንም አልልህ አተ መልካም

  • @hayat1242
    @hayat1242 3 года назад +1

    ሰዉ እዲህ መልካም ይሰራል ።
    አረመኔና ጨካኞች የተገነባዉን ያፈርሳሉ የሰዉ ነፍስ ያጠፋሉ ፣ሁሉም ግን የዘራዉን ያጭዳል።☝️👍👍👍👍👍👏👏👏

  • @mariyammariyam9402
    @mariyammariyam9402 3 года назад +36

    ኡፍፍፍፍፍ ማሻ አላህ 😭😭ደስ ሲል ማነው እደኔ የደስታ እባ የመጣበት 🙏🙏💖🇪🇹

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 3 года назад +11

    ትክከል የኔ ወድም በሂወት እዳለ ነው ሰው መከባከብ አላህ ይጨምርልህ ምርቃናችን ይድርስህ ብሬ🇪🇹🇪🇹

  • @user-lh6gs6fq3j
    @user-lh6gs6fq3j 3 года назад +24

    በሬክስ የኔ መልካም በእውነት ደሥታዬን መቆጣጠር አቃተኝ ከነቤተሠቦችህ ክፋ አይንካህ እድሜህን ያርዝምልን 💚💛❤ ብሬክስን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ

  • @user-fm7qg8kk9j
    @user-fm7qg8kk9j 3 года назад

    ብሬክስ እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም በእዉነት አተየምትሠራቸዉ ስራ ከመግስትበላይነዉ ከዚህበላይደስታምን አለ እናት ሁሌም ደስስስስስ ይበላት

  • @MohammedMohammed-mq7kz
    @MohammedMohammed-mq7kz 3 года назад +59

    መሸአለሀ ቢሬክሲ አለሀ ይሲጥህ እንበሄን መቆጠጠሪ አልቸልኩም የደሲተ እንበ😭😭

  • @HayathMuhammed
    @HayathMuhammed 3 года назад +4

    እኔ የሚገርመኝ ድስ ላይክ የሚያረጉበት ምክናየት ግን ጤነኛ ናችሁ

  • @princesss7977
    @princesss7977 3 года назад +42

    ደስታዬ በቃል መግለፅ ኣቃተኝ እሰይ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ🙏💖

  • @user-we3tg1oe3v
    @user-we3tg1oe3v 3 года назад

    እግዛብሔር ይስጥህ ብሬክስ መሴ ቅዱስ እግዛብሔር ይጠብቃችሁ ቃላት ያጥረኛል

  • @hawletyube3747
    @hawletyube3747 3 года назад +9

    በሬክስ ምርጥ ሰው ነህ እደኔ የብሬክስ ስራ የሚስደስተው ላይክ ያደርገኝ

    • @zaynabahmed8659
      @zaynabahmed8659 3 года назад

      እኔወላሂእደትደሥእዳለኝ

  • @selam.m.renateewdishalewwo3936
    @selam.m.renateewdishalewwo3936 3 года назад

    ብሬክስ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ቃል አጣሁልህ አንተን ለመግለፅ ልዩ ሰው ነህ ምን አለ ብዙ ሆነህ ተወልደህ በሆን ሁሉም እንዳንተ ቀና ለሰው አሳቤ ቢሆን

  • @meriamali119
    @meriamali119 3 года назад +19

    ይህንን ቪድዎ ያያችሁ በመሉ Like 👍👍👍👍 ሳታደርጉ እንዳታልፉ ምክናየቱም መልካም ሥራ ስለሆነ ብሬክስ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ።

