Ethiopian Food - የልጆች ምግብ እና የአጥሚት አሰራር - ጠቃሚ ትምህርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
    Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
    / @ethiopianfood
    ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Комментарии • 37

  • @mahidersolomon811
    @mahidersolomon811 26 дней назад

    Thanks a lot

  • @elsagirmay5353
    @elsagirmay5353 5 лет назад +2

    Betam new ymodot mather edmena tena ystot betam yemasrdat beqat yalot gobeze enat not yhen aserar degmo betam eflgew neber. Thanj you

  • @user-gr1oy2zv3n
    @user-gr1oy2zv3n 4 года назад +1

    እድሜ ጤና ለእናቶች

  • @user-ne1kv3fh8q
    @user-ne1kv3fh8q 8 месяцев назад

    እድሜ እና ጤና ይሥጥሺ የኔ መልካም

  • @user-lt9pf4ip3g
    @user-lt9pf4ip3g 5 лет назад

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት እናት

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሕቴ. ተባሰኬ

  • @user-df7wl1cb3e
    @user-df7wl1cb3e 5 лет назад +4

    ምርጥ ምክር ነው
    እሲ ፈጣሪውን ፈሪ ሰው አክባሪ የሆነ ጡሩ ባል ይስጥሽ ከጡሩ ልጆች ጋር ብላችሁ ዱአ አርጉልኝ
    ባሌ እኔን አረብ አገር ልኮ እሱ አግብቶ ወለደ

    • @user-uz1mr3km1c
      @user-uz1mr3km1c 5 лет назад +2

      አይዞሽ ላንችም አላህ የተሻለውን ይሰጥሻል ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል

    • @ablecd9494
      @ablecd9494 5 лет назад

      አብሽሪ የሙስሊም ወዶች ተበላሽተዋል

    • @mehdiyamohammed3097
      @mehdiyamohammed3097 3 года назад +2

      አብሽሪ ውዴ ላንቺ መልካም ያለመሆኑ አላህ ቀድሞ ያውቃል መልካሙን አዘጋጅቶልሽ ነው አላህ ባሪያውን አይረሳም

    • @user-df7wl1cb3e
      @user-df7wl1cb3e 3 года назад +1

      @@mehdiyamohammed3097 አላህ ያበሽርሽ ውደ ኢሻ አላህ

  • @mekdesgetachew6163
    @mekdesgetachew6163 4 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ልጄ 8 ወሩ ነው የዶሮ ስጋ እና የአሳ ስጋ ላበላው አሰራሩን ብትነግሪኝ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 5 лет назад

    እማየ በጣም አመሠግናለሁ ጥሩ ገለፃ ነው.

  • @giovannaiamele8782
    @giovannaiamele8782 3 года назад

    You are a great tracher!!!

  • @user-ov2xr2mv6j
    @user-ov2xr2mv6j 5 лет назад +1

    እና እናመጣለን ማማዬ

  • @ethgebetacooking8006
    @ethgebetacooking8006 5 лет назад +1

    Enamesegnalen mamaye😍😍😍😍

  • @enkutatashmebrahtu8947
    @enkutatashmebrahtu8947 2 года назад

    Hi, I watch all your videos they all are very educational thank you, can you please make a video how to make the baby's atmit like how thick should be and when and how to give them, thank you

  • @AlAl-uc3lt
    @AlAl-uc3lt 5 лет назад

    ማሜዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 2 года назад

    እማ የኔ ቆጆ ስወድሽ

  • @user-pn9xv8ze5z
    @user-pn9xv8ze5z 5 лет назад +2

    አንደኛ ነኝ

  • @yodita5
    @yodita5 3 года назад

    እውነት ነው እማማ እኔ ልጆቼ በህጻንነታቸው አልበላም ያሉኝን እየተውኩ ሂየው እማማምዬ ዛሬ ትግል ላይ ነኝ።አሁን ግን የ 6 ወር ልጅ አለኝ እንግዲህ እንደመከሩኝ አደርጋለው።

  • @arsemadesalegn439
    @arsemadesalegn439 5 лет назад

    Wch hager lalenew gebs yemanagegnew endet enaderg?

  • @kedejayoutobe6221
    @kedejayoutobe6221 4 года назад

    👍💪

  • @ablecd9494
    @ablecd9494 5 лет назад

    እድሜ የስጥሽ ማዘር

  • @eyerusnigussie6181
    @eyerusnigussie6181 Год назад

    የሴት ቁንጮ❤❤❤

  • @addistertais2716
    @addistertais2716 5 лет назад

    Mamaye ene difnun new mitekemew tiratire latmit lela demo selit lewz bakela..... side ena abish yegonekole tetekime alakim liyunetun nigeriy mamaye amesegnalewlew edme tena temegnewlsh

  • @yeshibogale2497
    @yeshibogale2497 4 года назад

    ለእማማዩ ጥያቄ አለኝ ይህም ጥያቄየበቀለ ስንዴ ነው ወይስ ሌላ አልገባኝም
    ሌላ ው ጥያቄዩ ደግሞ ለምን በመፃፍ መልክ ቪድዮ ላይ እንዲነበብ ማድረግ ፣ለምሳሌ የጠጅ ኣሰራር የሚል ጽሑፍ ፕሪንት ኣድርገን ነበር እንደሱ ማለት ማቅረብ ኣይቻልም እንዴ?

  • @user-cr1ld2mo6n
    @user-cr1ld2mo6n 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን እማ
    በስንት ወር ነው ምግብ ማስለመድ ያለብን

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 5 лет назад

    Amsgenalew emama

  • @semiraabrhim2931
    @semiraabrhim2931 5 лет назад

    Edmana htena ystlgn❤❤❤💋💋💋

  • @yelsadyegerma588
    @yelsadyegerma588 4 года назад

    የማማዬ lሌጄ ሚግብ ፍላጎት ላትም ምን ይሻለኛል 1አመት ከ 5 ወር ናት

  • @yewulmengistu253
    @yewulmengistu253 3 года назад

    ማማዬ የአጥሚት እህሎቹ ይታመሳሉ?

  • @semiraabrhim2931
    @semiraabrhim2931 5 лет назад

    Mamaye slamshi ybzalgn

  • @aden8690
    @aden8690 5 лет назад

    እናመሰግናለን የኔ ውድ እናት በጣም ፈርቻለሁ እንዴት እንደማሳድግ ማንም መካሪም ሆነ አጋዥ ቤተሰብ የለኝም ግን አሁን እርሰወን አገኘሁ ግን ይቅርታ ከስንት ወር ጀምሮ ነው እማስለምዳት ምግብ ማለቴ እድሜም ንገሪኝ ከይቅርታ ጋር ?