  • @imdove7528
    @imdove7528 3 года назад

    ዋዉ ዘመናችሁ ይባረክ በረከቱን እጥፍ ድርብ ይስጣችሁ ሰዉ የዘራዉን ይሰበስባል ጌታ ይክፈላችሁ

  • @tt-pi2ro
    @tt-pi2ro 3 года назад +31

    ብሪክሥ እንጀራ ይውጣህ የማታ እንጀራህ ያማረ ያጨበረቀ ይሁንልህ ውይይ እኔ ራሡ ደሥሥሥሥ አለኝ እንዴኔ ደሥ ያለው ላይክ

    • @naimaahmed4892
      @naimaahmed4892 3 года назад +1

      አሚንይወጣለት ወላሂ

    • @user-bc6dm8zx4c
      @user-bc6dm8zx4c 3 года назад +1

      አሚን አባቴ ሲመርቀኝ የማታ እንጀራ ይሰጥሸ ይለኝ ነበር

  • @nomore3027
    @nomore3027 3 года назад +1

    ብሬክስ ወላሂ ቃላት ያጥረኛል አላህ የማያልቅ እርዝቅ ይስጥህ😥😥

  • @rahmaadam1424
    @rahmaadam1424 3 года назад +34

    ቢረክስ አለህ እድሜህን የርዝመክ ከና ቤታ ሰቦችህ ከኩፊ ነገር ሁሉ ፈጠር ይጠብቅክ ቀለት ዬለኝም አንቴን ለመማስገን

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 3 года назад

    ኢትዮጵያዊ ወንድሜ እኔስ ፈራሁ አንተንም እንዳይገድሉብን እስኪ እራስህን ጠብቅ ወድሜዋ ይሄው ዛሬ ቴድን በለጋ እድሜው ነጠቁት ኢትዮጵያ መልካም ሰው አይበርክትልሽ ተብላ ተረግማለች መሰል

  • @asefalemu8386
    @asefalemu8386 3 года назад +16

    እስኪ መልካምነትን ከብሬክስ እንማር መልካም እንስራ

  • @mulutesfayetube3254
    @mulutesfayetube3254 3 года назад

    ቴዲ አንተም ከብሬክስ ጎን ሁነህ ይህን መልካም ስራ እደምሰራ አምናለሁ ስላዬሁህ ደስ ብሎኛል

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 года назад +37

    እንኳን ለአጋይዝተ ዓለም ስላሴ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ለፍጥረታት ሁሉ ሰላም ይሁን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

    • @wudase5544
      @wudase5544 3 года назад +2

      ፀጋ ይብዛልክ ሁሌም ሳይህ መጀመርያ ስመ እግዚአብሔርን ጠርተህ ነው እምትኮምተው አሜን ብለናል

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 3 года назад

      እንዛመድ

  • @haiwatalemuhaiwatalemu6103
    @haiwatalemuhaiwatalemu6103 3 года назад

    ብሬክስ የኔ ጌታ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር አትለይህ ወንድሜ ።የረዳውን ሁሉ እግዚአብሔር ይረዳው ለእናታችንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት እማማ እንኳን ደስ ያለዎት !!!!

  • @ekramtube9427
    @ekramtube9427 3 года назад +26

    ሁሉም እደብሬክሰ የተቸገርን ቢርዳ ሞትም ድህነትም አይኖርም ነበር አላህ ሁሌም ሰላምህን ያብዛልህ ሌላ ምንም ቃል የለኝም ♥♥♥እደአንተ አይነትን ሰው አላህ ያብዛልን ያርብ

  • @zenetzenet1684
    @zenetzenet1684 3 года назад +5

    አይ አንተ ልጅ ምን ልበልህ እናት እኮ ነህ አላህ ይጠብክህ እድሜህን ሙሉ እጅህ አይጣ የሰው እጅ አያሳይህ ተባረክ መልካሙን ሁሉ ለአንተ ይሁን ከነቤተሰብህ የምታምንበት ሀይማኖትህ ይጠብክህ መልካም ሰው

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ቈ3መ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ቈ3መ 3 года назад +51

    እኔስ መቸ ነው ሰውን እምረዳው እረ እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ

    • @fuhhvbj4154
      @fuhhvbj4154 3 года назад

      😄😄😄😄😄😄😄

    • @meremaaley5043
      @meremaaley5043 3 года назад

      Ewnet nw e

    • @hayat490
      @hayat490 3 года назад

      ላይክአርጊ ዉደ ሠዉበሚቸለዉነዉ

    • @ለሁሉምጊዜአለው-ቈ3መ
      @ለሁሉምጊዜአለው-ቈ3መ 3 года назад

      @@hayat490 ላይክማ እማይቻል ሆኖ ነው እንጅ ሽ ጊዜ ላይክ ባደርጋቸው ደስስስስስስ ባለኝ

    • @baladbalad1719
      @baladbalad1719 3 года назад

      አረ በጣም ደስ ይላል አግዚአብሔር

  • @አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ

    እግዚአብሔር ይባርክህ ብሬክስ በሰማይ ታገኘዋለህ እኔ እባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም እግዚአብሔር ይስጥህ ልጅህን ያሳድግልህ ተባረክ መልካም ማድረግ ለራስ ነው

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    *የናንተን ግማሺ መንግሥት ቢሠራ ሀገር የት በደርሠች ነበር ግን ምን ዋጋ አለው በተቃራኒ ሠውን ማሣዴድከትልቅ እሥከትንሺ መግደል ሠውን እንዳለ ሠው መብላት ሁኗል መራቸው*

    • @user-ex7ys7tf7j
      @user-ex7ys7tf7j 3 года назад

      ሳህ
      የኢትዮ ህዝብ እርስበራሳችን እንተጋገዝ ነበር መንግስት ምርጫ ምናምን እያለ ሰውን አጫረሰው. ንፁሀንን አለቁ እህህህ

  • @rukiyamuhmedd1416
    @rukiyamuhmedd1416 3 года назад

    ብሬክስ አላህ ይጨምርልህ እኔ ለራሡ ቃላት ያሠኛል መልካምነት ለራሥ ነዉ ከምንም በላይ የሠዉ ደሥታ ማየቱ በጣም ትልቅ ነዉ ፍቅራችሁንም ይጨምርላችሁ ልጃችሁንም አላህ ያሣድግላችሁ መልካም ልጅ ያርጋላችሁ እኔጃ ብቻ ብሬክሥ ቃላት ያሠኛል በጣም ነዉ ያሥለቀሥከኝ ለሁላችንም መማሬ ይሁነን እዳተ ያለዉን ወደም ያብዛልን

  • @user-gf7yl5mt4p
    @user-gf7yl5mt4p 3 года назад +16

    መታደልኮ ነው ሰውን ማስደሰት አይ ብሬክስ እዳተ ያለ ባል ይስጠን ለኛም አቦ ከስደት አውጥቶ

    • @user-zn9es1is2k
      @user-zn9es1is2k 3 года назад

      አሜን

    • @user-lk8ws3ln8h
      @user-lk8ws3ln8h 3 года назад

      እኔ ላግባሽ መልካም ነኝ ለሰውም ለራሴም በራሴ እተማመናለሁ ግደታ ጥሩ ነቴ ሰው ሳይሆን እራሴ እራሴን ስለምፈትሽ

    • @user-gf7yl5mt4p
      @user-gf7yl5mt4p 3 года назад

      @@user-lk8ws3ln8h ክክክክክክ ሀያ ደይ ወደ መጋባት

    • @user-lk8ws3ln8h
      @user-lk8ws3ln8h 3 года назад

      @@user-gf7yl5mt4p እደት ማገኝት እችላለሁ አንችን ለመጠናናት አችም መልካም ሴት መሆን እዳለብሽ አዘንጊ 05 ሙይበት

  • @user-wf2sc9in7l
    @user-wf2sc9in7l 3 года назад

    ተመስገን ተመስገን ለድሆች የምትደርስ የእስራኤል አምላክ ተመስገን። ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ።🙏🙏🙏❤

  • @hayuwollotube5588
    @hayuwollotube5588 3 года назад +4

    ብሬክስ አንተ እኮ ልዩ ነህ የወጣትነት ዘመንህን በአግባቡ የተወጣህ አንተን የወለዱ እናት የተመረቁ 👍አላህ ሂድያ እድሰጥህ ዱአዬ ነዉ

    • @sofiya6409
      @sofiya6409 3 года назад

      አሚንንንንንንን ያረብ የኔም የሁልጊዜ ነው ወላሂ

  • @susutube6270
    @susutube6270 3 года назад

    ብሬክስ ምናለበት ነበር ሺ ሁነህ ብትፈጠር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መሠሎችህን ያብዛልን

  • @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
    @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 3 года назад +12

    እሰይ እልልልልልል ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ቃላት ያጥረኛል እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ በልጅ ልጅ ልጅ ተጦር ተባረክ አሜን

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 3 года назад

    ተባረኩ መሲና ብሬክስ ሮቤልዬን እግዛቤር ያሳድግላችሁ ቤታችሁ ኑራችሁን እግዛቤር ይባርክ ለእማም ጤናና እድሜ ይስጣቸው

  • @sofiatsofiat409
    @sofiatsofiat409 3 года назад +9

    የኔ እናት ደስ ሲሉ እናቶች ሁሌም ይሳቁ ብርክስ እግዚአብሔር ይባረክህ ከዚህ በላይም ይጨምርልህ መሲየ

  • @user-ty8ye1ls8u
    @user-ty8ye1ls8u 3 года назад +4

    የሆነ ኮመት መኮመት ፍልጊ ግን ቃላቱ አጠረብኝ ብቻ መልካም ሠው ብቻ አይገልህም ብሬክስ ደስስስስስ ነው ያለን

  • @ሠላምለሀገሬልጆች
    @ሠላምለሀገሬልጆች 3 года назад +7

    ሳላደቅህ ባልፍ ጡር ይሆንብኛል 😢
    ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ብሮክስ 🙏🙏🙏

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 3 года назад

    አንተ የተባረክ ልጂ ብሪክሰ ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @user-xu2hs8uz1h
    @user-xu2hs8uz1h 3 года назад +17

    እዉነት እንደዘሬ በደስታ አልቅሽ አለውቅም ማነው እደኔ በድስታ ያለቀሰው.

  • @tube7821
    @tube7821 3 года назад

    ለመጀመራጊዜ ኩሚንት ትፅፍነዉ ብሬክስ ደግሰዉ አላህ ተክፉነገር ይጠብቅህ አገራችን ደግሰዉ አያስቀምጥም አላህ ይጠብቅህ ወንድም ሺአመት ኑርልን

  • @aseyatube
    @aseyatube 3 года назад +17

    አህለን ወንድመችን በጣም ደስ እለል እናት ሁሌም ትደሰት 😢😍

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 3 года назад

    ወንድማችን ብሬክስ መሰሎችህን አላህ ያብዛልን እደናተ አይነት ወጣት አላህ ቢያበዛልን ሀገር እንገባ ነበር አላህም ያዝንልናል ሀገር ሰላም ቢሆን ነገር ግን ካለምንም ምክንያት የሰወ ህይወት በቀላሉ መገዳደል ሆነ አላህ ሰላም ያምጣልን

  • @mekdidarige2874
    @mekdidarige2874 3 года назад +4

    እኔስ ቃል አጠረኝ
    ማርያምን
    እዳው ምንም አልልህም እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ደስስስስስስስስስስስስስስስስ የሚሊ ስራ ያሰራህ ከዚህም በላይ ያጎብዝህ በርታልኝ ወንድሜ

  • @seidtoybatube9046
    @seidtoybatube9046 3 года назад

    ብሬክስ ሁሌም አንደኛ ነህ ሌላ ምንም አልልህ አላህ ከዚህ የበለጥ እድትሰራ አላህ ያግዝህ

  • @ahamad5661
    @ahamad5661 3 года назад +25

    ጀግና እንዳንተ አይነቱን አላህ ያብዛልን ብሬክስ ወንድም

  • @mulumengsne1924
    @mulumengsne1924 3 года назад

    ብሬክስ መልካም ሰው እደዛሬ ደስስስስ ብሎኝ አያቅም እግዚአብሔር የልብህን ይሙላልህ እንድዚህ. እናት ፍገግ ስትል ማየት ምንኛ ያስደስታል

  • @sabilehabtamu8701
    @sabilehabtamu8701 3 года назад +15

    የኔ እናት ደስ ሲል ፈጣሪ ይባርክ ብሬክስ ዘርክ ይባርክ

  • @fhathimabegum8647
    @fhathimabegum8647 3 года назад

    ብርዬ ምን እደምልህ አላቅም ቃላት ያጥረኛል ስላተ ለማዉራት ብቻ አላህ ሁሌም ያስደስትህ ከነ ቤተሰቦችህ

  • @zinashfelekehabesha2089
    @zinashfelekehabesha2089 3 года назад +8

    አራራራ ብረክስ ተባረክ ኢማ ኢትዮጵያ ሁለም ደስ ይበልሽ
    ማነዉ እንዴ እኔ በደስታ ያለቀሰዉ🇪🇹🇪🇹❤😭

  • @user-kn3hj6zi2n
    @user-kn3hj6zi2n 3 года назад

    ከሠው መልካም አይገኝም ከእግዚአብሔርም ታገኛለህ ደግሞ ጌታ ከእስር ቤት ያውጣህ የምድር ፈተና መልካም ነው ውድ ወንድሜ❤✋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እየሩስዘኢትዮጵያ
    @እየሩስዘኢትዮጵያ 3 года назад +16

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ቤቲወሎየዋ-ኸ1ዠ
    @ቤቲወሎየዋ-ኸ1ዠ 3 года назад

    ብሬክስ መልካም ስው ፍቅር ጤና ከሚስትህ እና ከልጂህ ጋር ስው እደምታስደስተው ላተም ሁሌም ደስተኛ ሁንልኝ የኢ.ቶ ጀግና

  • @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ
    @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ 3 года назад +11

    ኡፍፍፍፍፍ።የሰውን ዴስታ ማየት እዴት ያስዴስታን በማርያም ብሬክስዬ ንፍፍፍፍፍፍፍ።አመት ኑርልን
    የኛ እቁ ምርጥ የሀበሻ ልጅ😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹💝

  • @wudase5544
    @wudase5544 3 года назад

    አንተ ምርጥ ሰው ምን ብየ ልኮምት አቤት መታደል ምናለበት የኛም ነፍስ ለመልካም ስራ ብትጠራ

  • @sihamtube9037
    @sihamtube9037 3 года назад +20

    ሰው ሲደሠት እንደት ደስ ይላልልል

  • @sadaamohf640
    @sadaamohf640 3 года назад

    አላህ ይገዝህ ወድሜ ስወድክ በጣም ቃላት ያሰኛል በልብህ ንፃህነት ውይ ሰውን ለመርዳት ሰመሆን በቃነው እዳተያለውነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yesumiste8795
    @yesumiste8795 3 года назад +4

    እውነት በጣም ልብ የሚነካ ደስታ ነው ተባረኩ 😭😭😭

  • @user-ku7bx3xs9p
    @user-ku7bx3xs9p 3 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወይ የኔእናት ደሥነው ያለኝ ብሬክስ ሠላምህን ያብዛልን ሀቂቃ እዳተ አይነት የተቸገሩ ሠወችን እምንረዳ ያርገን እንወዳሀለን ብሬክሥ እስከነባለቤትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @cellphone5055
    @cellphone5055 3 года назад +7

    እሰይ የኔ እናት እኳን ለዚህ አበቃችሁ እግዚአብሄር ይመስገን ብሬ በእውነት ፈጣሪ ያግዛችሁ

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 3 года назад

    የወጣትነት እድሜህን ሰርተህበታል
    ዘመንህ ይባረክ እስከ ቤተሰብህ

  • @HH-sp2gf
    @HH-sp2gf 3 года назад +10

    ብሪክስ ወድሜ ሀላህ በታቺ እራስህን ጠብቅ ሀገራቺን ላይ መልካም ሰው ምቀኛው የበዛበት ሆኖል አደራ እባክህ ወድም

    • @genentteshome412
      @genentteshome412 3 года назад

      አው በጣም ፈጣራ ይጠብቅልን

  • @user-nm6ec1pz9h
    @user-nm6ec1pz9h 3 года назад

    በእውነት እጃቹህን ለዘረጋቹህ በሙሉ እግዚአብሔር በወጣው ይተካላቹህ ብሪክስ ውለታህን እግዚአብሔር ይክፈል

  • @fre6268
    @fre6268 3 года назад +6

    ብርኬስ ሓወይ መድሀኒ አለም ይጠብቅህ እንዲው ሳይክ ዝም ብየ እሳሳልህ አለው ወንድሜ ራስህን ጠብቅ ኢትዮጽያ ውስጥ ደግ ስው አይበረክትም

  • @ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ

    ወላሂ ማሻ አሏህ ጀዛችሁን አሏህ ይክፈላችሁ እናት አይይይይ እናትስ አትሙት ትኑር አጎብሳ ቅማል ትገላለች በጨለማ ዳሳ ወድም ብሬክስም አሏህ ያስደስትህ ሺ አመት ኑርልን የኛ ጀግና ምርጥ ሠው

  • @መሲይ
    @መሲይ 3 года назад +4

    የእውነት፣ታድለህ፣ተባረክ፣ወድም

  • @mamilove5383
    @mamilove5383 3 года назад

    እግዚአብሄር በወጣበት ይተካላቹ አንተንም ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ እማማ እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @ኑሃሚን
    @ኑሃሚን 3 года назад +5

    በረክስ ዘመን ይባረክ እም ብረሃን ትጠ ብቅህ ❤️❤️❤️❤️

  • @fatumaseid9585
    @fatumaseid9585 3 года назад

    አላህ ሂድያ ይስጥህ ወገኔ ብሬክስ የእውነት የምትሰራው ስራ በቃል አይገለፅም ፈጣሪ ሂድያ ይስጣቺሁ መልካምነታቺሁን አብዝቶ ይስጣቺሁ

  • @charientertainment
    @charientertainment 3 года назад +6

    አምላክ እድሜ እና ጤና ለንተም ለማዘሮም 💚💛❤️ ኢትዮ ሰላም ያብዛልን አምችክ አቦ 👍

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 3 года назад

    ወይኔ በድንግል ከመደሰቴ የታናሳ እምባየን መቆጠጠር አቀተኝ brex'እና መሲ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ድንግል ማርያም ልጃችሁን ታሳድግላችሁ እሄ ሁሉ የሆነው በኢናንተ እግዛነው ተባራኩ አቦ ሰላማችሁ እንዳ ምድር አሻዋ እንዳሳማይ ኮዋክብት የብዛላችሁ 🥰

  • @gedamgashawwondie8624
    @gedamgashawwondie8624 3 года назад +4

    ቤሬክስ እና መሱ እግዚአብሔር ሰላማችህን ያብዛልን ውድድድድ❤💛💚🙏🙏🙏

  • @Me-tc9vk
    @Me-tc9vk 3 года назад

    ብሬክስ ፈጣሬ ሁልጊዜም መልካም ነህ ፈጣሬ ይጠብቅህ ቃላት የለኝም ላንተ

  • @user-up9jd9kj8p
    @user-up9jd9kj8p 3 года назад +6

    ማሻ አላህ ብሬክሥ እና መሢ በረቱ ጀግኖች

  • @madinaaragaw2454
    @madinaaragaw2454 3 года назад

    በእባ ነዉ ያየሁት ብሬክሥ ወዴሜ ፈጣሪ ምዳህን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልህ

  • @user-qb2ox4kq8u
    @user-qb2ox4kq8u 3 года назад +6

    እውነት ሰውስ አይከፋ
    መልካምነት ለራስ ነው በርታ ❤️❤️❤️🌹🇪🇹